የተፋፋመው የሩሲያና ዩክሬን ጦርነት፣ የአሜሪካና ቻይና ትንቅንቅ - ፋና ዳሰሳ (በሳሙኤል እንዳለ)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 бер 2023
  • #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና
    የተፋፋመው የሩሲያና ዩክሬን ጦርነት፣ የአሜሪካና ቻይና ትንቅንቅ -ፋና ዳሰሳ
  • Наука та технологія

КОМЕНТАРІ • 24

  • @fetamedia19
    @fetamedia19 Рік тому +1

    Thanks

  • @mhmethio7546
    @mhmethio7546 Рік тому +7

    እጅግ በጣም ጥሩ አዘጋገብ ነው አደነኩህ ፣ ለአሜሪካንና አውሮፓ አምባገነንነትን ብቸኛው መፍተሔ የሩሲያ ፣የቻይና ፣የሰሜን ኮሪያ ፣ ኢራንና መሰል ሀገሮች ጠንካራ ጥምረት ወሳኝ ነው ።

  • @jonnyjones2350
    @jonnyjones2350 Рік тому +4

    ፋና የእኛን ችግር መቼ ነው ሚዳስሰው???

  • @derejenegatu151
    @derejenegatu151 Рік тому +1

    ደስ የሚል አቀራረብ keep up

  • @Adnaqi09
    @Adnaqi09 Рік тому

    Wow ! Very educational and thorough Report ! Samuel, nobody does it like you do it. This should be given to International Study students. Amazing Report !

  • @birukyohanese-ix3gj
    @birukyohanese-ix3gj Рік тому

    The tank you displayed in a long van is seen at Addis Ababa

  • @nigussamuel5098
    @nigussamuel5098 Рік тому

    ግሩም ነዉ ያነተ ሞያዊ ብቃትም ድንቅ ነዉ

  • @user-oi6de2tp3g
    @user-oi6de2tp3g Рік тому

    ኢትዮጵያመንግሥትየለም

  • @wudineh229
    @wudineh229 Рік тому

    waw betam hewedihalew.hetsan heyalew gemero hesemah neber .kizara 25 amet gemero.henewedihalen.berta.samual ✌✌✌✌✌✌✌🤟🤟🤟🤟

  • @user-oi6de2tp3g
    @user-oi6de2tp3g Рік тому

    የኦሮሞመንግሥትነውያለው

  • @tamenetaye2000
    @tamenetaye2000 Рік тому

    የሌቦች ፣ የእነ ብልፅግና ክንፎች

  • @user-lu9ln7gv4b
    @user-lu9ln7gv4b Рік тому

    😂😂😂የቻይና ፕሮፓጋንዲስት ነው ምትመስለው

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 9 днів тому

    ትክክል! USA 🇺🇸 የዚህ ሁሉ ተጠያቂ ናት ! በሀገሮች ጣልቃ ገብነት ...? ምክንያት ይህ ሁሉ እየሆነ ያለው ዋንኛዋ አሜሪካ ተብዬዋ ...? እንግሊዝ ናቸው!!

  • @Daagg
    @Daagg Рік тому

    የተፋፋመው የአማራና የኦሮሞ ትንቅንቅ፤ "አማራ አዲስ አበባ አይገባም!" ኦህዴድ፤ "ለምን የራሳቸውን ከተሞች አያለሙም?" ብአዴን
    ጠቅላዩ ህዝቡ ከመኖሪያ ቤታቸው እንደማይበልጥባቸው አስታወቁ፤ "ለምነው ባገኙት" 500,000,000,000ብር ጫካ እያስገነቡ ነው።
    የአአ መንገዶች ባለስልጣን ሙሉ በጀት ወደ ጫካ?

  • @estifanoskebede5585
    @estifanoskebede5585 Рік тому

    አይ ፋና ምናለ የሀገር ውስጥ ጉዳዮችን በተለይም የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን ና የአስተዳደር በደሎችን የዋጋ ንረትና ተያያዥ ጉዳዮችን እነደዚህ ግልጥልጥ አርጋችሁ ብታቀርቡ?

    • @munanure5090
      @munanure5090 Рік тому

      ቢያቀርቦ ምን ለወጥ አለው ነግግርን እንደፈለግ የሚተረጉም ሁሉም ፖለቲካ እና ኢኮነሚስ ነኝ በበዛበት ሀገር አቀረቦ አለቀረቦ ላይገባኝ ተሰፋ የሌለው ነገር ላይ ለም ያቅርቡ

  • @endalkachewtsige2135
    @endalkachewtsige2135 Рік тому

    መጀመሪያ የራስህን የተፋፋመው ሀገር የማፍረስ ተግባር አጋልጥ ።የራሧ አሮባት የሰዉን ታማስላለች እንዳይሆንባቹ!!!!!

  • @fasilneguse3395
    @fasilneguse3395 12 днів тому

    ውሽታሞች