እስራኤል በሊባኖስ ላይ ዛተች! "እስራኤል ቀንሽን ጠብቂ"ሀሰን ነስረላህ NBC ማታ @NBCETHIOPIA

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 чер 2024
  • National Media SC is here to support, the success of our country's
    transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
    #nbcidol#ethiopianmusic#ethiopianidol#nbctalentshow#ido#gena_timket#nbc_idolshow#2016_ #freepalsetine #jerusalem #telaviv #እስራኤል #ፍልስጤም #ዜና #NBCmata #NBCማታ #EthiopianNewsToday #የኢትዮጲያ_ዜና #Seber_Zena #ሰበር_ዜና #Top_media #ዜና_ዛሬ #Update_news #zehabesha #Mereja #መረጃ #addis_mereja #አዲስ_መረጃ #ሰበር_ዜና #አማረኛ_ዜና #amaregna_zena #amharic_news #አማራ #daily_news #oromo_news #ኦሮሞ #oromo_oddu #Mn_addis #news #ethio360 #tamagn_mereja #AbelBirhanu #yegna_mereja #tigray #ትግራይ #tikus_mereja #ትኩስ_መረጃ #zena_kemesha #addis_neger #አዲስ_ነገር #Amharic_news #Ethoipian_news #የሀገር_ውስጥ_ዜና #የውጭ_ዜና #ቢዝነስ #ስፖርት #ስፖርት_ዜና #እግርኳስ #ፕርሚየር_ሊግ #premier_league #የምሽት_ዜና #የቀን_መረጃ #zena #mereja #adis_neger #adismereja #አዲስ_ዜና #አዲስ_አበባ
    #NBC_Ethiopia
    #ሆኖ_መገኘት
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 46

  • @beletebeyene8412
    @beletebeyene8412 10 днів тому +12

    ይህ ጋዜጠኛ ግን በጣም ይለያል !....ብዙ ሊደመጥ የሚገባ ደስ የሚል ድምፅ !!!👌

  • @Success-2112
    @Success-2112 10 днів тому +13

    የዚሕ ጋዜጠኛ የዘገባ ስልት ሱስ የሆነበት 👍

  • @legese103
    @legese103 9 днів тому +6

    ሊባኖሰ እንደ ጋዛ ይታረሳል❤

  • @user-pi4cg7gc4d
    @user-pi4cg7gc4d 10 днів тому +4

    አላህ ንፀሀኖችን ይጠብቅልን አላህ ሠላሙን ያምጣልን

  • @user-zi4rp2vz2b
    @user-zi4rp2vz2b 9 днів тому

    Good All information NBC
    መልካም እድል ለሂዝቦላህ ለፊልስጤም
    ኢንሻአላህ ኢስርኤልን እና ኢስርኤልንም መሳዮችን አላህ ያጥፍችው

  • @MehbubaHpxjfif
    @MehbubaHpxjfif 10 днів тому +2

    ሰላም ለአለም ይሁን

  • @MARYAMAYALEW
    @MARYAMAYALEW 10 днів тому +4

    አህያ ላህያ ቢራገጥ ጥርሥ አይሣበርም ነው የሁዶችና ራፊዳወች አዲ ናቸው አውቀው ነው ኡማውን ለማሥጨረሥ ነው

  • @tekakassaw5857
    @tekakassaw5857 10 днів тому +6

    ያው የአረብ ፉከራ የተለመደ ነው አትደናገጡ ከእስራኤል ጋር መጋፈጥ መጥፋት ነው😂

    • @GhYy-zr5dh
      @GhYy-zr5dh 10 днів тому +1

      እንኳን ሄዝቦላህን ይቅርና ሀማስንም አላሸነፈች ያውም በምእራባዊያን ታዝላ😂😂 ሂጅ አልጀዚራ ላይ እኛ ሀማስን ማጥፋት አንችልም አሉ የእስራኤል የጦር መሪወች😂😂 አየየ ሺንፈቷን ለመሸፈን ከሄዝቦላህ እገጥማለሁ የምትለው እኛ ግን ህፃናትን ሲጨፈጭፉ ያኔ መሸነፏን አውቀናል 😅😅

  • @dubaisatwa4019
    @dubaisatwa4019 9 днів тому +2

    ለምንድነው ግን በኢራን የሚረዳው ሂዝቧላህ ሰትሉ በአሜሪካና መሰሎቿ የምትረዳው እስራኤል እማትሉ....እ!?.

  • @user-ef7cr4qo1c
    @user-ef7cr4qo1c 10 днів тому +1

    በምዕራባውያን እና በአሜሪካ የታዘለችው እሰራኤል እንኳን ሄዝቦላህን ሀማስን አቅቷታል

    • @user-yd7pp6qw6n
      @user-yd7pp6qw6n 9 днів тому

      😄😄😄😄😄😄

    • @danbeltube3338
      @danbeltube3338 4 дні тому

      😂😂😂 ሀማስ የት ገባ ሙሉ ጋዛ በእስራኤል እጅ ሁና ሳለ

    • @user-ef7cr4qo1c
      @user-ef7cr4qo1c 4 дні тому

      @@danbeltube3338 ወላሂ በእግር ጦር እስራኤል መጫወቻው ነች አራት ብርጌድ ሀማስ አውሮፖ አሜሪካ እስራኤልን ያንቀጠቀጡ ብቸኛ ጀግኖች

  • @ahmederina
    @ahmederina 10 днів тому

    ድል ለፍልስጤማውያን አረብ አንድ ቢሆን የማንም መፈንጫ አይሆንም ነበር የአረብ ጉራ አስጠላኝ

  • @foadnasir216
    @foadnasir216 10 днів тому +1

    ትለቅይች ዩዳ🎉🎉😢🎉🎉

  • @muktarhasen-vd5xr
    @muktarhasen-vd5xr 10 днів тому

    ❤❤❤

  • @FatumaAhmed-sp5fk
    @FatumaAhmed-sp5fk 10 днів тому +1

    ድል፣፣ለሐማስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 6 днів тому

    ❤️❤️❤️🇵🇸🇵🇸🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✝️☪️☪️

  • @brtukanoma1640
    @brtukanoma1640 10 днів тому +2

    የመሀመድ ልጆች ይሄን አሰተምሯቸው የሞተው

    • @user-ef7cr4qo1c
      @user-ef7cr4qo1c 10 днів тому

      አህያ ነህ

    • @yasinyimam7
      @yasinyimam7 9 днів тому

      አይሁዳዊ እየሱስስ ምንድን ነው የስተማራችሁ? ጦር አንሱ ያለው ሞት ለ ፂዎናዊያን

    • @Kunfeyekun4807
      @Kunfeyekun4807 7 днів тому

      666 አይሁድ ጨምላቆች መጨረሻችሁ የከፋ ነዉ ቆሻሾች

    • @user-jl9ty6gs4b
      @user-jl9ty6gs4b 4 дні тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 👉💩👉💩👉😈👉🕋👉🕋💩👉🪨👉😈👉👉💩👉👉💩👉🕋👉🕋​@@yasinyimam7

  • @aviayanaw4167
    @aviayanaw4167 9 днів тому +1

    ሂዝቦላ ስትት ከሰራ ከእስራኤል ጋር ሊባኖስ ተጋዛ የበለጠ ወደ ክምር ደንጋይ ትቀየራለች።

  • @RoseHaddad-hn1so
    @RoseHaddad-hn1so 10 днів тому

    And mejemeriyawu behayal kindu yimetal

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 7 днів тому

    ምራባዉያን ንፁሀን ከመጨፋጨፋ ሌላ ምንም ነገር ማድረግ አይችሉም እንኳን ሂዝቦላህን ሀማስንም ማሸነፋ አልቻሉ ወራሪዋ አይሁድ መጨረሸዋ የከፋ ነዉ እደኑህ ህዝቦች ትጠፋለች

  • @Jonny14445
    @Jonny14445 10 днів тому

    🫣🫣🫣

  • @Arega-ug1uy
    @Arega-ug1uy 10 днів тому +2

    ሀሰን ናስራላ አንድ ቀን ያበቃለታል ተጎትቶ ይወጣል ተጉድጓዱ 😂

  • @user-qe6dm4cn5h
    @user-qe6dm4cn5h 7 днів тому

    አስተያየት ሰጪዎች
    እሩቅ ሆነው የእሳቱን ነበልባል አይተው ወሬ የሚያራግቡ
    ወረኞች
    ለክርስትያኑም ለእስላሙም የማይጠ ቅ ሙ ቡፋዎች ናቸው

  • @GhYy-zr5dh
    @GhYy-zr5dh 10 днів тому +2

    እስራኤል በሀማስ ስለተሸነፈች ሽንፈቷን ለመሸፈን ከሄዝቦላህ ጋ እገጥማለሁ አለች😂😂😂😂😂😂

    • @legese103
      @legese103 9 днів тому

      😂ሂድና ጋዛ ጤፍ ዝራበት ታርሶልሀል

    • @GhYy-zr5dh
      @GhYy-zr5dh 9 днів тому +1

      @@legese103 ጤፍ ሳይሆን ምርጥ ህንፃዎች ይሰራበታል ።እስራኤል ሀማስን ማሸነፍ ሲያቅታት ህንፃ አወደመች ከአሜሪካ በምትለምነው መሳሪያ ክክክክክ ህፃን ሴት አዛውንት የገደለችው ይህ ጀግንነት ከሆነ ፍርዱን ለራስህ ሀሀሀሀ በመጨረሻም ሀማስ ማለት ቃል ነው ሀማስን ማጥፋት አንችልም ብለው ወደ ሊባኖስ ዞሩ ሽንፈትን ለመሸፋፈን ሀሀሀሀ

    • @user-mv6if1th7o
      @user-mv6if1th7o 9 днів тому

      የእስራኤል ታሪክ አንብብ

    • @yasinyimam7
      @yasinyimam7 9 днів тому +1

      ​@@user-mv6if1th7oእስራኤል ብቻዋን በታሪክ አሸንፋ አታቅም :ጥገኛ

    • @user-mv6if1th7o
      @user-mv6if1th7o 9 днів тому

      @@yasinyimam7 ብቻዋን የተዋጋች ሀገር ጥራልኝ... ነገር ግን ሁሉም ዲፕሎማሲ ይፈልጋል.... እኔኮ የገረመኝ አሜሪካ አሜሪካ ትላላችሁ ሐማስ ህዝቦላህ ብቻቸውን ነዉ እንዴ ያሉት... ሙሉ አረብ አደል ፅዮንን ለማጥፋት እየተባበሩ ያሉት ነዉ አይታያቺሁም? ነገር ግን እስራኤል በጋዛ ያደረገችውን ልክ አደለም ወንበዴው ሐማስም ንፁሃንን ይመልስ...ለማንኛውም ሀገሬም ጭንቅ ላይ ናትና ስላገራችን እናስብ...