እግዚአብሔር ትዳርን ለእኔ አልፈቀደው ይሆንን?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 349

  • @ኤልሻዳይሁሉንቻይእግዛብሄ

    አቤቱ የሰራዊት ጌታ ልኡል እግዚአብሔር እኔ ያሰብኩትን ሳይሆን አንተ ያሰብክልኝን ስጠኝ ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጸጋውን ያብዛልህ አሜን

  • @folatejtawm8700
    @folatejtawm8700 5 років тому

    ሰላም ለሁላችሁ የእግዛብሄር ወዳጆች ስንሜት ነፍሳችን ከወላጇቻችን ጋ ትገናኛለች እናውቃቸው ይሆን ህይወቴ በመንፈሳዉይ ዝለት የታወከች እህታችሁ መንፈሳዉይ ዝለት ከእኔ ለማራቅ ብጸልይም አልተሳካልኚም እባካችሁ አግዙኚ ክብር ምስጋና ለድንግል ማራም ልጂ ይግባው ለመምህራችን መምህር ዘበነ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yidnemurezha6362
    @yidnemurezha6362 5 років тому

    ማህደረ ተዋህዶ ፣ አዘጋጅ እና አቅራቢ ቃለ ሒወት ያሰማልን ፤፤፤ አጥንትን ሚያለመልም ትምህርት ነው ረጅም እድሜ ጤና እመኝልሃለሁ አሜን

  • @ኣክሱምዩቱብ
    @ኣክሱምዩቱብ 4 роки тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን የአግልግሎት ዘመን ይባርክልህ በጣም ግሩም ድንቅ ትምህርት ነው ፍጣርይ መጨረሺችን ያሳምርልን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ለምኝልን ኣሜን

  • @sendayowlegebrial4195
    @sendayowlegebrial4195 4 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን በውነት የኔም ጠያቄ ነበር በጣም አሳሳቢ የሆነኝ ነው ግን እግዚአብሔር እርሱ የመረጠልን ይስጠን አሜን ጸጋውን ያብዛልህ ውድ መምህራችን💒💓💓💖💖

  • @ሀይለገብርኤልቤተክርስቲያ

    አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ውድ የተዋህዶ ልጅ የምታቀርባቸውን ትምህርት ብዘገየም እከታተላለሁ እግዚአብሔር መልካም ትዳር ይስጠን አሜን

  • @hanemekonen7807
    @hanemekonen7807 5 років тому

    ጌታሆይ ይእንን ትምር እድቀላቀል ስለፈቀድክልኝ ክብር ምስጋና ይግባክ

  • @ህያብህያብ-ቘ2ጠ
    @ህያብህያብ-ቘ2ጠ 5 років тому +35

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹ እኛም የሰማናውን በልቦናችን ያሳድርብን እግዚ አብሔር አምላክ።

    • @tigistz1938
      @tigistz1938 2 роки тому

      Amen amen amen kale hiwaten yasemalen

  • @abisiniyaethiopia6676
    @abisiniyaethiopia6676 5 років тому +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት በትዳር ላይ ብዙ ፈተና አለ ። እመቤቴ ማርያም ከነልጅዋ በየቤታችን ያለውን ፈተና ታስወግድልን አሜን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 5 років тому

    ቃለሕወትያሰማልን ወድማችን የአገልግሎት ዘመንኽ ይባረክ ያስተማረን የገሰፀን ለልሁል እግዚያቢሔር ክብር እና ምስጋና ይሁን ለእናታችን ለአዛኝቶ ማርያም ክብር ምስጋና ይሁን

  • @hareghareg9994
    @hareghareg9994 5 років тому +10

    በእውነት ቃለ ህይወት ይሰማልን አሜን አሜን አሜን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @ወይኩንፍቀድከ
    @ወይኩንፍቀድከ 5 років тому +1

    እግዚአብሄር ይመስገን ስለምህ ይብዛልህ ውድ ወንድማችን በእዉነት ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ጌታ ሆይ እኛ ያምን ፈልገዉን ስይሆን አንቴ የምትፈልጎዉን ጠሩ ነጋር ስጠን

  • @astukafiker7423
    @astukafiker7423 5 років тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሳማልን ወንዲማችን ፀጋዉን ያብዛልህ ለኛም ልቦና ይስጥን

  • @mwsiyemariyamlijimesi3769
    @mwsiyemariyamlijimesi3769 5 років тому +9

    ለወድማችን ቃለሂወት ያሰማልን የናታችን የናቱ የመደኒአለም ክርስቶስ ልመናዋክብሯ አይለይህ አሜን

  • @kasechbimrew2714
    @kasechbimrew2714 5 років тому +8

    አሜን አሜን አሜን
    ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እግዚአብሔር አምላክ እውቀትና ፀጋውን
    ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ

  • @betiterefe7886
    @betiterefe7886 5 років тому

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
    መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን
    የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን
    እኛ ያሰብነዉን ሳይሆን እግዚአብሄር የፈቀደዉን መልካም ትዳር ሰላም ፍቅርና መተሳሰብ የሞላበት ህይወት ተሳስበንና ተመሳስለን በፍቅር በደስታ የምንኖርበት የትዳር አጋር
    ፈጣሪ የፈቀደዉን እሱ የመረጠልንን የህይወት አጋር ባርኮና ቀድሶ ይስጠን
    ፍፃሜአችንን ያሳምርልን አሜን

  • @liyab3730
    @liyab3730 5 років тому +1

    ♥️♥️♥️Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln ♥️♥️♥️

  • @የኤማሁስመንገደኛ
    @የኤማሁስመንገደኛ 5 років тому +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ይሄ #የብዙዎች ጥያቄ ነው እግዚአብሔር እሱ የመረጠልንን ይስጠን አሜን ትዳር ከእግዚአብሔር ነው

    • @kdjdhdn680
      @kdjdhdn680 4 роки тому +2

      Amen kal hawat yasamlan

  • @MaryMary-rz8zf
    @MaryMary-rz8zf 5 років тому +8

    አሜን ፫ቃለህይወት ያሰማልን የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የልባችን መሻት በፈቃዱ ይፈፅምልን

  • @salasala5215
    @salasala5215 5 років тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ይአሰማልን የአገልግልወት ዘምምንዎትን ይባርክ እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ምእምሕራችን እናመሰግናለን እኛንም የሰማነውን በሕሊናችን ይአሳድርልን እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን

    • @salasala5215
      @salasala5215 5 років тому

      የእኔም ሑሌም ሐሳቤ ነው ከልጅነቴ ጀምሬ ምኞቴ ነው በስርአት ተክሊል ለማግባት እግዚአብሔር እንዴኔ ሐጢይአት ሳይሕን እንደሱ ቸርነት ፍቃዱ ይሑንልይ ፈሪይሐ እግዚአብሔር የአለበትን እንደሱ ፍቃድ ይግጠመይ አሜን አሜን አሜን

  • @አመተገብርኤል
    @አመተገብርኤል 5 років тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያሰማን አሜን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር አምላክ ከኃጢአት ከተንኮል ከክፋት በስተቀር የልባን መሻት ይፈፅምልን።

  • @ritagebrezihar6841
    @ritagebrezihar6841 5 років тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን ህሪተ ስላሴ እያላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ እኔም መድሀኒአለም ቅዱስ ፍቃዱ ሁኑ በቤተክሊል እንዳጋባ መልካም ትዳር አውቆ የሚያሳውቀኝ ደጋግና የተባረኩ ልጆች ፍቅር እስከ መቃብር የማይጠጣ ትዳሩን የሚወድ . . እንዲሰጠኝ የዘውትር ፀሎቴነው

  • @kidistdesale3654
    @kidistdesale3654 5 років тому +3

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
    ቃለ ሂወትን ያሰማልን ሰማያዊ ዋጋን መድኃኔአለም ይክፈልልን መልካም ትምህርት እያገኘንበት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን ፫

  • @freweinitekie7869
    @freweinitekie7869 4 роки тому

    ቃል ህወት ያሰማል ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @zinashsidamo4199
    @zinashsidamo4199 5 років тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን እረጆሙን እድሜ ጤናውን ያድልልን ወንድማችን! የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልህ:: የተዋህዶ ልጆች እንኴን አደረሳቹ ለመስቀል ባህል::አምላክ የልብ መሻታችንን በርሱ ፍቃድ ይስጠን!ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር::

  • @fekertetesfaye8119
    @fekertetesfaye8119 5 років тому +6

    አሜን አሜን አሜን 🤲ቃለ ሕይወት ያሰማልን የሰማነውን በ ልቦናችን ያሳድርብን ፅሎታችሁ አይለየን

  • @alextube4311
    @alextube4311 5 років тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እግዚአብሔር ሆይ የኔንም የልቤን መሻት ፈፅምልኝ

  • @atsedeayalew3347
    @atsedeayalew3347 5 років тому +3

    አሜን ፫ በዕውነት ቃለ ሂይወት ያሠማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ የልባችንን መሻት እግዚአብሄር ይፈፅምልን የሁልጊዜ ፀሎቴ ነው

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ፐ6ጘ

    አሜን ቃል ህይወት ያስማልን እኛም የስማንውን በዓይን ልቧናችን የሳድርብን

  • @እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ቐ2ረ

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን

  • @ዜድየማርያምልጅ-ዀ7ዀ
    @ዜድየማርያምልጅ-ዀ7ዀ 5 років тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @ብሃፍታደስታ
    @ብሃፍታደስታ 5 років тому +2

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ እኛም የሰማነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን

  • @ለምኦርቶዶክስተዋህዶ
    @ለምኦርቶዶክስተዋህዶ 5 років тому +2

    አሜን ቃለ ህይወት ይስጥልን ልክ እንደዚህ የሆነች እለች ከተጋባን በሀላ ይቀየራል ብላ ልታገባው እያስበች ነበር እንደማይቀየር ነግረናታል ይሄ ቆንጆ ትምህርት ነው ጥሩ ስአት ላይ ነው ያስተማርከው ተባረክ ።

  • @ጓልንግስተሳባ-ጠ7አ
    @ጓልንግስተሳባ-ጠ7አ 5 років тому

    ለወንድማችን ቃለህይወት ያስማልን

  • @workieeyeye2557
    @workieeyeye2557 5 років тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ወንደማችን።

    • @bisunezhbisunezh9284
      @bisunezhbisunezh9284 5 років тому +1

      አሜን አሜን አሜን ቃህይወትን ያሰማልን ወድማችን

  • @tisgaradakabada5472
    @tisgaradakabada5472 5 років тому +7

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልህ

  • @genetkola583
    @genetkola583 5 років тому

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህወት ያሰማልን ለወንድማችን

  • @qaywsx466
    @qaywsx466 5 років тому

    በውነት ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ👏🌹🌸🌸🌸
    እኛም የሠማነው 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የሱ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን አሜን ይሁንልን ይደረግልን

  • @hfifj2228
    @hfifj2228 5 років тому +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒወትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን፫

  • @werkyefetabil471
    @werkyefetabil471 5 років тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን

  • @darige343
    @darige343 5 років тому

    እግዚአብሔር አምላክ ከኔ እድሜ ቀንሶ ላንተ ይስጥክ♥️♥️ለነገሩ የኔ ትንሽ ናት የማቱሳላን እድሜ ይስጥክ ያንተን ትምርት በመከታተል የኔ ህይወት ተቀየረ 💒💒💒

    • @tibebebelihu8873
      @tibebebelihu8873 5 років тому

      Seblecheriner senai Darige
      እመብርሃን ለሁላችንም ልጇን ተማፅነን ለክብር የምንበቃበትን ማስተዋል ያልተለየውን ዕድሜ በቃል ኪዳኗ ታሰጠን:: ያክብርልኝ

  • @የቅዳሰማከኤልልጅነኝ

    amen.amen.amen
    kala.hewate.yasmalen.mamhricen
    egezabhare.rageme.edema.yestelen.egezabhare.yetmsgana.yehen

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ1ኰ

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @yeshihamie919
    @yeshihamie919 4 роки тому

    Amen Amen Amen 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️

  • @rutadebsay1785
    @rutadebsay1785 5 років тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @sarasarasarasara5786
    @sarasarasarasara5786 5 років тому +4

    አሜን ✞ 🌸 አሜን✞🌸 አሜን ✞🌸 ቃለ ህይወትን መንግስተ ሰማያትን ያወርስልን ወንድማችን

  • @እኔጃፈራሁ
    @እኔጃፈራሁ 5 років тому +6

    አሜን፣ ቃል ሒወት፣ያሠማልን፣ፀጋውን፣ያብዛሎት፣አሜን፣ አሜን፣ እግዚአብሔር፣ ያክብረልን

  • @azmerrahayellom1058
    @azmerrahayellom1058 5 років тому

    ኣሜን፥ኣሜን፥ኣሜንቃለሂወትያሰማልን

  • @ትግራይዓደይዓዲጀጋኑ-ጨ5ዘ

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @zitazita8377
    @zitazita8377 5 років тому +5

    አሜን አሜን አሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ ፈጣሪ በእድሜና በጤና ይጠብቅህ

  • @SelamHAGOS-s3p
    @SelamHAGOS-s3p 5 років тому +4

    ቃለሒወት ያሰማልን።ፀጋውን ያብዛሎት መምሕራችን ሰላም ላንተ።

  • @مستاتبركنا
    @مستاتبركنا 5 років тому

    አሜንአሜንአሜን

  • @martamarta9861
    @martamarta9861 5 років тому

    አሜን ወንድማችን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @hf3459
    @hf3459 5 років тому +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ደቆን ጥበብ

  • @sama1141
    @sama1141 3 роки тому

    አሜን አምን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @ዜድወሎየዋ-ነ5ዘ
    @ዜድወሎየዋ-ነ5ዘ 5 років тому +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔም ጥያቄ ነበር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር

    • @yednglemaryamelij7858
      @yednglemaryamelij7858 5 років тому

      Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 kalehiwet yasemaln memhrachn alem fetena yebezabat nat yesew lij ymifelgew ena Yetemegnew ayagengm enen Yemyagatmugn ema bewshet yestenu enji behaymanot yestena ayagengungim

  • @embteembte1275
    @embteembte1275 5 років тому +6

    በእውነት ቃለ እይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

    • @eiduseidu8404
      @eiduseidu8404 3 роки тому

      አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @yeneneshjiru2704
    @yeneneshjiru2704 5 років тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @meselechmekuria2286
    @meselechmekuria2286 5 років тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመኖት ይባርክ!!

  • @salmaabera2324
    @salmaabera2324 5 років тому

    አሜን አሜን

  • @selfokuder3121
    @selfokuder3121 5 років тому +1

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን

  • @ሰላሜነሽማርያም-ቐ3ዐ
    @ሰላሜነሽማርያም-ቐ3ዐ 5 років тому

    አሜን አሜን አሜን ቃልህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @mitiku1282
    @mitiku1282 5 років тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአልግሎት ዘመንህን ይባርቅልህ

  • @Aaa-xt9sg
    @Aaa-xt9sg 5 років тому +3

    አሜን (3) ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን

  • @ararseararse4263
    @ararseararse4263 5 років тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @sabahaile7685
    @sabahaile7685 2 роки тому

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @fisehamaryam5983
    @fisehamaryam5983 4 роки тому

    ፀጋዉን ያብዛልን ወንድማችን

  • @yodityemariyamlijnegn3838
    @yodityemariyamlijnegn3838 5 років тому

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ያስማልን ተስፍ መንግስት ሰማያትን ያዋርስልን

  • @lukasgarmikyle60
    @lukasgarmikyle60 5 років тому

    ቃልይውት የስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @marietub1298
    @marietub1298 5 років тому

    አሜን አሜን አሜን በእውነቱ ለወድማችን ቃለወትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛልን እኛም የስማነውን በልቦናችን ይፃፍልን ህገራችን ስላም ያድርግልን💚💛❤️

  • @MmMm-gi9qm
    @MmMm-gi9qm 5 років тому

    አሜንንንን

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ዸ5በ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ዸ5በ 5 років тому

    Amen amen amen

  • @bizuwarkayalewa1032
    @bizuwarkayalewa1032 5 років тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @ios2417
    @ios2417 5 років тому

    አሜንአሜንአሜንቃልሂወትያሰማልን

  • @saraka5019
    @saraka5019 5 років тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bftukanngus5412
    @bftukanngus5412 5 років тому

    ቃለህለህይወት ያሰማልን ወድማችን እመብርሀንን ስታመሰግናት እዴት እደሚያምርብህ ወድሜ እሷ ትጠብቅልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ወድሞቻችን በርቱልን

  • @ብሌንመኰንን
    @ብሌንመኰንን 5 років тому +2

    በውነት እግዚአብሔር ይስጥልን
    ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ሩሐማየማሪያምልጅሩሐማ

    አሜን ቃለ ሂወትን ያሠማልን

  • @yabseraashagre3338
    @yabseraashagre3338 5 років тому +5

    ቃለህይወትን ያሰማልን
    ወንድማችን ዲያቆን
    የኔም ጥያቄ ነው?
    ግራ ይገባኛል ሰው ሲጋባ አያለሁ
    ለኔ ግን ትዳር ሳስበው ለኔ ሰው ያለም አይመስለኝም የሚቀረቡኝ ሁሉ ለትዳር አይጨነቁም
    ለትዳር የሚጨነቁ ሲቀርቡኝ ደሞ ልወዳቸው አልቻልኩም
    ለኔ ትዳር ሩቅ ሁኖ ነው እሚታየኝ
    ሰሜቱ ደግም አጅግ ይገፋኛል
    እናም ጭንቀት ለይ ነኝ

    • @tibebebelihu8873
      @tibebebelihu8873 5 років тому +4

      yabsera ashagre
      ለርስዎ ያለውን በራሱ ጊዜ ይሰጥዎታል:: ብቻ በርትተው ይጸልዩ:: በተለያየ ሁኔታ በሚያገኙት አጋጣሚ እንደዚሁ እንደርስዎ የተጨነቀ ሌላ ሰው ይኖራል:: ብቻ እርሱ መድኃኔዓለም ባሰበው መልኩ ያገናኝዎታልና እናቱን ደጅ ይጥኑዋት:: ልጅሽን የሚፈራ አንቺን የሚጠራ ደግ ሰው አገናኝኝ ይበሏት:: እመብርሃን ከመልካሙ ታድርስዎት

    • @yabseraashagre3338
      @yabseraashagre3338 5 років тому +1

      @@tibebebelihu8873
      #አሜኔ #አሜን #አሜን
      #በድጋሜ #ቃለህይወትን #ያስማልኝ #ዲያቆን #ጥበበ
      #እግዚአብሔር #ይስጥልኝ
      #አሸ #በጸሎተወ #ያስቡኝ #ወለተ #ፃዲቅ
      # በለው
      ሁሌም ቃሉን ለመሰማት እተጋለሁ ግን መፍራት ላይ ተቸግሬአለሁ
      በተለየ መልኩ በጥዋት መልካም ምክረውን ሳይ በውስጤ አዲስ ተስፋን ሰጠኝ
      በድጋሜ ቃለህይወትን ያሰማልን #አምላክ ያግልግሎተወን ዘመን ይባርክ ክነተወትን ያብዛልን

    • @እግዚያብሄርፍቅርነው-ጐ8ሰ
      @እግዚያብሄርፍቅርነው-ጐ8ሰ 5 років тому

      @@yabseraashagre3338 ሰላም ላንች ይሁን የኔ እህት የኔን የህይወት ታሪክ የነገርሽልን እስኪመስለኝ ድረስ ነው ያለቀስኩት እኔም እንዳች ነኝ. ብዙ አማራጮች ይመጣሉ ግን ለትዳር ዝግጁ አይደለሉም ዝግጁ ዎቹንም መውደድ አልቻልኩም እናም ግራ ተጋብቸ. አለቅሳለሁ. እድሜየም እየሄደ ነው ያው ሴት ልጂ ነኝ. ብቻ አላቅም ከብዶኛል. ለኔም ፀልይልኝ የኔ እህት እኔስ ደካማ ነኝ 😥😥😥😥😥

    • @yabseraashagre3338
      @yabseraashagre3338 5 років тому +1

      @@እግዚያብሄርፍቅርነው-ጐ8ሰ
      ስላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ውዷ እህቴ
      እኔ በጣም ደካማ ነኝ ሁላችንም የቅዱሳን አምላክ ያስበን እህቴ
      እሚገርመው መልክትሽን ሳይ እኔም አለቀስኩ ግን ስሜቱን እሚያቀው ያው እሚኖረው ስው ነው እሚረዳው
      በርግጥ እግዚአብሔር የጠየቅነውን ነገር የሚያዘገይበት ምክንያት አለው
      እኔ በዘገየው ቁጥር እይታየ እየጨመረ መስፍረቴ እየጠራ መቷል በቃ ተይው ምንም ሰለፈጣሪ አለብሽ ምክንያቱም በመዘግየቴ ትልቅ የማይነገር ብዙ ሚስጥሮች አድርጎልኛል
      እና ውዴ ሁሉም በጊዜው ይሆናል እናት የመሆን ሸሜቱን ወይም ግፊቱን የምትችይበትን አቅም አምላክ እንዲሰጥሽ ለምኝው
      የሁላችን መመኪያ እንባ አባሽ የሆነችውን
      እናቱን ለምኛት
      ሌላ ዲያቆን የሰጠኝን ኮመንትም ተመልከችው ያጠነክርሻል
      መልካሙን ሁሉ አምላከ ቅዱሳን ያድርግልሽ
      ሰላምሽ ይብዛልሽ

    • @እግዚያብሄርፍቅርነው-ጐ8ሰ
      @እግዚያብሄርፍቅርነው-ጐ8ሰ 5 років тому

      @@yabseraashagre3338 አሜን አሜን አሜን አመሰግናለሁ ለመልካም ምኞትሽ እህቴ ድንግል የሁሉ እናት ምኞታችንን ታሳካልን. የኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ !!!!!

  • @saraarayi4542
    @saraarayi4542 5 років тому

    ለወንድማችን ለመምህራችን እግዝአብሄር ቅለህወት ያስማልን. በእውነት ይህ ጥያቄ የእኔም ጥያቄነው በተለይ የማይጠጣ የማይጾም የማይጸሊይ ፈጽሞ አልወድም. መጨርሻሽ እግዝአብሄር ያሳምርልሽ በሉኝ

  • @hsjshjss2007
    @hsjshjss2007 5 років тому

    አሜን

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 5 років тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሠማነውን በልቦናችን ይፃፍልን አሜን አሜን አሜን

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 5 років тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቃለ ህይወት ይሥማልን መምህራችን እኛም የሳመነውና በልብችን ይፅልን እግዚአብሔር ይርዳና የቅዱሳን አምላክ አዳራእን አገራችንም ኢትዮጵያ ይጠብቅልን

  • @mulatmeseret5803
    @mulatmeseret5803 5 років тому

    ለወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን፣ መንግሥተ ሰማይን ያውርስልን።

  • @የድንግልማርያምልጅነኝአን

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይዎት ያስማልን ወንድማችን ይህ እራሴን ስጠይቅ ምላሽ ያጣሁለት ነበር ጥሩ ትምህርት ነው እድሜና ጤናውን ያድልክ እውነት ነው ከምንም በላይ ሀገራችንን ቤተክርስቲያናችንን እግዚያብሔር ይጠብቅልን

  • @adebabaygoshe5779
    @adebabaygoshe5779 5 років тому

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @serkalemwelde8726
    @serkalemwelde8726 5 років тому

    Amen amen amen kale hewet yasemalen

  • @alemalem7864
    @alemalem7864 5 років тому +1

    የኔም ምኞት ነበረ ግን ግን ተታልየ ሀፀያትን ሰርሁ ምኞቴ ሁሉ ከንቱ ቀር አሁን በሰደት እየተከራተትኩ ነው ትዳር ለኔ እዳለተፈጠርም ውሰጤ ይሰማኛል ተክሌል እጅግ ምኞቴ ብቻ ሆኖ ቀር ።ወንድማችን ቃለ ህይወት የአሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቤአሰ በባይድ ሀገር ቃሉን እድሰማ የፈቀደልኝ እግዚአብሔር ይመሠገን

    • @mulunehtessema9481
      @mulunehtessema9481 5 років тому +2

      እህቴ ሆይ ንስሀ መኖሩን አትርሺ ንስሀ ዘማዊውን ድንግል ታደርጋለች ያለፈውን በንስሀ መጪውን በጸሎት ማልጂ ከአምላክሽ ታረቂ፡፡

    • @alemalem7864
      @alemalem7864 5 років тому +1

      @@mulunehtessema9481 አመሠግናለሁ እሸ

    • @mulunehtessema9481
      @mulunehtessema9481 5 років тому +1

      @@alemalem7864 እግዚአብሄር ይርዳሸ

    • @alemalem7864
      @alemalem7864 5 років тому +1

      @@mulunehtessema9481 አሜን አሜን አሜን

    • @mulunehtessema9481
      @mulunehtessema9481 5 років тому

      @@alemalem7864 ለምን በግል መስመራችን አንወያይም በኢሜል mulutessema16@gmail.com ላይ አድሬስሽን ቴክስት አድርጊልኝ

  • @alfoahsony6239
    @alfoahsony6239 5 років тому

    Amen amen amen kal hywat yasemalen

  • @ውበቴነሽማርያም-ፈ4ዘ
    @ውበቴነሽማርያም-ፈ4ዘ 5 років тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን ያገልግሎት ዘመነወትን ያርዝምልን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @meseretedayewu2162
    @meseretedayewu2162 5 років тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እግዚአብሔር እንደወደደ ያኑረኝ

  • @tadelutafesse8495
    @tadelutafesse8495 5 років тому

    ቃለ ህይወት ያሰማን

  • @emawayeshmamo7096
    @emawayeshmamo7096 5 років тому

    Kale hiwot yasemalen wendemachen amen amen amen eneme Be keduse kurban new magebate emefelegew gene yelechem engi

  • @etebegnkosheshalewamlakebe356
    @etebegnkosheshalewamlakebe356 5 років тому

    Amen kale hewoten yasemaln

  • @fayisesksa4932
    @fayisesksa4932 3 роки тому

    Amne amne amne

  • @emutikasa5480
    @emutikasa5480 5 років тому

    Amen qala hiwotin yasemalen Amen Amen

  • @alsharhan5999
    @alsharhan5999 5 років тому

    Amen kalehiwet yasemaln yesfa mengste semayatn yawarsln

  • @haregewoyinregasa6736
    @haregewoyinregasa6736 5 років тому

    በእውነት አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @asterethiopiaorthodox5793
    @asterethiopiaorthodox5793 5 років тому

    Amene Amene Amene

  • @tewodrosnegewo176
    @tewodrosnegewo176 5 років тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን