ቀላል የ ኪነቶ አሰራር ( መልካም አዲሰ አመት )Ethiopia traditional soft drink

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 225

  • @zanabmoh5134
    @zanabmoh5134 4 роки тому +7

    ቀረፋ በትጨምርበት የበልጥ ደስ የምል ሽታና ጠኣም የሰጠል

  • @ሃዩዬናኝቤታሠቤንናፈቅወሃ

    ያኔ ጃግነ ጎባዝ ያዎቁትን መሠወቅ ዳግነት ነው ኑሪልን እህት አለምዬ

  • @berhanemesfin7096
    @berhanemesfin7096 5 місяців тому

    እርሾ ይገባል?

  • @alemedebela5342
    @alemedebela5342 4 роки тому +4

    አሰራሩን አውቄ ለመስራት በፈለኩኝ ጊዜ ስላስተማርሽኝ አመሰግናለሁ

  • @ethiopialove3759
    @ethiopialove3759 2 місяці тому +1

    Betam arfe

  • @ritaa6260
    @ritaa6260 4 роки тому +6

    If you live in the United States, roasted barley (yetekola gebes) is sold at Chinese or Korean stores.

  • @bezamekuria6333
    @bezamekuria6333 3 роки тому +1

    ሸሜታ አሰራር ብታሳይንን አሪፈፍ ነዉ በርች

  • @zaburamohammed5672
    @zaburamohammed5672 3 роки тому +2

    ከልብ እናመሰግናለን የኔቆንጆ እርጉዝ አምሯት ልትሰራ ፈልጋ ዩቱብ ላይ ስገባ አገኘሁሽ በድጋሜ ሹክረን

  • @elsagirmay5353
    @elsagirmay5353 4 роки тому +1

    Yqerta betam Des ylal gin sent kilo gbes lsent liter weha new ymibeqaw? Ebaksh melselegne

  • @ritaa6260
    @ritaa6260 4 роки тому

    Benegerachen lay keneto mindnew? Manew yemitetaws? Selemalawek new. Diro adari timehert bet sinemar, yegebes shay yesetun neber. Yetekola gebes kebuna gar tefecheto sitetam awkalehu. Yehnen metet gin alawekewem.

  • @ሚሚጌታኢየሱስባርያነኝኢየ

    ጌታ ኢየሱስ ይባረክሽ❤😍😍

  • @Tube-kv9pb
    @Tube-kv9pb 4 роки тому +3

    አሰራርሽ በተለይ ንፅህናዉ ማሻአ አላህ ብዬ አለሁ

    • @You-ex5rk
      @You-ex5rk 4 роки тому

      እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ እና ጉራበይ ወደኔቤትም

  • @liliabera4202
    @liliabera4202 4 роки тому +4

    Thank you I was looking for it and I find the only person doing the right thing I forgot to mention you don't use yeast.

  • @helenbaba2870
    @helenbaba2870 4 роки тому +3

    እናመሰግናለን እህት

  • @niema8807
    @niema8807 Рік тому

    በጣም ያምራል ሲያዩት ከለሩ እራሱ ግን ጥያቄ አለኝ ግዴታ በማር ብቻ ነው እንዴ የሚሰራው በስኳርም መስራት ይቻላል አይደል

  • @kokebrezene4102
    @kokebrezene4102 4 роки тому +1

    Enfezih ketezegage kesnt ken bola ytetal???

  • @fasoo3286
    @fasoo3286 4 роки тому +1

    Wowowo

  • @fikertetesfye5984
    @fikertetesfye5984 4 роки тому +1

    ዋው

  • @ephremwondosen458
    @ephremwondosen458 2 роки тому

    በጣም ቆንጆዎቹ ነው ተባረረ ግን በአንድቀን ነው የሚጠጣው

  • @tezutezu7308
    @tezutezu7308 4 роки тому +2

    Wow desi yilal ehete berchi

  • @henokShifarew
    @henokShifarew 3 місяці тому

    ስት ኪሎነው ውዴ

  • @Ali9606
    @Ali9606 3 роки тому +1

    شكرا شكرا مره حلو مره حلو

  • @lubabalubaba3764
    @lubabalubaba3764 4 роки тому +2

    እናመሰግናለን ይሄ ሀሪፍነው እናቴ ስትሰራ አይቻለሁ

  • @የድንግልማርያምልጅነኝአን

    እዚህ ከመጣሁ ሞያው ጠፍተብኝ ነበር አገኘሁሽ እኔ ግን ኢትዮ ስሰራ ብርቱካን ሎሚ ስኳር ብቻ ነው ምጨምረው ለልደት ደስ ይለኛል ለገና በአል ደስ ይለኛል መስራት አሁን ስገባ በማር እስራለው እናመስግናለን ሞያ ዋው ውውውው ብዬሻለው በርቺ የውሀዳቦ ማየት እፈልጋለው

  • @fatimawo6037
    @fatimawo6037 4 роки тому +2

    አብሽአሰራርአሳይን እናመሰግናለን

  • @ዉዴብለህጥራኝአልሀምዱሊላ

    ደስ ይላል እኔስሠራ ደሞ ፈጭቸ ከዛ የፈላዉሀ ጨምሬ ለተወሠነ ሠአት አቆይቸ ሎሚ ብርቱካን ስኩዋን ጨምሬ ክዲን ከዛ እራሡ ይፈላል ሁሉም በሙያዉነዉ

  • @salihat7830
    @salihat7830 4 роки тому +1

    ገብሱ ስንት ኪሎ ነው?

  • @አሲያ
    @አሲያ 4 роки тому

    እንደት ይፈላል ታዳ ብቅል ወይም እርሾ ማድረግ ነበረብሽ

    • @EthiopianCookingFoodChannel
      @EthiopianCookingFoodChannel  4 роки тому +1

      እርሾ መጠቀም ትችያለሸ ግን ማር እና ስኳርም ሲቆይ ያፈላዋል!

  • @elhamseid6413
    @elhamseid6413 2 роки тому

    ግን ሀራም አይሆንም ወይ በአንድ ስላላስገባችው አንዱን አሳድራ ነው በመናጊስቱ ሌላውን እስኪ የምታውቁ ንገሩኝ እኔም እንድሞክረው ከምጠራጠር

    • @zaytunamohammed2967
      @zaytunamohammed2967 2 роки тому

      አስከሪ እስከልሆና ሀረም አይሆንም መሬ በሚየሰክር መልኩ ከሆና ነው ወደ አልኮንነት እስኪቀየር አቆይቶ መጠቀሙ ለኛ ለሙስልሞች አይፈቀድም አስከሪ እስከልሆና ግን ችግር ዬለውም

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu 4 роки тому +1

    የኔ ጎበዝ በርቺልኝ 🎁🎁🎁🎁

  • @hamyhamy9372
    @hamyhamy9372 4 роки тому +5

    ለስት ቀን ይቆያል

  • @ዉዴብለህጥራኝአልሀምዱሊላ

    እኔ የምሰራዉ ፈጭጨ ገብሡን እፈላዉሃ መጨመርነዉ ባልዲዉ ዉስጥ ከዛ ትንሽ ከቆየ ቅመም መጨመር

  • @HiHi-cg2ux
    @HiHi-cg2ux 4 роки тому

    Airf new gin beskar ena ayesram?

  • @mekidesbelachew5022
    @mekidesbelachew5022 4 роки тому

    betam new yemamesginew yene konjo gin le sinit dekika yahil new yeminafelaw gebisun?

  • @hareg4652
    @hareg4652 4 роки тому +2

    በጣም አሪፍ ነው በርች ማሬ ቤተብ ሁኛለሁ አንችም ጎራ በይ

  • @linaawad2642
    @linaawad2642 4 роки тому +5

    Betam amesegnalehu ehete beewnet betam sefeleg neber aserarun lemawek

  • @BedatuBiftu
    @BedatuBiftu Рік тому

    Good job

  • @sabontuoromiyaa2931
    @sabontuoromiyaa2931 3 роки тому

    Wwwww batem gobaz nash 🤝🤝🤝🤝🤝

  • @mahlietmesfin3143
    @mahlietmesfin3143 4 роки тому

    በስንት ቀን ይበስላል

  • @avivagedamo1587
    @avivagedamo1587 4 роки тому +1

    ከስንት ቀን በሁላ መጠጣት ይቻላል

  • @senaittube502
    @senaittube502 4 роки тому +5

    ቤተሰብ እንሁን ውዴ በጣም ጥሩ ስረ ነው እሞክራለሁ

    • @You-ex5rk
      @You-ex5rk 4 роки тому

      እህት ቤተሰብ አድርጊኝ ማር

  • @ነኝየበረሀዋሰንደልየNናፋ

    ውሀውን አጥልለን ነወ ወይስ ገብሱም እዳለነው የምናስቀምጠው ካየሽው መልሽልኝ በርግጥ "4/ወር ሆኖታል እኔገናአየሁሽ

  • @azebmedhin1949
    @azebmedhin1949 8 місяців тому

    👍👍👍👍👍👍

  • @dusadusa6227
    @dusadusa6227 4 роки тому +3

    ዋውምፈልገውደስይላል

  • @ፍቅርየወሎልጅ-ጨ8ሰ
    @ፍቅርየወሎልጅ-ጨ8ሰ 4 роки тому

    እናመሰግናለን በጣም ነው የምወደው አክስቴ ነበረች የምሰራው ታዩ ነፍስሽን ይማረው የኔ ሁሉ ነገር እንደናፈቅሽኝ ተለያየን 😭😭😭😭😭😭

    • @fuu7390
      @fuu7390 4 роки тому

      አይዞሽ እኔም አለሁ እነቴን ያጣሁት

  • @meski213
    @meski213 4 роки тому

    ቆንጆ ነው ምን ያህል ደቂቃ እንደሚቀቀል ብትነግሪ ጥሩነበር

  • @girmabe9959
    @girmabe9959 3 роки тому +1

    ገብስ ምን ያህል ኪሎ እንደተጠቀምሽ ስንት ሜትር እንደሚወጣው ብትነግሪን ጥሩ ነበር በተረፈ ግልፅ ጥሩሽአገላለጥ ነው

  • @seblegirma2168
    @seblegirma2168 4 роки тому +3

    እጅሽ ይባረክ የኔማር

  • @ቅዱስገብርኤልጠብቀኝአባቴ

    እሲለኔአስርዱኝ ጠላነው ወይስ ምንድነው???

  • @samira7639
    @samira7639 3 роки тому

    የኔ ወርቅ በርቺልኝ እወድሻለሁ🌹💚🌹

  • @mekditubemekditube7171
    @mekditubemekditube7171 4 роки тому +1

    እበክሽ ግብሱን ገዝቼ እደመጠው ምን መድረግ እደለብኝ ንገርኝ

    • @EthiopianCookingFoodChannel
      @EthiopianCookingFoodChannel  4 роки тому

      ገብሱን ቆሻሻ ካለው ለቅሞ መቁላት ነው ቆንጂዬ!

    • @EthiopianCookingFoodChannel
      @EthiopianCookingFoodChannel  4 роки тому

      ከቻልሽ እንደዚህ አርገሸ ብትቆይው ጥሩ ነው

    • @mekditubemekditube7171
      @mekditubemekditube7171 4 роки тому +1

      እሺ በጠም አማሰግነለሁ ስደት ለይ ሆኜ በጠም የነፈቀኝን ነገር ነው የስተማርሽኝ በርቺ

    • @ሂጅራሀበሻ-ቨ7ፈ
      @ሂጅራሀበሻ-ቨ7ፈ 4 роки тому +2

      እህቴ ቀላል ነው ሽታው አቸጋሪ ነው እንጂ ቆልተሽ አዘጋጂ እኔ እየሰራሁ እጠጣለሁ

  • @saadaakmad1005
    @saadaakmad1005 2 роки тому

    በስንዴ መስራ ይሻላል ወይ ገብስ አላገኝም ?

  • @mmmmmmm5321
    @mmmmmmm5321 3 роки тому

    ማሻአላ የኔ ጀግነ

  • @emuyeyilma7752
    @emuyeyilma7752 2 роки тому

    ማቃጠሉ ይቅር እና የጤና ጠንቅ ነው

  • @netsanetabebe4831
    @netsanetabebe4831 4 роки тому +4

    በጣም ደስ ይላል እጅሽ ይባረክ

  • @ፊዳከያረሱለሏፊዳከያረሱለ

    የኔ ዉድ እናመሰግናለን

  • @fatumabnitseidfatumabnitse6961
    @fatumabnitseidfatumabnitse6961 4 роки тому

    ሥት ቀን ነው የሚቀመጠው ከተሠራ በሀላ

  • @EthioWomenshealthnetwork2022
    @EthioWomenshealthnetwork2022 4 роки тому +2

    እጅሽ ይባረክ እናቴ።ቤተሰብ ሆኛለው ማሬ እኔጋም ብቅ ብይ

  • @dawit6731
    @dawit6731 2 роки тому +1

    Thanksyoc❤️❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @ruhamatariku2329
    @ruhamatariku2329 4 роки тому

    Thanks so much gen sint qen meqoyet alebet eskifela malet new

  • @baharegetaneh7332
    @baharegetaneh7332 4 роки тому +1

    Betam tiru❤❤

  • @ertiaafricaafrica6515
    @ertiaafricaafrica6515 4 роки тому

    Betam enamesgenalin...geni eko lekuin meni yali endon alengersinim

  • @legesseasfaw6794
    @legesseasfaw6794 4 роки тому +5

    የኔ እህት ቻይና የሌለው ምንም ነገር የለም ቆንጄዬ ቻይና ሱቅ ያረረ የላረረ ለበሶ የሚሆን እረ በያይነቱ ከአዴሳባ ድረስ ተጉድተሻል

  • @emusabeli4102
    @emusabeli4102 2 роки тому

    👍👍

  • @meetiibarsiiaa9479
    @meetiibarsiiaa9479 4 роки тому +1

    Wowo thank you so much

  • @zeyinbomer3212
    @zeyinbomer3212 2 роки тому

    Mar sayichmer seqor ena bertukon lomi ayafelawum

  • @hel138
    @hel138 4 роки тому +2

    እጂ ይባርክ በለናል የኔ ቆጅ ግን የእጀራ አይደለም የሚባል ሰፈፊ ነው የሚቨባል በተረፈ ባለሙያ ነሽ

  • @ayniethiopia1495
    @ayniethiopia1495 3 роки тому

    ይምወድሽ በርችልኝ ከልቤ እናመሰግናለን

  • @skillbishoftu
    @skillbishoftu 4 роки тому

    ዋውውውውውውውውውውውውውው

  • @binteslam2175
    @binteslam2175 4 роки тому +1

    ግን እንዴትነው አያስክርም ማር ስላለው

  • @faizasaeed7106
    @faizasaeed7106 3 роки тому

    በሱካር ቢሆንስ?

  • @ዘሀራየወሎየዴሴልጅ

    ብቅል ያስፈልገዋል እዴ

  • @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ

    በጣም ቆጆ ነው

  • @እሙኢልያስ-ጰ8ጐ
    @እሙኢልያስ-ጰ8ጐ 2 роки тому

    ያሰክራል እንዴ እህቴ እኔ ሙስሊምነኝ የሚያሰክር ሀራም ስለሆነ ነው

  • @emanwoloyewa3128
    @emanwoloyewa3128 4 роки тому

    ሹክረን

  • @guucitube5942
    @guucitube5942 4 роки тому +1

    Top

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ኰ7ጠ

    እናመሰግናለን እናትዬ

  • @abeba5164
    @abeba5164 2 роки тому

    እሰይ የኛ ባለሙያ

  • @ethiopiaethiopia1450
    @ethiopiaethiopia1450 4 роки тому +1

    Betam yameral yena konjjo

  • @sarassweethome
    @sarassweethome 4 роки тому

    Wow excellent thank u so much 🌞🔔👍✅ stay connected you are invited here 💐

  • @aklilmesele9384
    @aklilmesele9384 4 роки тому

    Excellent ✨✨👍

  • @Toyb-ln9qv
    @Toyb-ln9qv 4 роки тому +1

    ሥወድኮ ዋው

  • @اسداسد-ر8ط5ج
    @اسداسد-ر8ط5ج 4 роки тому +2

    ቡቅሬምአስይን ሽኩረን

  • @እየሱስብቻውንበቅነውጌታሆ

    ዋውውውውው እጅሽ ይባራክ ስያምር♥

  • @mekdishow9587
    @mekdishow9587 4 роки тому +3

    ዋው በርቺልኝ ውዴ እሥኪ እኔም አዲሥ ነኝ ሠብሥክራይብ አርጉኝ በናታችሁ አከፍሉበትም

  • @lenslincy1518
    @lenslincy1518 4 роки тому

    Woowwww Thank you

  • @እማየኔናፍቆትኑሪልኝ

    እጅሽ ይባረክ እህት

  • @Gafa996Gaddisa
    @Gafa996Gaddisa 4 роки тому

    ገብሱ የተፈተገ ነዉ ወይ

  • @ሰላምእናፍቅርለኢትዮጵያ

    በቅንነት ደመርኩ እኔም ሁሉንም
    አሟልቼ ቤተሰብ

  • @አልሀምዱሊላአለኩሊሀልመድ

    አያሳክርም ወይ እደ ቡቅሬ ነው ወላ ኬፍ

  • @heyamehamedyedaewayoutube2750
    @heyamehamedyedaewayoutube2750 4 роки тому +1

    ግንኮ እዝህ አገር ኖርማል ማር ይገኛልደ በሱካር ቢሰራ ምን ይሆናል

  • @TinsuOli
    @TinsuOli 3 роки тому

    Thanks 😍

  • @TechTalkWithAwel
    @TechTalkWithAwel 4 роки тому +3

    ቴንኪው ማማ

  • @zuburauae3799
    @zuburauae3799 4 роки тому +1

    በተምር የሚሰራውን ቀሪቦ አሰራር አሳይን ገብስ አላገኝም ማማ

    • @tube3251
      @tube3251 4 роки тому

      እስኪ ለኔም የተምር አሰራር ካወቅሽ አሳውቂኝ እህት

    • @rahmaahemad2975
      @rahmaahemad2975 3 роки тому

      ነይ ልንገርሽ እኔ

    • @እሙሱሱወለዮዋ
      @እሙሱሱወለዮዋ 2 роки тому

      @@rahmaahemad2975 ለኔንገሪኝ

  • @hamanotabera8474
    @hamanotabera8474 4 роки тому

    ቅርፊድ ብታደርጊበት በጣም አሪፍ ነው

    • @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
      @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 3 роки тому

      የአንቺን ኮሜት አቼ ቅርፉድ ጨመርኩበት ስጠጣው ትዝ ቢለኝ ኮሜትሽ እና ላመሰግንሽ ነው እህቴ ተባረኪ

    • @hamanotabera8474
      @hamanotabera8474 3 роки тому

      @@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ እንደስም አስተዋይ ነሽ ማርዬ ተባረኪልኝ አንቺ

  • @HELENTUBE7
    @HELENTUBE7 4 роки тому

    ❤❤❤❤

  • @AlinAlin-lt4cr
    @AlinAlin-lt4cr 4 роки тому +1

    ጓበዝ በርቺ

  • @emantube3309
    @emantube3309 4 роки тому

    በጣም አሪፍ ነው ውዴ

  • @myloveumi8095
    @myloveumi8095 4 роки тому +1

    ፐፐፐ እዴት ያምራል

  • @Melese595
    @Melese595 5 років тому +1

    Wow nice drink GBU