#ጉድ_ፈላ
Вставка
- Опубліковано 4 лют 2025
- #ጉድ_ፈላ አስቂኝ ተከታታይ ድራማ በሻዶ ፊልም ፕሮዳክሽን እየተዘጋጀ በየሳምንቱ በየአራዳ ልጅ ቲዩብ ብቻ የሚተላለፍ ዝግጅት ነው።.#gud_fela_ is a comedy show which is a produced by shadow film production Only on #Yarada_Lej_Tube
Ethiopian New Amharic comedy 2022
Copyright ©2020 Shadow Film Production
ማሳስቢያ ይህንን ቪዲዮ በኢንተርኔት ማባዛት አሊያም ማሰራጨት ፈፅሞ የተከለከለ ነው::
እንዲሁም ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ
Addis Ababa
Ethiopia
#yearada Lij Tube
#entertainment
#Shadow_Film_Producation
#Ethiopian Movie
#Gud_Fela_(_ጉድ_ፈላ_አስቂኝ_ድራማ_Ethiopian_New_Amharic_Drama_2022
#ጉድ ፈላ አስቂኝ ድራማ
#Mongu_Yearada_Lij_4
#ሞኙ_የአራዳ_ልጅ_4
#Mongu_Yearada_Lij_4
#ሞኙ_የአራዳ_ልጅ_4
#Yarada Lej 5
#wayne Yarada Lej 5
#ወይኔ የአራዳ ልጅ 5
#የአራዳ ልጅ 5
#weyne yearada lij 5
#yearada lij 5
እችን ወሬ ወዳድ ልጅ እንደት እንደምወዳት😅😅😅😅😅😅😅
ወይኔ ልጂቷ ደስ ስትል ክክክክ
የሜላት ጓደኛ ስታዝናና
የሜሉ ጎደኛ ሙጤ ስወዳት ክክክ
ከሜላት ጋር የምትሰራው ልጅ እንደኔ የምትመቸችሁ እጅ አውጡ
🙋🙋🙋እኔ
@@የገጠርልጂነኝ-ቸ9ሠ me
በጣም ምርጥ ናት
እሱዋን ለማየት ነው የምገባው 😘😘
እሷን ለማየት ነው የምገባው
እቺ ወረኛዋን ልጅ እንዴት እንደ ምወዳትት😘😘
Ymlati gadena wow❤❤❤
ሸዋፈራው ግን እምቢ አላረጅም አለሳ 🤣🤣🤣
ሜላት ድምጿ ሲያምር
አይ ሜላትና ጓደኛዋ ነገሩን ሥጨምረኮ ከዛልሽ ብላ የምጀምራት 🤣🤣
ግን ይትባረክ ተዛዛ
Kemlat ga metsarwu liji setmschagne
እንኳን ደህና መጣችሁ 😍
የመጨረሻው በላሁህ አላለም ለመብላት እየሮጥህ😂😂
ሜላትየ የኔ ቆንጆ በጣም ነዉ የምወድሽ
አረ ይትባረክ ወንድ ሁን
Ene betam
ኡፍፍ በሳቅ ምትኩ😂😂😂😂
እነ አንፍር መጣችው!!!
ከጀርባ ያለውሣቅ ተውት እባካችሁ እኛ እንሣቅበት
ስውዳቸው ሴትየዋን
እናት እና ልጆቹ ፖለቲካቸው
ሜላትየ ስወድሽ
ዋዉ ንግግር
ትነገረላችሁ
የእናንተን ቀልድ እያየዉ የመዳምን ጩኸት እረሳለዉ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁንልን
በእውነት ፈታ ነው ሚያረጉት
ሜላት ድምጿ ደስ ሲልልልልልል
ትክክል ነዉ በጣም❤😁
ያገሬ ልጆች የአላህ ሰላም በናተ ላይ ይሁን ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አድርጉኝ ❤️❤️❤️
😂😂😂😂❤❤❤
🥰🥰🥰🥰🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ይትባረክ የሚሰራው ካራክተር ግን የየትኛው ክፍለ ዘመን ነው ? አሁን እንዲህ አይነት ወንድ የለም ብየ ነው
የፍናፍቴዎች ዘመን
🙈🙈🙈🙈🙈
Sewun atshewd andin video eye degagemk
እራ የይትባረክስ በጣም በዛ እያስጠላ ነው
Kkkkkkkkk uuuuuuu
Thanks
ገራሚ sitkom ነው
ወይ ይትባረክ በዜማ ሊጠራኝ ነው እንዴ አላለም አዝግ
❣️❣️👍👍👏👏
Politica
ተዋናዮቹ የመልክ መቅላትን እንደ ውበት መለኪያ ሲናገሩት ሰምቼ አፍሬባቸዋለው:: ሰው እንዴት የራሱን የመልክ ከለር ጥቁርነቱን ይንቃል????? እፍፍፍፍ
ፀጉሩ ያሰያዘው ልጅ ከፈሩና ጥርሱ ሁለነገሩ ሲደብር ዘጊ
እኔ አንዴ እንኳን ሳልስቅ ሬዲዮው ስቆ አለቀ:: ስራ ፈታችሁ ስራ ታስፈታላችሁ
Er yihen jil aswegidut
🤣🤣🤣
ፀጉሩን እንደሴት ያስያዘው ኤጭ ዘጊ ወዲያ በሉት
ምርጥ ድራማ ይመቻቹ
😂😂😂😂
ተመስገን ዛሬስ18 ደቂቃ ለቀቃችሁልን 16 ደቂቃ ደህና ሁኒ🙈😂
ይመቻቹህ
ሜላትንም መቦጥረቅ አስለመድዋት
ኤጭ አልቃሽ በዛ
በቃ ጨርሱት ምን አይነት የ ጅሎች ስብስብ ነው አሁንስ አስጠላ ሀሳብ ካለቀባችሁ ዝጉት ዝም ብሎ መላዘዝ ምንድን ነው ሲትኮም እንዴት እንደሚስራ ካላወቃችሁ
ሜላትየ ስወድሽ
😂😂😂
😂😂😂😂😂
😂🤣🤣