ፖርላማ ድሮ ቀረ የመለስ አስቂኝ የፖርላማ ንግግሮች / Prime Minister Meles Funny speech

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 147

  • @tigistgetachew2252
    @tigistgetachew2252 7 днів тому +19

    የበፊቱ ፓርላማ እንዳያመልጠኝ ሰራዬን አስተካክዬ ነበር የምከታተለው ❤❤❤❤❤

  • @arbsieyasin4127
    @arbsieyasin4127 18 днів тому +23

    ብስለት እና እርጋታ I have no words

  • @alganeshberhe314
    @alganeshberhe314 3 дні тому +2

    Our hero. Man ende ente .Etiopia jegna Meri atach.
    Nebs ymar .We miss you so mach🙏🙏🙏

  • @habtamugyohannes9911
    @habtamugyohannes9911 18 днів тому +45

    የኔ አስተዋይ መሪ።
    አፈሩ ይቅለልህ

    • @Fozeya-o9q
      @Fozeya-o9q 11 днів тому

      አስተዋይ ቢሆነው ወደብ ያሳጣን በሱ ዘመን ስንት ስንለው ነበው ውሸታም ህዝብ

  • @AsrateAbera-o7w
    @AsrateAbera-o7w 13 днів тому +17

    አባቴ የኔ ጀግና መሪ አንተ ተናገር
    አንተ ምራ ❤❤❤❤❤

    • @sifenabebe4859
      @sifenabebe4859 11 днів тому

      ሲኦል ትገናኛላችሁ እዛው ይመራሃል

    • @MilkanaMegos
      @MilkanaMegos 10 днів тому

      ምን እድርጎ ነው ሲኦል እሚገባው ይልቅኑ እንተ እንደ እይሁዶች ክርስቶስ ሰቅለው እንደ እንተ መሲህ እደለህም እንደሚሉት እንተም የነበረው ሰላም ልማት ከሃዲ ነህ እንደ እይሁ እንተ ነህ ገሃንም ምትገባው ድ​@@sifenabebe4859

    • @tsionhagos3039
      @tsionhagos3039 22 години тому

      ምንማለትነው ሲኦል ማንማን እኔደሚገባ ታቃለህ 🤔​@@sifenabebe4859

  • @TsegayAraya-o3t
    @TsegayAraya-o3t 16 днів тому +19

    መሌ ጀግና

  • @betlehemkiros
    @betlehemkiros 3 дні тому

    መልዬ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን Always missed ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንወድሃለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @muler22
    @muler22 14 днів тому +6

    Oh! Pm Meles Z., The articulate and endowed oratory prowess leader!

  • @PeterAbadi-v5l
    @PeterAbadi-v5l 9 днів тому +13

    መሌ 😢😢😢😢 በገነት ያኑርህ 🙏

  • @diborahdiborah2639
    @diborahdiborah2639 12 днів тому +13

    የኔ ጀግና መሪ የኢትዮጵያ ህዝብ አባት ሁሌም እናስታውስሀለን ❤❤❤

    • @belaystotaw-v1h
      @belaystotaw-v1h 11 днів тому

      የባንዳ ልጅ ባንዳዎችን ያደንቃል። ከዚህ የባሰ አለመታደል የለም።

  • @Semra-o5z
    @Semra-o5z 9 днів тому +9

    ነብስ ይማር ❤❤❤

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 5 днів тому +3

    አይ መሌ ነፍስህ በሰላም ትረፍ ቡልቻ እንኳን እንደፈለጉ ሲናገሩ መልስ የለህም ነበር ብቻ ብዙ ነገር አለፈ

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 10 днів тому +4

    ነፍስህ ይማረው የበስለ አስተያየትና ገልፃ በእውቀት ላይ የትመስረተ ነው አሁን ያላችሁ መሪዌች ከተሳታፊው ፊት እንጂ በሚያስፈራሩ መልኩከተሳታፊ ፊትለፊት ቁጭ ብሎ ማስፈራራት ይታያል

  • @embaye-kp7he
    @embaye-kp7he 16 днів тому +10

    መለስ የተሻለ መሪ ነበር ነገር ግን ክለአማራና ለትግራይ ይልቅ ለብሄር ብሄረሰቦች ብዙ ሰርቷል።

    • @Aynalem-m2p
      @Aynalem-m2p 7 днів тому

      አይ መጭር ላይ ህዝብ አበላሽ ለምን ባያከፍፍል ኖሮ ለዛሬ ፈተና አይበዛብንምነበር

    • @MohammedHu-v3l
      @MohammedHu-v3l 6 днів тому

      አሁንም ቁማር እንደተበላህ ነው​@@Aynalem-m2p

  • @JerrySemi
    @JerrySemi 17 днів тому +9

    የኔ ውድ መለስዬ

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 24 дні тому +19

    መለስ የናፈቃችሁ በዚህ አያያዛችሁ .....

  • @BeleteYohannis
    @BeleteYohannis 13 днів тому +20

    ይህ ፓርላማ ወዝ ነበረው መለስ ድንቅ ተናጋሪና ተግባራዊ መሪ ነበረ

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 14 днів тому +11

    ኢትዮጵያ አሁን ትርምስምሷ እንደወጣ ባየሀት መልዬ ሰላም ይናፍቃታል😢

    • @mataralsuwaidi3463
      @mataralsuwaidi3463 5 днів тому +1

      መለስ የዘራዉን እያጨድን ነዉ😢

    • @MickeyBeyene
      @MickeyBeyene День тому

      Meles for his haters be like :you need people like me to point your fucking fingers and say that's the Bad guy.አላካኪ ሁላ ዱቄታም this one is mine😂

  • @SerkalemTesfaye-zv2pi
    @SerkalemTesfaye-zv2pi 7 днів тому +7

    የኔ. ውድ. መለሰ❤❤❤

  • @gebretesfaye7565
    @gebretesfaye7565 День тому

    መለሰን ንግግር በጉጉት የምከታተለው ነበረ ዛሬ አቡሹ አቡቹ ቀለደባት

  • @GeminiOneStar
    @GeminiOneStar 12 днів тому +9

    እነ ጌታቸዉ ረዳ ደብረጵዬን እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣችሁ። የመለስ አጵም እሾክ ኋኖ እንዳይወጋችሁ ለትግራይ እናቶች አስቡ።

  • @DanielYeshiwas-vo4ff
    @DanielYeshiwas-vo4ff 7 днів тому +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉ጀግናናና

  • @Yonas-u2f
    @Yonas-u2f 12 днів тому +5

    Melee is best leader I respect you oll time 😎👍

  • @AbrahamAmare-l5w
    @AbrahamAmare-l5w 20 днів тому +7

    ነብስ ይማር

  • @KikiNasser-ll4ze
    @KikiNasser-ll4ze 19 днів тому +4

    I love melesr he was jovisl. He is city boy he finished his universty before he go to the foreset

    • @adebe4130
      @adebe4130 10 днів тому

      He go to forest hahaha Haha hahaha

  • @Dany-kt3op
    @Dany-kt3op 15 днів тому +5

    ayeee parlama, it was funny ❤

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l 14 днів тому

      Hager eyeferese..hizb be rehab .tornet eyaleke funny eyalk teskaleh..behager saq yelem

    • @Joker-sp1ci
      @Joker-sp1ci День тому

      ​@@Anson..23-s2l😂😂

  • @LijChere-ManHido
    @LijChere-ManHido 2 дні тому

    ጀግና ሁለም በስራዉ ይታወሳል❤❤❤❤

  • @mehariasmelash-j7f
    @mehariasmelash-j7f 12 днів тому +5

    ፦ግዜ ደጉ ስንቱን አሳየን?መለስን የመሰለ መሪ ማግኘት ግን ተአምር ነው።ፈጣሪ የተሻለ ነገር ያምጣልን ግዜ ለኩሉ

    • @sifenabebe4859
      @sifenabebe4859 11 днів тому

      ሲኦል እየመራ ነው

    • @MilkanaMegos
      @MilkanaMegos 10 днів тому

      ​@@sifenabebe4859😂😂😂 እብድ ደም ጠጪ ነህ። እንተ ደም መፋሰስ የዛኔ ስላል ነበረ እሁን እምሮሃል ጥሞሃል እደል

    • @natsanetwolde4937
      @natsanetwolde4937 5 днів тому

      ሲኦል ግባ

  • @MyAccount-w8z
    @MyAccount-w8z 5 днів тому +1

    Our hero ❤❤❤

  • @birukabraham7285
    @birukabraham7285 12 днів тому +7

    የአሁኑን ቀመር ይባስ ሆኖ ከች አለ።ቡልቻ አሁን ስብሰባ ውስጥ ቢሆኑ አሪፍ ነበር

  • @Meskerem-oz5oh
    @Meskerem-oz5oh 10 днів тому +1

    Bulacha Demeqasa dhugumaa Demaaqesaa yane jegenaa❤️❤️❤️
    Ye duro zemen yeminafekachu ye duro nafakiwoch ye Negasoon mengede anbebut. Keziyaa ye zihe... Negaso Gidada betam Rational sewu sewu yehone sewu nw ke metsehafu nw yeterdawut. Anbebetu betsehafu kewet koye gena temari eyalewu nw ye wetawu ene gen ahun gena nw yanebebekut betam bezu bezu temarekubet amalekakaten ende kayer yezihen ... meri manenet edeweke redetognal.ende duro ye gebetse shenkurt iyenafekegnem.

  • @TigabuHabsh
    @TigabuHabsh 2 дні тому

    የኔ ጠበል ምን አለ አንሰዴ ተነስተህ አገርህን በሰታያት🥰🥰🥰

  • @apimintesnot
    @apimintesnot 4 дні тому

    😂😂😂betam minafekugn prime minster's 😊

  • @Marthinkiyosaki10
    @Marthinkiyosaki10 8 днів тому +2

    መለስ የአመራር ብቃት የነበረው ብልህ መሪ ነበር።የዛሬዎቹ ባለጊዜዎች ግን ወይ ብቃት የላቸው ወይ ሼም የሚባል አያውቁ!ሃገሪቱን አበላሿት።ኢትዪጵያ የተበላሸችው መለስ የሞተ እለት ነው

  • @workuabageda1623
    @workuabageda1623 5 днів тому

    Meles was the legend 😢

  • @MickeyBeyene
    @MickeyBeyene День тому

    የመለስ ብቃት በሰፊው ህዝብ ብሎም ፓለቲካን በሚያውቁ ቁንጮዎች ታትሞ ለዘላለም ይታወሳል አለቀ ጥላቻህ ከማገናዘብ አቅምህ በላይ ሲሆን ከባድ ነቀርሳ ነው ይገላል ! ማስተዋልንም ህሊናንም እናስተውል

  • @solomonabraha756
    @solomonabraha756 7 днів тому +2

    መለስ ለዝቅተኛ ኑሮ ያለው ህዝብ የኖረ በኣንፃሩ ዓብይ ለባለፀጎች ሲል ድሃ ህዝብ የሚፈጅ መሪ፣ መለስ ለሰብኣዊነት ዓብይ ኣይደለም ልዩነቱ ግልፅ ነው።

  • @gezahegngonfa2564
    @gezahegngonfa2564 19 днів тому +3

    የድሮ ፓርላማ እና የሁኑ ይገናኝም በጥየቄም በመልስም

  • @AbdulazizWorknhe
    @AbdulazizWorknhe 3 дні тому

    የሰው ልጅ ሲምት ነው ጉዳቱም ጥቅሙም የሚታወቀው

  • @daniehagos3312
    @daniehagos3312 4 дні тому

    Meles dkala newuuu😅😅😅😅

  • @tesfayewoldemichael1932
    @tesfayewoldemichael1932 День тому

    እንዴልከው እንዳይደረ

  • @MinesanewShalu
    @MinesanewShalu 13 днів тому +6

    አሑን እንደ አቶ ቡልቻ አይነት ሙሑር ስሌለ የጫኑን ተሸክመን እንሮጣለን

    • @aledwake
      @aledwake 9 днів тому +1

      Christian Tadele IS 1milion Times better than Mister Bulcha. Of course Mister Bulcha was also the best at that time

  • @thecash_4219
    @thecash_4219 14 днів тому +3

    ይመለስ ወቅት ይተ ይገኝል

  • @MulugetaAbrham-hg3io
    @MulugetaAbrham-hg3io 9 днів тому +2

    Rest in peace 🙏

  • @Truth-zf1fh1
    @Truth-zf1fh1 7 днів тому

    አቤት!! የአስተሳሰብ ልዩነት ....

  • @ታምሩታደሰ
    @ታምሩታደሰ 11 годин тому

    ነፊሳቸው ይማሪ

  • @abebeanmaw1814
    @abebeanmaw1814 14 днів тому +4

    እኔድሮምእወደዋለሁ

  • @AmanAbdail
    @AmanAbdail 2 дні тому

    ጀግና ነበርክ

  • @Mola-z3k
    @Mola-z3k 8 днів тому

    መለስ ---እባክህ ተመለስ 😢

  • @danishow2
    @danishow2 14 днів тому +3

    ❤❤

  • @gbhaile
    @gbhaile 10 днів тому

    አሁን serious business ነው አገር ለማስቀድም ጨዎታ በእገር ላይ ቀርቷል::

  • @RobelMeles-p4q
    @RobelMeles-p4q 7 днів тому +1

    ይሄ ለኢትዮጵያ ህዝብ የ ዲሞክራሲ ልምምድ ነበር ፖርላማ። ምርጫም ነበር። ሰላም ነበር።ልማት ነበር።ከነ ጉድለቶቹ። አንድ አዳጊ አገር የሚያስፈልጉት መሰረታዊ ነገሮች እነዚህ ናቸው። በመለስ የመኪና ምሳሌዋ(አሮጌ መኪና ቤተሰብ)፤ ንግግር ላይ ሙሉ የመንግስቱን ለህዝቡ ያለውን አተያይ ፖሊሲ እና ቀናኢነት ያሳያል።

  • @MekdesWondu
    @MekdesWondu 9 днів тому

    ጀግና

  • @NanoGOD-h5l
    @NanoGOD-h5l 3 дні тому

    ፓርላማዉ ዝናብ ዘንቦ ያባራ ይመሰላል ።

  • @AyaTube-13
    @AyaTube-13 17 днів тому +3

    አይ ጭቅላት

  • @RahelTesemn-mo6me
    @RahelTesemn-mo6me 9 днів тому +1

    የሜተካውየሌለምርጥ መሬ ጀግና ደፍር ሀገርወዳድ

  • @TadeleYilma-n3z
    @TadeleYilma-n3z 10 днів тому +1

    መለስ የተወደደ ሰው ግን ማን ተረዳው

  • @Maqdes-ox4lk
    @Maqdes-ox4lk 4 дні тому

    አንተ ኮ ትለይ ነበር ከሄድክ ቡሀላ ነዉ ብዙዎቻችን የተረዳነዉ😊

  • @beletewube
    @beletewube 15 днів тому +3

    መለሰ አዋቂና ተናጋሪ መሆኑን የተረዳሁት አሁን ገና ነው።ምክንያቱም መቀሌ ቀዳሚ ስልጣኔ ስላላት ጥህሎና መሽሩም ድርቅን የሚከላከል ወይም በቀለብ ራስን ስለመቻል ከመናገር ይልቅ በአካባቢው ስለሌለ ጣጣ ይዘባርቃል።

  • @SufianSultan-d3v
    @SufianSultan-d3v 9 днів тому

    Bravo

  • @manamengesha6938
    @manamengesha6938 10 днів тому +1

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️💪💪💪

  • @gebretesfaye7565
    @gebretesfaye7565 День тому

    ዛሬ አቡሹ አቡቹ ቀለደባት

  • @Tesfamichael.tsegayWelenchael
    @Tesfamichael.tsegayWelenchael 2 дні тому

    🎉

  • @senyitabraha7539
    @senyitabraha7539 6 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @cheregore8482
    @cheregore8482 15 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fff-wx1jn
    @fff-wx1jn 5 днів тому

    ዋይ ምርቃና

  • @frezerbali8716
    @frezerbali8716 17 днів тому +4

    Obo Bulcha Damaqsa 🙏🙏🙏 great respect

  • @trustingod2549
    @trustingod2549 8 днів тому

    Meles Zenawi, gone too soon. Rest In Peace

  • @مرفدصالح
    @مرفدصالح 5 днів тому

    Mn ዋጋ አለው

  • @HussenKemal-o3x
    @HussenKemal-o3x 19 днів тому +3

    በአጣም ደስይላል

  • @derejetesfaye8912
    @derejetesfaye8912 12 годин тому

    Woden fro Kere!

  • @FevenGetachew-p9i
    @FevenGetachew-p9i 5 днів тому

    Mela

  • @keberatahemade2965
    @keberatahemade2965 19 днів тому +1

    ድህነትና ሁዋላ ቀርነት ድሮ ቀረ

  • @AlemuShumeye-l2b
    @AlemuShumeye-l2b 8 днів тому

    ኩሉ ኃላፋይ እዩ

  • @rikizarfa4997
    @rikizarfa4997 7 днів тому

    ✍️🏻ראש ממשלת אתיופיה לשעבר ✍️🏻😅😅😅😅😅🤣😂

  • @derejetesfaye8912
    @derejetesfaye8912 12 годин тому

    Woden mn yaregal ? Malaget yishalal !

  • @AtakltiGmeskel
    @AtakltiGmeskel 8 днів тому

    Meles is meles

  • @bg9694
    @bg9694 10 днів тому

    መልዬ ይናገር!

  • @endalekumsa
    @endalekumsa 4 дні тому

    ዘረኝነትንና ጎሰኝነት በኢትዮጵያ የተከለ መርዘኛ ነበር

  • @Melese75
    @Melese75 13 днів тому +3

    አንተ ነበርክ ጥሩ መሪ

  • @efrata2
    @efrata2 4 дні тому

    Mirtu mariyachin

  • @MimiMimi-i1q
    @MimiMimi-i1q 9 днів тому

    ነስይማረ

  • @wondugogni51
    @wondugogni51 8 днів тому

    ባጭሩ ከአናሳ ብሄር የመጣ ሽፍታ በኢትዮጵያ ላይ ቀሊዶ ሄደ ይባላል።

  • @Gadot-d6r
    @Gadot-d6r 7 днів тому

    እንዳው መለስ ... ዓርህን ዓርተህብን ትሄድ?!

  • @Semra-o5z
    @Semra-o5z 9 днів тому

    ናፍቀኸናል

  • @AbdirKedir-p9u
    @AbdirKedir-p9u 15 днів тому +1

    Ant barsehe leke nahe alhe gen baxame lke naw l ilahilalhe

  • @NanoGOD-h5l
    @NanoGOD-h5l 3 дні тому

    በአካል ታዩታላችሁ በቅርብ ።ሙሰሊም ፔንጤ መንግሰት በሴት አገር አፈረሰ መሪ ሰለ ሌለ ሆሆሆሆሆሆሆ

  • @nebechacha1534
    @nebechacha1534 11 днів тому

    አትሞስፌሩ ራሱ የሚናገረው ነገር አለ። ይኼ ቪዲዮ ብቻውን አሁን ያለውን አስተዳደር ምንነት ያረጋግጣል። ልጅ ደረሰ ሴት ፈረሰ ይሉ ነበር እማማ።

  • @rahelgirma1590
    @rahelgirma1590 12 годин тому

    RIP

  • @FevenGetachew-p9i
    @FevenGetachew-p9i 5 днів тому

    Yalwemrelafulkteyalwemre

  • @mekdesegetaneh1460
    @mekdesegetaneh1460 Рік тому +6

    ay meles endew antew tishalen neber

    • @AliMohamed-gi1tt
      @AliMohamed-gi1tt 3 місяці тому

      Yenante neger dirom indew new yalefewun mamoges bicha!!! Werk inkuan binetef fandiya new imitilu nachu.

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 9 днів тому

    ለምን አብረህ አልሄድክም/ሽም

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 24 дні тому +3

    ድሮ ቀረ እራሱ ድሮቀረ
    የድሮ አይሰራም ለዘንድሮ
    ተቸገርክ በሐሳብህ ብሮ
    ከድሮ ጋር ተቀብሮ
    ለአንተ ብለን ለቀረው ድሮ
    አንወርድ መቃብር ቆፋሮ
    ባለድሮ ላይሆን ለዘንድሮ ።

  • @beletewube
    @beletewube 15 днів тому +1

    ደሞ መለሰ ነኝ ይላል የበላው ይመለስ እና።

    • @M_52-l1y
      @M_52-l1y 13 днів тому

      Yanchi ymelslshi gelete

    • @gabzgyhailu7512
      @gabzgyhailu7512 12 днів тому

      ኣትደጋግም
      ሰማንህ ኮ በቃ

  • @nathanaelkifle
    @nathanaelkifle 3 дні тому

    Wey habesha beka keld ena chewata bcha nw mimechew egnaw kum negeregna aggntenal ahun kalas

  • @AsayewFeleke
    @AsayewFeleke 9 днів тому

    ምላሳም ተንኮለኛ የነበረ መሪ ነብሱ በሲዖል ትኑር ።

    • @hureyaahmed844
      @hureyaahmed844 9 днів тому

      Haha eshi yeblah lanta inji esus ba seraew yefredal wy anta askabach inji

    • @medhindebas5003
      @medhindebas5003 4 дні тому

      You are in hell while you are in Earth.

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 12 днів тому +1

    Edmhen Astrak tankloga

  • @Simplejoice
    @Simplejoice 18 днів тому +1

    Banda enkuwan dbn ale

  • @Natiasefa-q4v
    @Natiasefa-q4v 6 днів тому

    nebshn ymarln

  • @NNOn-g7p
    @NNOn-g7p 11 днів тому +1

    ጁንታአ አባአይ ትግራአይ አብራአክ ከአተጋአረ ተሸኝታአለች