ኢቢኤስ አሳፋሪ ስራ ወደሎች ከሞዴሎች ebs tv | ashruka channel

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 кві 2024
  • ኢቢኤስ አሳፋሪ ስራ ወደሎች ከሞዴሎች ebs tv | ashruka channel
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 360

  • @ashruka
    @ashruka  3 місяці тому +45

    አዲሱን ቻናል ተቀላቀሉ 🙏🏽👇🏽youtube.com/@ashrukaIT?si=6LQHI6gweS5N8sg4

  • @user-su2mt8fi7u
    @user-su2mt8fi7u 3 місяці тому +13

    እናት እና አባትህን አክብር በምድር ላይ እድሜህ እንዲረዝም ይላል ቅዱስ ቃሉ 😢

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 3 місяці тому +12

    ፋ ኖ አሹርካ ይመችህ ድል ለፋኖ💚💛❤💪💪💪💪

  • @ashruka
    @ashruka  3 місяці тому +51

    እባካችሁ ለህጻኗ ክፉ ነገር አትኮምቱ 🙏🏽

    • @medizenebe7654
      @medizenebe7654 3 місяці тому +1

      Thank you

    • @hiwettesefu5479
      @hiwettesefu5479 3 місяці тому

      ተገቢም አይደለም መናገርም ካለብን ቤተሰብን ነው ሳይመሽ ያስተካክሉ።

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 3 місяці тому +13

    ታላቅ መከበር አለበት ስናከብር እንከበራለን በምንም ሁኔታ መከባበር አስፈላጊ ነዉ።

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 3 місяці тому +14

    ውድ ኢትዮጵያን በሙሉ በያላችሁበት ሰላም ፍቅር ጤና ይብዛላችሁ

    • @LiyaZewede
      @LiyaZewede 3 місяці тому +1

      አሜን! ለሁላችን

  • @lijegirum
    @lijegirum 3 місяці тому +9

    Ashruka thank you for being the voice of the voiceless. Stop Amhara Genocide. Abey Amed is a killer.

  • @MeseretHaile-nb5gm
    @MeseretHaile-nb5gm 3 місяці тому +9

    የልጅቱ ወላጆች የፀባይ ማገገሚያ መግባት አለባቸው

  • @abisiniyadire1807
    @abisiniyadire1807 3 місяці тому +5

    ልጅህን በሚሄድበት መንገድ ምራዉ፣
    በሸመገለም ጊዜ ከእርሱ ፈቀቅ አይልም ::
    ምሳ ፳፪ ፡ ፮
    proverbs 22 :6

  • @user-fm4rt2sq8q
    @user-fm4rt2sq8q 3 місяці тому +4

    እናመሰግናለን አሹ ትክክልነሕ

  • @user-rz8qf1vd2k
    @user-rz8qf1vd2k 3 місяці тому +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን እናመሰግናለን

  • @Tigist22
    @Tigist22 3 місяці тому +26

    መጀመሪያ የወላጅ ሁለተኛ ኢቢኤስ ነው ተጠያቂ በዚች ልጅ😢😢😢

  • @YoniYoni-pp7hu
    @YoniYoni-pp7hu 3 місяці тому +2

    እናታችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @veronicakedane9818
    @veronicakedane9818 3 місяці тому +7

    በጣም እጋነኑት ልጅታ እንዴት ትምህርታን ትማር እንዲህ የወረዱባት እግዚኦ ባይሆን ቀስ ብሎ ቤተስብ ይመክራታል

  • @user-lx4bk8ot9m
    @user-lx4bk8ot9m 3 місяці тому +2

    2ቁጥር እናመሠግናለን ወንድማችን አላህ ሀገራችም ሠላም ያርግልን

  • @hidjaesleman1062
    @hidjaesleman1062 3 місяці тому +1

    እናመሰግናለን አሽ ታላቅን ያላከበረ ለራሱም ክብር የለው

  • @kiddycake9138
    @kiddycake9138 3 місяці тому +2

    ታላቅ ሁል ጊዜም ሊከበር ሊወደድ ይገባል እላለሁ የሚቀር የሚቀየር አይደለም ኢትዮዽያዎች ነን🙏♥️

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 3 місяці тому +9

    እባካችሁ ልጆቻችሁን በስርአት አሳድጉ ያሳዝናል ፕሮግሙ መቆም አለበት

  • @hanademesie4772
    @hanademesie4772 3 місяці тому +5

    ተሳቀናል!

  • @user-hg2vv4ui7w
    @user-hg2vv4ui7w 3 місяці тому +4

    ታላቅን ማክበር ግድ ነዉ

  • @abebasetarge383
    @abebasetarge383 3 місяці тому +1

    ታላቅን ማክበር እድሜ ያረዝማል

  • @SahraAlodaibe
    @SahraAlodaibe 3 місяці тому +2

    😂😂😂😂😂😂አሹየ ፈትፍት ሁሉም ያምርብሀል የሣይበሩ ፋኖ❤❤❤

  • @saratessema2125
    @saratessema2125 3 місяці тому +5

    ታላቅን ማክበር ግዴታ ነው

  • @user-yq7ic2ym2c
    @user-yq7ic2ym2c 3 місяці тому +1

    ታላቅን ማክበር አስፈላጊ ነው በነገራችን ተጠያቂዎቹ ቤተሰብ ነው በጣም ያሳዝናል

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 3 місяці тому +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድሜ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @b.6015
    @b.6015 3 місяці тому +1

    እውነት ነው የኔ እናት አሚን አሚን ያረብ እረጅም እድሜ ማማ

  • @rahelritarita1009
    @rahelritarita1009 3 місяці тому +10

    እየተሰደቡ መሳቅ ምን አይነት ቤተሰብ ነው ያሳደጋት የኮመጠጠች ልጅ

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 3 місяці тому +2

    ወደሎች የትናቹ አልክ ኢዲ ሙባረክ የሙስሊም ቤተሰቦቼ መልካም ኢዲ❤

  • @nejatabdella4725
    @nejatabdella4725 3 місяці тому +1

    AMEEN YAREB 🤲 THANK YOU Ashruka 👍

  • @weynshetgesmie8075
    @weynshetgesmie8075 3 місяці тому +2

    አሹዬ ታላቅን ማክበር አስፈላጊ ነው አለማክበር ምንም አይስፈልግም ካልንማ ይሄው እያናቸው ነው ገና ህፃናትንም በዚህ እድሚያቸው ምን ምን አይነትእንደሚናገሩ

  • @MahletMahlet-hk6bl
    @MahletMahlet-hk6bl 3 місяці тому +6

    👍👍👍👍👍እረ እኔስ ዝም ብል ነው የሚሻለኝ ምክንያቱም መናገር ከጀመርሁ ።።።።🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🙄

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 3 місяці тому

    Mamayie, God bless and protect you for being transparent about our beautiful culture🎉

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 3 місяці тому +2

    የስውን ክብርና ስብዕና የሌላቸው ናቸው በእነሱ ቤት እንግሊዘኛ ለናገር እውቀት ይመስላቸው ተሳቀቅን ትውልዱ ሞቷል እኮ ስብዕና ክብር የሌለው እየሆነ ነው

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 3 місяці тому +2

    እናታችን ኑሩልን

  • @user-ol3pn3mz4i
    @user-ol3pn3mz4i 3 місяці тому

    ታላቅን ማክበር ታላቅነት ነው ክብር ነው💚💛❤

  • @b.6015
    @b.6015 3 місяці тому +1

    🎉🎉🎉🎉🎉 አላህ ይባርክህ አሹ አለሀምዲሊላህ ዲነተል ኢስላም ውድ የኢስላም ልጆች በሙሉ ኢድ ሙባረክ

  • @aynadisyeshambel6944
    @aynadisyeshambel6944 3 місяці тому +1

    Wd ye eslmna teketay enkuwan aderesachiw❤ Fano yashenfal 💚💛❤️🇪🇷🇪🇷

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 3 місяці тому +4

    በ 18 እና 19 አመቴ ነው የወለድኩት ልጆቼ እጅግ ጭዋ ትሁታን ናቸው አሁን እንካን ዩንበርስቲ ጨርሰው ስራ የግላቸው እየሰሩ ነው እኔም ወደ 43አመቴ እያንዛበብቁ ነው እናቴም በ 17አመትዋ ነው የወለደችኝ አያቴም እናቴን በ 14 አመትዋ መብሰል ሳይሆን 😄😄😄የነጭባህል ያለመብሰል መዳቀል ችግር ነው ዘመኑ ችግር ያመጣብን 😄😄😄😄😄

    • @liyademeke6073
      @liyademeke6073 3 місяці тому

      ታድለሽ እግዛቤር ክብሩን ይውሠድ

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 3 місяці тому +6

    ልጅቷን ህይወት አበላሽተዋል ትምህርት ቤት ስትሔድ ምን ይሏታል? ወላጆቿም እና EBS መከሰስ አለባቸው መገለል ቢደርስባት ?

  • @hs-care
    @hs-care 3 місяці тому

    Tack min bror/ thanks ❤

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 3 місяці тому +2

    👉መወቀስ ያለበት አንደኛ ወላጅ ሁለተኛ ኢቤስ ይቺ ምን ጉድናት ልጅ ለዛ ሲኖረው ነው ደስ የሚለው በጣም ነፃነት ሰጥተን አሳደግን እያሉ ስርዓት ማጣት ልጂቱን ስይሆን ቤተሰባን ነው በሳ ውስጥ የታየው ምን አይነት ጋጠወጥ ቢሆኑ ነው እቺ ነገ ቤተሰባን ካልመታው ትላለች እንዴት EBS ያስተላልፋሉ ትውልዱ ምን ይማር ከዝች ልጅ ?✍️

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 3 місяці тому +3

    የወላጅና የ ኢቢኤስ በተለይ ቤተሰብ እነሱን ነበር በማማሰያ ማገላበጥ ።

  • @Dere402
    @Dere402 3 місяці тому +5

    ታላቅን ማክበር ራስክን ማክበር ነው

  • @FgehdfsTddhf
    @FgehdfsTddhf 3 місяці тому +3

    በጣም አሳፋሪ ቤተሰብ ናቸው የልጅቷ ቤተሰቡች

  • @user-yh4so4ri3m
    @user-yh4so4ri3m 3 місяці тому +2

    በትክክክክክል

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 3 місяці тому +5

    ተሳቀናል

  • @jordanos3792
    @jordanos3792 3 місяці тому

    ሴት ልጆቻችን እንደዚህ በርቱ እድግ በይ ሚጣየ. ዝም እያላቹህ ነሁ ነው እነኝህ ደደቦች የሚደፍሯቹህ. በርች ❤

  • @selamissak5726
    @selamissak5726 3 місяці тому +2

    ልጀቷ ልጅ ነች።ልጅ አለኝ ልጄን ልክ ባልሆነበት ቦታ ልክ የማድረግ የኔው ሀላፊነት ነው።በጣም ልክ አይደለም የሆነው ነገር ሁሉ።

  • @user-wq4bk1uw5l
    @user-wq4bk1uw5l 3 місяці тому +1

    😢😢😢 የመጨርሻው ዘመን😮

  • @user-em3nc5pp4f
    @user-em3nc5pp4f 3 місяці тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤እንዃን።አብሮአደረሠንአሹካ❤

  • @adissapp6197
    @adissapp6197 3 місяці тому

    እንኳን አብሮ አዴርስን አሹ🎉

  • @b.6015
    @b.6015 3 місяці тому +3

    ይከ ምን ያስቃል አላህ ይስቱር ለልጆች ለምን ጥሩ ነገር አያስተምሩም አሳዳጊ የበደላት

  • @crristneworku3090
    @crristneworku3090 3 місяці тому

    ashuye wendema ❤

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 3 місяці тому +1

    Ebs has to take full accountability & responsibility 😮

  • @beckyararssa7022
    @beckyararssa7022 3 місяці тому +5

    በጣም ቁንጥጫ ያስፈልጋታል ወይም time out በእርግጠኝነት ነው የምነግራችሁ ይህቺ ልጅ የስድብ ዓይነት ስትሰማ ያደገች ናት በእምነት ቤት ስርዓት ብታድግ እንዲህ ልትለቀው አትችልም ልትመረቅ ይገባታል እንጂ እንዲህ አሳፋሪ መሆን ያሳፍራል የፈጠኑ ወይም የዘመኑላችሁ እየመሰላችሁ ልጆቻችሁን አታገላልጣቸው

  • @firhiwetenderis696
    @firhiwetenderis696 3 місяці тому +3

    2,አስፈላጊ ነው

  • @makemehappy5229
    @makemehappy5229 3 місяці тому +5

    ኧረ በህፃኗ ተሳቀቅን ያሳዝናል

  • @user-gd7px2uh4h
    @user-gd7px2uh4h 3 місяці тому +1

    ተሳቀናል😢😢😢😢😢

  • @user-yh4so4ri3m
    @user-yh4so4ri3m 3 місяці тому +7

    ተሳቀ ቅንእጅ ምን ያስቃል ወለጆች አሳፋሪ ናችሁሁሁሁሁ።

  • @YoniYoni-pp7hu
    @YoniYoni-pp7hu 3 місяці тому +1

    ለልጆቸ ተሳቀክኩ

  • @user-gy7ub1js5k
    @user-gy7ub1js5k 3 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ልጅቷን እረጋ እንድትል ይርዳት ለቤተሰቦቿ ደሞ ማስተዋልን ይስጣቸው ያልታደለ ትውልድ😭

  • @user-zc4ve5df8k
    @user-zc4ve5df8k 3 місяці тому

    Yasazinal ye Ethiopia Hizib kifu mehonun new yetazebkut!!!

  • @aminakhatoon8576
    @aminakhatoon8576 3 місяці тому

    Enamesegnalen ashkaye⚘️⚘️⚘️

  • @b.6015
    @b.6015 3 місяці тому +4

    ebs በገዛኝ ውርደት ምን እንስቃለን አሳቀቀንጂ ወላሂ

    • @rahelmiele7429
      @rahelmiele7429 3 місяці тому

      እውነት ነው እኔ ኘሮግራሙን አልጨረስኩትም በጣም ያሳቅቃል

  • @tigietigie8627
    @tigietigie8627 3 місяці тому +8

    😢😢የወላጀ ነው ጋጥወጥ ልጀ ናት

  • @getnetanley4806
    @getnetanley4806 3 місяці тому

    ልጅ የሁላችንም አለን እንደዚህ አይነት መረን የለቀቀ ብልግና እጅግ ያስጠላል

  • @user-pj4vj4dv3h
    @user-pj4vj4dv3h 3 місяці тому +2

    ebs ምን አጠፋ ልጅታ አስተዳደጋ እነሱ ምን ያርጋት በየቤቱ ስንት ጉድ አለ😊

  • @messymessy6911
    @messymessy6911 3 місяці тому

    ኢቢኤስ ማቅረቡ ትክክል ነው ስንት አይነት ልጆች በየቤታችን እያሳደግን እንደሆነ እንዲታወቅ ያደርጋል ።የሚል ግምት አለኝ ትምህርት ይሆናል

  • @fekertam
    @fekertam 3 місяці тому +1

    አሹርቃ ደስ ስትለኝ

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic 3 місяці тому

    0:50 Eid Mubarak to lovely Ethiopia 🇪🇹 people ❤❤

  • @qamar6089
    @qamar6089 3 місяці тому

    ሽኩረን አሽሩካ

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 3 місяці тому +1

    ታላቅ ማክበር ያስፈልጋል

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 3 місяці тому

    Berespectufull and mindful ❤

  • @smalesmale6134
    @smalesmale6134 3 місяці тому +1

    ታላቅን ማክበር አስፈላጊ ነው

  • @user-pp8ms2oh8u
    @user-pp8ms2oh8u 3 місяці тому

    አሽሩካ🎉🎉🎉🎉
    ሁለት ቁጥር ታላቅን ማክበር አስፈላጊ ነው

  • @Almas-nw5mt
    @Almas-nw5mt 3 місяці тому

    ስበአትላአብ መቅዲ and ዳጊ ፅናቱን ይስጣቹ 😅😅😅 ምን አለ የኔ እናት ባሳደገችሽ ኖሮ ካለባበስ እስከምን አይያልቅም ተዘርዝሮ የምር እወድሻለሁ የኔ ሙህር ማርያምን ወይኔ ቤተሰብ በዜሁ አጋጣሚ ወላጆች ለልጆቻችሁ ተጠንቀቁ የእውነት ነውር ነው ልጅ ምንም አያውቅም እደመሩት ነው

  • @selahbeatsandtracks4932
    @selahbeatsandtracks4932 3 місяці тому

    አሽሩካ 🙏🙏

  • @ethiopiatekdem7201
    @ethiopiatekdem7201 3 місяці тому +3

    ሰዉ የተለየ እዉቀት ችሎታ ይዞ ሌሎች ልጆች አርአያ እንዲሆኑ ይዞ ይቀርባል እንደ መንሱር እና እቺ ልጅ እድሚያቸዉ የማይመጥን ወሬ አቀናባሪ ልጆች ምን ይማራሉ?

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube 3 місяці тому

    አሽሩካ ❤❤

  • @etheth6933
    @etheth6933 3 місяці тому

    2💪💪💪

  • @user-ds9qc3uy3b
    @user-ds9qc3uy3b 3 місяці тому

    Asrukaye amhara ❤❤❤

  • @mimifantaye3223
    @mimifantaye3223 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @loveethiopia9901
    @loveethiopia9901 3 місяці тому +1

    ምንም አያስቅም በጣም ያሳዝናል ተጠያቂ ቤተሰብ ነው

  • @tgethio6945
    @tgethio6945 3 місяці тому

    ❤❤❤

  • @user-en4jj6do2z
    @user-en4jj6do2z 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alfiyaseid6042
    @alfiyaseid6042 3 місяці тому

    Ashruka ke germen teketayeh neng 😊❤❤

  • @ftdgtyyf-kk8dm
    @ftdgtyyf-kk8dm 3 місяці тому +2

    ያሣቃቃል

  • @alemesoratube9648
    @alemesoratube9648 3 місяці тому +2

    2 asefalage new❤❤

  • @halimaaman4373
    @halimaaman4373 3 місяці тому

    Ameen

  • @degeelias7523
    @degeelias7523 3 місяці тому

    Fano ashabari

  • @menayelma2439
    @menayelma2439 3 місяці тому

    hulet❤❤

  • @AmmarYahya-ls9dv
    @AmmarYahya-ls9dv 3 місяці тому

    Asadag ybedelati

  • @amalnohaleb1405
    @amalnohaleb1405 3 місяці тому +4

    ታላቅን.ማክበር.አስፈላጊነው❤❤❤❤

  • @faristekbir2299
    @faristekbir2299 3 місяці тому +4

    ልጅቶ አሰዳጊ የበደላት ነች ታላቅ ማክበር አታውቅም ልጅቶ እራሰ ወዳድ ነት

  • @anegach9112
    @anegach9112 3 місяці тому +2

    ምንም እሚሰቅ ነገር የለዉም በጣም እሚሳቅቅ ነዉ😳😳🤭🤭🤭

  • @Truth-12
    @Truth-12 3 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @-zedye
    @-zedye 3 місяці тому

    በጣም ያሳዝናል ቤተሰብ መሰረት ነው አስተዳደግ ከነጀመሪያ ከትበላሽ ዋጋ ያስከፍክላል

  • @smalesmale6134
    @smalesmale6134 3 місяці тому

    አሹካ ለልጅቶ ግዜ አለ ለሚስተካከል ግኑ ሏጅቶን እዳይሰማት ለ አይምሮ

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d 3 місяці тому +1

    ታላቅ ታናሽ አይባልም፣ ሰውን ማክበር ይገባል፣ የሰው ሳቅና ማጨብጨብ? በጣም ያሳፍራል ያሸማቅቃል

  • @smalesmale6134
    @smalesmale6134 3 місяці тому

    አሹካ ለልጅቶ ግዜ አለ ለማስተካከል ግን ለጅቶን እዳይሰማት ለ አይምሮ