Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በርከታቸሁ ይድርስን የዉንድሜ ሚስት የደም ካንስር ተብላ ሀኪሞቹ አትድንም ብለዉታል እኔም የሰእማይቱን ታምር ስለማዉቅ ወሰዶት አያሳፍርኝም ብያቸዉ እሸ ብለዉኛል ሁላችሁም በፆለታችሁ አስቦት በታምር እንድትመለስ ድና ሰትመስክር አያት ይሆናል
በዚህ አስፈሪ ሰአት ጌታ እግዚአብሄር በዚች ትንሽ ሽንቁር ውሀ ህዝቡን ይቅር ሊል ሊያድነን እድል ሰጠን አባቴ ተስፋ አልቆረጠብንም የበርሜል ፀበልን ያገኛቹ መታደላቹህ
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ
አይታችሁ ዕመኑ ማለት እንደቶማስ አይቶ ማመን መጠራጠር ይባላል ብፁዓን ማለት ሳያዩ የሚያምኑ ናቸዉ መድሃኒዓለም ተናግሯል እንደዚህ አይነት ሰዎች በእምነታቸዉም ተጠራጣሪ ናቸዉ ማስተዋል ይስጣቸዉ
እልልልልልልልልልል ❤❤❤ለተፈወሳችሁትም ለዱጁ ያበቃችሁም እንኳን ደስ አላችሁ ለኛም በምኞት እንባ እያፈስስን ለምጠይቀው ይድረስልን ለደጁ ያብቃችሁ ብላችሁ ጸልዩልን😢
ስለ ቅዱስ ጊዮርጊስ ብላቹ ጽጌ ማርያም እና ሰርፀ ድንግል ብላቹ ተጠመቁልን ይማረን ለደጁ ያብቃን ፀልዩልን
Egziyhberh yemesegen
ሰማእቱ ለደጂህ አብቃኝ አባቴ ወይ መታደል
❤❤❤❤❤❤
ለደጅህ አብቃን ጅወርጊስ አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጊዮርጊስ ነው የሚባል
በርታልን
አባቴ ሠመአቱ ለደጂህ አብቃኝ
አባቴ ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ ምን ይሳንካል ሰማእቱ በቤትክ እስከነ ቤተ ሰቤ እቆርባለሁ እየነገርኩህ ስለቴ አስምርልኝና የክርስትና አባቴ እርዳኝ አሜን አሜን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
Amen Amen Amen kalehiwet yaseman Amen be tselotachu asbun 🙏🙏🙏
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ እኛን ም ያብቃን ቦታዉ ቤተሰብወ ቻቺንን ያብቃልን
ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለልጄ ወልደ ጊዮርጊስ አንተታቃለህ!!! ላንተ ሰጥቻለሁ!!!
እንዴት ነው መሄድ እምንችለው
እኔ በህይወቴ እንደዝ አየነት ጠበል አየቼ አላወቀም በጣም በዙ ነገር ያየሁት አባካችሁ መሄድ የምተችሉ ሄዱ ተፈወሱ.
ሄደሽ ነበር እህቴ??
ሄዳችሁ የዳናችሁና በረከት ያገኛችሁ ታድላችሁል ግን አንድ ማይገባኝ ነገር ብዙ ሰው ምስክርነትም ሲስጡ ቁንፅል ያደርጉታል በዛ ላይ ተሰውርነ ተሰወርነ ነው እሚሉት የድህነቱ ጉዳይስ እንዴት ነው እዛው የሄደ ሁሉ ሳይድን የሚመጣም አለ መሰለኝ ብቻ ይቅርታ ስላልገባኝ ነው
ይሰውራል ሲኦልና ገነትን ያሳያል እንዲሁም ያድናል
ንሰሀ መግባት በንፁህ ልብሄዶ እማይድን የለም ካላመናችሁ እደጁ ሄዱ
Name. Bereketachuhe. Yederesene Fetare. Beselame. Lagerachene. Abel to semester. Geyoreges abate. Temesegene. Oretodokese
ስለፈራን ከሞት አናመልጥም ይሄ የስይጣን።ተንኮል ነው እዳንድን። እዳንፈወስ ነው ለደጁ የበቃችሁ የተመረጣችሁ ናችሁ እኛንም ለደጁ ያብቃን ስማእቱ ቅዱስ ጌወርጊስ
የት ነው አገሩ
አረ ቀናሁ ሄጃለሁ ግን ደጁ ሁሌ አዲስ ነው
ወንድሜ እኔ ትግራይ ዉስጥ ነዉ የምኖሮዉ ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔ መምጣት በጣም ነዉ የምፈልገዉ ግን ይቻላል ዉይ
ከመስከረም ጀምሮ ይቻላል
በፕሌን ብቻ ነው ጉዞ ያለው??
እስጎንደር
ከአዲስ አበባ ጀምሮ እስከ ቅዱስ ጎርጊስ ባስ ካለ የማህበራቹ ?