የሃያት አክሲዮን ማህበር ቢዝነስ፤ የትርፍ ክፍፍል መጠን እና የወደፊት የባለአክስዮኖች ተስፋ...! አክሲዮኖች ለመግዛት በመጀመሪያ ማወቅ ያለብን መረጃ....

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 чер 2024

КОМЕНТАРІ • 7

  • @user-pm7kc8vv7b
    @user-pm7kc8vv7b 19 днів тому

    Even though your explanation sounds advertising, it’s good to bring it here for your audience. I have subscribed !

  • @MEU916
    @MEU916 28 днів тому

    Thanks wasu

  • @woinshetkassaye7174
    @woinshetkassaye7174 28 днів тому

    በአያት በአንጋፋነት በመተማመን አክሲዮን ገዝቻለሁ። አንተ እንዳልከው ወደፊት በ certificateቱ ለቤት ብድር የሚያመቻች ከሆነ ደግሞ የበለጠ እንድገፋበት ያበረታታኛል። ጥሩ ለሆነ አገላለፅህም አመሰግናለሁ።Thank you!!

  • @samiabel7183
    @samiabel7183 28 днів тому +1

    የቤት ዋጋ እየቀነሰ ነው እና አይጉዳም ወይ

    • @danielkidane3958
      @danielkidane3958 28 днів тому

      ከምር እየቀነሰ ነው ?
      እንዴት በምን ምክኒያት ?
      ምን ያህል ነው የቀነሰ ?
      በትክክል ማወቅ ስለ ፈለኩ ነው ።

  • @meazayoutube4345
    @meazayoutube4345 27 днів тому

    የአረብ እሪልስቴት ነው አይደል

  • @FetanTubecom
    @FetanTubecom 27 днів тому

    አክሲዮን መግዛቱ ጥሩ ቢሆንም ነገር ግን ሰዎች እንዲገዙ ተብሎ ያልተጀመረ አገልግሎት ማለትም ወደፊት የቤቶች አበዳሪ ባንክ ስለሚመሰርቱ ብለክ ብድር ያመቻቻል ማለትህ ግን ትክክል አይደለም፡፡ መሬት ላይ ያለውን እውነታ ብቻ ነው መሸጥ ያለብህ እንጂ ያልተጀመረን አገልግሎት ትርፍ ታገኛላቹ ማለት ትክክል አይደለም፡፡