Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 41 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 41

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 679

  • @dibo1415
    @dibo1415 4 роки тому +7

    ቶሎቶሎ ይቅረብልን ይሄድራማ በጣም የምዝናናበትነው እናመሰግናለን😂😘💚

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    ወይ የጋሽ ብሬ ልጆች ስታስቁኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😍😍😍😍😘😘😘

  • @ሰውእናአመሉ-ጀ3መ
    @ሰውእናአመሉ-ጀ3መ 4 роки тому +10

    ውይይይ አብሽ የእውነት እስኪመስል አሳዘንከኝ የኛ ሀገር ባለስልጣናት መግስት ተብየወች ጀግናወችን በመግደል ትውልድን በማሰር እንደዚህ ነው ግራ አጋብተው እያሰቃዮያለው ውይይይይይ ብቻ እውነት ልቤ ነው የተሰበርው እምየ ኢትዮጲያ ለህዝብም ለሀገርም ለትውልድም እሚሆን የሰው ዘር መሪ ትውልድ ያድለን ውይይይስናሳዝን በተርፈ አድናቂአችሁ ነኝ ፈጣሪ ሀገራችን ትውልድን ያስብልን

  • @johannesayele2025
    @johannesayele2025 4 роки тому +14

    በጣም ሀያል ነው...የሰውን ልጅ ህይወት በሙሉ በጨዋታ እያዋዙ በጣም ደስ በሚል መልኩ ስለሚሰሩት በጣም ያዝናኑኛል....
    #ጩባው #ስታይል የሚመቸው😁😊✌️

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 4 роки тому +7

    ዘጠነኛው ሺን ሣይ ብቻነው ኮረናን የምረሳው 😀ሺአመትኑሩልኝ ማሮቸ የሥደት መዝናኛ

  • @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
    @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 4 роки тому +25

    😂😂😂ወይ እረዱ
    የዲባባ ልጆች ችግርን ሊያሯሯጡ
    የብርሐኑ ልጆች ችግር ሊያሯሩጣቸው ወይ አማርኛ ስደት ያላቹ ያገሬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

  • @yemaiyamlij4641
    @yemaiyamlij4641 4 роки тому +12

    እውነት ቤተሰብ ነው እምትመስሉ 👌👌👌👌👌💚💛💓

  • @ርብቃእጠራዋለሁስሙን
    @ርብቃእጠራዋለሁስሙን 4 роки тому +22

    ታላቅ እህት የእናት ምትክ እደ ሆነች በሬድ ተረዳሁ🥰🥰🥰

  • @ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች

    9ጠነኛው ሺ በሳቅ ገደላቹኝ ምርጥ 👌👍💕💗

  • @ሲፈንከሸገር
    @ሲፈንከሸገር 4 роки тому +3

    ክክክክክክክክ ተመስገን። ሲጨንቀኝ። ስሰማችሁ እረሳለውሁ። መዝሙር። እሰማለው። ተመስገን። ቀጥሉ። ከጠዋት እስከ ማታ። እድሜ ለዩቱዩብ። ዝም ብዬ። መስማት ነው።

  • @user-jg7xd7jj8h
    @user-jg7xd7jj8h 4 місяці тому +1

    ይሄን ድራማ ሳየው እህት ባላቸው ወንዶች እቀናለሑ😢

  • @Lolo-cx1mg
    @Lolo-cx1mg 4 роки тому +27

    አቤት እኮ ስወዳችሁ ዘጠነኛዉ ሺ እንኳን ደህና መጣችሁ

    • @fetaneyta12
      @fetaneyta12 4 роки тому

      መልካምነት ለራስ ነው subscribe አርገኝ

  • @DebreworkMD
    @DebreworkMD 4 роки тому

    በእውነት ስንት ችሎታ ያለው ሰው በየቤቱ ተደብቆ ነው ያለው ? እስከ ዛሬ አይተናቸው የማናውቃቸው ግን ደግሞ እምቅ ችሎታ ያላቸው አርቲስቶች በማየቴ ደስ ብሎኛል።
    ባለ ሰማያዊ ቲሸርት (ፅዳት) ሰራተኛዋ እኔ የማውቅሽ በሙዚቃው ዓለም ነው። ግን ለምን እስከ ዛሬ ? ያን የመሰለ ተስረቅራቂ ድምጽ ይዘሽ ለምን ተደበቅሽ ? በዚህ ሲገርመኝ በአርቱም ልዩ ችሎታ እንዳለሽ ሳይ ለራሴ ገረመኝ። ለማንኛውም ፈጣሪ ካንች ጋር ይሁን ። በሌላ ሥራ እንደምናይሽ ተስፋ አለን ።
    በተረፈ ዝነኛው አርቲስት አበበ ተምትም እጅግ አድናቂህ ነኝ እድሜውን ይስጥህ ።
    ስንዬ እኩያዬ የእኔ እኅት ! ከቦሌ እስከ ለገዳዴ በራስሽ ጥረትሽ እዚህ ደርሰሻልና በርቺልኝ እኅቴ ! እግዚአብሔር ጤናውን ያድልሽ ።
    ሁላችሁም የ-9ኛው ሺህ ድራማ አባላት ሰላምና ጤና ከእናንተ ጋር ይሁን። እንወዳችኋለን ። በሰው አገር የምታፅናኑን እናንተ ናችሁ ።
    ከዚህ አሰቃቂ መቅሰፍት ሁላችንንም አምላክ ይጠብቀን።

  • @ቤዛሙልጌታጭንቅየለምበጌታ

    #አቡ *ወገቤ* #እስኪንቀጠቀጥ
    *እኮ* *ነው* *ምወድክ* 😃😃

    • @habibabate4629
      @habibabate4629 3 роки тому

      አ ምነው እሱ የወር እንትንሽ ነው

  • @kedirtech6228
    @kedirtech6228 4 роки тому +5

    እናመሰግናለን 9ኛው ሺዎች እናመስግናለ። ሙስሊም እህትና ወንድም መልካም የፆም ግዜ ይሁንልን። ፈጣሪ ይህንን የወረርሽኝ መቅሰፍት ያጥፋልን። አገሪችንን ከውጭ ጥላቶች ፈጣሪ ይጠብቃት ። ፈጣሪ በስደት ያሉ እህቶቻችንን እወንድሞችን አስባቸው ሰላም አድርጋቸው። ክብር በስደት ያሉ እህት እና ወንድሞቻችን ይገባቸዋል። እስኪ እንድ እኔ 13 ደቂቃ ከ35ሰከንድ ላይ ያለው በሳቅ ጦሽ ያደረገው 😃😃😃#like#

  • @ሰሚራD
    @ሰሚራD 4 роки тому +2

    ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዬ ኮሚዲ ድራማ ሳይ በጣም አሪፍ

  • @እሮዝፍላወር
    @እሮዝፍላወር 4 роки тому +12

    ከምር እዚህ ቤት አንድም የማያስቅ ሰው የለም ግን የአብና ጩባው ይለያል ሃሃሃሃ ብሬ በጣም አሪፍ አባት ነው እውነት አባቶች ሁሉ እንዳንተ ለልጂውቻቸው ቅርብ ቢሆኑ አንድም መትፎ ልጂ አይኖርም ነበር በጣም በሳል አባት ነፃነትን ነፍ አድርገህ ነው የሰጠሃቸው።

  • @AbelHayle-jt4vv
    @AbelHayle-jt4vv 9 місяців тому +1

    ይመቻቹ

  • @bekausman6981
    @bekausman6981 4 роки тому +6

    ዘጠነኛው ሺ ምርጥ አዝናኝ ድራማ ነው

  • @EthioMerejaNow
    @EthioMerejaNow 4 роки тому +75

    ኮሮና ጠፍቶ ሀገራችን ሰላም ሰፍኖ ሀገራችን ኢትዮጲያ አድጋ ማየት የናፈቀው

  • @ቤዛግርማ-ዘ9ጠ
    @ቤዛግርማ-ዘ9ጠ 4 роки тому +7

    የኔ አንደኞች እናንተን አይተን እንኳን ዘና እንበል

  • @mustobintmahmedggy7542
    @mustobintmahmedggy7542 4 роки тому +32

    Baga ngy dhufte 9 shi koo bayyeni isin jaladha namin akka kotiti cuba jaltani like nafi godha😂😂😂😂😂😂

  • @gvbbnn9309
    @gvbbnn9309 4 роки тому +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ እንኳን ለናታችን ለቅድስት እሌኒ አይሁዶች ቅዱስ መስቀሉን በቀበሩት ጊዜ ቅድስት እሌኒ ፈልጋ ያገኘችበት ቀን ነው እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
    መስቀል ሀይላችን ነው
    መስቀል ቤዛችንነው
    መስቀል የነፍሳችን መዳኛ ነው
    እኛ እናምነዋለን አምነንም እንድንበታለን
    አይሁድ ይክዱታል እኛ ግይ እናምነዋለን

  • @መስደዴለበጎነው
    @መስደዴለበጎነው 4 роки тому +13

    ውይ ስወዳችሁ እኮ በርቱ ቀጥሉበት

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki3686 4 роки тому +44

    😂😂😂😂
    የዛሬው ደሞ ልዬ ነው
    እናመሠግናለን
    የሳምት ሰው
    ይበለን ቼር ሰብቱ👌👍👍👍

  • @እናቴእወድሻለሁ-ለ9ረ
    @እናቴእወድሻለሁ-ለ9ረ 4 роки тому +6

    እርግጠኛ ነኝ እስር ቤት የጎረምሳ ንቅሳት ስታነብ ነው የከረምከው😀😀😂

  • @abelteklay9791
    @abelteklay9791 4 роки тому +6

    Best sitcom in Ethiopia

  • @helenbb2077
    @helenbb2077 4 роки тому +7

    እንኩዋን ደህና መጣችሁልን የኛ ፈገግታዎች

  • @Johny-hu9od
    @Johny-hu9od 4 роки тому +27

    እኔ ግን ልክ እንደ ረዲ እህት ኣለችኝ፡ ሁሉም የቤታችን ነገር የሚመለከታት 😂😂😂 እንደ ረዱ እህት ያለው ኣለ?#like

  • @megbartube5553
    @megbartube5553 4 роки тому +15

    ኮሮና ይጠፋል ታሪክ ይሆናል ግድባችን ይገደባል ኢትዮጲያ ትልቅ ትሆናለች

  • @agudotube831
    @agudotube831 4 роки тому +6

    Am Eritrean 🇪🇷 I love chuba and abu love u Ethiopian 🇪🇹, I laugh like a mad coz of dis comedy. ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @celincocargo5054
    @celincocargo5054 4 роки тому +12

    ኮረቲን ከመጣ ጀምሮ ዲምፄ ጠፍቶ ጩባው በሳቅ ገደለኝ እናመሠግናለን ውሮና ቲና ስታምሩ በርቱ

  • @ramapictures8080
    @ramapictures8080 4 роки тому +7

    ሰላም ለ አገራችን ያምጣ ክቡር መድሀኒዓለም

  • @kakaseblibd6654
    @kakaseblibd6654 4 роки тому +19

    አይ ጩባው አየር የለም 😂😂😂😂😂ውሮ የኔ አዝግ😂😂😂😂😂😂ወይ አቡዬ ፀበል ያስፈልገሀል ብርሽዬ ስወድህ

  • @meklitmekonnen8539
    @meklitmekonnen8539 4 роки тому +3

    ውይ ዘጠነኛው ሺ እንዴት ዘና እደምታደርጉኝ እኮ አርቴስት ሰናይት ኀይለማርያም ዘፈን ብቻ ይመስለኝ ነበር ትወናም የተካንሽ መሆንሽን አሳወቅሽ ጉበዝ ሰኔ ከረሜላ በዚው ቀጥዬ በተረፈ ❤❤❤❤

  • @ahmedtube2029
    @ahmedtube2029 4 роки тому +3

    ጩባው የኒ አዝግ ውሮ ውስጤ ናት

  • @mosatubeofficial
    @mosatubeofficial 4 роки тому +25

    ከአንድ በላይ ላይክ መስጠት አይቻልም እነጂ ለዚህ ይህን ፕሮግራም 100000 በላይ ላይክ ነበረ የምሰጠው!!! በርቱ

  • @Shega_Podcast_Media
    @Shega_Podcast_Media 4 роки тому +6

    ዘጠነኛው ሺ አንደኛ ሴትኮም🙏😘❤❤❤

  • @gggyyy8570
    @gggyyy8570 4 роки тому +48

    ቢያንስ እናንተን አይተን ትንሽ ከጭንቀት ወጣ ልበል

  • @getuwonde2862
    @getuwonde2862 4 роки тому +3

    ዘጠንኛው ሺ ዋው የመጬ ነው እኮ ምትመቹኝስወዳቹ አቦ ይመቻቹ

  • @akremahmed2805
    @akremahmed2805 4 роки тому +44

    የት ናቹሁ የጩባው አድናቂወች😋😋😊

  • @mitekmary5705
    @mitekmary5705 4 роки тому +4

    ዋው ዘና አደርጋችሁኝ ስትመቹ

  • @henoky1
    @henoky1 4 роки тому +33

    One Of The Best Tv show Ever 5 star

    • @entertainmentmeqirez729
      @entertainmentmeqirez729 4 роки тому

      አዲስ ኮሜዲ ለምትወዱ ቁጥር 2👇👇👇
      ua-cam.com/video/aPsEjHaU1Bg/v-deo.html

    • @tygisttygist3019
      @tygisttygist3019 4 роки тому

      😂😂😂😂😂😀😀😀😀😂🙂😂🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @moonmoonlove8108
    @moonmoonlove8108 4 роки тому +1

    ወርቁ በሳቅ ወንዲልጂ ግንዲላ እጨት ነው ሲታነቅ ይሞታል ሀሀሀሀሀሀሀሀ ፀጉሬን ይዞ እደ አናናስ ሀሀሀ ቀላል ያዝናናል በዚ ሎክ ዳውን ውሮና ቲና ስወዳችሁ

  • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ

    ውሮ የኔ ቆንጆ ስወድሽ 😍😍😍😍

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር

    የኔ ምርጦች እኳን ደና መጣችሁልኝ እእስቲ እናተ እኳን ዘና አርጉን በጭቀት ልንሞት ነው

  • @landuberfeleke3002
    @landuberfeleke3002 9 місяців тому +1

    it so fuuny

  • @ገረሙሽየሳጅንሔመዴልጅነኝ

    አረ የኔ አዝጎች እኳን ደህና መጣችሁ😍
    በርቱ የ9ነኛው ሺ አባላት በሙሉ😍ጩቢቲ ኡኡኡኡ

  • @heavennahom9339
    @heavennahom9339 4 роки тому +8

    ጩቢቲ ስወድህ❤

  • @yamraki9426
    @yamraki9426 4 роки тому +3

    ዛሬኮ ልደቴ ነው እስኪ hbd በሉኝ ልደቴን በስደት በፆም ነው ያሳለፍኩት ቀጣይ ከቤተሰቤ ጋ እንዳሳልፋ ፈጣሪ ይርዳኝ የሀ የተረገመ በሽታ ፈጣሪ ኣጥፍቶ ሰላም ለመሆን ያብቃን

    • @wizmuha7108
      @wizmuha7108 4 роки тому

      H.B.D

    • @kyialtiku5111
      @kyialtiku5111 4 роки тому

      H b d mar erejiem edme temegnehueleshi

    • @wizmuha7108
      @wizmuha7108 4 роки тому

      To you

    • @firdoseahmed2504
      @firdoseahmed2504 4 роки тому

      Hbd yene Konjo! 😊enquan teweledsh mingotishin yasakalish 😙😙😙😚

    • @yamraki9426
      @yamraki9426 4 роки тому

      @@firdoseahmed2504 amen yene konjo 💖💖💖

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 4 роки тому +16

    በእግዚአብሔር ጥንቃቄ አርጉ ብዙም አትቀራረቡ💔😥😥

    • @koki1266
      @koki1266 4 роки тому +1

      @እንተን መርጫለው aniten merich' alewi ደምሬያለሁ ደምረኝ በቅንነት

    • @tigisthayilu7668
      @tigisthayilu7668 4 роки тому

      @እንተን መርጫለው aniten merich' alewi ቆየሁ ኮ ውዴ🤗😍

  • @nasatnasat1663
    @nasatnasat1663 4 роки тому +4

    እረ ብሬና ጩቢቲ በሳቅ አቦ ይመቻቹ 😂😂😂😂😂😂

  • @سعدتبلقائك.منفضلك

    የውሮን ካራክተር እያበላሻችሁት ይመስላል። ልጅቱ የአርት አቅሙ እንዳላት ግልፅ ሆኖ ሳለ በተለይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በቤተሰቡ ውይይቶች ሁልጊዜ እንደ ሕፃን የምትመልሳቸው ነገሮች ብቻ ያስቃሉ ግን በዙ። ሃሳቤ ግልፅ ካልሆነ ደጅ ጠናሁ ሲባል ለምን ቤት አትጠናም የምትላቸው አይነት መልሶች። ፈገግ ያሰኛሉ ግን በጣም ስላበዛችሁት እኛንም ህፃን አስመሰላችሁን። በዚህ ላይ በድራማው የሚነገሩት ውይይቶች ቁም ነገርን በለዛና በመሳቅ ስለሚያቀርቡ የውሮ መልሶች በጣም distract ያደርጋሉ። ያደናቅፋሉ። እያወራሁ ያለሁት እስከ 40ኛው ክፍል ነው ገና 46 አልደረስኩም። በተረፈ በየቀኑ የምንናፍቀው የሃገራችን የአርት ደረጃ እንዴት እያደገ እንደሆነ የምናስተውልበት ነው። በዚህ ላይ ያለፈ ታሪክ ማወቅ አያስፈልግ የትኛውንም ፓርት ከፍቶ ማየት መቻሉ ተመችቶናል።

  • @ልጄየልጅነቴ-ከ3ሰ
    @ልጄየልጅነቴ-ከ3ሰ 4 роки тому +63

    ዘጠነኛው ሺ ምርጥ አዝናኝ ድራማ ነው ስወዳችሁ እኮ በርቱልን ጩቢቲ😹😹😹

    • @tesfanebeyu6140
      @tesfanebeyu6140 4 роки тому +1

      የነልዩወች የሃገሪልጆች ሠላማችሁ ብዝት ይበልልኝ

    • @مومنهاثيوبيا-ه5غ
      @مومنهاثيوبيا-ه5غ 3 роки тому

      @ስደተኛዋ የቅዱስ ሚካኤል ልጅ እውነት ነው

    • @batetekste1555
      @batetekste1555 3 роки тому

      @@مومنهاثيوبيا-ه5غ weil

  • @subahanallah6460
    @subahanallah6460 4 роки тому +2

    የምር በጣም ደብሮኝ ዘና አረጋችሁኝ ሰላማችሁ ብዝት ይብል የደስታ ምንጮች ናችሁ

  • @nardilovv2424
    @nardilovv2424 4 роки тому +1

    arif new

  • @myderaftehre9652
    @myderaftehre9652 4 роки тому +4

    ፈታ እኮ ነው የምታደርጉኝ ውዶች ጩብቲ በሳቅ ድክምምም አደረከኝ ክክክክክክ

  • @ማስረሻየጂማልጅ
    @ማስረሻየጂማልጅ 4 роки тому +8

    አቡዩ እስር ቤት ስትገባ ጨልለክ መጣክ እዴ 😂😂😂😂የኔ ምርጦች በጣም እኮ ነው የምትናፍቁኝ

  • @ፀደይደበበ-ጀ9ቘ
    @ፀደይደበበ-ጀ9ቘ 4 роки тому +7

    እረአልተቻላችሁም በሣምንት ሁለቴ አርጉት እዳልል ትደክማላችሁ ወንድም አገኝ ለማ ከልብእናመሠግናለሀን ከነሙሉ ክሩ በርቱ እዳጠፉ የተወሰነ ሠዉ ዉጤትአደለም የሁሉምነዉናከልብነዉምሥጋናዬ

    • @aleyahmedseidelahmee7706
      @aleyahmedseidelahmee7706 4 роки тому

      አቡ ምድነው እረሻውስጥ የበሰበሰግድነውየምመስለው ስታወራ ፈታ በል እደአረዳልጅ

  • @ሀይሚቲዩብ-ቀ8ሰ
    @ሀይሚቲዩብ-ቀ8ሰ 4 роки тому +4

    እንኳን ደህና መጣችሁ ደብሮኝ ነበር ሰላማችሁ ይብዛ ❤❤❤

  • @yakinientertainment6197
    @yakinientertainment6197 3 роки тому +2

    The person who is reading this comment, i wish you great success, health, love and happiness! Have a good day!

  • @amanuelbeyene3226
    @amanuelbeyene3226 4 роки тому +3

    chubiti number one.. u re the one who hold up this show!!!!!!

  • @MrDesuHN
    @MrDesuHN 4 роки тому +16

    ጩባው እንዴት እንደናፈቀኝ!
    Subscribe : Mr Desu HN
    ua-cam.com/channels/d8i1ebugydV3OcGr3CI6Hw.html

    • @gada5742
      @gada5742 4 роки тому +1

      ቤተስብ እንሁነ

    • @MrDesuHN
      @MrDesuHN 4 роки тому

      Abshir!

    • @tube-uf9zq
      @tube-uf9zq 4 роки тому

      በቅንነት ደምሩኝ

    • @ezmgodtube9606
      @ezmgodtube9606 4 роки тому +1

      ጓደኛው ነበርክ እንዴ 😮😮
      😮😮😮😮
      😮😮😮😮
      😯😯😯😯
      😯😯😯😯
      😯😯😯😯
      ከሆነ ያምርብሀል

  • @fufuman3272
    @fufuman3272 4 роки тому +11

    ምርጥ አባባል (*የህዝብ ስልክ የምንጠቀመው)☎ ጬባው አየር የለም።።🤣💯💥💥🏃🏿‍♂️🏃🏿‍♂️

  • @sintayaneto3028
    @sintayaneto3028 4 роки тому +3

    አሪፍ ነዉ ቀጥሉበት

  • @ገብርኤልወዳጄነህ
    @ገብርኤልወዳጄነህ 4 роки тому +5

    አይ ጩባ አቡ ኮ ጎበዝ ነው የገረመኝ ቲና አለባበሷ የሃብታም ልጅ ሆና ነው ሁል ጊዜ ወጣ ያለ አለባበስ እና እስታይል የምትጠቀም ነገሯ አለተገለፅም የዛሬው በጣም ቁምነገር አለው ሁሌ ቁምነገሩ ቢበዛ አሪፍ ነው የባለፍው ሳምንት ግን ባትቀርፁት ይሻል ነበረ

    • @entertainmentmeqirez729
      @entertainmentmeqirez729 4 роки тому

      አዲስ ኮሜዲ ለምትወዱ ቁጥር 2👇👇👇
      ua-cam.com/video/aPsEjHaU1Bg/v-deo.html

    • @koki1266
      @koki1266 4 роки тому

      @@entertainmentmeqirez729 ደምሬያለሁ እኔንም ደምረኝ

    • @betilmetebkik4248
      @betilmetebkik4248 4 роки тому

      😀😀😀😀😘😘

  • @ዮወርዳኖስከወሎ
    @ዮወርዳኖስከወሎ 4 роки тому +1

    እመብርሃን ኮረናን አጥፍቶ ለአገራችን ያብቃን እፍፍፍፍፍ ግንቦት 13ነበር ኢቃማየ የሚያልቀው ቀረሁ ማሚም እዬዬዬ እኔም እዬዬዬ አይይይ ስቃይ

  • @audoasdf808
    @audoasdf808 4 роки тому

    ኦ በጣም ደስ ይላል በርቱ

  • @yenetatube1291
    @yenetatube1291 4 роки тому +11

    እኔ ታላቅ እህት ነኝ ግን እንደ ረዱ ለታናናሾቼ እሆንላቸዋለው ።ስወዳት እኮ

  • @sitinaabafogi5917
    @sitinaabafogi5917 4 роки тому +3

    I love you soo much you guys ❤️😘😘😘😘😘😘😘I really do enjoy watching you💚💛❤️

  • @memeabisnya2027
    @memeabisnya2027 4 роки тому

    siyaweru slate bzu tenadew yawerulgnal ine gn temechitognal zetinegaw shi😍

  • @samueltsgaye8351
    @samueltsgaye8351 4 роки тому

    ጎበዝ

  • @eyureseyerus501
    @eyureseyerus501 4 роки тому +8

    hahahaha des Yemil Betsab❤❤👌

  • @messiethio4895
    @messiethio4895 4 роки тому +3

    ስወዳችሁ እንኳን በሰላም መጣችሁልን የኔ ጣፋጮች

  • @salembestmekonnen9253
    @salembestmekonnen9253 4 роки тому +4

    This movie make quarantine better 🤗🤩

    • @entertainmentmeqirez729
      @entertainmentmeqirez729 4 роки тому +1

      አዲስ ኮሜዲ ለምትወዱ ቁጥር 2👇👇👇
      ua-cam.com/video/aPsEjHaU1Bg/v-deo.html

  • @ራኪየድንግልማርያምልጅራኪ

    ጩባው&አቡ😍👍

  • @Addismerejaethiopia
    @Addismerejaethiopia 4 роки тому +13

    ዘጠነኛው ሺህ ጩባው እና ቁማር አስቂኝ ትዕይንት
    ua-cam.com/video/ivOyjWih0cs/v-deo.html

    • @entertainmentmeqirez729
      @entertainmentmeqirez729 4 роки тому

      አዲስ ኮሜዲ ለምትወዱ ቁጥር 2👇👇👇
      ua-cam.com/video/aPsEjHaU1Bg/v-deo.html

  • @habshihabshi3043
    @habshihabshi3043 4 роки тому +4

    አይ ውሮዬዬዬዬ ስወድሽ እኮ ይመቻችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ👌👍👍

    • @entertainmentmeqirez729
      @entertainmentmeqirez729 4 роки тому

      አዲስ ኮሜዲ ለምትወዱ ቁጥር 2👇👇👇
      ua-cam.com/video/aPsEjHaU1Bg/v-deo.html

  • @MohammedAli-tm7or
    @MohammedAli-tm7or 4 роки тому +3

    አላህ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አረግልን የ ሀገሬን ሰዎች ክፉ አታስነካብኝ❤

  • @addisugebru1554
    @addisugebru1554 4 роки тому +8

    ስዩም ተሾመ ሁለት ወር ታስሮ እንደሚያካብደው ማለት ነው። ከእስክንድር ነጋ እና አንዷለም አራጌ በላይ ስለ መታሰር ማውራት ይወዳል

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo 4 роки тому

      በትክክል!! ያ ጉማሬ

    • @entertainmentmeqirez729
      @entertainmentmeqirez729 4 роки тому +1

      አዲስ ኮሜዲ ለምትወዱ ቁጥር 2👇👇👇
      ua-cam.com/video/aPsEjHaU1Bg/v-deo.html

    • @fetaneyta12
      @fetaneyta12 4 роки тому

      መልካምነት ለራስ ነው subscribe አርገኝ

  • @ኤድየአንፆኪያዋቆጆእናቴሂ

    እረ ጩባው በሳቅ አየር የለም አላለም😂😂😂😂

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 роки тому +2

    ብሬክሰ የሚናገረው ትምህረት አዘለ ነው እውነት ነው😍😍😍❤❤❤

  • @ናኦልተሬሳ
    @ናኦልተሬሳ 4 роки тому +26

    Coment ለማየት የገባቹ እስቲ ላይክ

  • @gerrygerry7204
    @gerrygerry7204 4 роки тому +8

    ሳቆቼ እንኳን ደሄና መጣችሁ😂😂😂😂😂

    • @entertainmentmeqirez729
      @entertainmentmeqirez729 4 роки тому

      አዲስ ኮሜዲ ለምትወዱ ቁጥር 2👇👇👇
      ua-cam.com/video/aPsEjHaU1Bg/v-deo.html

  • @ላታህዘንኢነላሀማአና-ጨ1ዘ

    ውሮየ ሰወድሽ ወገቤ እስኪቀጠቀጥ
    ነው

  • @abbymartv4184
    @abbymartv4184 4 роки тому +9

    The Best sitcom ever 😂😂😂😂😂😂😂

  • @muluneshhussen4875
    @muluneshhussen4875 4 роки тому

    በጣም አሪፍ

  • @coordinary491
    @coordinary491 4 роки тому +5

    i love you so much ውሮ ብሬ አቡ ረዱ በተለይ ጬቢቲ ዘፈንሽ የተመታ ነው i love yo u ጬባው

  • @tiartefera5546
    @tiartefera5546 4 роки тому +3

    ውይ ጩቢቲን ስወደው በተላይ ዘፈኑን😂😂😂😂😂😂😂😂🙆🙆🙆🙆🙆

  • @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ወ3አ

    እንኳን ነሰላም መጣቹህሉን

  • @netsanettadesse7855
    @netsanettadesse7855 4 роки тому +3

    መጣቹልኝ ደብሮኝ ነበር
    የውሮ ዜና ክክክክክክክክክክክክክክ

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 роки тому +2

    ዘነጠኛው ሺህ ስምንተኛው ሺህ አክብሩ በ ትዕግሥት ወይም በወ/ሮ ስንዱ የተሾመውን ሃሃሃሃ ለማንኛውም እንኳን ደህና መጣችሁ

    • @ellenmenish263
      @ellenmenish263 4 роки тому

      enat me sfin2017ማርያም እናቴ!

  • @direbsalam6815
    @direbsalam6815 4 роки тому +3

    Thank you ❤️

  • @NOHNikodimos
    @NOHNikodimos Місяць тому

    አቡን የሚወድ እስቲ በላይክ🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤

  • @lulumulatu4517
    @lulumulatu4517 4 роки тому +12

    ቀኔን በሳቅ አስጀመራችሁኝ ይመቻችሁ ።

  • @halimaabdela7877
    @halimaabdela7877 4 роки тому

    ጩብዬ ስወድህ

  • @DesalegnBabi
    @DesalegnBabi Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @زوزادم-س7و
    @زوزادم-س7و 4 роки тому

    ወይ ይህ ቤተሰብ ሁላችሁም ዉስጤ ናቸወ

  • @mariyatube1661
    @mariyatube1661 4 роки тому +1

    እንኳን ደህና መጣችው ውይ ውሮ አዝግ

  • @ቲነኝቲነኝ
    @ቲነኝቲነኝ 4 роки тому

    ወይኔ በሳቅ ፈነዳሁ ውይይይይ አቡየ ጩቢቲ አባታቸው ስወዳቸው በተለይ አቡቡቡቡቡ