የመንጃ ፍቃድ ፈተና የአንድ ቁጥር መሰናክል አሰራር. Driving obstacle course for driving license.

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 вер 2024
  • ባላንስ እና ጠርዝ አሰራር ለመንጃ ፍቃድ ፈተና በተግባር
    • ባላንስ እና ጠርዝ አሰራር ለመንጃ ...
    more video
    የዳሽ ቦርድ ላይ ምልክቶች እና መልእክታቸዉ.
    • #_ክፍል_1 የዳሽ ቦርድ ላይ ምልክ...
    ስለ ዳሽ ቦርድ ላይ ጌጆች ምን ያክል ያዉቃሉ?
    • #_ክፍል_2 ስለ ዳሽ ቦርድ ላይ ጌ...
    ፍሬን ይቀድማል ወይስ ፍሪሲዎን? brake first or clutch first?
    • ፍሬን ይቀድማል ወይስ ፍሪሲዎን? b...
    የመንጃ ፍቃድ የተግባር ፈተና ፍተሻ" on UA-cam
    • የመንጃ ፍቃድ የተግባር ፈተና ፍተሻ...
    አዉቶማቲክ መኪናን በቀላሉ ለማሽከርከር. How To Drive An Automatic Car FULL Tutorial" on UA-cam
    • አዉቶማቲክ መኪና አነዳድ. How T...
    ስለመሪ አጠቃቀም ምን ያክል ያዉቃሉ? part 3 #መኪና #መሪ #መንዳት #ለማጅ
    • ስለመሪ አጠቃቀም ምን ያክል ያዉቃሉ...

КОМЕНТАРІ • 300

  • @JIJETUBE
    @JIJETUBE  4 роки тому +18

    ሰላም ዉድ ቤተሰቦቼ እንኳን ወደ JIJE TUBE በደህና መጣቺሁ ስለጎበኙን እናመሰግናልን ፡፡ለበለጠ መረጃ…
    telegram
    t.me/gkybro_32
    Instagram
    instagram.com/?hl=en
    Facebook
    facebook.com/JIJE-TUBE-115602163513055/?modal=admin_todo_tour
    ቻናላቺንን ይቀላቀሉን ፡፡

    • @amanteklebrhan6077
      @amanteklebrhan6077 2 роки тому +1

      Gobeze Teru

    • @endalechmamo2769
      @endalechmamo2769 3 місяці тому

      መሪ ላይ አንድ ቁጥር ከብዶኛል ወደፊት ስሔድ መሪው በትክክለኛው ቦታ አይሆንልኝም

  • @AddisuBihonegn
    @AddisuBihonegn 4 роки тому +2

    በጣም ጥሩ ነው። ቃል የምትገባቸውን ቀጣይ ቪዲዮዎች ቶሎ ቶሎ ለቀቅ ለቀቅ አድርግልን። እናመሰግናለን።

  • @sarategenaw8947
    @sarategenaw8947 3 роки тому +3

    እናመሰግናለን ትምህርቶች ሁሉ አሪፍ ናቸው።

  • @giggity6637
    @giggity6637 2 роки тому +2

    Pass the test after seeing this it helped 😎 thanks fam

  • @asrattaye6160
    @asrattaye6160 2 роки тому +1

    በጣም ግሩም ትምህርት ትሰጣለህ ወንድሜ ልትመሰገን ይገባል መንጃ ፈቃድ ላለዉም ለሌለዉም እጁን እንዲፈታበተግባር ብታለማምድ መልካም ነበር

  • @hikmatube106
    @hikmatube106 4 роки тому +1

    እልልልልልልል ዛሬ አራተኛ ሆንኩ ግን አትሌቶች ተው ተረጋጉ ሀሪፍ ትምርት ወይኔ የዛሬይቱ መኪና ውስጤናት ዶላር ታው ቶሎና🙏❤

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  4 роки тому

      አመሰግናለሁ ሂክሙዬ 😍🙏

  • @kedotube6371
    @kedotube6371 4 роки тому +1

    ውይ ለጥቂት ዳኒዬ አንደኛ ለመሆን ነበር ፍላጎቴ ለቀጣዩ በርህ ላይ እጠብቃለሁ እንዳልቀደም በጣም አሪፍ ነው ያለምንም ድካም እና ወጪ ጠቃሚ እና አስፈላጊ ትምህርት እያቀረብክልን ነው ዳኒ tnx🙏

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  4 роки тому

      አመሰግናለሁ ከዶዬዬ😍😘

  • @User-uy8st
    @User-uy8st 2 роки тому

    በጣም አመሰግናለሁ፣ይህንን ቪድዮ አይቼ ነዉ የተግባር ፈተናዬን በብቃት ያለፍኩት፡፡ ፈጣሪ ይስጥህ!

  • @user-ky8iz8qu9n
    @user-ky8iz8qu9n 4 роки тому +1

    አሳልጣኞች በደንብ ከአስተማሩ ባስተማሩት ልክ ተመጣጣኝ ፈተና ቢፈቱኑ ውጤታሜ ይሆናሉ በርታልኝ ጎበዝ።

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  4 роки тому

      አዎ ሳሪቾዬ 🙏🙏🙏😍

  • @user-nv1rn9km5f
    @user-nv1rn9km5f 4 роки тому +5

    ስንት የመሰናክል አይነት አለ? አሁንም ድረስ መሪ ጋ ችግር አለብኝ ምን ትመክረኛለህ በተረፈ ለነገሩ የተረፈ የለም የእህቴ ባል ጎበዝ በርታ

  • @hellow9494
    @hellow9494 4 роки тому +3

    አሪፍ ትምህርት ተባረክ .አሁን ችግሬ አስተማሪየ አንድ ቁጥር ሁሉም በ2 ዙር ነው የሚሰራው ማለቱ ነው

  • @ቲጂጎንደሬዋ
    @ቲጂጎንደሬዋ 4 роки тому +2

    በጣም አሪፍ መረጃ ነዉ እናመስግናለን የቀጣዩንም እንጠብቅ አለን በርታልን 😘

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  4 роки тому

      አመሰግናለሁ ቲጂ 🙏😘

  • @wollotube781
    @wollotube781 4 роки тому +1

    ዳኒዬ እናመሰግናለን ቀጣዬን እንጠብቃለን በርታለን ወንድማችን

  • @kedomohammed2504
    @kedomohammed2504 4 роки тому +1

    ማሻአላህ ነው እያንዳንዷን ነገር እየተማርን ነው እናመሰግናለን ጅጄ

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  4 роки тому

      አመሰግናለሁ 🙏🙏

  • @Radiahmed
    @Radiahmed 4 роки тому +1

    ወሣኝ መረጃ ዳኒዬ እናመሠግናለን 🙏

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  4 роки тому

      Radi አመሰግናለሁ 🙏😘

  • @user-uy7kg8hx1e
    @user-uy7kg8hx1e 4 роки тому +1

    ማሻአላህ ዳኒየ ምርጥ ትምርት ነው በርታልን

  • @user-ci1nk5zi8z
    @user-ci1nk5zi8z 4 роки тому +1

    በጣም ጎበዝ ነህ ጠቃሚ እነ አስተማሪ ነው

  • @Denametube
    @Denametube 4 роки тому +1

    ምርጥ ስልጠና ነው በርታልን አንደኛ

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  4 роки тому

      አመሰግናለሁ🙏❤

  • @emanjemal1938
    @emanjemal1938 4 роки тому +1

    Masha Allah yyyyyyyyy mnm menager alchlm beta Arif argeh new yemtasredaw Masha Allah 👏👏👏

  • @selamtube4734
    @selamtube4734 4 роки тому +1

    በእዉነት በጣም አሪፍ መረጃ ነው ሆ ለካም እንዲህ ከባዶ ነው ቀላል ነበር እሚመስለኝ

  • @hiruthirut7726
    @hiruthirut7726 4 роки тому +1

    አመሰግናለሁ ካንተ ብዙ እማራለሁ እስከዛሬ ሳላይህ ገና ዛሬ አየሁህ

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  4 роки тому +1

      Amesginalhu 🙏

  • @salahtube9887
    @salahtube9887 4 роки тому +1

    በጣም ሀሪፍና አስተማሪ ትምህርት ነው ወድጀዋመሁ እውቀቱን አሁንም አብዝቶ ይጨማምርላች ጎበዞች በርቱልኝ የኔ -------- እሽ እናመሰግናለን

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  4 роки тому

      Sofiyee አመሰግናለሁ 🙏😘

  • @tgtube
    @tgtube 4 роки тому +3

    Inamsgnaln bro

  • @SelinaTubeAsdfghxm
    @SelinaTubeAsdfghxm 4 роки тому +1

    ዳንዬ አሪፍ አቀራረብ ነው እናመሰግናለን

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  4 роки тому

      ሰሉዬዬ አመሰግናለሁ 🙏😘

  • @mekdesabera549
    @mekdesabera549 4 роки тому +1

    thanks bro may God bless you for your kindly support!!!

  • @user-wu2rv9bw9h
    @user-wu2rv9bw9h 4 роки тому +3

    በጣም አሪፍ በርታ ቡሮ ሀኒ ሾው ነኝ

  • @lovetube5728
    @lovetube5728 4 роки тому +1

    ዋውው በጣም ሀሪፊ ትምህርት ነው ዳኒየ በርታ ወንዲም

  • @belitube6301
    @belitube6301 4 роки тому +1

    ዋውውውውውው ጥሩ ትምህርት ነው ጎበዝ ዳኒየ ለቀጣይ ቪድዮ በጉጉት እንጠብቃለን

  • @amitub615
    @amitub615 4 роки тому +1

    ማስታውቂያው ሰው አያስገባም 😀 በጣም ሀሪፍነው ሱፍረና ላስተምርህ አስቤ ለካም ትችላለህ ሀሀሀሀሀ

  • @yezed4370
    @yezed4370 4 роки тому +1

    ዋዉዉዉ ዳኒዪዪ በረታልል ጡሩ መረጃ ነዉ

  • @haregadama3316
    @haregadama3316 Рік тому +1

    ሀገሬ ስገባ አንተ ነህ የምታለማምደኝ😍በርታልን

  • @lubabaibrahim4472
    @lubabaibrahim4472 Рік тому +1

    ሰላም ከቤ የመንጃ ፍቃድ ተማሪ ነኝ 1ቁጥ መሰናክ አልገባኝም አስተማሪዬ 2 ዙር ነው መሪ ሚዞረው ብሎ ነው ያስተማረኝ ያተ ቪዲዮ 1 ዙር የው የሚለው ከቺልክ በቅደም ተከተል ብትነግረኝ ደስይለኛል እና በርታ በጣም አሪፍ የው ሰልምህ ይብዛ

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  Рік тому +2

      2 ዙርም በሆን ቺግር የለዉም ቶሎ ይታያል እንጨቱ እንጂ ያዉ ነው አንዱን በደንብ መያዝ ለፈታና👍👍👍

    • @lubabaibrahim4472
      @lubabaibrahim4472 Рік тому

      @@JIJETUBE እሺ በጣም የው ማመሰግነው

  • @CarlosEmu2227
    @CarlosEmu2227 4 роки тому +1

    wow good job bro and I cant wait to gerage ,deledeye,8 kutere please

  • @meskeremteshome7839
    @meskeremteshome7839 11 місяців тому +1

    Thank you my brother 🙏

  • @glow3407
    @glow3407 4 роки тому +1

    ዳኒዬ ቀጣዩን እንጠብቃለን ከቤ ወንድማችን ጥሩ አቀራረብ ነው እኔ ጓራጅ ነበር አዛ ያደረገኝ ግን ተወጣሁት እኔ የዳኒዬ አባት ዘራፍ አካኪ ዘራፍ እትትት ብርድ …😘🙏

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  4 роки тому

      ክክክ 😂

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  4 роки тому

      አመሰግናለሁ 🙏🙏

  • @user-is9bt1bm6s
    @user-is9bt1bm6s Рік тому

    እንኳን ደህና መጣህልን ከቤ ከልብ እና መሰግናለን በርታልን ወንድማችን

  • @ethiokidshairstyle
    @ethiokidshairstyle 4 роки тому +1

    በጣም ሀሪፍ በርታ ወንድሜ

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  4 роки тому +1

      አመሰግናለሁ 🙏

  • @tube-bh7ws
    @tube-bh7ws 4 роки тому +1

    ጀጅዬ በዝህ በተሰብ ነኝ በርታልኝ ብሮ ሀኒ ሾው😍

  • @tsehayazmsh2605
    @tsehayazmsh2605 3 роки тому

    አመሰግናለሁ በጣም ደስ በሚል ነው የምታስተምረው

  • @user-ll7br2ez3t
    @user-ll7br2ez3t Рік тому

    Thank you very much,this video is very helpful.

  • @user-hf1qj2yn6f
    @user-hf1qj2yn6f 4 роки тому +1

    Enamseginaln ketayun etebikalne tiyakeyn resahat meslge

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  4 роки тому +1

      Alresahutim tiztaye. Bekirbu

  • @itsmydam7619
    @itsmydam7619 4 роки тому +2

    በጣም እናመሠግናለን ከቤ ሹፍርና ዉጤ ነበር ግን ምን ዎጋ አለዉ የሚሾፍርዉ አጣሁ አንተ ግን ጎበዝ በርታ ሀሪፍ ነዉ 😍

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  4 роки тому

      አመሰግናለሁ 😍🙏🙏

  • @saragebremariam5710
    @saragebremariam5710 4 роки тому +1

    This is awesome!....Thank you!

  • @user-wf5br3ce7q
    @user-wf5br3ce7q 4 місяці тому +1

    እናመሰግናለን

  • @legessebelayneh573
    @legessebelayneh573 2 роки тому

    ጄጄዎች ፕሮግራማቹህ እጅግ በጣም አስተማሪ ነው በዚሁ ቀጥሉበት ግን አራቱንም መሰናክሎች አሰራራቸውን ዘርዝራቹህ አሰተምራቹሁናል ግን የመሰናክል እንጨቶቹ ሲቀመጡ በምን ያህል ስፋት ርዝመት ርቀትም ጭምር አይገልጽም ይህንን ብትገልፁልን እንወዳቹሀለን

  • @lilitufa6234
    @lilitufa6234 4 роки тому +1

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ፡ ከቻልክ ስለ አውቶማቲክ መኪና ብትነግረን መልካም ነው

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  4 роки тому +1

      ua-cam.com/video/-EFwwmIzFOY/v-deo.html

  • @addisken24
    @addisken24 4 роки тому +1

    አመሰግናለሁ ማር በርቺልኝ

  • @wabimedia6445
    @wabimedia6445 4 роки тому +1

    harif mereja new enamesegnalen. meqret gn aychalm

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  4 роки тому

      Amesginalhu 🙏😂 eshi metahu

  • @user-fm5hm3sg3i
    @user-fm5hm3sg3i 4 роки тому +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @DelalaAddis
    @DelalaAddis 2 роки тому

    You are doing a good job

  • @aselefechhabtamutube
    @aselefechhabtamutube 4 роки тому +1

    Selam Jije Egziabher Yistlin Enamesegnalen Turu Timhrt new

  • @user-mm8if8bu9k
    @user-mm8if8bu9k 4 роки тому +1

    የአክስቴ ዋይፋይፍ ባለዋለታየ ነው አመሠግናለሁ ብዙ ነገር እንድማር አድርጎኝል

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  4 роки тому

      አመሰግናለሁ 😘😍

  • @biniyambimaf4843
    @biniyambimaf4843 4 роки тому +1

    ይመችህ ጆዬ

  • @GENETTUBE2020
    @GENETTUBE2020 4 роки тому +1

    Arif new thanks gora bel

  • @rufaelabera5831
    @rufaelabera5831 4 роки тому +1

    8 kuterna geraj mech new metasayen #stay_blessed

  • @GashawDesta-mf2nc
    @GashawDesta-mf2nc Рік тому

    ደስ ይላል best teacher neh

  • @user-ps8co5ny7s
    @user-ps8co5ny7s 4 роки тому +1

    ትምህር በቤትዎ ማለት ይከ ነዉ።እናመሠግናለን ጥርት ያለ አይ አንተ ጀግና እኮ ነክ የኔ ባትሆን ይቆጨኝ ነበር ግን የኔ ነክ 🙈😂

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  4 роки тому

      አመሰግናለሁ 😂🙏😍

  • @sofi2hassenlove199
    @sofi2hassenlove199 4 роки тому +1

    በርቱልኝ በጣም ትርፍ ነው ሀሪፍ ስራ ነው ወድጀዋለሁ ከቤና ዳኒየ ይመቻችሁ

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  4 роки тому

      የኔ ምርጥ 😍😍

  • @yotor5576
    @yotor5576 4 роки тому +1

    እናመስግናለን🙏🙏🙏🙏

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  4 роки тому

      ናርዲዬዬ 😍😘

  • @frehiwotethiopy7061
    @frehiwotethiopy7061 4 роки тому +2

    Salm matnl Bart Arif naw♥♥

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  4 роки тому

      እንኳን ደህና መጣሽ አመሠግናለሁ 😍😘

    • @alkallove5522
      @alkallove5522 4 роки тому

      Fire enkan selam metasha

  • @user-ei7sz1tm9q
    @user-ei7sz1tm9q 3 роки тому

    በጣምቆጆሀሪፍእናመሠግናለንወድሜያላገኘነዉንቻሥአገኘን

  • @helenhilamariam3149
    @helenhilamariam3149 4 роки тому +1

    i like your tutorial
    ...what about gerage ,deledeye,8 kutere

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  4 роки тому

      will upload soon👍

  • @getahunmersha9822
    @getahunmersha9822 4 роки тому +1

    Thank for your video

  • @mahderemuluget9093
    @mahderemuluget9093 4 роки тому +2

    Ye abte. Lijoch. Bertu 💜💜

  • @natienedale2086
    @natienedale2086 3 роки тому +2

    Kebsha be hezbe1 betseralen arif new

  • @user-ro9hy8ix5o
    @user-ro9hy8ix5o 4 роки тому +1

    Thank you brother

  • @sofihasse7218
    @sofihasse7218 4 роки тому +1

    በርቱልኝ ሀሪፍ ነው ግበዞች

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  4 роки тому

      አመሰግናለሁ😘

  • @truthprevail2742
    @truthprevail2742 11 місяців тому

    ትቸኩላለህ እስቴፕ ባይ ስቴፕ ከመነሻው ጀመሮ መጨረሻው ያለውን ብታሳየን አሪፍ ነበር ቪዲዮውም ከምታወራው ጋር ማች በደንብ ቢያረግ ጥሩ ነበር

  • @h6424
    @h6424 4 роки тому +1

    ጀጅዬ በርታልኝ ሀኒ ሾው ነኝ😍

  • @fetyaethiopia8481
    @fetyaethiopia8481 4 роки тому +1

    Gobez nek betam. Bertalgn wendme

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  4 роки тому

      አመሰግናለሁ fetya 😍🙏

  • @bdfcvbdvvvcfdd6312
    @bdfcvbdvvvcfdd6312 4 роки тому +1

    Oh my gade btame nber ymflgaw thankew

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  4 роки тому

      አመሰግናለሁ

  • @seadakebede1470
    @seadakebede1470 3 роки тому +1

    መሻአላህ ጎበዝ

  • @samf8389
    @samf8389 4 роки тому +1

    Arif new betam

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  4 роки тому +1

      ቢቱዬዬ😘

  • @choketube5146
    @choketube5146 Рік тому +2

    ለሁሉም መኪናዎች ይሆናል?

  • @rahelloveTube
    @rahelloveTube 4 роки тому +1

    Jijeye zari adegna negn yes 😍

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  4 роки тому

      ሪችዬዬ አመሰግናለሁ 🙏😂

  • @selamaberayutub6283
    @selamaberayutub6283 4 роки тому +1

    የኔ በለሞየ እምውደህ ደሰይልል

  • @gutagemetufa8010
    @gutagemetufa8010 4 роки тому

    Dear Dani,
    Greetings to you!
    I can't thank you enough for your kind support! Please in addition to your videos tutor would you have any soft copy of driving lessons? thus, viewer understand theoretical parts also.

  • @user-mn1gw7hf1p
    @user-mn1gw7hf1p 4 роки тому +1

    በጣሊ አሪፍ ነዉ

  • @Denametube
    @Denametube 4 роки тому +1

    ዳንዬ መጥቼልሀለው ደግሞ እኮ ሹፌሩን አውቀዋለሁ እኮ ለካ ዳኒ ነህ

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  4 роки тому

      😂😂👍

    • @Denametube
      @Denametube 4 роки тому +1

      @Ali Awada ክክክ አገኛሺኝ😎

  • @kalfashiontube453
    @kalfashiontube453 4 роки тому +1

    Wow thanks bro useful info new

  • @tsinugetaneh6768
    @tsinugetaneh6768 4 роки тому +1

    selam lezah beta waw letameletagn neber weyeeee

  • @ethiolifeskills
    @ethiolifeskills 3 роки тому

    Thank You Bro keep it Up

  • @birhanmedia144
    @birhanmedia144 4 роки тому +1

    Bro figata makina manidati nw amsaginalo ayine nadahu

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  4 роки тому

      አመሰግናለሁ🙏😘

  • @sofoniasalemayehu7949
    @sofoniasalemayehu7949 4 роки тому +1

    nice bro txs

  • @user-qx9uo2gg2z
    @user-qx9uo2gg2z 3 роки тому

    ጠቃሚ ነው!

  • @hailemariammekra6987
    @hailemariammekra6987 4 роки тому +1

    arif newu bertalin gin ye 8 ena garaz (diliy) titore atahugn kale jeba btyin arif neber.beterefe titorh arif ena gilts new berta.

  • @behjaabdulbasit5157
    @behjaabdulbasit5157 Рік тому

    kebe big respect👌

  • @teddyissak2720
    @teddyissak2720 2 роки тому +1

    ፈተና ብንወድቅ ምን ይሆናል? እንደገና መሞከር እንችላለን ?

  • @besagobenamorke21
    @besagobenamorke21 Рік тому

    thank you ❤️

  • @Almaz-nc8et
    @Almaz-nc8et 3 місяці тому

    Thank you

  • @user-by6ml4nm3v
    @user-by6ml4nm3v 4 роки тому +1

    it's good 🚗

  • @user-wi4gj4gy7l
    @user-wi4gj4gy7l 10 місяців тому +1

    ስልክህን ብታስቀምጥልንስ ላንዳንድ ጥያቄዎች?

  • @natnaelbelete7478
    @natnaelbelete7478 3 роки тому

    one, two and one searing wheel rotation

  • @alemnehtsegaw3375
    @alemnehtsegaw3375 3 роки тому

    Selam! Ene Yehizib 1 yemenja fikad temari negn---Bekifiya bitastemiregn destegna negn...Fikadegna kehonik..Ameseginalehu!

  • @TigitheHabeshatube
    @TigitheHabeshatube 4 роки тому +1

    jijey enamegenalen lk

  • @abebrihanu3936
    @abebrihanu3936 4 роки тому +1

    it's good

  • @bintnejashi74
    @bintnejashi74 Рік тому

    Thanks 👍👍👍

  • @tabetuhaile3327
    @tabetuhaile3327 Рік тому

    Ye meri goma snt snt mazor endealen be steep btnegreni betam dess ylechal benath

  • @aimmessy9259
    @aimmessy9259 4 роки тому +1

    በታም አሪፍ ነህ ግን መሪ ስንት ስንት እንደምናዞር ብትነግረን ጥሩ ነበር

    • @JIJETUBE
      @JIJETUBE  4 роки тому

      ሰላም. ተናግሬአለሁ ምናልባት አልሰማሺው/ሃው ይሆናል: ወደሁአላ ሲነዳ የመጀመርያው እንጨት ጋር የሆላዉ ጎማ ሲደርስ አንድ ዙር ወደ እንጨቱ... ሁለታኛዉ ጋር ሲደርስ ሁለት ዙር ወደንጨቱ ነው ሚዞረው ለመድገም ያህል ነው ተናግሬዋለሁ:: ይቅርታ ፆታ ስላላወቁ ነው🙏
      አመሰግናለሁ

  • @hannayotube7817
    @hannayotube7817 4 роки тому +1

    ሳላም ላዝ ቤት ይኒዳማር