የማሽከርከር_ህግ_እና_ደንብ_ፈተና_ክፍል_4//የመንጃ_ፍቃድ_ፈተና//caribu_automotive//ethio_automotive

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 вер 2024
  • #የመንጃ_ፍቃድ_ጥያቄ #የመንጃ_ፍቃድ_ፈተና #Driving_Exam
    #My mission is simple: To help people, learn to drive and stay safe on the road. My name is Fekadu Abebe and I’m a Driving, Welding & Automotive collision repair Trainer. I am the Instructor. So if want to learn about driving , welding technology and automotive join this channel .
    የኔ አላማ ግልፅ ነው ። ሰውን መርዳት ; በማሽከርከር ስረአት ውስጥ በማንኛውም የእድሜ ክልል ውስጥ ላሉ አሽከርካሪዎች ሰላማዊ የማሽከርከር ስልትን እንዲከተሉ ማሳሰብ ነው ። ፍቃዱ አበበ እባላለሁ የማሽከርከር, የብየዳ እና የተሽከርካሪ አካል ጥገና አሰልጣኝ ነኝ ። መማር ማስተማር የኔ መለያ ነው ። የማውቀውን ነገር ለማሳወቅ ዝግጁ ነኝ ።
    #drivinginstitute #መኪና #መንጃፍቃድ #የመንጃ_ፍቃድ_ፈተና_መለማመጃ #የማሽከርከር_ህግ_ፈተና #kality_training #መሰናክል_ፈተና #Driving_lesson

КОМЕНТАРІ • 18

  • @darabd5235
    @darabd5235 Місяць тому +1

    በጣም አሪፍ ነዉ ከጥያቄዉ በላይ ስለምታብራራልን እናመሰግናለን
    ሰሞኑን ደግሞ ተፈታኝ ነኝ

  • @MayoshaTa
    @MayoshaTa Місяць тому +1

    ሰሞኑን ፈተና ነኝ እዉነት ተባረክ

  • @KiyaMan-jj4lb
    @KiyaMan-jj4lb 9 днів тому

    ተባረክ

  • @bulabortola
    @bulabortola Місяць тому +1

    Very good questions and explanations thank you.

  • @user-ql6ld6dh8l
    @user-ql6ld6dh8l Місяць тому

    በጣም ደስ የሚል ነው ጎበዝ በርታ በጣም ነው ምታብራራው በዚሁ ቀጥል ተባረክ

  • @KiyaAbebaw
    @KiyaAbebaw 10 днів тому

    👍🏻👍🏻👍🏻

  • @zinashmarkos
    @zinashmarkos Місяць тому +1

    Wonderful 🎉

  • @seblustifanosss2746
    @seblustifanosss2746 Місяць тому

    አቀራረብህ ድምፅህ ሁሉ ለመረዳት የተመቸና የተረጋጋ ነው እናመሰግናለን በርታ❤❤❤❤

  • @MesiAberham
    @MesiAberham Місяць тому

    Waww berta

  • @user-xn1ts9tv7l
    @user-xn1ts9tv7l Місяць тому

    Tanks

  • @elabest6384
    @elabest6384 27 днів тому

    አቀራረብህ ተመችቶኛል በተለይ እያነበብክ አና አያብራራህ የምትመልሰው ሰዎች በየትኛውም ሁኔታ ሆነው ለመስማት ይመቻቸዋል እናመሰግናለን!!!

    • @FekaduAutomotive
      @FekaduAutomotive  27 днів тому +1

      እኔም በጣም አመሰግናለሁ ። እናንተም በርቱልኝ አገራችን ላይ ያለውን የትራፊክ ከደጋ ለመቀነስ ስለ ማሽከርከር ማወቅ, እና መማማር ያስፈልጋል ። እኔም ከተከታዮቼ ለመማር ዝግጁ ነኝ ።

  • @martayihun
    @martayihun 21 день тому

    Thanks
    29, መልስ
    ሐ ነዉ b/c ማቆም የሚቻለዉ ስለሚል

    • @FekaduAutomotive
      @FekaduAutomotive  21 день тому

      ትክክል ነሽ 25ኛ ጥያቄ ''ሐ" ነው በችኮላ ስለመለስኩት ነው ።

    • @TameratKassahun-ev9ev
      @TameratKassahun-ev9ev 4 дні тому

      haha Nice Tip❤❤❤😂😂😂