ሰዎቹ ምን እተባባሉ ነው? January 30, 2025

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 28

  • @hassetassefa242
    @hassetassefa242 7 годин тому +7

    እውነተኛ አማራ ከሕወሐት ጋር በፍጹም መተባበር የለበትም።

  • @maste4760
    @maste4760 6 годин тому +4

    ወያኔ የአማራ የዘላለም ጠላት ነው አይታሰብም

  • @exodusamhara5020
    @exodusamhara5020 5 годин тому

    ወንድማችን አለምነህ ዋሴ እናመሰግናለን። አንተ ሙሉ ህይወትህን ለህዝብና ለሃገር ያዋልክ ባለ ብሩህ አዕምሮ ፅኑና በሳል ሰው ነህ። ከ1970ወቹ ጀምሮ ከባግዳድ ጦርነትና የዜና አቀራረብህን እኡሰማሁ ለ40 አመታት ሳደንቅህ የኖርክ ጀግና ነህ❤

  • @mulugetagebrehiwot412
    @mulugetagebrehiwot412 5 годин тому +1

    ተበጥረቅ ድሮኑም በተጠንቀቅ ይጠብቅሃል ፣፣እንደዚህም ያለ ነፃ አውጭ የለ ፣፣

  • @ShtaNguse
    @ShtaNguse 6 годин тому +2

    አሯ 😅😅😅😅😅😅😅ጎጄ በቃ ትግራይ ህህህህህህ የታሪክ አተላወች

  • @habeshochyamiralu5018
    @habeshochyamiralu5018 7 годин тому +3

    Unbelievable

  • @mayaasefa3498
    @mayaasefa3498 7 годин тому +2

    ወይ ጉድ 🤔

  • @lolololl7692
    @lolololl7692 3 години тому

    ወይኔ ውርደት 🙈🙈🙆🙆🙆 ተዋረዱ በህዝቡ ተጫወቱበት በፈጣሪ 🙆🙆🙆😊

  • @adugnashibru4642
    @adugnashibru4642 5 годин тому

    ምን አይነት ጮጋራ ናቸዉ ሕወሓት እኮ አይታመንም በትግሉ ግዜ ከአማራ ሕዝብ ጋር ነበር መጨረሻ ላይ ምክንያት እየፈለገ ስልጣኑን የብቻው አደረገ በመጀመሪያም ለግል ጥቅማችሀ እንጂ ለአማራ ማን ወከላቸው ።ሀገር ሻጮች ከሽትነት ውጭ ሥራ አትፈልጉም ሰላም ለኢትዮጵያ 🕊🕊🕊

  • @احمدياسين-غ4د
    @احمدياسين-غ4د 7 годин тому +3

    🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️

  • @ኢትዮጵያ-ረ2መ
    @ኢትዮጵያ-ረ2መ 2 години тому

    ውሽ ናቸው የድሮው ሳይበቃቸው እንደገና ከወያኔ አበራችሁ 😮ሞታ.ይሻላል

  • @HhHh-w6y3z
    @HhHh-w6y3z 2 години тому

    አማራ ውን ለመከፋፈል ነው

  • @KingMekdes
    @KingMekdes 6 годин тому +2

    ደስ ይላል ዋናው አንድ መሆናችን ነው። አማራ ከሁሉም ጋር በመስማማት ወደ ፊት ባንዳባንዳውን እየመነጠር ያሸንፍል ። ከኦሮሞ ሀይል ጋርም ተስማሙ ብልጥ ሁኑ ጀግኖች

  • @Gojjemelegnaw-p6z
    @Gojjemelegnaw-p6z 6 годин тому +1

    እነማን ናቸው ቂቂቂ አይ ጫወታ

  • @BelaynehNigatu
    @BelaynehNigatu 6 годин тому

    የድሮ ነው አትከፋፍል በጣም የቆዬዬ ነው

  • @KKw-z3d
    @KKw-z3d 6 годин тому

    😮😮😮

  • @ShtaNguse
    @ShtaNguse 6 годин тому

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @tadesseelemo804
    @tadesseelemo804 53 хвилини тому

    አሁን በእውነት እናንተ ናችሁ የአማራ ነፃ አውጪ ?

  • @dawitlesanwerk2567
    @dawitlesanwerk2567 6 годин тому +1

    ምድረ ቅዘናም ገና ትቀዝናለህ

  • @GaffateGondera
    @GaffateGondera 6 годин тому

    አየ ውሸት😊😊😊😊😊😊

  • @-vb1gj
    @-vb1gj 6 годин тому

    የጨነቀለት😂

  • @Yif66
    @Yif66 3 години тому

    እውነት ከሆነ አሪፍ ነው። ብአዴን አለ አይደል እንዴ እርጉስ ሴትን ሆድ በሳንጃ ዘርግፎ ሽሉን መሬት ላይ ከሚከሰክስ፣ አማራን በድሮን ከሚያነድ፣ አማራን ከቤዛምን እያረደና እየገደለ ከሚያሳድድ፣ አጣየን 12 ጊዜ በእሳት ከሚያነድ፣ አማራን ከዋና ከተማው አዲስ አበባ አትገቡም ከሚል አውሬ መንግስት ብልፅግና ጋር አብሮ የሚሰራ። ምነው ይህ መረጃ እውነት በሆነ

    • @Wahgwan-s1q
      @Wahgwan-s1q 2 години тому

      yif..ቅዠታም ባንዳ 😂😂😂😂

  • @damot_bizamo
    @damot_bizamo 7 годин тому

    Welkayitn kalalu minageban