Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ለረዱ ቀለበት ስታደርግላትም አልቅሰሀል። ይሄ የሚያሳየው ምን አይነት ክብር እና ፍቅር ለሷ እንዳለህ ነው። እግዝያብሔር ይባርካችሁ።
Amen 🙏🙏🙌❤❤❤
አላለቀስኩም ብሎነበር አስታወሽው😂😂😂
አወ አላለቀስኩም እየሣኩነው ብሏል😊@@ymeralcd4850
እዮባየ አንተ አልቃሻ ይሄ የረድ ብቻ አይደለም ዋናዋ ቃል ናት ሁልግዜ አንተን ፕራንክ ማድረግ ደስ ይላታል ረድየ በጣም ደስ ብሎኛል ፕራንክ መሆኑ እኔ የምኖረው አሜሪካነው በእውነት ማርያምን ነው የምልሽ በአሁን ሰሀት ካንቺ ህይወት ጋር እንቀያየር ብትይኝ ከፍየሽ እቀይርሻለሁ በጣም ከባድ ነው ውጭ ብርቁ ውጭ አምልይኪዋች ሆነን መተን ኖሮ እንደተራራ የማይገፈ ሆኖብናል ውጭ ለጉብኝት እንጂ ለመኖር በጣም ከባድ ነው ለትምህርት ብየ መጥቼ ዘመናት ተቆጠሩ ብቻላደለው ሰው ማን እንድእሀገር እንዳትሞኝ አደራ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ውለድ ክበድ❤❤❤❤❤
አድናቂሽ ነኝ😊
እረዱ በጣም ነው የተመቸኝ ቃልየ ደግሞ ጎበዝ ነሽይመቻችሁ:: እዮብአልቃሻው ተመችተኸኛልረዱ ውጭ ለትምህርት ካናዳ ያልሽውን አቁሚ ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው የሚባለው እውነት ነው እንዷ ልጅ ጽፋልሻለች ኮሜንት ላይየውጭ ኑሮ እንዴት ከባድ መሆኑን ብታቂ እግርሽን ለማንሳት አትሞክሪ እሺ ረዱዬ
Euwnet bleshal wudei yelbei tenagershi😢😢😢
በጣም
አርፈሽተቀመጭ ምርጥ እጮኛአለሽ ተጋቡ ወለደ ምርጥ ልጂ ሠቶሻል. ዉጭ እሚቤለዉነገር. ከልብሽ አዉጭ
አቤት የዚህ የልጅ ጥንካሬ ገራሚነው. ብዙ ጎደሎወቿን ለመሙላት በጣም ነው እሚጥረው. ብዙነገሯን ቀይሮታል. እድለኛነሽ የምር❤❤❤❤❤❤❤❤
Minm godolo neger yelebatim yebet lji ayinafar chewa yesew ayin yemitfera mirt lji nat ❤❤❤
በጣም😢
እዉነት ነዉ ማርያም ❤ፍቅር ብቻ @@zenabAlmare
እውነት እድለኛ ውሸት አታቅም የኔ ቆንጆ በጣም እወድሻለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂እዮባ prank ተምችቶኛል ረዱ የባልፈው ከባድ ነበር እኔም ደንግጫለው በጣም ደስ ተላላችሁ በርቱ ❤️❤️❤️🙏
ባይገርማችሁ ያንን ፕራንክ ከ 5ጊዜ በላይ ነው ደጋግሜ ያየሁት አዎ ምንም ማድረግ አይቻልም ሰርጋችሁ ናፈቀኝ ሌላ ወሬ መስማት አልፈልግም 😂🎉
@@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ ማርያምንእኔም ደጋግሜነው ያየሁት
@@Ruhama-c5c 😍😍
ያንን ፕራንክ ባሰብኩ ቁጥር ያስቀኛል ክክክ😂😂😂😂😂ረዱዬ በርች እዮባ ግን ምን ያህል እንደሚያፈቅራት ነው ያየሁት በፍቅር ያኑራቹ❤
እኔማ አብሬው አለቀስኩ
ከድራማ የፀዱ እነዚህን ቤተሰቦች የሚውድ በላይክ ይግጨኝ
የሁሉ አርአያ ናቸው ።ድንቅ ቤተሰብ።
እዚህ ቤት ይመቸኛል ቦታ ጅራወች የዉሸት ቤት
ቀላል ተጫወቱብን😂😂😂😂@@Sony-z9j
ጌታን እረዱዬ እኔም እንዳቺ ነኝ በጣም ነው የሰው አይን የሚያስፈራኝ እስከ አሁኗ ሰአት ድረስ ይሄ ባህሪ አለቀቀኝም ባይገርምሽ እስከ ጓደኛ እስከ አለመያዝ የስራ እድል እስከ ማጣት ህይወቴን ወደ ኋላ ነው የተጎተብኝ ባገርምሽ ምቾት የሚሰጠኝ ብቸኝነት ነው ከሰው ጋር አይን ላይን ተያይቶ ማውራት እንደ ዳገት የማይቻል ነገር እደሆነ ነው የሚሰማኝ ብዙ ብዙ ነገሮችን አሳጥቶኛል ለማንኛውም ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይርዳኝ ፀበል እየተጠመኩኝ ነው በተረፈ በጣም የምወዳቹ❤❤❤❤❤
እኔም ስንት እድል አመለጠኝ መስለሽ በፍራቴ😢😢😢😢
እኔም እውነት መስሎኝ በጣም ተናደጄ ነበር እውነት ጥላው ልትሄድ እንኳን ፕራንክ ሆነ
ረድየ ዛሪ በሳቅ ነው የገደልሽኝ እንደዚህማ አትፍሪ የኔ ውድ 😂😂😂😂😂
ጌታ እኔ አንቴ ስታለቅስ እምባየ መጣ በጣም ክባድ ነበርዋናው ፕራንክ ሞሆኑ ነው ❤❤❤❤
ene alikishiyalawi endamu
ለሁላችንም የሠው እጅ ከማየት ይጠብቀን ይጠብቃችሁ 🙏 እዮብ እና ረዱ ወዳችኋለሁ❤
አደኛነኚ ላዪክ አዲረጉ😂😂😂
ዙረታም😂
@@ZEBlDAR አቺም እዚህ ትመጫለሺ ዘቦዬ😂😂😂
@@mominajuhar-tz3rx አዎ እማልሄድበት ዬለም ኮሜት አልፅፍም እጂ ከመቃጠል እንዙር እጂ😆
😅😅😅😅😅😅😅 ወይን እረዱ
አብዛኛውን ኮሜንታተሮች የአማርኛ ፊደል አፃፃፍ ውል ግድ ግድ እያረጋችሁ ነው። ኽረ ፊደል ቁጠሩ ፣ አጥኑ።
እረድ አንደኛ ነሽ ማርያምን❤❤❤ እዩ ያንተ እኮ የከፋ ፕራንክ ነው ይህን አደረገች ብለህ ዋዋዋዋ እንዳትበቀላት❤❤❤ለማንኛውም አምላክ ፍቅራችሁን ይጠብቅላችሁ❤❤❤እንደኔ በቤተክርስቲያን ብትሞሸሩ ደስስስስስስስስስስስስስስስስስስ ይለኛል❤❤❤
ፍቅር እሥከ መቃብር ያድርግላችሁ አግቡ ውለዱ ክበዱ አላህ ይጠብቃችሁ በጣም ትለያላችሁ ውነት❤❤❤❤❤❤ እንወዳችኋለን
እዬቤ ግን እንዴት እንደምትወዳት ረዱን ያየሁበት ፕራንክ ነው ፍቅርክ ግን በጣም ደስ ይላል ላይክ አድርጌአለሁ።
😂😂😂😂 ወይ ረዱ ውይ መስጠት አላለችም በሳቅ ሞኩ
እዮባየ ያንተ ፕራንክ የሚያስፈራው ፍሬን ተበጠሰ ብለህ ሚስኪንዋ ያስደነገጥካት ፍጹም አረሳውም የረዱየ ቀላል ነው ደግሞ ትችልበታለች ክበሩ ውለዱ🙏❤️❤️
እዮቤ ፕራንክ መሆኑ አውቄ ነበር ምክንያቱም የእውነት እንኳን ቢሆን አንተ አልቅሰክ ይወጣልሀል እሷ ግን አንተን የመሰለ መልካም ሰው ከነቤተሰቦችክ አምልጣቿት ነበር ሶ ምትጎዳው እረዱ ነበረች አንተን ትታ ምን ልታገኝ ነው ምትሄደው ሲቀጥል እነአዲስ ይለያሉ በተለይ አቤል በጣም ደንግጦ ነበር ብቻ ከባድ ፕራንክ ነበር ❤❤❤
betam tikkl nesh......
አረ አታካብድ ካሜራ የማያቃቸው ምርጥ ቤተሠብአለ
ብቻ እናንተም ተጋብታችሁ እኔም ከመሳቀቅ እርፍ ብዬ ብቻ❤በጣም ነው የናፈቀኝ
አይ ራዱ እውነት ነው ሳውን ማታያቅ ካባድ ነው ካማቃባል ማስጣት ያስዳስታል ያሳው ፍት ካማቆም አላህ ይጠብቀን 🤲🤲🤲🤲
ወላሂ በጣም ነው ደስ ያለኚን ረዱ አይዞሺ አዮባ ደግሞ ይቅርታህን ተቀበል አንተስ አትያደረካት አደል ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
መጨረሻ ላይ የተናገርከው ነገር ደስ ይላል እዮብ ከመጠን በላይ ጭምት መሆን ራስን ያሳጣል ብዙ ነገር አጥቼበታለሁ አይን አውጣ መሆንም ልክ አይደለም በጣም ሰውን መፍራትም ተገቢ አይደለም ሁሉንም በመጠኑ ማድረግ ነው
ማነው እንደኔ እዮብን ሲያየው ሳቁ የሚመጣ❤❤❤❤❤
@@YabuZed ለምን ምን ያስቃል
ቃልየ ይመችሽ ከመጀመሬያዉ ሳየዉ የቃልጅ እዳለበት አዉቄያለዉ
እደዚህ ቆንጆ ሁነሽ ሌላ ሰዉ እዳጠይቂ አላለም
የአመቱ ምርጥ prank የእውነት ይለያል
አዮባ አኔም አልቀስኩ በጣም ደስ ትላላችሁ አላህ አይልያቹ ከአይን ይትብካችሁ ረዱ የኔ ቆንጆ በብዙ ነግር አናንተ ትልያላችሁ ቀጥሉበት አንተ ደሞ Ylje አዋቂ❤️❤️❤️
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ቆንጆ እዮባየ አብሬክ ነው ያለቀስኩት ማርያምን እኔ ግን ውስጤ አላመነበትም አዘንኩኝ ባንተ አዘን እንዳይለመድሽ እረዱየ ቆንጆ
የኔዉዶች ደስታየ ዉይ ቪዶ ስትለቁ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ክክክክ እዮቤ አይዞን ሴት ለተንኮል አትሰብ እንጂ ካሰበች ማንም አይችላትም ረዱየ የኔዉድ❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ እኔ ለራሱ እውነት መስለኝ እኔም በኡነት አለቀስኩኝ ለማንኛውም እንኳንም ውሸት ሆነ ❤❤❤❤❤
ውይ የኔ ቆንጆ ረዱዬ የኔ ሚስኪን ተጨነቅሽኡኮ አይዞኝ እኔን❤❤
እርዱየ በደብይቅርታ ጠይቂው አስለቅሰሸዋል ግንእደት እደሚወድሽ አቀሽለታል በዙሁ አጋጣም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፍቅርክም እስከ ጥግ አሳይተካል ቃልዬ ና ረዱ የሚስሩት ፕራንክ የአባይ ግድብ ቀጥ ያርጋሉ መኪናክን ተስርቀ ብሎ የስሩት እራሱ ላንተ ግብዳ ነበር እነዚ ልጆች ተጠንቀቁ ልባቹ ቀጥ እዳይል ብድርክን እንጠብቃለን
ረዱዬ የኔ አበባ የኔ ሰናይ ውድድድድድድድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነት ና ፍቅር እዚህ ቤት ነው ያለው ❤
ወይ እዮባ አሳዘነችኝ እረዱ በሳቅ 😂😂😂የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ የበቀደሙ ቪዲዮ ሁላችንንም አስደንግጦን ነበር ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻው ደስ ብሎናል 🎉❤❤
እና ፕራንክ ነው 😢 እኔ እራሱ አልቅሻልሁ እኮ 😢ወድሞችህ እዴት እደተጨነቁ ውይ❤❤❤
❤❤❤❤❤Redu kezhes ቅጣት ካናዳ ብትሄጂ ይበልሽ ነበር ይኔ ቆንጆ አትፍሪ እንኳን ፕራንክ አረግሽው አሪፍ ፕራንክ እንደዚህ ድገሚው 😅😅😅😅❤❤
ወይኔ እዮባ ነፍስህ አይማርም😂😂እረዱዬ እኔን ባለፈዉ ሁላችንንም ነበር ያስደነገጥሽን አደለም እዮብን ይቅርና የኔ አበባዋች እግዚአብሔር በፍቅር ሽሽሽ አመት ያኑራችሁ❤❤❤❤❤🎉
በጣም የተለየ ክብር ነው ያለህ ለረዱ ፍቅራችሁን ለዘላለም ብያለሁ የኔ ውዶች❤❤
አይዞህ በቃ እንኳን ፕራንክ ሆነልህ ከበድ ፕራንክ ነው
በባለፈው ቪዲዮ ረዱን በጣም ነው ያደነኩት ጠንከር ብላ እንዲህ እስከ መጨረሻው መስራቷ ጀግና አጨበጨብኩላት😅❤❤እዮባ ደሞ የኔ ምስኪን በጣም ነው አንጀቴን የበላከው የኔ ቁምነገረኛ 😢❤❤❤የእውነት ነው።እውነተኛ ፍቅር እንዲህ ነው።በርቱ በፍቅር ኑሩ❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤የእህቴ መሳይ ስወድሽ እህቴ እዳየሁ አክል ነው ሚሰማኝ ፍቅራቹ እስከዘላላለም
አይለያችሁ የዘመኑ ምርጥ ወጣቶች ❤🎉
❤️❤️❤️
ማነው እንደኔ የሚወዳቸው እነዚህ ልጆቺ ❤🎉 የረዱ ጨዋነት ግን እንዴት ደስ እንደሚል ማርያምን
አንደ ለከ በቀለኛ ነህ እዮብ ነብስህ አይማርም ወኔን በላችሁ ይቅርታ ከጠያቀች ጠያቀች ስንት ፕረንክ አረገኃል ረዱ እኮ የዋ ነት ተው አንደ ልጅ😂😂😂
እኔም መስሎኝ ነበረ ይቅር በላትወንድሞችህ ግን ዋው ናቸው ማርያምን❤❤❤❤❤❤
😅😅የኔ ውድ በሳቅ ገደለችኝ ረዱየ የኔ ንፁህ እዬብ የስራህን 😂አይዞሽ እግዲህቻይው 😂
እረዱየ የኔ ቆንጆ መቸም ቢሆን መለያየት የለባቺሁም
ወይኔ ምስኪን ረዱየ የኔ ጣፋጭ ስወድሽ ❤❤❤😂😂😂🎉🎉🎉🎉
ሙስሊሞች ኑ እህቶቸ ቃኤዳን መቅራት የምፈልጉ በዋሳብ ሀጂሩ ከአላህ🎉🎉🎉
ቁጥርሽን ላኪልኝ በአላህ
@RabiaWassen አች አስቀምጭ ሴት ከሆሽ የምትሳተፊ ከሆነ እህት በፊደል አስቀምጭ በቁጥር ያጠፊል ወዲ እደሆናችሁ አላቀሪም ሴት ብቻነዉ ለሴት የሚቻለዉ
ቁጥር አስቀምጭልኝ እህትነት በአላህ ኪታብ ልቅራ 😢😢
@TadwsSahe-s4h ኪታብ እኔም ገናነኝ ዉዷ ያወኩትን ላሳዉቅ ብየጂ
@@Ydjhd-m5z እሽ የኔ ዉድ እህት አላህ ይጨምርልሽ የአኼራ እህቴ ሽኩረን
እዮቢ አልቀሸ በትልቁ አገኛቺህ❤❤❤❤❤❤❤ረዱ ጀግነ ሴት ቀልዬ ቅመም እኮ ነት😂😂😂😂
እንደዚህ ቆጆ ሁንሽ ሌላ ሰው አጠይቂ አላላትም ልጁ😂😂😂
ረድዬ የኔ ልዕልት ስወዳት እኮ❤❤❤❤
የኔ ውዶች እዴት ናችሁልን እኳን ደህና መጣችሁልን እዬቤ አተ ከምታደርጋት አይነት ትንሺነው ፕራኩ ግን የእውነተኛ ፍቅር ከናተጋር ነው በርቱልን እኛም እንወዳቹሀለን አይለያችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
በሳቅ ነው የገደለቸኟ የተደበቅችበት መኪናው ጒዱጒዱ ሁሉ ቡውጣት ደስ ይላል ነበሪ አንተም ጉበዝ ነህ እንዱትደፉሪ የምትዳሪግበት ነገሪ❤
ወይኔ እረዱ በሳቅ ገደለችኝ ቢደበድበኝስ አላለችም 😂😂😂😂
የኛ ምርጦች እንኳን ደና መጣቹ❤❤❤
ኡፍ የኔውድ ነብሴነውየተጨነቀች ስላችየምር ወይኔ የኔውድ
አይ ረዱ ሚስኪንእኮናት የምር ስለምወደው አድርጊ ያላትን ታደርጋለይ የኔድሀ ❤
እኔግን ኮሜት መፃፍ አቅቶኝ አልቅሸ ዝም አልኩኝ❤❤❤❤❤ ኧረተይ ቃልየ ግን ግን ተይ
ይሀ ቤት ስኮምንት የመጀመረያየ ነዉ ግን የረዱን ስነ ሰረዓታ በጣሚ ነዉ ምወድላት የኔ ደረባባሴት እዮባ ግን ነፍስህን ኣይማረም😂😂😂
ረዱ ፍቅር የሆነች ልጅ❤❤❤❤
እረዱየ አንደኝ ❤ዬኔ ምርጥ ወች 🥰🥰🥰
እርዱ አዝኝብሀለሁ አይድርግም ውይ ውድሙችህ ማሽአላህ 😢😢😢❤❤❤❤
እንኳን ፕራክ ሆነ እኔ አዝኘ ነበር
እኛንም ማድርግሽ እጂ እዮብን እኳን አስለቀስሽው ሁሌ እያስለቀሰሽ ሲያለቅስ ቢያሳዝነኝም ደስም ብሎኛል ረድየ ስወድሽ ደሞ በህልሜ ሁሉ ነው የምትመጭብኝ የኔ ደረባባ
አይ እዬባእኝ ትልቅፕራክ ስጠብቅ በጣም ነው የምትወዳት እየመራች ነው ❤❤
ህፃን አይሏቸው አዋቂ ሁለት አሻጉሊት አቤት የፍቅር ዋጋ ከባድ ነዉ😂😂😂😂😅😅
@@ዋናውነገርጤና-ኀ9ጠ ስድብ ነው ሙገሳ እነሱ የልጅ አዋቃ ናቸው አሻንጉሊት ምን እንደሆነ አታውቃም ማለት ነው ጅል
የኔ መሮች ስወደቹ አይለየቹ ረዱዬ የኔ ቆጆ እዴት አሰቀችኝ😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እረዱ እንደዚህ አይነት ፕራክ ማድረግሽ ትደነቂያለሽ እግዚአብሄር አይለያችሁ እዮባ
ወይኔ ሀጢአቴ ወይኔ ፈጣሪዬ ይቅር በለኝ።።።።።።።።። የእውነት መስሎኝ ቪዲዮውን ሳላይ ረዱን እንዴት እንደጠላኋት።።።።። ለሰው ሁሉ ሴት እንዳስጠላኝ ሳወራ ነበር።።።።።። 😢😢😢😢😢😢😢
ክክክክክክ አረ ወየው አምሳቲም አልሰጠኝም የኔ ውድ 😂😂😂
እግሬም አልስራም አለች የኔማር❤❤❤❤❤❤❤
ረድ በደንብ ካሽው ይሄንን የመሰለ አፍቃሪ ቆንጆ ሁሉን አሞልቶ የሰጠው ወጣት በደንብ ካሽው በጣም እድለኛ ነሽ በፃም በፀሎት የሚገኝ እድልነው ተጠንቀቂ እንደቀልድ አትይው ተወደድኩ ብለሽ ዋዋዋዋ ሴቶች ስንወደድ መስመር እናልፋለን እንዳትሞኝ
😂😂😂😂😂እኔ የመልስምቱን አስቢበት ብዬነበር😂😂😂😂😂
እዮብ አትፈር😂 ስንት ፕራንክ ስትስራት እሱዋ እንዳንተ አደለችም😂😂😂😂😂
የኔ ቆንጆ በሳቅ ገደለችኝ
ወይ ቅሌት አላለችም🎉🎉😂😂😂
አንተም መልስላት እዮባ❤
እዮባ የአራዳ ልጅ ያጋጥማል ያራዳልጅ ቂም አይዝም እረዳሀለሁ❤❤
የተባረከ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አቤላ ፌዘኛ አዲስ ሄኒ ሪቺ ብዙ ማለት ይቻላል አርአያ የሚሆን ቤተሰብ እናታችሁ የተባረከች ሴት በጣም ነው የምወዳት ምርጥ አባት ረዱዬ የኔ የዋህ የእውነት አስለቀሽኝ እዮባ ምርጥ እንደዚህ አታድርጊ እድለኛ ነሽ ምርጥ ቤተሰብ ውስጥ በመቀላቀልሽ
እንዴ ሁለቴ አስለቀስችህ አንዱ ፕሮፖስ ስታረጋት አንዱ ደሞ እድሜ ለቃል ፕራንክ ስታረግህ የታአባክ አስለቀስችህ ግን ማሪያምን በጣም ነው ደስ የሚለው ምክንያቱም ያለቀስከው ስለምትውዳት ነው :: ❤❤
አዳዲ ጊዜ ያሥፈልጋል እኔ ተመችቶኛል ፕራንኩ
😂😂😂😂😂😂😂 በሳቅ ገደልሽኝ😂😂😂😂😂
አነባሀዉ ስንልህ😅😅😅😅😅😅 ጎርፍ ወስዶን ነበር በግድነዉ የተረፍነዉ😅😅😅😅😅 ከአንተ እባ😢😂
እዮባ ሴት ልጅ ከወንድ አይምሮ የተሻለ እንዳላት አታውቅም አዝኛለሁ ቀማልቀስህ ግን ሚስትህ ቅመም ናት
Exactly
ርዕሱን አይቼ ቪዲዮ ማየት አስጠልቶኝ ውሰጤ እሳካሁንም ተጎድቷል።።።።። ለሰው ሳወራ ነበር ረዱን አማቻታለሁ።።።።። ወይኔ ኘራንክ ❤❤❤❤❤❤
Blssed family we love you God bless you zamanahu yebarak edmana tana yestashu aylyasho rodo Butam tamralesh takabakbat wedd 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂😂እንደዛሬ ስቄ አላቅም አመሰግናለሁ ፍቅራችሁን ያብዛዉ በጣም ነዉ የምወዳችሁ
ግን ብር ቢሰጠኝ አላለችም የኔ እናት❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሪፍ አፍቃሪ ነክ በማልቀስክ ቅር አይበልክ ስወዳቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ረዱዬ
Reduye betam keen ena sweet nesh. Tebareki ❤
የመዳም ቤት ባልሆን ጭክ ብዬ እስቅ ነበር አፌን በጨርቅ አፌኝው በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂
Ba tikikili Eyobi Erdwu athi fire yene konijo❤❤❤❤❤❤
ወይኔ እረዱ እንዴት እንዳሳዘነችኝ❤❤❤❤❤
ረዱ የምር ምርጥ ቤተሰብ ያሳደገሺ ልጂ ነሺ❤❤❤❤
ለረዱ ቀለበት ስታደርግላትም አልቅሰሀል። ይሄ የሚያሳየው ምን አይነት ክብር እና ፍቅር ለሷ እንዳለህ ነው። እግዝያብሔር ይባርካችሁ።
Amen 🙏🙏🙌❤❤❤
አላለቀስኩም ብሎነበር አስታወሽው😂😂😂
አወ አላለቀስኩም እየሣኩነው ብሏል😊@@ymeralcd4850
እዮባየ አንተ አልቃሻ ይሄ የረድ ብቻ አይደለም ዋናዋ ቃል ናት ሁልግዜ አንተን ፕራንክ ማድረግ ደስ ይላታል ረድየ በጣም ደስ ብሎኛል ፕራንክ መሆኑ እኔ የምኖረው አሜሪካነው በእውነት ማርያምን ነው የምልሽ በአሁን ሰሀት ካንቺ ህይወት ጋር እንቀያየር ብትይኝ ከፍየሽ እቀይርሻለሁ በጣም ከባድ ነው ውጭ ብርቁ ውጭ አምልይኪዋች ሆነን መተን ኖሮ እንደተራራ የማይገፈ ሆኖብናል ውጭ ለጉብኝት እንጂ ለመኖር በጣም ከባድ ነው ለትምህርት ብየ መጥቼ ዘመናት ተቆጠሩ ብቻላደለው ሰው ማን እንድእሀገር እንዳትሞኝ አደራ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ውለድ ክበድ❤❤❤❤❤
አድናቂሽ ነኝ😊
እረዱ በጣም ነው የተመቸኝ ቃልየ ደግሞ ጎበዝ ነሽይመቻችሁ:: እዮብአልቃሻው ተመችተኸኛል
ረዱ ውጭ ለትምህርት ካናዳ ያልሽውን አቁሚ ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው የሚባለው እውነት ነው እንዷ ልጅ ጽፋልሻለች ኮሜንት ላይየውጭ ኑሮ እንዴት ከባድ መሆኑን ብታቂ እግርሽን ለማንሳት አትሞክሪ እሺ ረዱዬ
Euwnet bleshal wudei yelbei tenagershi😢😢😢
በጣም
አርፈሽተቀመጭ ምርጥ እጮኛአለሽ ተጋቡ ወለደ ምርጥ ልጂ ሠቶሻል. ዉጭ እሚቤለዉነገር. ከልብሽ አዉጭ
አቤት የዚህ የልጅ ጥንካሬ ገራሚነው. ብዙ ጎደሎወቿን ለመሙላት በጣም ነው እሚጥረው. ብዙነገሯን ቀይሮታል. እድለኛነሽ የምር❤❤❤❤❤❤❤❤
Minm godolo neger yelebatim yebet lji ayinafar chewa yesew ayin yemitfera mirt lji nat ❤❤❤
በጣም😢
እዉነት ነዉ ማርያም ❤ፍቅር ብቻ @@zenabAlmare
እውነት እድለኛ ውሸት አታቅም የኔ ቆንጆ በጣም እወድሻለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂እዮባ prank ተምችቶኛል ረዱ የባልፈው ከባድ ነበር እኔም ደንግጫለው በጣም ደስ ተላላችሁ በርቱ ❤️❤️❤️🙏
ባይገርማችሁ ያንን ፕራንክ ከ 5ጊዜ በላይ ነው ደጋግሜ ያየሁት አዎ ምንም ማድረግ አይቻልም ሰርጋችሁ ናፈቀኝ ሌላ ወሬ መስማት አልፈልግም 😂🎉
@@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ ማርያምንእኔም ደጋግሜነው ያየሁት
@@Ruhama-c5c 😍😍
ያንን ፕራንክ ባሰብኩ ቁጥር ያስቀኛል ክክክ😂😂😂😂😂ረዱዬ በርች እዮባ ግን ምን ያህል እንደሚያፈቅራት ነው ያየሁት በፍቅር ያኑራቹ❤
እኔማ አብሬው አለቀስኩ
ከድራማ የፀዱ እነዚህን ቤተሰቦች የሚውድ በላይክ ይግጨኝ
የሁሉ አርአያ ናቸው ።ድንቅ ቤተሰብ።
እዚህ ቤት ይመቸኛል ቦታ ጅራወች የዉሸት ቤት
ቀላል ተጫወቱብን😂😂😂😂@@Sony-z9j
ጌታን እረዱዬ እኔም እንዳቺ ነኝ በጣም ነው የሰው አይን የሚያስፈራኝ እስከ አሁኗ ሰአት ድረስ ይሄ ባህሪ አለቀቀኝም ባይገርምሽ እስከ ጓደኛ እስከ አለመያዝ የስራ እድል እስከ ማጣት ህይወቴን ወደ ኋላ ነው የተጎተብኝ ባገርምሽ ምቾት የሚሰጠኝ ብቸኝነት ነው ከሰው ጋር አይን ላይን ተያይቶ ማውራት እንደ ዳገት የማይቻል ነገር እደሆነ ነው የሚሰማኝ ብዙ ብዙ ነገሮችን አሳጥቶኛል ለማንኛውም ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይርዳኝ ፀበል እየተጠመኩኝ ነው በተረፈ በጣም የምወዳቹ❤❤❤❤❤
እኔም ስንት እድል አመለጠኝ መስለሽ በፍራቴ😢😢😢😢
እኔም እውነት መስሎኝ በጣም ተናደጄ ነበር እውነት ጥላው ልትሄድ እንኳን ፕራንክ ሆነ
ረድየ ዛሪ በሳቅ ነው የገደልሽኝ እንደዚህማ አትፍሪ የኔ ውድ 😂😂😂😂😂
ጌታ እኔ አንቴ ስታለቅስ እምባየ መጣ
በጣም ክባድ ነበር
ዋናው ፕራንክ ሞሆኑ ነው ❤❤❤❤
ene alikishiyalawi endamu
ለሁላችንም የሠው እጅ ከማየት ይጠብቀን ይጠብቃችሁ 🙏 እዮብ እና ረዱ ወዳችኋለሁ❤
አደኛነኚ ላዪክ አዲረጉ😂😂😂
ዙረታም😂
@@ZEBlDAR አቺም እዚህ ትመጫለሺ ዘቦዬ😂😂😂
@@mominajuhar-tz3rx አዎ እማልሄድበት ዬለም ኮሜት አልፅፍም እጂ ከመቃጠል እንዙር እጂ😆
😅😅😅😅😅😅😅 ወይን እረዱ
አብዛኛውን ኮሜንታተሮች የአማርኛ ፊደል አፃፃፍ ውል ግድ ግድ እያረጋችሁ ነው። ኽረ ፊደል ቁጠሩ ፣ አጥኑ።
እረድ አንደኛ ነሽ ማርያምን❤❤❤ እዩ ያንተ እኮ የከፋ ፕራንክ ነው ይህን አደረገች ብለህ ዋዋዋዋ እንዳትበቀላት❤❤❤ለማንኛውም አምላክ ፍቅራችሁን ይጠብቅላችሁ❤❤❤
እንደኔ በቤተክርስቲያን ብትሞሸሩ ደስስስስስስስስስስስስስስስስስስ ይለኛል❤❤❤
ፍቅር እሥከ መቃብር ያድርግላችሁ አግቡ ውለዱ ክበዱ አላህ ይጠብቃችሁ በጣም ትለያላችሁ ውነት❤❤❤❤❤❤ እንወዳችኋለን
እዬቤ ግን እንዴት እንደምትወዳት ረዱን ያየሁበት ፕራንክ ነው ፍቅርክ ግን በጣም ደስ ይላል ላይክ አድርጌአለሁ።
😂😂😂😂 ወይ ረዱ ውይ መስጠት አላለችም በሳቅ ሞኩ
እዮባየ ያንተ ፕራንክ የሚያስፈራው ፍሬን ተበጠሰ ብለህ ሚስኪንዋ ያስደነገጥካት ፍጹም አረሳውም የረዱየ ቀላል ነው ደግሞ ትችልበታለች ክበሩ ውለዱ🙏❤️❤️
እዮቤ ፕራንክ መሆኑ አውቄ ነበር ምክንያቱም የእውነት እንኳን ቢሆን አንተ አልቅሰክ ይወጣልሀል እሷ ግን አንተን የመሰለ መልካም ሰው ከነቤተሰቦችክ አምልጣቿት ነበር ሶ ምትጎዳው እረዱ ነበረች አንተን ትታ ምን ልታገኝ ነው ምትሄደው ሲቀጥል እነአዲስ ይለያሉ በተለይ አቤል በጣም ደንግጦ ነበር ብቻ ከባድ ፕራንክ ነበር ❤❤❤
betam tikkl nesh......
አረ አታካብድ ካሜራ የማያቃቸው ምርጥ ቤተሠብአለ
ብቻ እናንተም ተጋብታችሁ
እኔም ከመሳቀቅ እርፍ ብዬ ብቻ❤በጣም ነው የናፈቀኝ
አይ ራዱ እውነት ነው ሳውን ማታያቅ ካባድ ነው ካማቃባል ማስጣት ያስዳስታል ያሳው ፍት ካማቆም አላህ ይጠብቀን 🤲🤲🤲🤲
ወላሂ በጣም ነው ደስ ያለኚን ረዱ አይዞሺ አዮባ ደግሞ ይቅርታህን ተቀበል አንተስ አትያደረካት አደል ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
መጨረሻ ላይ የተናገርከው ነገር ደስ ይላል እዮብ ከመጠን በላይ ጭምት መሆን ራስን ያሳጣል ብዙ ነገር አጥቼበታለሁ አይን አውጣ መሆንም ልክ አይደለም በጣም ሰውን መፍራትም ተገቢ አይደለም ሁሉንም በመጠኑ ማድረግ ነው
ማነው እንደኔ እዮብን ሲያየው ሳቁ የሚመጣ❤❤❤❤❤
@@YabuZed ለምን ምን ያስቃል
ቃልየ ይመችሽ ከመጀመሬያዉ ሳየዉ የቃልጅ እዳለበት አዉቄያለዉ
እደዚህ ቆንጆ ሁነሽ ሌላ ሰዉ እዳጠይቂ አላለም
የአመቱ ምርጥ prank የእውነት ይለያል
አዮባ አኔም አልቀስኩ በጣም ደስ ትላላችሁ አላህ አይልያቹ ከአይን ይትብካችሁ ረዱ የኔ ቆንጆ በብዙ ነግር አናንተ ትልያላችሁ ቀጥሉበት አንተ ደሞ Ylje አዋቂ❤️❤️❤️
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ቆንጆ እዮባየ አብሬክ ነው ያለቀስኩት ማርያምን እኔ ግን ውስጤ አላመነበትም አዘንኩኝ ባንተ አዘን እንዳይለመድሽ እረዱየ ቆንጆ
የኔዉዶች ደስታየ ዉይ ቪዶ ስትለቁ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ክክክክ እዮቤ አይዞን ሴት ለተንኮል አትሰብ እንጂ ካሰበች ማንም አይችላትም ረዱየ የኔዉድ❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ እኔ ለራሱ እውነት መስለኝ እኔም በኡነት አለቀስኩኝ ለማንኛውም እንኳንም ውሸት ሆነ ❤❤❤❤❤
ውይ የኔ ቆንጆ ረዱዬ የኔ ሚስኪን ተጨነቅሽኡኮ አይዞኝ እኔን❤❤
እርዱየ በደብይቅርታ ጠይቂው አስለቅሰሸዋል ግንእደት እደሚወድሽ አቀሽለታል በዙሁ አጋጣም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፍቅርክም እስከ ጥግ አሳይተካል ቃልዬ ና ረዱ የሚስሩት ፕራንክ የአባይ ግድብ ቀጥ ያርጋሉ መኪናክን ተስርቀ ብሎ የስሩት እራሱ ላንተ ግብዳ ነበር እነዚ ልጆች ተጠንቀቁ ልባቹ ቀጥ እዳይል ብድርክን እንጠብቃለን
ረዱዬ የኔ አበባ የኔ ሰናይ ውድድድድድድድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነት ና ፍቅር እዚህ ቤት ነው ያለው ❤
ወይ እዮባ አሳዘነችኝ እረዱ በሳቅ 😂😂😂የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ የበቀደሙ ቪዲዮ ሁላችንንም አስደንግጦን ነበር ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻው ደስ ብሎናል 🎉❤❤
እና ፕራንክ ነው 😢 እኔ እራሱ አልቅሻልሁ እኮ 😢ወድሞችህ እዴት እደተጨነቁ ውይ❤❤❤
❤❤❤❤❤Redu kezhes ቅጣት ካናዳ ብትሄጂ ይበልሽ ነበር ይኔ ቆንጆ አትፍሪ እንኳን ፕራንክ አረግሽው አሪፍ ፕራንክ እንደዚህ ድገሚው 😅😅😅😅❤❤
ወይኔ እዮባ ነፍስህ አይማርም😂😂እረዱዬ እኔን ባለፈዉ ሁላችንንም ነበር ያስደነገጥሽን አደለም እዮብን ይቅርና የኔ አበባዋች እግዚአብሔር በፍቅር ሽሽሽ አመት ያኑራችሁ❤❤❤❤❤🎉
በጣም የተለየ ክብር ነው ያለህ ለረዱ ፍቅራችሁን ለዘላለም ብያለሁ የኔ ውዶች❤❤
አይዞህ በቃ እንኳን ፕራንክ ሆነልህ ከበድ ፕራንክ ነው
በባለፈው ቪዲዮ ረዱን በጣም ነው ያደነኩት ጠንከር ብላ እንዲህ እስከ መጨረሻው መስራቷ ጀግና አጨበጨብኩላት😅❤❤እዮባ ደሞ የኔ ምስኪን በጣም ነው አንጀቴን የበላከው የኔ ቁምነገረኛ 😢❤❤❤የእውነት ነው።እውነተኛ ፍቅር እንዲህ ነው።በርቱ በፍቅር ኑሩ❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤የእህቴ መሳይ ስወድሽ እህቴ እዳየሁ አክል ነው ሚሰማኝ ፍቅራቹ እስከዘላላለም
አይለያችሁ የዘመኑ ምርጥ ወጣቶች ❤🎉
❤️❤️❤️
ማነው እንደኔ የሚወዳቸው እነዚህ ልጆቺ ❤🎉 የረዱ ጨዋነት ግን እንዴት ደስ እንደሚል ማርያምን
አንደ ለከ በቀለኛ ነህ እዮብ ነብስህ አይማርም ወኔን በላችሁ ይቅርታ ከጠያቀች ጠያቀች ስንት ፕረንክ አረገኃል ረዱ እኮ የዋ ነት ተው አንደ ልጅ😂😂😂
እኔም መስሎኝ ነበረ ይቅር በላትወንድሞችህ ግን ዋው ናቸው ማርያምን❤❤❤❤❤❤
😅😅የኔ ውድ በሳቅ ገደለችኝ ረዱየ የኔ ንፁህ እዬብ የስራህን 😂አይዞሽ እግዲህቻይው 😂
እረዱየ የኔ ቆንጆ መቸም ቢሆን መለያየት የለባቺሁም
ወይኔ ምስኪን ረዱየ የኔ ጣፋጭ ስወድሽ ❤❤❤😂😂😂🎉🎉🎉🎉
ሙስሊሞች ኑ እህቶቸ ቃኤዳን መቅራት የምፈልጉ በዋሳብ ሀጂሩ ከአላህ🎉🎉🎉
ቁጥርሽን ላኪልኝ በአላህ
@RabiaWassen አች አስቀምጭ ሴት ከሆሽ የምትሳተፊ ከሆነ እህት በፊደል አስቀምጭ በቁጥር ያጠፊል ወዲ እደሆናችሁ አላቀሪም ሴት ብቻነዉ ለሴት የሚቻለዉ
ቁጥር አስቀምጭልኝ እህትነት በአላህ ኪታብ ልቅራ 😢😢
@TadwsSahe-s4h ኪታብ እኔም ገናነኝ ዉዷ ያወኩትን ላሳዉቅ ብየጂ
@@Ydjhd-m5z እሽ የኔ ዉድ እህት አላህ ይጨምርልሽ የአኼራ እህቴ ሽኩረን
እዮቢ አልቀሸ በትልቁ አገኛቺህ❤❤❤❤❤❤❤ረዱ ጀግነ ሴት ቀልዬ ቅመም እኮ ነት😂😂😂😂
እንደዚህ ቆጆ ሁንሽ ሌላ ሰው አጠይቂ አላላትም ልጁ😂😂😂
ረድዬ የኔ ልዕልት ስወዳት እኮ❤❤❤❤
የኔ ውዶች እዴት ናችሁልን እኳን ደህና መጣችሁልን እዬቤ አተ ከምታደርጋት አይነት ትንሺነው ፕራኩ ግን የእውነተኛ ፍቅር ከናተጋር ነው በርቱልን እኛም እንወዳቹሀለን አይለያችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
በሳቅ ነው የገደለቸኟ የተደበቅችበት መኪናው ጒዱጒዱ ሁሉ ቡውጣት ደስ ይላል ነበሪ አንተም ጉበዝ ነህ እንዱትደፉሪ የምትዳሪግበት ነገሪ❤
ወይኔ እረዱ በሳቅ ገደለችኝ ቢደበድበኝስ አላለችም 😂😂😂😂
የኛ ምርጦች እንኳን ደና መጣቹ❤❤❤
ኡፍ የኔውድ ነብሴነውየተጨነቀች ስላችየምር ወይኔ የኔውድ
አይ ረዱ ሚስኪንእኮናት የምር ስለምወደው አድርጊ ያላትን ታደርጋለይ የኔድሀ ❤
እኔግን ኮሜት መፃፍ አቅቶኝ አልቅሸ ዝም አልኩኝ❤❤❤❤❤ ኧረተይ ቃልየ ግን ግን ተይ
ይሀ ቤት ስኮምንት የመጀመረያየ ነዉ ግን የረዱን ስነ ሰረዓታ በጣሚ ነዉ ምወድላት የኔ ደረባባሴት እዮባ ግን ነፍስህን ኣይማረም😂😂😂
ረዱ ፍቅር የሆነች ልጅ❤❤❤❤
እረዱየ አንደኝ ❤ዬኔ ምርጥ ወች 🥰🥰🥰
እርዱ አዝኝብሀለሁ አይድርግም ውይ ውድሙችህ ማሽአላህ 😢😢😢❤❤❤❤
እንኳን ፕራክ ሆነ እኔ አዝኘ ነበር
እኛንም ማድርግሽ እጂ እዮብን እኳን አስለቀስሽው ሁሌ እያስለቀሰሽ ሲያለቅስ ቢያሳዝነኝም ደስም ብሎኛል ረድየ ስወድሽ ደሞ በህልሜ ሁሉ ነው የምትመጭብኝ የኔ ደረባባ
አይ እዬባእኝ ትልቅፕራክ ስጠብቅ በጣም ነው የምትወዳት እየመራች ነው ❤❤
ህፃን አይሏቸው አዋቂ ሁለት አሻጉሊት አቤት የፍቅር ዋጋ ከባድ ነዉ😂😂😂😂😅😅
@@ዋናውነገርጤና-ኀ9ጠ ስድብ ነው ሙገሳ እነሱ የልጅ አዋቃ ናቸው አሻንጉሊት ምን እንደሆነ አታውቃም ማለት ነው ጅል
የኔ መሮች ስወደቹ አይለየቹ ረዱዬ የኔ ቆጆ እዴት አሰቀችኝ😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እረዱ እንደዚህ አይነት ፕራክ ማድረግሽ ትደነቂያለሽ እግዚአብሄር አይለያችሁ እዮባ
ወይኔ ሀጢአቴ ወይኔ ፈጣሪዬ ይቅር በለኝ።።።።።።።።። የእውነት መስሎኝ ቪዲዮውን ሳላይ ረዱን እንዴት እንደጠላኋት።።።።። ለሰው ሁሉ ሴት እንዳስጠላኝ ሳወራ ነበር።።።።።። 😢😢😢😢😢😢😢
ክክክክክክ አረ ወየው አምሳቲም አልሰጠኝም የኔ ውድ 😂😂😂
እግሬም አልስራም አለች የኔማር❤❤❤❤❤❤❤
ረድ በደንብ ካሽው ይሄንን የመሰለ አፍቃሪ ቆንጆ ሁሉን አሞልቶ የሰጠው ወጣት በደንብ ካሽው በጣም እድለኛ ነሽ በፃም በፀሎት የሚገኝ እድልነው ተጠንቀቂ እንደቀልድ አትይው ተወደድኩ ብለሽ ዋዋዋዋ ሴቶች ስንወደድ መስመር እናልፋለን እንዳትሞኝ
😂😂😂😂😂እኔ የመልስምቱን አስቢበት ብዬነበር😂😂😂😂😂
እዮብ አትፈር😂 ስንት ፕራንክ ስትስራት እሱዋ እንዳንተ አደለችም😂😂😂😂😂
የኔ ቆንጆ በሳቅ ገደለችኝ
ወይ ቅሌት አላለችም🎉🎉😂😂😂
አንተም መልስላት እዮባ❤
እዮባ የአራዳ ልጅ ያጋጥማል ያራዳልጅ ቂም አይዝም እረዳሀለሁ❤❤
የተባረከ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አቤላ ፌዘኛ አዲስ ሄኒ ሪቺ ብዙ ማለት ይቻላል አርአያ የሚሆን ቤተሰብ እናታችሁ የተባረከች ሴት በጣም ነው የምወዳት ምርጥ አባት ረዱዬ የኔ የዋህ የእውነት አስለቀሽኝ እዮባ ምርጥ እንደዚህ አታድርጊ እድለኛ ነሽ ምርጥ ቤተሰብ ውስጥ በመቀላቀልሽ
እንዴ ሁለቴ አስለቀስችህ አንዱ ፕሮፖስ ስታረጋት አንዱ ደሞ እድሜ ለቃል ፕራንክ ስታረግህ የታአባክ አስለቀስችህ ግን ማሪያምን በጣም ነው ደስ የሚለው ምክንያቱም ያለቀስከው ስለምትውዳት ነው :: ❤❤
አዳዲ ጊዜ ያሥፈልጋል እኔ ተመችቶኛል ፕራንኩ
😂😂😂😂😂😂😂 በሳቅ ገደልሽኝ😂😂😂😂😂
አነባሀዉ ስንልህ😅😅😅😅😅😅 ጎርፍ ወስዶን ነበር በግድነዉ የተረፍነዉ😅😅😅😅😅 ከአንተ እባ😢😂
እዮባ ሴት ልጅ ከወንድ አይምሮ የተሻለ እንዳላት አታውቅም አዝኛለሁ ቀማልቀስህ ግን ሚስትህ ቅመም ናት
Exactly
ርዕሱን አይቼ ቪዲዮ ማየት አስጠልቶኝ ውሰጤ እሳካሁንም ተጎድቷል።።።።። ለሰው ሳወራ ነበር ረዱን አማቻታለሁ።።።።። ወይኔ ኘራንክ ❤❤❤❤❤❤
Blssed family we love you God bless you zamanahu yebarak edmana tana yestashu aylyasho rodo Butam tamralesh takabakbat wedd 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂😂
እንደዛሬ ስቄ አላቅም አመሰግናለሁ ፍቅራችሁን ያብዛዉ በጣም ነዉ የምወዳችሁ