Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
Tank you so much very interested program fast information appreciate please don't give up God bless your day
I don't have any word to explain your smart voice as well as your depth explanation. The only thing that I said is GO....ON...
ጃፓን ይገባታል
አነሱ ጋ ካለው ሀይል ይልቅ አኛ ጋ ያለው ሀይል ይበልጣልና የሚደነግጥ ካለ ይደነግጥ አንደሆን አንጂ አኛ አንደሆን በሚፈበሰኩ የጦር መሳሪያ አይነት አንደነግጥም የምንደነግጥም አይደለንም። በአውዳሚ የጦር መሳሪያ አይነት አንደሆን ሩሲያ ከታጠቀችው በላይ የታጠቀ ሀገር የለም። ሌላው ጃፓን በአሜሪካ ቀጥጥርና ክትትል ስር ያለች ሀገር አንደመሆንዋ የፈለገችው አይነት የጦር መሳሪያ መታጠቅና ሆነ መፈብረክ የማትችል መሆንዋን ብታውቂ ኖሮ አንዲህ አይነቱን ዘገባ ባልዘገባቹህ ነበር።
አንተ ራስህ አታውቅም፣ ከ2ኛው የአለም ጦርነት ፍፃሜ በኋላ የአክሲስ ፓወር አገሮች ማለትም ጀርመን፣ ጃፓንና ጣሊያን በርግጥም በUN ቁጥጥርና ክትትል ይደረግባቸው ነበር፣ አሁን ግን ቀርቷል፣ሶስቱም ሐገሮች የፈለጉትን የጦር መሳሪያ ያመርታሉ፣ ለምሳሌ የጀርመን ሌፓርድ ታንክ፣ የጃፓንና የጣሊያንም ስማቸውን ዘነጋሁት ያመርታሉ፣ አሁን ጃፓን ከቻይና ስጋት ስላለባት የጦር ኃይልና መሳሪያዎች በማዘመን ላይ ናት!
Tank you so much very interested program fast information appreciate please don't give up God bless your day
I don't have any word to explain your smart voice as well as your depth explanation. The only thing that I said is GO....ON...
ጃፓን ይገባታል
አነሱ ጋ ካለው ሀይል ይልቅ አኛ ጋ ያለው ሀይል ይበልጣልና የሚደነግጥ ካለ ይደነግጥ አንደሆን አንጂ አኛ አንደሆን በሚፈበሰኩ የጦር መሳሪያ አይነት አንደነግጥም የምንደነግጥም አይደለንም።
በአውዳሚ የጦር መሳሪያ አይነት አንደሆን ሩሲያ ከታጠቀችው በላይ የታጠቀ ሀገር የለም።
ሌላው ጃፓን በአሜሪካ ቀጥጥርና ክትትል ስር ያለች ሀገር አንደመሆንዋ የፈለገችው አይነት የጦር መሳሪያ መታጠቅና ሆነ መፈብረክ የማትችል መሆንዋን ብታውቂ ኖሮ አንዲህ አይነቱን ዘገባ ባልዘገባቹህ ነበር።