#ሰርግ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лют 2025
  • በባሕላዊ ሰርግ ይደሰቱ ይዝናኑ ቤተሰብ በመሆን
    ለባህል ያለዎትን ፍቅር ያሳዩ

КОМЕНТАРІ • 93

  • @matatube2363
    @matatube2363 3 роки тому +3

    ራያዋቹ ባህላችሁ ያምራል ባሌ የራያ ሽበላ ነው የሚጣ ሽጋ አባት እንኳንም አገባሁህ ዋው በጣም ደስ ይላል

  • @tube-gh3he
    @tube-gh3he 3 роки тому +19

    አየ ትዝታ የዛሬ አያድርገው እና እኛም እንድህ እያልን አሳልፈን ነበር

  • @ፍልቅልቋወሎየ
    @ፍልቅልቋወሎየ 3 роки тому +6

    ወዮ ትዝታ😭😭😭😭😭😭ወገቤን ይዠነበር የምከራከረው😂♥️♥️♥️♥️የዛሬንአያርገውና አየ ትዝታታታ ወዮዮዮ

  • @peace3791
    @peace3791 3 роки тому +7

    ይህ ቤት መስኮት ያለውም አይመስለኝ . እነሱ ሲጨቃጨቁ. ውስጥ ያሉት በጭለማ ቁጭ ብለዋል. ቤቱን እንዳያፈርሱት ያስፈራል. ግን በጣም ደስ ይላል . ይህ እውነተኛው ህዝባችን የሚኖርበት ሁኔታ ነው :: ስላሳያችሁንአመሰግናለሁ

  • @ቤተክርስቲያንአንድትናት

    የሴት ሚዜ ሁናችሁ እደዚህ ወገባችሁን ይዛችሁ የተከራከራችሁ አሁን ላይ ስደት ሁናችሁ በትዝታ ክንፍ ያላችሁ እስኪ በላይ እንያችሁ

    • @lancekarsyn535
      @lancekarsyn535 3 роки тому

      you probably dont give a shit but if you are bored like me during the covid times then you can stream pretty much all of the latest series on instaflixxer. Been binge watching with my girlfriend for the last couple of days xD

    • @averytobias4554
      @averytobias4554 3 роки тому

      @Lance Karsyn yup, have been watching on InstaFlixxer for months myself =)

    • @ZahraZahra-yi1sx
      @ZahraZahra-yi1sx Рік тому

      ማርያምን እኔ አለሁ አይይይ ትዝታ ብቻ ስደት የስራህን😢😢😢😢

  • @ፍቅርተማሪያም-ኈ4ኘ
    @ፍቅርተማሪያም-ኈ4ኘ 3 роки тому +5

    ወይአገሬ ትዝታ ስደት ይብላኝልሕ😭😭😭😭😭

  • @የራያዋ-ቸ2ሸ
    @የራያዋ-ቸ2ሸ 2 роки тому +1

    ትዝታ😢😢😢😢💔💔

  • @ኡምቢላልኢሻአላህ
    @ኡምቢላልኢሻአላህ 3 роки тому +1

    ያአላ ትዝታ ደሥ ሢል ሀሥብ የለ

  • @ፋጡምነኝወሎየዋየናቴምርኮ

    ያምራል አይይይትዝታ ሰርግ ቤት ህጀ ሳልጨፍር አልመጣም ነበር💞💞💞💞

  • @سعادهسعاده-ف7ص
    @سعادهسعاده-ف7ص 3 роки тому +3

    አየ ትዝታ የዛሪን አያርገው እነ እኔም እድህ እያልነ ነበር ጎዶቸን ሰድር

  • @NewKsa-u4n
    @NewKsa-u4n Рік тому +1

    ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aazaaza8984
    @aazaaza8984 3 роки тому +2

    ዋዉያገሬልጆች ሥታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @almzmuna8832
    @almzmuna8832 3 роки тому +1

    ደስ ስትሉ ዋው ዋው ያምራን 🥰🥰🥰🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩

  • @ጓልፍራደሓፀይ
    @ጓልፍራደሓፀይ 3 роки тому +2

    አየ ትዝታ እፍፍፍ አየ ሰደት አሰጠላኝ እኮ 😴

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @የራያቆቦልጅ-ቸ1ፈ
    @የራያቆቦልጅ-ቸ1ፈ 3 роки тому +7

    ወይ አገሬ ናፈቀኝ

  • @jamila5537
    @jamila5537 2 роки тому

    ወይኔ ትዝታ አገሬ ናፈቀኝ

  • @እምዬኢትዮጵያ-ቐ5ቘ
    @እምዬኢትዮጵያ-ቐ5ቘ 3 роки тому +9

    አይ ትዝታዬ♥️😢

  • @tubeafgantube9847
    @tubeafgantube9847 3 роки тому +2

    ዋው ትዝታ ደስ ሲል

  • @kahab1123
    @kahab1123 3 роки тому +2

    😥😥😥😥😥😥💔💔💔💔💔ትዝታ

  • @fary6042
    @fary6042 Рік тому

    አየ ትዝታ😅😅😅❤❤❤❤❤❤❤

  • @rtyhhfh2411
    @rtyhhfh2411 3 роки тому +2

    አይይይይይይይይይ ማሪምን አይትዝታ 💔💔💔💔💔😭😭😭 አየሥደት ይብላኝልህ

  • @zewudineshmengistu5438
    @zewudineshmengistu5438 2 роки тому +1

    አቦ የሮቢት ሰው ደስ ሲሉ ኦኮ

  • @lgLg23
    @lgLg23 3 роки тому +2

    የምር ግን እኔ አላውቅም ደስ ሲል

  • @abdulkaderabke6527
    @abdulkaderabke6527 3 роки тому +1

    ዋውውው

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 3 роки тому +2

    ደስ ስትሉ ዎውዎው ዎው😍😍😍😍😍👌👌👌👌👍👍ስወዳችሁ የሀገሬልጆች

  • @helentube4131
    @helentube4131 3 роки тому +3

    የዛሬን አያድርገው እና እኛም አሳልፍናታል

  • @mmayfano1297
    @mmayfano1297 3 роки тому +7

    በዚች አለጋ እንደየ ቀምሻለሁ ያክስቴልጅ አግብቶ ምሳ አብረሽ ብይ ብሎ ሚዞቹ ጋ 😘😘😘😘😘

    • @ፋጡምነኝወሎየዋየናቴምርኮ
      @ፋጡምነኝወሎየዋየናቴምርኮ 3 роки тому +1

      እደት አብረሽ ብይ ብሎሽ አቺ እቢ' ብለሺ ነውደ የተገረፍሽው

    • @mmayfano1297
      @mmayfano1297 3 роки тому +2

      @@ፋጡምነኝወሎየዋየናቴምርኮ አወ የዛኔ አይናፋር ነበርኩኝ😁😁😁

    • @ፋጡምነኝወሎየዋየናቴምርኮ
      @ፋጡምነኝወሎየዋየናቴምርኮ 3 роки тому +2

      @@mmayfano1297 😂😂😂 አሁን ለቆሻል አይደል አይን አፋርነት እኔም እዳቺ እፈራለሁ ወላሂ የእናቴ ወንድም አግብቶ እደዚሁ እኔም እጨጉላ ህጀ እሚሽራይቱዘንድ ልጫወት ከዛ ሚዜኞቹ እሳት እያነደዱ እቢ ብሏቸው አድጂልኝ ብለውኝ እቢ አልኳቸው እኔም የዛኔ አይናፋር ነበርኩ ፈርቸ ነው እሺ ያላልኳቸው ግን አልተገረፍኩም🤣🤣😍😍😍

    • @seadaassen4016
      @seadaassen4016 3 роки тому +3

      @@ፋጡምነኝወሎየዋየናቴምርኮ እኔ ደግሞ ሠርግ አልወድም ሂጀ አላቅም ነበር እናም ሲጨጎሉ መስተንግዶ የሚባል ተይዞ ይሄዳል እናም እሡን ይዥ ሂጀ ከዛ ሚዜ ሲቀማሙ ባለጋ ይመታሉ ሲሉኝ በቤቱ በስተኋላ ቁሜ ሚዜዎቹ እስኪወጡ ስጠብቅ ፀሀያ ገባች እናም መጨረሻ ላይ ሲመሽብኝ እማይቀር መሆኑን ሳቅ ጭክን ብየ ገባሁ ለካ እኔ ሳልሆን የምመታው ራሳቸው ሚዜወቹ ነበሩ ትዝ ሲለኝ በጣም ነው የሚያስቀኝ

    • @ፋጡምነኝወሎየዋየናቴምርኮ
      @ፋጡምነኝወሎየዋየናቴምርኮ 3 роки тому +2

      @@seadaassen4016 🤣🤣🤣🤣🤣 ውይ የኔ ቆንጆ እደት እዳሳቅሺኝ እኔ ደግሞ በጣም ነው የምወደው ሰርግ መሄድ አወን መስተንግዶማ አለ ይዘን እንሄድ ነበር ምናለ የልጅነት ነገር ያስቃል አሁን ትዝ ሲለን ሁሉም ነገር ሲያልፍ ያስቃል በጣም😍😍😍💞💞

  • @ZainabEthiopia985
    @ZainabEthiopia985 3 роки тому +3

    Yagere konjo 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @pullohaire4304
    @pullohaire4304 3 роки тому +1

    Is this the weding ?

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ

    እስኪ መልሱልኝ ሰርግን ሰርግ የሚያደርገው ምኑነው?

  • @Zahra-q4d5t
    @Zahra-q4d5t 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @destanigus153
    @destanigus153 2 роки тому +1

    የትነው🙆😳 እሮቢትነው😂😂😂😍😍😍

  • @kedestmogese6304
    @kedestmogese6304 3 роки тому +2

    አንዷን አቃታለሁ በናባቴ ሰፈር ኩሌ

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 3 роки тому +3

    ወግድ አረገኝ ምናምን ድርቅያለአማርኛ እኔ የገጠርልጅነኝ ግን አነጋገራችን አሪፍነው

  • @kedestmogese6304
    @kedestmogese6304 3 роки тому +5

    የነፃነት ቸሩ ሰርግ ሚዜ ነበርኩ አሁን ደግሞ ባሏን አየሁት ሚዜ ሁኖ

    • @SsCc-qi6lq
      @SsCc-qi6lq Рік тому

      በጣምየመወደውሙዚቃነው

  • @ተስፋመላኩዩቱብ
    @ተስፋመላኩዩቱብ 3 роки тому +2

    ሰላም ለዜህ ቤት አንዛመድ በቅነነት በጣም ደስ የሜል አቀራርብ ነው በርቱ ዋውውውውው

  • @Ggg-k7r2k
    @Ggg-k7r2k Рік тому

    💚💛❤️

  • @asdrhr7273
    @asdrhr7273 2 роки тому +1

    አይ ትዝታ

  • @kingphone7156
    @kingphone7156 3 роки тому +3

    👍👍👍❤❤❤

  • @ሲፈጥረኝውብነኝ
    @ሲፈጥረኝውብነኝ 3 роки тому +4

    በምን ምክንያት ነው የሚከራከሩት ምን ፈልገው ነው😳😳 በናታቹህ አስረዱኝ

    • @hussengeto3401
      @hussengeto3401 3 роки тому +1

      ሙሽረዋን ሥጡን አንሠጥም እየተባባሉ ነው

  • @Sሳሚሪነኝየራያዋ
    @Sሳሚሪነኝየራያዋ 3 роки тому +2

    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️💯🥰🥰🥰❤️

  • @zaharhusseinu.a.e8629
    @zaharhusseinu.a.e8629 3 роки тому +4

    እረኛ እና ሳዱላዉ ሁላ ትዝታ ቀሰቀሳችሁ😂😂😂😜

  • @affeg6069
    @affeg6069 3 роки тому +4

    እሮቢትይ አደሉ እማቀውአለከነዚህ ወይትዝታ

  • @geniyemekayillij
    @geniyemekayillij 9 місяців тому

    ባሌን ዳርከው አይደል😢❤❤❤

  • @እመብርሀንየልቤብርሀ-ዠ3ዘ

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @GdHd-h7g
    @GdHd-h7g Рік тому

    አየየሥደትይብላኚልህየሥራህን

  • @እግዝእትነነጽሪሀቤነ

    ወይኔ በሳቅ እኔ እንደየ ጊዜ ምዜ ጋር ስንከራከር ወርቅ አስገዙ ሀይማኖቷን ልትቀይር ሰለሆነ ብለውን የልጅነት ነገር እኝኝኝ ስንባባል አስታውሳለሁ ወይ ሳይገዛላት ቀር ኃላ እግዚአብሔር ይመስገን ወደ እምነቷ ተመልሳለች

  • @tigistalemayehu1401
    @tigistalemayehu1401 3 роки тому +1

    🤩🤩🤩

  • @እሙሙባረኮ
    @እሙሙባረኮ 3 роки тому +2

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ሰርካለምወሎየዋ
    @ሰርካለምወሎየዋ 3 роки тому +3

    ወይ ትዝታ

  • @DbhdbHddjdj
    @DbhdbHddjdj Рік тому

    ፍትህለማዳምሻቃላ❤😂😂😂

  • @tigistalemayehu1401
    @tigistalemayehu1401 3 роки тому +1

    😘😘😘

  • @alharthi9229
    @alharthi9229 3 роки тому +4

    ዱሮ እኛም እደዚህ ነበርን

  • @ፍቅርወሎየዋ-ከ1ኘ
    @ፍቅርወሎየዋ-ከ1ኘ 3 роки тому +5

    ኧረ ግረፍ አለ ሰዉየዉ ያባቱ በሬ መሰለዉ

  • @ሐቢባወሎየ-ኰ9ጸ
    @ሐቢባወሎየ-ኰ9ጸ 3 роки тому +1

    እኔም ቀምሻለሑ አለጋ ደብቄ አየ ትዝታ አዙሮ ሊደፋኝ ነው

  • @lgLg23
    @lgLg23 3 роки тому +1

    እኔ ወሎየ ነኝ የተንታ ልጂ ግን ባህላችን እድህ አይደለም

  • @ሠሚራልጂነኝ
    @ሠሚራልጂነኝ 3 роки тому +1

    😅😅😅😅😅😘

  • @angleangle7960
    @angleangle7960 3 роки тому +4

    የሀገረ መከላከያ ፣ያሰናል ሂዱ የወንድ ጨፈሪ

  • @gabeyansggebtansg7320
    @gabeyansggebtansg7320 3 роки тому +2

    ክክክክክክክክክክክክክክክክክ ጥላቸወታል

  • @mmayfano1297
    @mmayfano1297 3 роки тому +1

    ብር ያይከፍል እንዳትሰጡ

  • @umeewalloo4320
    @umeewalloo4320 3 роки тому +1

    😤😤😤

  • @tigstasebe6102
    @tigstasebe6102 2 роки тому

    Des yilal

  • @heotmola5031
    @heotmola5031 3 роки тому +2

    Hii

  • @haii9542
    @haii9542 3 роки тому

    ወኔእኔምሚዞቸንእዴዝህነበርየዳርሁት

  • @Ggg-k7r2k
    @Ggg-k7r2k Рік тому

    💚💛❤️