Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በእኛ ከተማ ባህሉ ለየት ያለ ነው ግን ደስ ይላላ ምን የዚ ዘመን ሴት እሷ ወርቅ ጥላ አይደል የምታገባ እሄ ባህላችን የጠበቀ በወግ በመአረግ ቤተሠብን ያስከበረ በጣም ደስ ይላል
💋💋💋
እረ ወዲያ ገጠሬ ነታችን ብንወደውም መሀይምነትና ለዛቢስነት ሊወገድ የሚገባው ነገር ነው ኤጭ ወሬያቸው እንዳለ የወረደ ነው
ይህ ነዉ የናፈቀኝ ደጋግማች ልቀቁልን 😢
መልካም ጋብቻ ለሙሽሮች የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ በጣም ታምራላችሁ ወንድሞች ስላየሃችሁ ደስ ብሎኛል አማረ ቸኮለ& ጌታሁን ታደሰ የእናንተ ናፋቂ እህታችሁ
ባህሉን የጠበቀ ምርጥ የገጠር ሰርግ ይመቻችሁ
በጣም ያምራል 😁😁😁😁😁😁😁😁
እረ ነዝሕ ጋጠወጥ ናቸው ካፋቸው የሚወጣው ብልግና ነው
ሲጀመር ጥሎሽ በስረአት ሽማግሌ ተቀምጦ ከታች ምንጣፍ ተነጥፎ ከዚያ በክብር ለልጂ ለእናት ለአባት ለያት ሳይቀር በክብር ነው ከተደረደረ ቦኃላ በስረአት ጥሎ ከተገኝ ተመራርቀው ፍሪማ ተፍረሞ ወደ ጨዋታ ነው የሚገባው የሚጣለው ወደኛጋ እንዲህ ነው። ይህኮ ልክ እንደኳስ እያሽቀነጠሩ ምንድነው ዋይ በርግጥ በሀሉ ሊለላይ ይቻላል😮😮
ጨዋታችሁ ተመቸኝ ግን እዲህ ስታወሩህፃኖቹን ማራቅ ነበረባችሁበተረፈ በር ላይ ያለህው ልጂ ወዲጀህ አለሁ
ሀሀሀሀእርተይ እኔም
ባለ ትዳር ነው
የኔልዩ ወድሞች እህቶች እግዚአብሔር ይጠቦቃችሁ
ወይኔ ትዝታ😍😘 ይህ ባሕል አሁንም አለ በሳቅ ገደሉኝ😂
ያምራል በጣም❤❤❤
አሏህ ይህድኩም ሰጠፍሹ
አቤት ብልግና
በጣም ከአፉ የወጣው ጋጠ ወጥነት ነው ቲሽ
ቆይ ህፃናት ባሉበት ብልግና መቀባጠር ምድነው ሁላችንም የገጠርልጆች ነንግን ተውርየሚባል ነገርአለ ጨርሰውደቆሮ
ደስስቱሉ 😂❤🎉🎉
የኔ ጌታ አይመለስም ስል በጣም ነዉ የሳኩት
ወይጉዴ እኔስ መች ልድሩኝ አታሎሞላ አየሁክ በማዶላይ
💚💛❤️💘💘💘💘💘❣️
የእውነት የገጠር ልጆች ውስጤ ናቸው አንድ ልጅ ነበር የተዋወኩት ና ይሄን አይነት አለባበስ ነበር የሚለብሰው አቤት ስወድለት ደሞ ሲሄድበት አይይይዬ አሁን ላይ ግን ተራርቀናል
😥😥😥
Lenem bal felgu tezaw teraya
ሀሀሀሀ
እርወሪያቸውግን ያስጠላን ትንሺ ባህሉግን ደስስይላን እኔም ከስደትመልስ
እራያየየየ😍😍😍😍
ንሮ ብልግና ኧረ ይሄስ ያብረቀርቃል አላለም😂😂😂😂
ፈጣሪሆይ ተግስቱን ስጠኝ😂😂😂😁😁😁😁
መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ምሬ
መቸም ከወዶቹ አፍ የሚወጣው ኪኪኪኪብልግናነው
ቁጥረ ብሎ ነዉ የሜሰጠዉ አላለይም ሜዞቹ ግን ተኮለኛ ናቸው
መልካም፡ጋብቻ
እንዲህ እውነተኛውን ነው ማየት የናፈቀኝ
ወንዶች ባለጌዎች ናቹሕ ኤጭ
የኔ ምርጦች መልካም ትዳር ምሪዋ ደስ ስትሉ
ኑሮ ብልግና
የሚገርምነው
ቱ ብልግና ጥግ ድረስ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ውይትዝታ መልካም ጋብቻ ይሁላችሁ ውዶች
መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችው 🥰🥰🥰😅😅😅😅😅😅
ውይ በሳቅ መድርኩን ስሩት አሉ
ክክክክክክ ግን የየት አካባቢ ባህል ነው .?
የራያ ቆቦ
አይ ትዝታ 😭😭
ኧረእድህአይነትብልግና ቢወራ ዳስነውየሚፈርሰው ጃማ ቢሆን አገሪ በዚበኩል አደነኩሽ ብልግና ውይውይ ምንአይነት ነው
በጣም የሳኩትአሳሳቅ ኪኪኪኪኪኪኪኪ
❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹💗💗💗
Jile erag hule sereate yalechihume edazihe yala behale yalaneme
የብልግናዉ ገደብ ቢኖረዉስ በጣም ነዉ ወራያቼዉ ያስጠላኝ አገራችኖ እደዚህ አየደለም እኔም አቃለሁ በጣም አበላሻችሁት
የጉድ አገር
በናትህ ቆቆኖ ከሆንህ ሻበል አታሉ አግብታን ገናነው ስሞትልህ ንገረኝ
@@Arsobelemedia21ሀይ እልሀለሁ እሽ አመሰግናለሁ ክበርልኝ
ባህላዊይ ይህ ነው ካፓኒው አዲስ ነው አላለም 😄😄😄😄😄😍😘😍😘😘😘 ሲጠና የራስ ማሰሪ ክክክክክክክ
እደ ለምንድነው ልብሱን የሚወራወሩበት ለምን በስረአት አያስረክቡም አይቀበሉም
ይሄን ሽቱ 300ብር ነው ኢቶጲያ የገዛሁት
ዘንድሮ የወሶባይ ዳቦ አላይምሳ ቀረደ ?
አይይይይ ሚዜወቹ ሚዜ አይመሥሉም ደሕና ደሕናዉን ይመልሳሉ 😅😅😅😅አይ የልጂ ነገር ምን አለ ዝብላቺሑ ብሰጡ ቱቱቱቱ አረ እልጂ ፊት እድሕ አይባልም 🤔
ሲያስቁ ወይኔ🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈
ጉድ በያገሩ ደብይለያያል ያዳዱ ብልግና ይነሳል ውይ አገሪ ጃማ እድህአይነት ወሪም አይወራ ውይ የጉድአገር
ዎይነ😅የንየምእንደዝነበረሰርገየ😅😅😅😍😍
ዴስይላል የምር ባሀላቸው ዴስይላሉ
ምን አይነት ባህል ነዉ
ከከከከ በሳቅ
የት አገር ነው ይሄ ባህል ሰምቸ አላቅም
እሪ ብሎ ውስጥ ልብሱን እደት እዳጠለጠሏቸው ይግባኝ እንጠይቅ ሴቶችየ ገልበህ ግባ ወዘተ ....ሲሉ የዛቀ ማነው
ክክክክክክ
አች ልጂ ውጪ በግዜ እድትበጂ አላለም 🙆♀️🙆♀️
😄😃😃😄😄😄😄
kkkkkkkk
የተመታቹ
የበሩ መጥበብ
አይባልም ሰዉ ባለዉ ነዉ ያች ሀብት ያች እጅ የነሱ አደለም ሁሉም ነገ አንድ ግድፍ አፈር ነዉ ጀግና ማለት የዱኒያ ፍቅር ያላዘዉ ያኬራዉን ስቅ የሚያስብ ሰዉ ነዉ::
በጣም ክክክክክቅ
@@dawudhussenadem6848 ሳህ የኔ ጀግና
ወየው በሳቅ ገልበህ ገልጠህ ይላሉሣ እደት እደሚደራረጉም መክረው ነውደ እሚሄዱት ክክክ እኔም አግብቸ አለሁ እደዚህ አይነት ግን የለም
እረ በእኛ አለ
@@የአርበኛውዘሜአድናቂነኝ እሽ ገልበህ ግባ ምድን ማለት ነው ክክክክክ
😄😄😄😄😂😂😂ወሬያቸውሁሉሢያሥቅ
እረ ኡኡ የባለጌ ወሬ ነውሳ እሚያወሩት ባህል ነው እንዳትሉኝ እረ ነውር ነው
እረረረረረረረ ሲገርም
ወይኔ በሳቅ ሞትኩ ይሱ አይመለስም
እር ክክክክ ጨዋታቹ ደስ ይላል
ክክክክክክክክክክክ ኧር በሳቅ ሞትኩኝ
😄😄ግን ሰርግ ነው ወይሥ ሰላቦ ዳቦ ነው ይገርማን🤔🤔🤔
ክክክክክ
እረ ወይኔ ሆ እረረረረረ በሳቅ ሊደፉኝ ሆ ክክክክክ
እረበሳቅሞትኩ ፓቱን ሲሰጡ አፍረው በጣታቸው አጠለጠሎት ክክክክክክክክክክክክ እረወይው
በሳቅ ሞትኩኝ
የዶሮቹም ሰርግነበር ምንየልጆቹብቻ
🙄🤣🙄🙄🙄ምንለማለት ነው??
እኔምአልገባኝ
በጣም።።እዳዛየሚለዉለረጂ።።።ባለጊነዉአይባልአቺልጂነዉጪያለዉ
የባስአለው አገርህንአትልቀቅ ምንማትፈልገውነው
ለዛቢስ ብልግና ሲያወሩ ሲያስጠለ መሀይሞች
😂😂😂😂😂😂😂😂❤👍
ቀንድ የላቸውም እንጅ ከብት ናቸው ትች ቀን ሌት ምን አድርግ አለ
ክክክክከ
ኪኪኪኪኪኪ በሳቅ ወይ ባህላችንን ምሬ ጋር ነዉ ያየነዉ በስንት አመታችን
በጣም😁😍😍😍😍😍
😄😄😄😁😁😁😁
ውይ ባለጌ ነህ
ሆ ምነዉ ትንሺ የወረዳችሁ አልመሰላችሁም አይይይይይ
ክክክክክክክ
ወይኔበሳቅ
በሳቅ 😂😂😂😂😂
እርበሣቅክክክክክበጊዜ አላለም
ገልጠህ ብዳነው አላለም😂😂😂😂
ገልበህ ግባ 😅😅
ሥን አገር አለ ምን አይነት ባህል ነው
እኮ
ያንተ አገር የት ነው
@@ብሩታይት ወሎ
ታዳ ወሎ ከሆንህ ባህልህን እንደት አታቅም ወይስ ሰርግ ሔደህ አታቅም
@@ብሩታይት ኧረ እኛ ጋ እንድህ አይባልም ወሎ ሠፊ አገር ነው ሀይቅን ካወቅሽ ወደዛ ነኝ ብዙ አይቻለው እንድህ አይነት ባህል አላየውም እሺ አንች አባባላቸውን ሥታይው ምን ተሠማሽ ወይሥ አንድ አገር ናቹ
አሜሪካ ጣሊያን ጃፓን😂😂😂😂
እረ በሳቅ😂😂😂😂😂😂
አረ በሳቅ 😃😃😃😃😄
ክክክክ እረ በሳቅ ገደሉኝ
ሀሀሀሀሀሀሀሀ ገልበህ ግባ ምድነው
ክክክክክክ ለጥያቄሽ መልስ የለውም
@@ቤተክርስቲያንአንድትናት ለምንሀሀሀሀሀሀሀሀ
ወይኔ በሳቅ ክክክክ
ባለጌዎች ክክክክክ
አችልጅ ነይ ውጭ በግዜ ብሎ ምንነው ያለው 😂😂😂😂😂
😁😂😂😂😂😂😂
እዴዛሬ ስቄ አላቅም
ውይኔ 🤣🤣🤣🤣🤣😁😁😁😁ምን ሼ ነዉ አርበፈጣሪ 😁😁😁😁😄😄😄😃😃😃😃ክክክክክበሳቅ
በእኛ ከተማ ባህሉ ለየት ያለ ነው ግን ደስ ይላላ ምን የዚ ዘመን ሴት እሷ ወርቅ ጥላ አይደል የምታገባ እሄ ባህላችን የጠበቀ በወግ በመአረግ ቤተሠብን ያስከበረ በጣም ደስ ይላል
💋💋💋
እረ ወዲያ ገጠሬ ነታችን ብንወደውም መሀይምነትና ለዛቢስነት ሊወገድ የሚገባው ነገር ነው ኤጭ ወሬያቸው እንዳለ የወረደ ነው
ይህ ነዉ የናፈቀኝ ደጋግማች ልቀቁልን 😢
መልካም ጋብቻ ለሙሽሮች የአብርሃም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ በጣም ታምራላችሁ ወንድሞች ስላየሃችሁ ደስ ብሎኛል
አማረ ቸኮለ& ጌታሁን ታደሰ
የእናንተ ናፋቂ እህታችሁ
ባህሉን የጠበቀ ምርጥ የገጠር ሰርግ ይመቻችሁ
በጣም ያምራል 😁😁😁😁😁😁😁😁
እረ ነዝሕ ጋጠወጥ ናቸው ካፋቸው የሚወጣው ብልግና ነው
ሲጀመር ጥሎሽ በስረአት ሽማግሌ ተቀምጦ ከታች ምንጣፍ ተነጥፎ ከዚያ በክብር ለልጂ ለእናት ለአባት ለያት ሳይቀር በክብር ነው ከተደረደረ ቦኃላ በስረአት ጥሎ ከተገኝ ተመራርቀው ፍሪማ ተፍረሞ ወደ ጨዋታ ነው የሚገባው የሚጣለው ወደኛጋ እንዲህ ነው። ይህኮ ልክ እንደኳስ እያሽቀነጠሩ ምንድነው ዋይ በርግጥ በሀሉ ሊለላይ ይቻላል😮😮
ጨዋታችሁ ተመቸኝ ግን እዲህ ስታወሩ
ህፃኖቹን ማራቅ ነበረባችሁ
በተረፈ በር ላይ ያለህው ልጂ ወዲጀህ አለሁ
ሀሀሀሀእርተይ እኔም
ባለ ትዳር ነው
የኔልዩ ወድሞች እህቶች እግዚአብሔር ይጠቦቃችሁ
ወይኔ ትዝታ😍😘 ይህ ባሕል አሁንም አለ በሳቅ ገደሉኝ😂
ያምራል በጣም❤❤❤
አሏህ ይህድኩም ሰጠፍሹ
አቤት ብልግና
በጣም ከአፉ የወጣው ጋጠ ወጥነት ነው ቲሽ
ቆይ ህፃናት ባሉበት ብልግና መቀባጠር ምድነው ሁላችንም የገጠርልጆች ነንግን ተውርየሚባል ነገርአለ ጨርሰውደቆሮ
ደስስቱሉ 😂❤🎉🎉
የኔ ጌታ አይመለስም ስል በጣም ነዉ የሳኩት
ወይጉዴ እኔስ መች ልድሩኝ አታሎሞላ አየሁክ በማዶላይ
💚💛❤️💘💘💘💘💘❣️
የእውነት የገጠር ልጆች ውስጤ ናቸው አንድ ልጅ ነበር የተዋወኩት ና ይሄን አይነት አለባበስ ነበር የሚለብሰው አቤት ስወድለት ደሞ ሲሄድበት አይይይዬ አሁን ላይ ግን ተራርቀናል
😥😥😥
Lenem bal felgu tezaw teraya
ሀሀሀሀ
እርወሪያቸውግን ያስጠላን ትንሺ ባህሉግን ደስስይላን እኔም ከስደትመልስ
እራያየየየ😍😍😍😍
ንሮ ብልግና ኧረ ይሄስ ያብረቀርቃል አላለም😂😂😂😂
ፈጣሪሆይ ተግስቱን ስጠኝ😂😂😂😁😁😁😁
መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ምሬ
መቸም ከወዶቹ አፍ የሚወጣው ኪኪኪኪብልግናነው
ቁጥረ ብሎ ነዉ የሜሰጠዉ አላለይም ሜዞቹ ግን ተኮለኛ ናቸው
መልካም፡ጋብቻ
እንዲህ እውነተኛውን ነው ማየት የናፈቀኝ
ወንዶች ባለጌዎች ናቹሕ ኤጭ
የኔ ምርጦች መልካም ትዳር ምሪዋ ደስ ስትሉ
ኑሮ ብልግና
የሚገርምነው
ቱ ብልግና ጥግ ድረስ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ውይትዝታ መልካም ጋብቻ ይሁላችሁ ውዶች
መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችው 🥰🥰🥰😅😅😅😅😅😅
ውይ በሳቅ መድርኩን ስሩት አሉ
ክክክክክክ ግን የየት አካባቢ ባህል ነው .?
የራያ ቆቦ
አይ ትዝታ 😭😭
ኧረእድህአይነትብልግና ቢወራ ዳስነውየሚፈርሰው ጃማ ቢሆን አገሪ በዚበኩል አደነኩሽ ብልግና ውይውይ ምንአይነት ነው
በጣም የሳኩትአሳሳቅ ኪኪኪኪኪኪኪኪ
❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹💗💗💗
Jile erag hule sereate yalechihume edazihe yala behale yalaneme
የብልግናዉ ገደብ ቢኖረዉስ በጣም ነዉ ወራያቼዉ ያስጠላኝ አገራችኖ እደዚህ አየደለም እኔም አቃለሁ በጣም አበላሻችሁት
የጉድ አገር
በናትህ ቆቆኖ ከሆንህ ሻበል አታሉ አግብታን ገናነው ስሞትልህ ንገረኝ
@@Arsobelemedia21ሀይ እልሀለሁ እሽ አመሰግናለሁ ክበርልኝ
ባህላዊይ ይህ ነው ካፓኒው አዲስ ነው አላለም 😄😄😄😄😄😍😘😍😘😘😘 ሲጠና የራስ ማሰሪ ክክክክክክክ
እደ ለምንድነው ልብሱን የሚወራወሩበት ለምን በስረአት አያስረክቡም አይቀበሉም
ይሄን ሽቱ 300ብር ነው ኢቶጲያ የገዛሁት
ዘንድሮ የወሶባይ ዳቦ አላይምሳ ቀረደ ?
አይይይይ ሚዜወቹ ሚዜ አይመሥሉም ደሕና ደሕናዉን ይመልሳሉ 😅😅😅😅አይ የልጂ ነገር ምን አለ ዝብላቺሑ ብሰጡ ቱቱቱቱ አረ እልጂ ፊት እድሕ አይባልም 🤔
ሲያስቁ ወይኔ🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈
ጉድ በያገሩ ደብይለያያል ያዳዱ ብልግና ይነሳል ውይ አገሪ ጃማ እድህአይነት ወሪም አይወራ ውይ የጉድአገር
ዎይነ😅የንየምእንደዝነበረሰርገየ😅😅😅😍😍
ዴስይላል የምር ባሀላቸው ዴስይላሉ
ምን አይነት ባህል ነዉ
ከከከከ በሳቅ
የት አገር ነው ይሄ ባህል ሰምቸ አላቅም
እሪ ብሎ ውስጥ ልብሱን እደት እዳጠለጠሏቸው ይግባኝ እንጠይቅ ሴቶችየ ገልበህ ግባ ወዘተ ....ሲሉ የዛቀ ማነው
ክክክክክክ
አች ልጂ ውጪ በግዜ እድትበጂ አላለም 🙆♀️🙆♀️
😄😃😃😄😄😄😄
kkkkkkkk
የተመታቹ
የበሩ መጥበብ
አይባልም ሰዉ ባለዉ ነዉ ያች ሀብት ያች እጅ የነሱ አደለም ሁሉም ነገ አንድ ግድፍ አፈር ነዉ ጀግና ማለት የዱኒያ ፍቅር ያላዘዉ ያኬራዉን ስቅ የሚያስብ ሰዉ ነዉ::
በጣም ክክክክክቅ
@@dawudhussenadem6848 ሳህ የኔ ጀግና
ወየው በሳቅ ገልበህ ገልጠህ ይላሉሣ እደት እደሚደራረጉም መክረው ነውደ እሚሄዱት ክክክ እኔም አግብቸ አለሁ እደዚህ አይነት ግን የለም
እረ በእኛ አለ
@@የአርበኛውዘሜአድናቂነኝ እሽ ገልበህ ግባ ምድን ማለት ነው ክክክክክ
😄😄😄😄😂😂😂ወሬያቸውሁሉሢያሥቅ
እረ ኡኡ የባለጌ ወሬ ነውሳ እሚያወሩት ባህል ነው እንዳትሉኝ እረ ነውር ነው
እረረረረረረረ ሲገርም
ወይኔ በሳቅ ሞትኩ ይሱ አይመለስም
እር ክክክክ ጨዋታቹ ደስ ይላል
ክክክክክክክክክክክ ኧር በሳቅ ሞትኩኝ
😄😄ግን ሰርግ ነው ወይሥ ሰላቦ ዳቦ ነው ይገርማን🤔🤔🤔
ክክክክክ
እረ ወይኔ ሆ እረረረረረ በሳቅ ሊደፉኝ ሆ ክክክክክ
እረበሳቅሞትኩ ፓቱን ሲሰጡ አፍረው በጣታቸው አጠለጠሎት ክክክክክክክክክክክክ እረወይው
በሳቅ ሞትኩኝ
የዶሮቹም ሰርግነበር ምንየልጆቹብቻ
🙄🤣🙄🙄🙄ምንለማለት ነው??
እኔምአልገባኝ
በጣም።።እዳዛየሚለዉለረጂ።።።ባለጊነዉአይባልአቺልጂነዉጪያለዉ
የባስአለው አገርህንአትልቀቅ ምንማትፈልገውነው
ለዛቢስ ብልግና ሲያወሩ ሲያስጠለ መሀይሞች
😂😂😂😂😂😂😂😂❤👍
ቀንድ የላቸውም እንጅ ከብት ናቸው ትች ቀን ሌት ምን አድርግ አለ
ክክክክከ
ኪኪኪኪኪኪ በሳቅ ወይ ባህላችንን ምሬ ጋር ነዉ ያየነዉ በስንት አመታችን
በጣም😁😍😍😍😍😍
😄😄😄😁😁😁😁
ውይ ባለጌ ነህ
ሆ ምነዉ ትንሺ የወረዳችሁ አልመሰላችሁም አይይይይይ
ክክክክክክክ
ወይኔበሳቅ
በሳቅ 😂😂😂😂😂
እርበሣቅክክክክክበጊዜ አላለም
ገልጠህ ብዳነው አላለም😂😂😂😂
ገልበህ ግባ 😅
😅