ችግራችሁን ማውራት የሌለባቹ 2 ምክንያቶች እና መፍትሄው - Don't talk about your problems

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 вер 2024
  • በዚህ ቪዲዪ ችግራችንን ለምን ለሰዎች ማውራት እንደሌለብን የሚያሳዩ 2 ምክንያቶችን እና መፍትሄውን እንመለከታለን
    Books that I recommend :
    The Power of your subconscious mind Audio book: amzn.to/3U0bGFf
    Change your thoughts change your life Audio book: amzn.to/4afBxyP
    The Power of Intention Audio book: amzn.to/3U05Vr7
    The science of getting rich Audio book: amzn.to/4agjA2R
    Think and grow rich Audio book: amzn.to/49orQMW
    Camera gears that i use
    Wireless microphone Saramonic 2021 blink500 pro B1 amzn.to/4cN6Wdz
    Sony a7 III ILCEM3K/B Full frame Mirrorless amzn.to/43TYtB8
    Neewer ring light amzn.to/4aTEwNh
    Only for business inquiries: Email: meliansoulcall@gmail.com

КОМЕНТАРІ • 97

  • @eyobaf
    @eyobaf Місяць тому +14

    ሰላም ሜሊ የአንችን ትምህርቶች እከታተላለሁ እና የሕይዎቴን ጥያቄ ማለት ልፈታዉ ያልቻልኩትን ጥያቄ ነዉ የማቀርበዉ። መልሸ ከዛዉ የምሆንበት በአዲስ ሀይል ተነሳሽቸ ከትንሽ ቀን በኋላ እንደ በፊቱ ዝምብሎ መኖር ይሆንብኛል ስልሽ እቅድ አወጣለዉ ጎሌን አስቀምጣለዉ ግን ከሆነ ቀን በኋላ ከዛዉ እንደ ድሮዉ ነኝ እና ሁሌም ትግል ላይ ነኝ፥ በውስጤ የሆነ ነገር ይታየኝና ደስ የሚል ነገር ከጎሌ ጋር አብሮ የሚሄድ ነገር ግን ያሉት ሁኔታዎች ከራሴ ስንፍና ጋር ከዛዉ ያስቀሩኛል ምን ይሻለኛል ሜሊ እህቴ?ጥሩዉን ነገር እንዳላደርግ የሚይዘኝን ነገር እንዴት ላሸንፈዉ?

    • @SoliAna-vt6ds
      @SoliAna-vt6ds Місяць тому +1

      ስለ ፓራዳይም ሺፍት በቂ ጥናት አድርግ። ምክንያቱ እሱ ነው

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  Місяць тому +3

      ሰላም እዮብ። Thanks for your question.
      ይህ ጥያቄ ያንተ ብቻ አይደለም። በዚህ ቻናል ላይ በተደጋጋሚ እየተጠየቀ ያለ ነው ምላሹን በቅርቡ በ ቪዲዮ ይዤ እተቀርባለሁ

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Місяць тому

      ትክክል

    • @selam-z6q
      @selam-z6q Місяць тому +1

      እኔም ይሄ ችግር አለብኝ

    • @MariamAdey-gp5kw
      @MariamAdey-gp5kw 23 дні тому +2

      እኔ ሁሌ ችግሬ ማውራት ነው ስራ ግን ፍፁም እተዋለው ብየ ስወስን ኣልቻልኩም ለምን ብየ ለቅሶና ቁጭት ብቻ እረ በፀሎት ኣስቡኝ?

  • @SoliAna-vt6ds
    @SoliAna-vt6ds Місяць тому +12

    ችግር ልክ እንደእሳት ነው። ሲያራግቡት ይብስ ይገዳል። ውሃ ቸልሰን ምናልፍበትን አቅም እግዚአብሔር ይስጠን 🙏
    tnx ሜሉ !

  • @AlebachewTadie
    @AlebachewTadie Місяць тому +8

    ችግራችንን ለሰዎች ነግረን ሊያደርጉልን የሚችለው የበለጠ በችግራችን ታማሚ እንድንሆን ማድረግ ነው። ከዚያ ውጭ ህይወት የትኩረት ውጤት ናትና በችግራችን ላይ ለረጅም ጊዜ በራሳችንም ሆነ ሰዎች በተናገረን ቁጥር የበለጠ የችግሩ ምርኮኛ እንድንሆን ያደርገናል። በጣም እናመስግናለን ሜሊ!

  • @mazagelaye7867
    @mazagelaye7867 24 дні тому +4

    እውነትነው ችግርክን ሰትናገር ሰው ይርቅሃል በውነት ለእግዚያብሄር መናገር ይሻላል

  • @ba7359
    @ba7359 21 день тому +1

    እናመሰግናለን እህታችን የችግር መፍቻው ቁልፍ በፈጣሪ እጅ ላይ ነው ሰው ግን እዳልሽው ጊዚያዊ ነው ተንበርክከን በንፁል ልቦና እንፅልይ !

  • @lisaderesse8866
    @lisaderesse8866 Місяць тому +5

    እውነት ነው ለሰዉ መንገር ቁስል ላይ ሚጥሚጣ መነስነስ ነዉ

  • @ZainbHassan-rn5nj
    @ZainbHassan-rn5nj 14 днів тому +1

    Guide iwinat bilashl teku

  • @yodittesfasion1935
    @yodittesfasion1935 Місяць тому +1

    ኣላስተዋልነውም እንጂ
    ያልሽው ትክክል ነው::
    እኔ ለሰው ያላረኩትን ለምንድነው ከሰው የምጠብቀው ኣንዳንዴ በጣም ግራ ሲገባን ይመስለኛል መፍቴሄው ፀሎት ነው::
    🙏👍❤️

  • @ZahraZahra-ej2pf
    @ZahraZahra-ej2pf Місяць тому +1

    የቤትሽ አዲስ ነኝ ምርጥ አባል ነው ኑሪልን❤❤

  • @TitiTiti-x1k
    @TitiTiti-x1k 29 днів тому

    Amesginalehu

  • @behrudinbedruahmd
    @behrudinbedruahmd 21 день тому

    ትክክል

  • @SosoMoh-fl4ei
    @SosoMoh-fl4ei Місяць тому +1

    ብትክክል ነው እናምሳንልን 💓💗💞

  • @tiruyemulat2736
    @tiruyemulat2736 10 днів тому

    Thanku

  • @ghenethaile2803
    @ghenethaile2803 Місяць тому +2

    Tebareki❤

  • @frayleta7699
    @frayleta7699 Місяць тому

    Thank you sister god blesse you,

  • @ayalewtebarkeeabegaz6085
    @ayalewtebarkeeabegaz6085 Місяць тому

    በጣም አመሰግናለሁ መልካም ምክር ነው።

  • @LidiyaTefera-l6q
    @LidiyaTefera-l6q 21 день тому

    እውነት ነው ከልቤ አመሰግናለሁ የኔ ማር❤❤❤❤❤

  • @yodit
    @yodit Місяць тому +1

    በጣም ጎበዝ! ተምሬበታለው

  • @user-ud1ew4lt8r
    @user-ud1ew4lt8r 24 дні тому

    እጅግ ጥሩ ነገር

  • @MuluworkGetachew
    @MuluworkGetachew Місяць тому

    ተባርኪ

  • @EskedarTilahun-zn2kj
    @EskedarTilahun-zn2kj 26 днів тому

    Betam arif tmihirt new enameseginalen

  • @FikirteAlemu-lk6qz
    @FikirteAlemu-lk6qz 22 дні тому

    Temechtognal berchi

  • @nishantesfaye9637
    @nishantesfaye9637 Місяць тому

    Thank you I love your teaching ❤️

  • @user-ke7ug3xj5k
    @user-ke7ug3xj5k 23 дні тому

    Thank you

  • @wendesenaleme
    @wendesenaleme Місяць тому

    በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @SenaitAklilu-yh6dl
    @SenaitAklilu-yh6dl Місяць тому

    ተባረኪ...

  • @GMlife1
    @GMlife1 Місяць тому

    Thank you so much zare lemin sew enda misheshagn awekugn ene buzu gize sela erase le sew awerelewugnina enaza sewochi demow eshashugnal betam promise yegabulign sewochi enkuan yehone sehat lay rikogn new megagnachow bewunat betam giragebtogn nebar

  • @neymafishki6236
    @neymafishki6236 Місяць тому

    ❤❤❤ ትክክል ብለሻል እህት

  • @alemalem5337
    @alemalem5337 Місяць тому

    ትክክል ነሽ

  • @jusepinagabriela
    @jusepinagabriela Місяць тому

    Yes wisdom is in applying what we know

  • @abebekebede7910
    @abebekebede7910 Місяць тому

    ልክ ነሽ

  • @tizalumengesha3385
    @tizalumengesha3385 Місяць тому

    Tikikil neshi Thank you❤

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 Місяць тому

    በጣም ልክ ነሽ የኔ ቆንጆ ❤👏

  • @TeshomeMekete-fx6ob
    @TeshomeMekete-fx6ob Місяць тому

    God bless you

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 Місяць тому

    ትክክል❤❤❤

  • @God-de8yo
    @God-de8yo Місяць тому

    Great sis your insight is deferent

  • @jusepinagabriela
    @jusepinagabriela Місяць тому

    Thanks dear ❤️❤️❤️

  • @eyobabraham2467
    @eyobabraham2467 Місяць тому

    ጎበዝ ❤❤❤

  • @Hareg-ku2hh
    @Hareg-ku2hh Місяць тому

    Tank you , I'm so happy because I found you even so late , I already watched half of your video and helped me I'm proud of you ❤tanx

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  Місяць тому

      You are welcome. I'm glad you find it helpful 😊

  • @silahabteyesus4645
    @silahabteyesus4645 18 днів тому

    ❤❤❤

  • @yaredabraham7735
    @yaredabraham7735 Місяць тому

    Thanks

  • @user-ld8jy6rf5u
    @user-ld8jy6rf5u Місяць тому

    ኣስፈላጊ ትምርት እነትሽ ነው

  • @ghideymedhanie1706
    @ghideymedhanie1706 Місяць тому

    I pray 🙏 for my problems and God gives me peace you are right people can’t help thanks 🙏

  • @TeshomeMekete-fx6ob
    @TeshomeMekete-fx6ob Місяць тому

    Best

  • @workneshmulugeta74
    @workneshmulugeta74 Місяць тому

    እውነት ነው

  • @kidtsegaye3839
    @kidtsegaye3839 Місяць тому

    Great job 👏

  • @user-dl8mz2cv9i
    @user-dl8mz2cv9i Місяць тому

    Anyway, you are so right. Especially in this age of technology, sharing problems with other people will not be the solution to the problem, except multiplying the problem. “Human being is jealous by nature”

  • @beyenebogale4756
    @beyenebogale4756 Місяць тому

    እውነት ነው ሜልያን ድንቅ ምክር

  • @binievents9086
    @binievents9086 13 днів тому

    🎉🎉🎉

  • @tesfayesiyamregn6912
    @tesfayesiyamregn6912 Місяць тому

    ትክክለኛ መልዕክት

  • @user-ph3ln4ew2h
    @user-ph3ln4ew2h Місяць тому

    you are write❤❤❤❤❤

  • @Gorg-zs5yp
    @Gorg-zs5yp Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤thank you

  • @mohali-tk8br
    @mohali-tk8br 14 днів тому

    100%

  • @MillionBayu
    @MillionBayu Місяць тому

    God bless u keep going

  • @Balge-hl3ty
    @Balge-hl3ty Місяць тому

    Wellcom ❤❤

  • @kidusdereje8068
    @kidusdereje8068 Місяць тому

    Lemitseliyulin sewoch bininegirina Begara binitseliy tselot ga Mels yonoral . Inna mikirish sewochin bichengam indayaderg iferalehu

  • @user-xd7vz3qu1q
    @user-xd7vz3qu1q Місяць тому

    Txs

  • @user-rc5uw8xs9g
    @user-rc5uw8xs9g 24 дні тому

    Wawo tekikil🎉🎉🎉🎉

  • @brookalemu
    @brookalemu Місяць тому

    ውድ ሜሊ ለረጅም ጊዜ እከታተልሻለሁ ፕሮግራምሽን
    ለመጀመሪ ጊዜ ግን ራሴን ላስተዋስቅሽ ብሩክ እባላለሁ በጣም አድናቂሽና ካንቺ ቪድዬ የሚገርም ሃሳብና የሚገዛ ጥልቅ ማብራራያ እያዋዛሽ ምትገልጪው ሚገርም አቅም እና አገላለፅሽ ደግሞ ልብ ላይ የሚቀሩ አሪፍ ዘር ነው ምትዘሪው በጣም አደንቅሻለሁ በተለይ ስብእናሽ ፤ኮንፊደንስሽ በርቺ ውድ እህቴ ብዙ ነገር ነው ያስተማርሽን ተባረኪ ፈጣሪ የበለጠ ትጋትን ፤እውቀተን እና ለሌሎች መድረስን እንዲበዛልሽ ሁሌም እመኛልሻለሁ ከልቤ፡፡

  • @Alem.-hk8nz
    @Alem.-hk8nz Місяць тому

    Excellent topic, I like it, but your presentation should be improved. Thank you

  • @saranaizghi2629
    @saranaizghi2629 Місяць тому

    It is good teaching my darling bless you. But do you main our broplem we have written down. If written our broplem stell the word always if remember the word is broken us what we shall we do?

  • @user-ey3xb7mq9o
    @user-ey3xb7mq9o 10 днів тому

    በአማርኛ ብታስተምሪን እንግሊዝኛ ማንሰማ ብዙዎች ነን ኢቭን ኢፍ ማለት ምን ማለት ይሁን እባካችሁ አስረዱኝ

  • @TeddySisay-jp5iz
    @TeddySisay-jp5iz 10 днів тому

    What is the problem is beyond you can handle.

  • @nahileyob4540
    @nahileyob4540 Місяць тому

    Okay good but i have a question. At this time people are coming so privated.if my fraind if he not sharing his problem how do I know he is in problem. So many people are killing them self because of lonely feeling. So what did u say with this direction

  • @user-fv8uc2yy4t
    @user-fv8uc2yy4t Місяць тому

    Waw❤❤❤

  • @EABCERP
    @EABCERP 26 днів тому

    ሁሉም የየራሱ ችግር አለበት

  • @user-wi6vv4wc5w
    @user-wi6vv4wc5w Місяць тому

  • @mesretalmo7420
    @mesretalmo7420 Місяць тому

    ❤❤❤❤🙏

  • @yeneneshenbiale2597
    @yeneneshenbiale2597 Місяць тому

    ትክክል ነዉ 💯 የኔ ቆንጆ

  • @user-hb3eb6xh1e
    @user-hb3eb6xh1e Місяць тому

    ሰዉ ምን ይሌኛል ስሜት ገዳላኝ ምን ለድርግ

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  Місяць тому

      ሰላም። ይህ ቪዲዮ ላይ ለማብራራት ሞክሬአለሁ
      የሌሎች አሉታዊ አስተያየት እንዲጎዳህ አትፍቀድ - how to be free from others negative opinions
      ua-cam.com/video/Ivu5r-D8a3I/v-deo.html ያግዛል ብዪ አስባለሁ

  • @AbuLema-bu3cl
    @AbuLema-bu3cl Місяць тому

    Mirt topic nw. ameseginalew sileseteshin timert

  • @mahltube7633
    @mahltube7633 Місяць тому

    🥰🥰🥰🥰😍🤩🤩

  • @Tomas-komita
    @Tomas-komita Місяць тому

    ኣረ ኣይጨነንቅን በኛ ችግር መልሶ ይደሰታል ባንተ ሕማም ችግር ጥንቅቕ አሉ ከኛ ተማሩ

  • @ahmedseid503
    @ahmedseid503 Місяць тому

    ውነትሽን ነው ታዳ ምን እናድርግ?

  • @abebekebede7910
    @abebekebede7910 Місяць тому

    ሰው ለው የማይሆነው ደህነትን ይመለከታለሁ
    ሀብታም ከሆነ ገንብም ሳይሰጠው ያሽቃብጣሉ ስላለው

  • @tigraymymather7597
    @tigraymymather7597 Місяць тому

    ሴትዮ ኣንቺ ላዳምጥ ወይስ እንግሊዘኛሽን ላስተርጉም ምንዋ ነች በፈጣሪ

  • @user-fw6pi1yz3d
    @user-fw6pi1yz3d Місяць тому

    ስታወሪ እንግሊዘኛ በ የ 30ሰከንድ ቁጥ ቁጥ መጨመሩ አዋቂ የሚያስብልሽ መስሎሽ ነው ወይስ ግብዝነት ነው....?
    አይ አበሻ ......... ወስላታ እውቀት

  • @Abraham7528
    @Abraham7528 Місяць тому

    ይሄ ትክክለኛ ምክር አይደለም ይህ የፈረንጆቹ ባህርይና አስተዳደግ ነው። ይህንን ምክር ለፈረንጆቹ ብትነግሪ ይስማሙልሻል ራስ ወዳድና በዚህ አይነት ነው ያደጉት። እኔ ያደኩበት የኢትዮጵያ ህብረተሰብ የአንዱን ችግር እንደራሱ አድርጎ በመመልከት ይረዳል ይረዳዳል። እንዲህ አይነት የማይረባ ምክር ለራስሽ አድርጊው። ትልቅ የሥህተት ትምህርት ነው።

  • @jusepinagabriela
    @jusepinagabriela Місяць тому

    Yes wisdom is in applying what we know

  • @Mesay-xr5wi
    @Mesay-xr5wi Місяць тому

    Thanks so much ❤❤

  • @genethana1145
    @genethana1145 Місяць тому

    Thank you