ወንድማችንን_እናግዘው | Let’s Support Our Brother

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лют 2025
  • #ወንድማችንን_እናግዘው!
    #Let_us_help_our_brother!
    ❗️ውድ ወገኖች
    ይህ በፎቶው ላይ የምትመለከቱት ወጣት ወንድማችን በደረሰበት አደጋ ምክንያት ጭንቅላቱ ላይ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበታል። ላለፉት 7 ወራት ጀምሮ ራሱን ስቶ በፅኑ ህሙማን ማቆያ ክትትል ሲደረግለት ቆይቷል። እስካሁን ግን ራሱን አላወቀም። ቤተሰብም ለህክምናው ከ900,000 ብር በላይ አውጥተው አሁን ባዶ እጃቸውን ቀርተዋል። አሁንም ለህክምናው በቀን ከ7000 ብር በላይ ያስፈልገዋል። ሁለት ታናናሽ እህቶቹን እና እናት እና አባቱን ሰርቶ የሚያስተዳድረው እሱ ስለነበር ቤተሰብም አሁን ከአቅማቸው በላይ ስለሆነ እባካችሁ አግዙን እያሉ እየተማፀኑ ይገኛሉ።
    ሀምሳ ሎሚ ለ አንድ ሰው ሸክሙ ለሀምሳ ሰው ጌጡ ነውና በተቻለን አቅም ሁሉ ከታች ባሉት የባንክ ሂሳብ ቁጥሮች ለህክምና ወጪ ይረዳው ዘንድ የበኩላችንን በገንዘብ እናግዝው
    በተጨማሪም በውጪ የምትኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለዚሁ አላማ በተከፈተው የጎፈንድሚ አካውንት የአቅማችሁን ገቢ በማድረግ ወንድማማችንን እናግዘው። ስለምታደርጉልን መልካም ስራ ሁሉ ከወዲሁ ፈጣሪ ብድራታችሁን ይክፈል እንላለን።
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
    #1000396595641
    Tadesse Esmael Ahmed
    አቢሲንያ ባንክ
    #63209465
    Tadesse Esmael Ahmed
    አዋሽ ባንክ
    #01320432380000
    Tadesse Esmael Ahmed
    በውጪ የምትኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለዚሁ አላማ በተከፈተው የጎፈንድሚ አካውንት👇
    gofund.me/eba5...
    gofund.me/eba5...
    gofund.me/eba5...

КОМЕНТАРІ • 6