🔴 ድንገቴ ፈንጠዝያ! ተዓምር የሰራው የሀይሌ ቤተሰብ! ሀይሌ እና ሚስቱ በደስታ ተቃቀፉ!/gora studio haile gebreselassie

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 75

  • @rahelabebe4355
    @rahelabebe4355 4 дні тому +24

    ብርቂዬ የኢትዮጲያ ልጅ እራሱን የማያተልቅ ስራው ትልቅ ያደረገው !!! እግዚአብሄር ከነቤተሰብህ ይባርክህ ሁሌም ኑርልን

  • @Eyoelanberbir
    @Eyoelanberbir 19 годин тому +1

    Haile is a great man. I am proud you may God bless you 🙌

  • @jonyjony2927
    @jonyjony2927 4 дні тому +12

    ኃይሌ ውድ የኢትዮጵያ ልጅ የኢትዮጵያን ሕዝብ አክባሪና የሚወድ እድሜና ጤና ይስጥልን የአገራችን ኩራት

  • @firehiwotabebe3768
    @firehiwotabebe3768 4 дні тому +13

    ኃይሌ እውነተኛ የኢትዮጵያ ልጅ ነው። እንዲሁም የኢትዮጵያን ሕዝብ አክባሪ፤ ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥልን። እግዚአብሄር ከነቤተሰብህ ይባርክህ ። ሁሌም ኑርልን ።

  • @WoinshetKifle
    @WoinshetKifle 3 дні тому +2

    ኃይሌ ብርቅዬ የኢትዮጵያ ልጅ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከመላው ቤተሰብህ ጋር ይሰጥህ 🙏ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ🙏🙏🙏

  • @tenubekele5553
    @tenubekele5553 4 дні тому +5

    እግዚአብሔር አምላክ ልጆቹን ሺህ ያድርግለት ከያንዳንዱ ጎበዝና ታታሪ ወንድ ጀርባ ጠንካራ ሴት አለች ይባላልና እሱንም ሚስቱንም ዕድሜና ጤናውን ያድላቸው የልጅ ልጅ ለመዳር ያብቃቸው

  • @shewayedilnesie8397
    @shewayedilnesie8397 3 дні тому +2

    ሀይሌ ሀይሌ ሀይሌ ስራው አያሌ እድሜህን ፈጣሪ ብዝት ብዝትዝት ያርገው ቤተሰብህን በሙሉ ፈጣሪ ይባርክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 4 дні тому +7

    Haile Yejegnoch Jegna God bless you with your dear family. Long live with good health to all the family. We love him. Haile is the Star of Ethiopia.

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 4 дні тому +4

    Tikikil, We run with Haile so many times that he made us so many times proud. Haile is an Ethiopian Emblem. Bless him.

  • @amyrrhj4444
    @amyrrhj4444 4 дні тому +3

    ሀይልዬ ጤናና እድሜ ይስጥህ ከነቤተሰብህ

  • @birhanualemu6655
    @birhanualemu6655 День тому +1

    Our beloved hero!

  • @workuzewditu2670
    @workuzewditu2670 2 дні тому

    He is our blessing for all Ethiopians,a real gentleman. May God bless Him More. Long live to all Ethiopians and. FOR THE Blessed HAILA G.S..and his families.

  • @Ethiopia1st
    @Ethiopia1st 4 дні тому +3

    ሀይሌ የሁላችንም ውድ ልጅ ነው እግዚአብሔር እሱንና ቤተሰቡን ይባርክ ይጠብቅ አሜን

  • @amejafar996
    @amejafar996 4 дні тому +2

    We all ' ethiopians ! ' are proud of him !! ❤❤❤🎉🎉🎉😊

  • @genethussien7385
    @genethussien7385 3 дні тому +1

    ሁሌም አከብርሃለው ቤተሰብህን ወዳጅና አክባሪ አባወራ አንደበተ ርዕሩዕ እንወድኃለን እኔና ቤተሰቦቼ ❤❤❤❤❤❤

  • @wubituzeleke2757
    @wubituzeleke2757 4 дні тому +1

    የኢትዮጵያ ፡ ብርቅ ፡ ልጅ እግዚአብሄርከክፍ ፡ ይጠብቅህ ፡

  • @sebleworkgetnet-vg7us
    @sebleworkgetnet-vg7us 2 дні тому

    ሐይሌ እንቁአችን እድሜና ጤና ይሥጥህ❤

  • @aberaabera1999
    @aberaabera1999 3 дні тому +2

    ሁሌ በኢትዮጲያዊነቱ የሚኮራ ሀብታም ነኝ ብሎ የማይኮፈስ ብርቅዬ ኢትዮጲያዊ ነወ በሩጫ ብቻ ሳይሆን በቢዝነሱም የተሳካለት ነው እንወደሃለን❤

  • @lulululu-ge6rg
    @lulululu-ge6rg 3 дні тому

    ሀይሌ ውዱ የኢትዮጵያ ዳይመንዳችን ነው እንወደዋለን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 4 дні тому +4

    Thank you so much for this great video

  • @WorkeaImishaw
    @WorkeaImishaw 4 дні тому +3

    Beautiful family 🥰

  • @samyy3559
    @samyy3559 4 дні тому +3

    Haile is a special human to our planet

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 4 дні тому +3

    God is too good Amen ❤❤❤

  • @DesalgnKefle
    @DesalgnKefle День тому +1

    ሀይልሻ ምርጥ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
    እሥቲአንዱሆቴልህ ላይቅጠርኝ

  • @endalekumsa
    @endalekumsa 4 дні тому +2

    ኃይሌ ጀግናችን እጅግ እመሰግናለን

  • @nigsen8206
    @nigsen8206 4 дні тому +3

    🎉🎉🎉Congratulations, Haylish ,Aleye, and beloved families. 🎉🎉🎉

  • @LiyaTesfaye-yl5ds
    @LiyaTesfaye-yl5ds 4 дні тому +2

    GOD bless you 🙏❤❤❤

  • @yirgalemmekonnen9544
    @yirgalemmekonnen9544 4 дні тому

    ኃይሌ እዉነተኛ ኢትዮጵያዊ እንወድሃለን አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅህ

  • @GeminiOneStar
    @GeminiOneStar 4 дні тому

    ኃይሌ እግዚአብሔር አምላክ ዘርህ ይባረከዉ። ጅማ የፍቅር ከተማን ስለአሳዋብክልን እናመሰግናለን።
    ከፋ ጠ/ግዛት ተብሎ ሲጠራ ሁሉም ገሠገሠ ሠርግ እንደተጠራ የሚባልላት ጅማችን ውበትሽ ይድመቅ።

  • @Aisha-u1l
    @Aisha-u1l 3 дні тому

    ሐይሌ፡ገብረ፡ስላሴ፡የኤትዮጵያ፡እቁ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @userd76
    @userd76 3 дні тому

    Absolutely,wright,

  • @lovenature8388
    @lovenature8388 22 години тому

    አዎ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ኃይሌን ይወዳል ነገር ግን ዕሱ በዓለምውድድሮች አንገታችንን ቀና እንዳደረገን ባገራችን ውስጥ ደሞ የብሃርተኘት አቀንቃኝ በመሆን አንገታችንን አስደፋን ለነገር ሮጦ አንደኛ ለመውጣት እግር እንጂ ጭንቅላት ስለማይፈልግ ይቅር ብለነዋል

  • @Mቀሽት
    @Mቀሽት 3 дні тому

    I cant wait harar and dredewa

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 4 дні тому +2

    Jesus is lord ❤❤❤

  • @genetasfaw3959
    @genetasfaw3959 4 дні тому +1

    መጀመርያ አገር ሰላም ይሁን ቱሪስት እንዲመጣ

  • @mahletdaniel5922
    @mahletdaniel5922 4 дні тому

    Dirom HAILE Ye EGZIABHER new.... Bereket molto yifesesileh Hailachin 🥰🥰🥰

  • @sebleworkgetnet-vg7us
    @sebleworkgetnet-vg7us 2 дні тому

    ኑርልን

  • @TesfayeBoke
    @TesfayeBoke 3 дні тому

    Hager wodad sewu Ina yetegeneba sibi'na yalewu sewu bemehoonu bxm newu miwodewu. Haile

  • @marysam9193
    @marysam9193 4 дні тому

    እዉነትም መኩሪያችን ነዉ ታላቁ ሃይሌ በሁሉም አካባቢ የሆነ ነገር ከፋቷል ግን ምን ዋጋ አለዉ እንስሳዉ ሁሉ ኬኛ ብዙዉን አወደመበት እንጂ !!!

  • @demerekesto9693
    @demerekesto9693 9 годин тому

    ትገባለለች እንዳትለቃት ያዝ ያዝ ጠበቅ ጠበቅ!!

  • @selamehagere9366
    @selamehagere9366 4 дні тому

    🗽🗽🗽🗽🗽🗽🗽🗽⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኃይሌ ልጅህ የብሔራዊ ቡድን ተጫዋች እንዲሆን አግዘው።

  • @የሕግአማካሪ
    @የሕግአማካሪ 3 дні тому

    አርዕስቱን ሳነብ ምን አዲስ ነገር ልትነግረን ነው ቤዬ ነበር!

  • @mohammedhassen4167
    @mohammedhassen4167 4 дні тому

    ኢትዮጵያ ሀይሌን ከወለደች በኋላ የመከነች ይመስለኛል

    • @worh8586
      @worh8586 3 дні тому

      እውነት ነው እውነት ! ትክክል ብለዋል መሐመድ ሀሰን ❤

  • @WelansaHailu
    @WelansaHailu 4 дні тому +1

    Hily jegenachen❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZerituMiessa
    @ZerituMiessa 3 дні тому

    Edimena Tena Yistachiu Fetari Ytebkachiu

  • @beleteg207
    @beleteg207 3 дні тому

    እሱ ግን ሰላም ነው አይደል

  • @AbdelaBelete-p7o
    @AbdelaBelete-p7o 2 дні тому

    ሀይሌ ባንዲራችን ነው

  • @Eya-b6k
    @Eya-b6k 3 дні тому

    😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @ZenebuBedru
    @ZenebuBedru 4 дні тому +1

    💚💛❤️

  • @HawaTeferi
    @HawaTeferi 4 дні тому

    Hayile Ethiopian Yemiwekil Jegnachin ,Edme Tena Kene melaw betesebih Allah yistih.

  • @abadimesele9567
    @abadimesele9567 4 дні тому

    Hero

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq День тому

    ❤🙏💫💫💫💫💫⚖️

  • @metyabebekebede9650
    @metyabebekebede9650 4 дні тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yerusalembeirut3648
    @yerusalembeirut3648 4 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍🙏🙏

  • @dagemtadela2791
    @dagemtadela2791 4 дні тому +1

    Alemey telahun yene ehet yegabsal

  • @Anthony-m5l3x
    @Anthony-m5l3x 4 дні тому +1

    Hayelea kuratachene ya Ethiopian enku

  • @freecrypto7297
    @freecrypto7297 4 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ethgdbiopredsatgd
    @user-ethgdbiopredsatgd 4 дні тому

    As a matter of fact, he is an opportunist and not only that, he is a genosider as well.

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 4 дні тому

    የጎሳ ባለቤትነት ያለው የክልል መንግስት ተብሎ የፌዴሬሽን ኣወቃቀር ነው ተብሎ የፌዴራል መንግስት ብሎ መጥራት ፣ ዕንግዲህ ምን ብለን በምን ቋንቋ ዕናስረዳ ሥህተቱንም ይሁን በነማንና ለምን ታስቦ በዚህ መልከቢስ ግጭት ፈጣሪና ሁከት ኣንጋሽ ለኣፍሪካውያን ጠላቶች ኣመቺና ዓፍሪካውያን መቼም ግዜ ሰላም ኖሯቸው ዕንዳይኖሩ የሚያደርግ መዋቅር ፈጥሮ ማወክ ደረጃ የተገባው ጨዋና ኣንጋፋ ምሁርና ጠቢብ ዜጎቻችንን ኮሚኒስቶች ነን ባዮች በምቀኝነትና በኮሳሳነት ስሜት ቀጥቅጠው ስላሸሹብንና ስላደናገጧቸው ነው ዕንጂ። ይሄ በኣድዋ መንደርተኞች ቅቡልነት ያገኘው በኦነግ መስራቾች ኮፒ የተደረገና የተቀናበረ ሕገመንግስት ተብሎ ሊሰራበት የተሞከረ የኣፓርተይድ መዋቅር ኣዘረጋግና የደደቦችን ህልም ኣስፈፃሚ መርህ ለማናችንም ዓይበጅም።

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 3 дні тому

    ሮትትሰ ጉዳዮ እንዲህ ነው የአማራርራ ሲት አሙሪካን ፖስት ስትሆን አረብ ልሀቹን ዘፈቀ አረብ አቢቱ አራት ቃሚ ሚስት አለው አንዳ ሚስቱ የጅርስቲያን ሮናልዶ ሚስት ናት
    የአትሊቶች ስታንድ ማለት በማያገባቸው ገብተው ነው
    ለሮናልዶ በማገዝ ለወደቀ ዘፍ ምሳር ትበዛለታል እንደሚሉ ቀን የታለውን ቀን እሰከሚያነሳ ው የዛሪ ስድስት አመት አለምን ያስደነቀችውን ሲት ታታ በማብዛት የነደራርቱ ሙሉ ቢተሰብ እና ይሂ እራች
    ወርለድ እና ኑነቸሀፍ የረዳብን አለም የረዳንን እዲሁም በኢትዮፕያ ያገነሂትን ለሮናልዶ እህት የስም ሽፋን በመሆን
    የሰሩት ስራ የላም በረቱ ሆቲል ?????
    የ20*000,000 መኪና ሽልማት Amrucan poset jornaliest name atjed ሀይሊባ ደራርቱ ቱሩነሽ አብይ ከነሚስቱ አሁን ሙድያ ላይ ምን እንድትባሉ ነው ????????
    ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
    ዘብር ይፍታው ይፈታዋክም

  • @AbebaYared
    @AbebaYared 2 дні тому

    የጀኖሳይድ አጋፋሪ ሆኖ ከአንድ ሚሊየን ሕዝብ በላይ አስጨፍጭፈዋል።

  • @samsonkassa1259
    @samsonkassa1259 2 дні тому

    He does not represent to all Ethiopians

  • @AbebaYared
    @AbebaYared 2 дні тому

    Genosider

  • @Gemechis-m2u
    @Gemechis-m2u 4 дні тому +1

    የዚህ ከርከሮ መለጠፍ ምን ትርጉም አለው

    • @mekonnengurara4449
      @mekonnengurara4449 3 дні тому +1

      አንድ አንድ አንተን የሚመስሉ ፍልፈሎችን ለማስደንበር
      👂👂👂👈አራት መቶ ዜጎች ስራ እንደተፈጠረላቸው እንዴት አይታይህም???😳😳😳

  • @GirmaneshAlemayehu
    @GirmaneshAlemayehu 3 дні тому

    ሃይሌ ቀበ

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 4 дні тому

    ዒትዮጵያ ውስጥ ወደድንም ጠላንም፣ ተመቸንም ኣልተመቸንም ቆየንም ኣልቆየንባትም ዕንደ ኣፍሪካዊነታችን ዕንደሃገራችን ዕንደዜጋ፣ ዕንደ ኣንድ ሃገር ሕዝብ ኢትዮጵያውያን ነን ብለን ከሌሎች በተሻለ በነፃነት ዕየተንቀሳቀስንባት ኖረናል ዕንግዶቻችንንም ኣስተናግደንበታል። ይቺ ታሪካዊት ጥንታዊት ሃገር ኢትዮጵያ የሁላችን ለሁላችንም ነች ማለት ነው። ይሄ ማለት ኣንዳችን በስማችን ኖሮን ሌሎቻችን ዕንዳይኖረን የሚደረግበት የዓድሎ ይክፍፍልም ቦታም ይሁን የብቻ መንግስት በመንደሮቻችን በተለየ በወገንተኝነት ማቋቋም ኣይቻልም ኣይታሰብም ማለት ነው። ምክንያቱም የጋራችን ሃገር ነችና። ኣዎ መሃይሞች ይበዙባታል። ብዙዎች ኣርቆ የማሰብ ኣደለም ኣሁን በምክንያታዊ በምሳሌና በበጀ በሚጠቅምና ሰላምን ስልጣኔን ባቀነቀነ መልክ ተረድተው ተምረው ተመክረው ተማክረው ዞር ሲሉ በማን ዕንደተጠቆማቸው መቼ ዕንደሰሙትም ረስተው መልሰው ኣስተማሪያቸውን ሊያነቁት ቃል በቃል ሲደግሙትና የራሳቸው በራሳቸው የደረሱበት ሃሳብ መሆኑን ለባለቤቱ ሲያረዱት ስናይና ስንሰማ መረዳታቸው ሲያስደስት ገዢነታቸው ሲማርክ ማደናገጡ ግን ኣይቀርም። ኣውሮፓውያን ኤሽያውያን ዕዚህ ኣሁን የደረሱበት ደረጃ የደረሱት በፈላስፎቻቸው ርብርቦሽና መስዋዕትነት ነው። የተለየ ህብረተሰቡንና የዕምነት ተቋማትን በሚፃረር ግን ምርምርን በተመረኮዘ ማስረጃ ባለው ምክንያታዊ በሆነ የቀረበ ኣዲስ ሃሳብ ያስገደላቸው ጥቂት ኣደሉም ዛሬ የነሱ ሃሳብ ለብዙ ዕድገት ደረጃ ኣለምን ቢያበቃም። ይሕና የመሳሰሉ ማለት ባህል ልምድ ኣዘውትረን የምንጠቀምባቸው ተዋህደውን ዕንወዳቸዋለን፣ ያም ዕርግፍ ኣድርገን ጥለን ለመተው ቶሎ ፈቃደኞች ኣንሆንም። ይሄ ፀባይ የትም ህብረተሰብ ላይ ይንፀባረቃል። ይህም ድግምት (ፕሮግራም) ይባላል። የሰውን ልጅ ድግመት ማድረግ ይቻላል ማለት ነው። ይሄ ከተቻለ ኢድግመትም ማድረግ ይቻላል ማለት ነው። ይህ በጥናትና በምርምር የተደገፈ ማስረጃን ይዘን ኣለምን ስንቃኝ የሃይማኖት ተቋማትና ትምህርት መስጫ ጣቢያዎች ሲገለገሉበት ዕናያለን። በዚህ መልክም የፖለቲካ ድርጅት ኣመራር ነን ባዮችም ሲጠቀሙበት ዕናገኛቸውለን መርዝም ይሁን ጠቃሚ ሃሳብ በማሀበረሰብ ኣዕምሮ ለመሰረፅ ሲሞክሩና ወደ ተግባር ሲገፋፉ ማየትና መስማት ኣዲሳችን ኣደለም የሄንንም በማመን ኣብይ ኣህመድ የዘመናችን ፈላስፋ ሆኖ ቀርቦ ያልተጠናውንና ያልተተቸበትን ያልተቃኘውን መደመር የሚልን መፅሐፍ መሰረት በማድረግ በመደመር ዕሳቤ ዕያለም የፓርቲው የጋራም ፕሮግራም ኣድርጎትም ዕንዲቀርብ ሲያስደርግ ዕያየነው ነው። ይሄም ህዝቡ ላይ ድግምት (ፕሮራሚንግ) ማድረግ ነው። ደኣሽ የሚባሉ የዕስልምናን ሃይማኖት መፈክር በማሰማት የህሊና ረብሻቸውን የሰይጣነ መለኮት ተግባራቸውን ሕፃናትን በመግደልም ኣሳይተውናል። በዚህም ሽብር ተቋማት ምሁራን ሊባሉ የሚችሉ ተሳትፈዋል። ዓውሮፓና ኣሜሪካ ተወልደው ኣድገው የነበሩ ሳይቀር ቤተሰባቸውንና ትዳራቸውን ጥለው ተቀላቅለው ሚስኪን ድሆች ምንም የማያቁ መሃል ገብተው ኣሰቃቂ ለንግርትም የሚዘገንኑ ተግባራትን ፈፅመዋል። ሤቶች ደፍረዋል፣ ዕንደ ቁስ ሴት ልጃገረዶችን ሸጠዋል፣ በየመንደሩ ዕየገቡ ኣውከው ኣሸብረው ያልፈለጓቸውን ኣስረው በቁማቸው ኣቃጥለዋል በኣላህ በፈጣሪያቸው ሥም። ይሄም ስለተደገመባቸው ነው። ዕነኚህ ማስታወሻዎች ምክረ ሃሳቦች ጠቋሚዎች የሚጠቅሙን በተደጋጋሚ ዕንድናስብ ነው ከድርጊት በፊት ኣለዚያም ዕኔ መነኝ ብሎ ለመጠየቅ ዕንዲያስችል ነው። ሰው በግሉ፣ ለብቻው ሲሆን የማያደርገውን ነውር ቡድን ሲያገኝ ሲሰባሰብ በግፊትም ይሁን ከራስ በመነጨ ሲተገብር ብዙ ሃገራት ውስጥ ታይቷል። ሥለዚህም በተለይ የሃይል የታጠቁ ሰራዊትና ተቋማትን ማቋቋም ማደራጀት ማስተማርና ስምሪት መስጠት ቀላል ኣደለም በቂ ትምህርት ዝግጅትና ትጥቅ ያስፈልጋቸውል ማለት ነው።
    ይሄ ሁሉ ሃተታና ዳሰሳ ወገኖቼ መብታቸውን ዕንዲያስከብሩ፣ የጎሳ የጥቂቶችን ወገንተኝነት ያለው የክልል ስም ዕንዲሰርዙ፥ ክልሉ በዚህ መልክ ለመካለል ምንም ምክንያትና መብት ዕንደሌለውና ዕንዲፈርስ ዕንዲጠይቁ። የጎሳ ፌደሬሽን የኣፓርተይድ ሌላ ስሙና መዋቅሩ በመሆኑ ዕንዲቀር። በክፍላተ ሃገራት ሁሉ ማናቸውም ዜጎች መሪዎቻቸውን የመምረጥም ሆነ የመምረጥ መብት ዕንዳላቸው ኣውቃችሑ ይሄንን ዕንድታስከብሩ። ዓንድ የፖለቲካን ፓርቲ የሚመራ ለሃገር ኣመራር ሲበቃ የሃገር ሰራዊትን ማዘዝ በፍፁም ዕንደማይችል ኣውቃችሑ ይሄንን ማረም ሰራዊቱ ተነጣይ ተቋም ሆኖ ፖለቲከኞቹ ሳይፈሩ በጠረጴዛ ዙሪያ ያላቸውን ልዩነት ዕዛው ዕንዲጨርሱት ሲፈልጉም ዕዛው ኣዳራሽ ራሳቸው ይቧቀሱ ወደ ህዝብ ዕንዳይወርድ ማስደረጉ የፖሊስና ይሰራዊታችን ተግባር ይሄ ብቻ ነው ለኣንድ ቦድኖ ሌሎችን መምታት ኣለመቻሉን ኣውቃችሑ በኣዲስ ዕንድታዋቅሩ ጥሪ ሲሆን። ማናችሑም ልትረሱት የማይገባ ቢኖር ኢትዮጵያን ማፍረስ ዕንደማትችሉና። ሚኒሊክና ኣጋር ጀግኖች ኢትዮጵያውያን በኣጥንታቸው ኣጥረው ኣስፀድቀው የተረክብናትን ኢትዮጵያን መልሰን ጠግነን ዕንደምናቆያትና ኣፍሪካን ለመከላከል የዘብ ተቋማትን መስርተን ሃብቷንና ማናቸውንም ጥቅም ኣስገኚ ለኣፍሪካውያን ቅድሚያ በማሰጠት ዕናስከብራለን። ዕኛ የኣፍሪካ ኣንበሶች ዕንጂ የይሁዳ ኣንበሳ ኣደለንም። ዕኛ የሉሲ የሰው ዘር ዕንጂ ኩሽም ሆነ ሴም ኣደለንም። ኣፍሪካን ለቀው ሄደው በረዶ ኣንፍሮት ልጦት ነገዱን ይዞ ስለመጣ የተለየ ኣድርጎ ማሰብ ሥሕተት ነው። የኣዳምና ሄዋን ልጆች የት ገቡ፧ ሣይንስና ታሪክ ስለኣንድነታችን መስክረው ዕያለ የሺመልስ ዕብዱ ኣብይና ደብረሲኣል መከፋፈል ኣደናግጦ ለውጊያ መብቃት የኛ ድ ድብናና ፈቃድ መስጠት ብቻ ነው ዕንጂ ዕነሱ ሃይል ኖሯቸው ኣደለም። ታጥቀህ ኣጠገቡ ኣጅበህ የምትሄድ ደደብ ምን ዕየጠበክ ነው፧ ህዝብ የጠላውን ገዳይ ነፍሥሕን ሸጠህ የምትከላከለው፧ ሲፈጥርህም ኣሽከር ኣድሮጎ ከሆነ ኣዎ ነገ ሥትጠየቅ ትመልሳለህ። ጀግንነትሕ የሚለካው ወንጀለኞችን ለፍርድ በማቅረብ ኣለዚያም በተገኙበት ዕርምጃ በመውሰድ ነው።
    የበታችነት ስሜት ያለባቸውንና ዕብሪተኞችን ለቃቅሞ ሰብስቦ የፖለቲካ የመንግስት ተቋማት ውስጥ ማስገባትና ማሰማራት ይትም ሃገራት ውስጥ ክልክል ነው።

    • @worh8586
      @worh8586 3 дні тому

      የት ሀገር ነው የምትኖረሩት ( ሊሲያሳንቻስ ) አላቅም የስም ነገር አያጣላም እንደዚህ አይነት ( ዒትዮጵያ ) ከየት አካባቢ የተገኘና የተፃፈው ነው በቃ ገደል እየገባችሁ ነው የሀገሪቱን ስም እንኳን ማወቅ የማትችሉ አይ ሀገር ተረካቢ ምድረ የሀገር ሸክም ሁላ መጨረሻችሁ አሳዘነኝ ።

  • @friyeamen9579
    @friyeamen9579 4 дні тому +2

    የሁሉም ልጆች ጥርሳቸው ልጅ እንዳባትየው ሲደብር!!! በገመድ አያሳስሩትም እንዴ?! #ስግብግቦች🤷🏽‍♀️

    • @MahletKebed-t5b
      @MahletKebed-t5b 4 дні тому +1

      ፈጣሪ በሰጣቸው ነገር ላይ ማን አንቺን ፈራጅ አረገሽ ምንስ አገባሽ

    • @asterasamenew9236
      @asterasamenew9236 3 дні тому +1

      ነውር ነው ቅናታም እረ ተው ሀይሌ ጎበዝ ነው እኛም እንበርታ እንበል እንጂ ለሰው ክብር እንስጥ ።