Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የወለላይቱ እመቤት ድንግል ማሪያም በምህረት እጆቿ ትዳብስህ።
አሌክስ እድለኛነክ ከነዛ አረመኔ የሰው ጅቦች ፈጣሪ አትርፎክ ለዚህ ያበቃህን የድንግል ልጅ ክብር ለመዳንያለም
አሌክስ በጣም ትልቅ ለውጥ አይቻለሁ የክርስቶስ ልጅ ቅን ሰው ባትሆን አትፈተንም ነበር አይዞክ ልጅችክን ያሳድግልክ ስለነሱ ክርስቶስ ያድንሀል መልካም በአል ለውዳጆችክ ለቤተሰቦችክ ማንያዘዋል እንኳን አደረሰክ🎉
እግዚአብሔር በምህረት እጆቹ ይዳብስህ ወንድማችን ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላችሁ ከነ መላ ቤተሰብህ
የምር የገረመኝ እምነቱ ተስፋው ይገርማል እግዚአብሔር ላይ ያለው እምነት ፈጣሪ ያመንኸው ያድነሐል አዞህ ከዛ አሰጨናቂ ለሊት ያዳነህ አምላክ አሁንም ከአንተ ጋር ነው ትድናለህ
ትረፊ ያላት ነፍስ! እኛ ሰዎች በኛ ፈቃድ ሁሉ የሚከናወን የሚመስለን ከዚህ ታሪክ መማር ይገባል!ማንም ቢፈርድብን እንድንሞት... የፈጠረን አምላክ ከልብ ካመነው ከመከራ እንደሚያወጣን ባንተ አየሁ! በፈጣሪ ያለህ ጠንካራ እምነት ቶሎ እንድትድን እረድቶሃል
በ90ዎቹ ውሀ ልማት አካባቢ ሳቀው ፍንዳታ ሆኖ እንኳን ለኔ ግን አሪፍልጅ ነበር በላዳው በነፃ ሁሉ ይሸኜኝ ነበር ትዝታ ነው በጣም ያሳዝናል እንደዚህ አይነት ሰዎች አዲስ አበባ ላይ መብቀላቸው የሰው ነፍስ ረከስ ለማንኛውም እንኳን እግዜር አትርፎህ የመኖር እድልን ሰጠህ
ልጆቻችን ለመኖር እንድንጓጓ የሚያደርጉን ተስፋዎቻችን ናቸው 😢አንተንም እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ
እግዚአብሔር ይመስገን ቁጭ ብለህ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ወገኖቸ ሁላችውም ክፊው አይንካችው እንዴት ልቤን ስብር እንዳለ የመጀመሪያ ቀን እግዚአብሔር ጭርሶ ይማርህ እንደ ቀድሞ ወተህ ግባ ክፊው አያሳይህ ደግ አይለፍህ❤
አሌክስዬ ሁሉን አድራጊው አላህ ሙሉ አካልክን ይመልስልክ ስታወራ በጣም ደስ ትላለክ 24toch ትለያላችሁ ውድድድድ
አላህ ይርዳህ ኢትዮጵያን እንዲህ አንድ ስንሆን ነው ሚያምርብን
አላህከአንተጋረይሁንያረብ
መቼም የሰው ልጅ ቆሞ ሲሄድ ምን እንደሚያጋጥመው ማንም ምንም አያውቅም : ጥሩው ነገር ደግሞ ቅዱስ እግዚአብሔር መልካም ሰዎችን አያሳጣንም።ልጁ እድለኛ ነው : በዚህ ክፉ መጥፎ ሰዓት በዚህ መጠን መልካም ሰዎች ከአጠገብህ ማግኘት በጣም እድለኝነት ነው።ተሽሎህ በሙሉ ጤንነት ወደ ስራህ እንደምትመለስ ተስፋ አደርጋለሁ።በቃ አራዳነት ማለት ይሄ ነው።ለሰዎች ችግር ፈጥኖ መድረስ ነው።የአዲስ አበባ ልጅ በመሆኔ ደግሞ ኮርቻለሁ።አሌክስ ፈጣሪ ይርዳህ።በእውነት ኢትዮጵያዊነት ከፍ ይበል።
yeligoche amlak yimarhe lighe siawera enbaya new yemetawe
አሌክስዬ የልጆችህ አምላክ ነው ከሞት ያተረፈህ ህክምናውም እንደሚሳካ አምናለሁ አብሽር ወንድማለም
🙏🙏🙏 ማኔ ! ስብዕናህ ራሱ ትልቅ ስጦታ ነው። እንዲሁ አልመጣምና! ስላለፍክባቸው ሰበርባራ ጉዞዎችና ስለተሠራህባቸው መንገዶች ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን !!! የአሌክስ ነገም ብሩህ እንደሚሆን እናምናለን።
አልሀምዱሊላህ ተቀምጦ ስላየሁት ደስ ብሎኛል ፣ አላህ ጨርሶ ያድንህ።ልጆችህን እምታሳድግ ያርግህ።የረዳችሁ ሁሉ አላህ ይርዳችሁ
እኔ ስላንተ እግዛብሔርን አመሰገንኩ ጌታ እየሱስ እቅፍ ድግፍ አድርጎ ያቁምክ እርሱ ሁሉን ይችላል ምንም አይሳነዉም ጌታ እየሱስ በእጁ ይዳብስሕ ለኔ የደርሰዉ እየሱስ ላንተም ይድርስ ❤❤
ወይ አሌክሥየ ይኸንን ሁሉ ችለህ ፈገግታህ ደሥ ይላል አላህ ሙሉ ጤናህን ይመልሥልህ ወንድማችን
የኔ ውንድም አንተን መደሐኑአለም ይርዳካል❤❤❤
ተነስተህ ቁጭብለህ በማየቴ ደስ ብሎኛል አልሀምዱሊላህ ልጆችህንም አላህ ያሳድግልህ
እንኳን አደረሳቹህ የተዋህዶ ልጆች ጨርሶ ይማርህ
የኔናት መጨረሻውን ያሳምርልሽ ።
እግዚአብሔር ይመስገን። ማኔ እግዚአብሔር ብድርህን ይክፈልህ። የፅድቅ ስራ ነው የሰራኸው።
ስሚነሺ ኪዳነምህርት የልጆችክ አባትያድርግህ እመቤቴ ትዳብስክ እነሱንም የጂቸውን ይስጣቸው ክርስቶስ❤❤❤
እልልልል እንኳን ለዚህ አበቃህ ወንድሜ አሌክስ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ ቆመህ ስትራመድ ለማየት ያብቃን ። ለሰጣችሁት ለደገፋችሁት እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጣችው ።❤❤❤
እመብርሀን ድንግል ወላዲተ አላክ ምህርት በጎነቱን ትላክልህ አይዞህ ምን ይሳናታኅት ❤❤❤
አሁንም ይድናል ኢትዮጵያ ጥቂት ገዳይ መጥፎ ከፈጣሪ የተጣሉ ከሰይጣን የተጎዳኙ ልጆች ቢኖሯትም ብዙ አዳኝ እና ደግ አዛኝ ከፈጣሪ የተወደዱ ልጆች አሏት እና አሁንም በወገኖቹ ፀሎት እና እርዳታ ከ አላህ በታች ሰበብ ይሆኑሃል
እግዚአብሔር ይመስገን
እኳን አደረሳችሁ ❤❤❤መልካም የገና በአል ይሁንላችሁ ወድም ጨርሶ ይማርህ❤❤
ወንድሜ እምነትህ ደስ ይላል እግዚአብሔር ፈፅሞ ይፈውስህ ቅንነትህ መልካምነትህ ደስ ይላል አንተን እንዲህ ያደረጉ ግፈኞች ፈጣሪ አስተምሮ ይማራቸው።አይዞህ ወንድሜ!!
ጌታ የሱስ ይባረክ በዚህ ሁኒታ ስላየዉህ ደስ ብሎኛል
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያበቃህ።እንኳን አደረሰህ።
ለጌታችን ለመድሀኒታችነ እየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል እንኳን በሰላም አደረሳችሁ መልካም በአል እግዝአብሔር ጨርሶ ይማርህ ልጆችህንም ያሳድግልህ አሜን
እ/ር ይመስገን
አላህ ሙሉ አፊያህን ይስጥህ ልጆችህንም ያሳድግልህ አይዞህ ሁሉም ያልፋል
Hebrews 12 አማ - ዕብራውያን5-6: እንደ ልጆችም ከእናንተ ጋር፦“ልጄ ሆይ፥ የጌታን ቅጣት አታቅልል፥ በሚገሥጽህም ጊዜ አትድከም፤ ጌታ የሚወደውን ይቀጣዋልና፥.......ይሄንን ምዕራፍ አንብበው ያበርታሃል... እግዝአብሔር ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ 🙏
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣቹ በመላው አለም የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እንኳን አደረሳችሁ ❤
ዋአው በጣም እግዚአብሔር ይመስገን ከመጀመሪያው እንኳን ለውጥ አለህ አይዞህ በርታ የታመንክው ጌታ ያድንሃል 🙏🙏🙏🙏
አላህ ያሺርህ ያረብ መውለድ ደጌ ማሻ አላህ አላህ አባታችሁን ያሺርላችሁ ያረብ ማኔ እናመሠግናለን ስላሣየከን
ኧረ መድኃኒዓለም ገና እንዳሳየሁህ ተሽሎህ ለበዓል ቁጭ ያልክ መስሎኝ እጅግ በደስታ ደነገጥኩ።ይሆናል ትድናለህ አይዞህ መንፈሰ ጠንካራ ነህ። አይዞህ ሁሉም መልካም ይሆናል!!!
የኔ ማሮች እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ አባታችሁን ይማርላችሁ የኔ አባት እግዚአብሔር ጤናህን ይመልስልህ የኔ ወርቆች ደስ ሲሉ ልጄን አስታወሱኝ አፌ ቁርጥ ይበልልህ የኔ ጌታ
የኔ ወንድም ቁጭ ብለህ ስላየሁህ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ እግዚያብሔር አምላክ ጨርሶ ድነህ ለመቆም ያብቃህ አንተ በጣም ጠንካራ ነህ አይዞህ❤❤❤
አይዞ አግዚአብሔር የሚወደውን ነው የሚፈትነው ትድናለክ አንተ ጀግና ነክ አይዞክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አርሴምየ ትዳብስክስልቤን ነው የነካው ትንሹ በተለይ ልጄን ይመስላል በጣም አለቀስኩ ላባታቸው ያላቸው ፍቅር ፈጣሪ ይዳብስክ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን!
ማናዘዋልእናመሰግንለውወድሜ🎉🎉🎉🎉🎉
እመብርሀን ጨርሳ ምራህ ዳግም በደጃ ለምስክርነት ታብቃህ አሜን
የልጆቺህ የእናትህ አምላክ ሙሉ ጤንነትህን ይመልሥልህ አሌክሥ ደሞም ትድናለህ ማራማን🙏❤💪🇲🇱
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
የኔ ጌታ ለልጆችህ ሲል ፈጣሪ ይማርህ ሲያሳዝኑው ደስ የሚሉው ልጆች ናቸው❤
የኔ መላክ ጌታ ያሳደጋችሁ የናንተ አምላክ ነው ያተርፈው አሁንም ቸርሶ የማርላችሁ የኔ መላአክቶች ❤❤
እንኳን ለጌታችን ለመደሀኒያለም ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ ❤ እግዚአብሔር የወደደውን ሰው ነው የሚፈትነው አሌክስ ከእሳት ተርፈህ በልጅ በትዳር ባርኮሀል❤ አሁንም የደረሰብህ ከባድ ነው እንደዚህ ሆነህ ደግሞ እግዚአብሔር እንዳመሰገንከው ❤ጨርሶ ምሮህ ቆመህ እንደምታመሰግነው ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ ❤ለልጆችህ ሲል ፈጣሪ ይማርህ
የልጆችህ አምላክ ጨርሶ ይማርህ ወንድማችን
አላህ ሙሉ ጤናክን ይሰጥክ ለልጆችክ ይጠብክህ😊
ኡፍ የኔ ጌታ ለመቀመጥ ስለበቃህ ደስ ብሎኛል በልጆችህ ተባርከሀል ለዚ ነው በጊዜ መውለድ የሚጠቅመው እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ ከ 🇺🇸
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አድርሰን
ሰላምጤናፍቅር ይብዛላችሁ ውድም አላህያሽረህ የኔ አባት አስለቀስከኝ ትድናለህ ጀግናነህ ፈጣሪህን አመስግን ዋናው በህይወት መትረፍህ አላህ ይወድሀል ጋዜጠኛውም አላህ ይጨምርልህ100/%በጣም ጥሩ ሰው ነህህህህህ❤❤❤❤
አሌክስ የልጆች አምላክ ጨርሶ ይማርህ የቁልቢው ቅዱስ ገብርኤል ፈውስልኝ
የኔ ወድም ቁጭ ብለህ ስላይሁህ ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ጨርሶ ይማርኽ❤🎉🎉🎉
አፌ ቁርጥ ይብልልህ የኔ ጌታ እድግ በልልኝ ውይ ደስ ሲሉ እህት እና ወንድም ጎበዝ ነሽ የኔ ወርቅ
የልጆችህ አምላክ ይረዳሀል 🙏በምነትህ ያለህ ጥንካሬ ለብዙ ሰው አስተማሪ ነው አይዞህ ትድናለህ 🙏🙏🙏
ቸሩ እግዚአብሔር አምላአክ ጨርሶ ይማርህ በእውነት
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ የኔ ወንድም ቀሪውን ዘመንህን ከቤተስቦችህ ጋር ረጅም እድሜ ይስጥህና ያኑርህ🙏🏻🛐
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ የልጆችህ አባት ያድርግህ
በጣም ነው ደስ ያለኘ እዲ ሆኖ ማየቴ
እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🥰🥰🥰
እግዚአብሔር ይመስገን..❤
እንኳን ለዚህ አበቃህ ጌታ ጨርሶ ይማርህ ማኔ ተባረክ በብዙ ይባርክህ ምስጋና ለጌታ ይሁን የእደገና አምላክ እደገና ቀና አርገው ሰርቶ ይግባ የረዳችሁት በሙሉ ፀጋውን ያብዛላቹ
እንኳን በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ ❤❤❤❤❤
ወድሜ ተቀምጠህ ስላየሁህ በጣም ደስብሎኛል እስከመጨረሻው አላህ ይርዳህ አይዞህ ደሞ ትሽራለህ ኢሻአላህ
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ አይዞህ ይምርሀል
ወደ ሜዳም ካወጡአቸው በኋላ እንዲህ አለው፡- ራስህን አድን፤ ወደ ኋላህ አትይ፥ በዚህም ዙሪያ ሁሉ አትቁም እንዳትጠፋም ወደ ተራራው ሸሽተህ አምልጥ።
እግዚአብሔር ሁሉን በሚችለው እጆቹ ይዳብስህ
ማሻአላህ በጣም ለውጥአለው የኔወንድም አላህ ጨርሶ ያሽርህ
እልልልልል እንዴት ደስይላል ❤❤❤❤❤❤❤
እግዛብሄር ይማርህ
ቅዱስ ሚካኤል ታዓምራቱን ይላክልክ
ድነህ ወደ ስራ እንድትመለስ መድሀኒአለም ካንተ ጋር ይሁን
እንኳን ቁጭ ብለህ አየንህ🎉🎉🎉 ወንድሜ እመብርሐን ጨርሳ ታስምርህ ትዳብስህ
ስለማይነገር ሰጦታው እግዚዐብሔር ይመስገን ቁጭ ብለኽ ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል
እዚጋ ቂጧን የምታወዛውዝ ሴት ብትኖር ቪው በእጥፍ ይሆን ነበር😊ከሁሉም የፈጣሪ ይበልጣልና እ/ር ጨርሶ ይማርህ🙏🙏አሜን
ቀላል😢ብቻ ይሁንእስኪ
እንከዋን እግዚአብሔር እረዳክ ወንድሜ ጨርሶ ይማርክ! የሴት ልጅክ ፈገግታ እና ስርአት በጣም ያምራል ውብ ልጅ ነች! ልጆችክን እግዚአብሔር ያሳድግልክ።
አይዞክ ጨርሶ ይማርክ ፈጣሪ ለልጆችክ ሲል የማርክ
አሌክስዬ ፈገግታህን ማዬት ራሱ ትልቅ ነገር ነው ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ
እየሱስ ፈጣሪ በጥበቡ በቻይነቱ ሁሉን ነገር ሁን በሚለዉ ቃሉ ያስገኘዉ ልክ አባታችንን አደምን ከእኛ አፈጣጠር በተለየ ከአፈር እንደፈጠረዉ እየሱስንም ከመርየም ያለ አባት የፈጠረዉ ፍጥረት እንጂ ጌታ ወይም የጌታ ልጅ አይደለም::ፈጣሪ ከእንደዚህ አይነት ነገር የጠራና ከፍ ያለ መዉለድ መወለድ ከሚባል ነገር ነገር የጠራ አምሳያም ብጤም የሌለዉ ሁሉን ቻይ በማነኛዉ ፍጡይ የማይመሰል እርሱ ራሱን የቻለ ኃያል ጌታ ነዉ እንጂ በበረት ተወለደ ከሚባል ነገር ለመናገር ይቅርና ለመስማት እንኳን የሚሰቀጥጥ አይነት ስም የሚሰጠዉ አይደለም:: ጌታዬ ሆይ ከሚሉት ሁሉ የጠራህ ነህ:: እና ጥራት ላንተ የተገባ ነዉ:: ባይሆን ነብዩ ኢየሱስ የጌታችን ሰላም በሳቸዉ ለይ ይሁንና አንድ አላህ በቻይነቱ ሁሉን ነገር ሁን በሚለዉ ቃሉ ልክ አባታችንን አደምንም ያለአባትም እናትም እንደፈጠረዉ እሳቸዉንም እንደዛዉ በሁሉን ቻይነቱ ያስገኛቸዉ የተከበሩ ተአምረኛ ነብይና የሰዉ ልጅ እንጂ ጌታ አይደሉም:: እንደዉ አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁና ነብዩ ኢየሱስ ያለ አባት ስለተወለዱ ብቻ ጌታ ካስባላቸዉ ያለአባትም እናትም የተፈጠሩት ከእየሱስም በፊት የተፈጠሩት ኣደም ከዛም በላይ ጌታ መባል አልነበረባቸዉም ብላችሁ ታስባላችሁ?መስፈርቱ ጌታ ለመባል በተአምር መገኘት ከሆነ እደዉ የማንኛቸዉ ይበልጣል ከአፈር ያለ አባትም እናትም የተፈጠረ ወይስ ልክ እንደእኛዉ ሆኖ ከእናት ብቻ መፈጠር?መልሱን ለእናንተ ተዉኩት:: ግን እኛም እንላችኃለን ፈጣሪ ሰዉ አይደለም:: ሰዉም አይመስልም::በሰዉልጅ ማህፀን ተወለደ ለሱ አይገባዉም::ጥራት ይገባዉና እሱ የላቀዉ አምሳያም ቤጤም የሌለዉ የፈለገዉን ነገር ሁን በሚለዉ ትእዛዙ ብቻ ማስገኘት የሚችል የለዕልና ባለቤት እሱ አላህ ብቻ ነዉ:: የሰዉ ልጆች ሆይ አስቡ አስተንትኑ!!
ተመስገን
እንኳን ለዚህ አበቃህ መልካምነትህ አይቶ ጨርሶ ይማርህ
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርልን አሜን 🤲🤲🤲 አይዞኝ አሌክሶ በርታ በል ማኔም እናመሰግናለን ❤
ባለቤትህን የልጆችህን እናት አመስግናት ህይወት ሰጥታሀለች አይንህን ባይንህ አሳይታሀለች ሁሉንም ነገር ወደጎን ትተህ አመስግናት ከጎንህም አድርጋት አሌክስዬ ይቅርታ ልብ ይኑርህ ወንድሜ
Enam አያልኩኝ ነበር ከምጀመርያ ቀን ጀመሮ መስቱን አላየሁአተም ለምን አልቀረበችም አያልኩ ነበር
አይዞህ አሏህ ያሸርህ በአሏህ ተሰፈ አይቆርጥም
Long life for your mom❤
እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
አሌክስ ግዴለህም በደብ እደምትድን እርግጠኛ ነኝ የልጆችህ ፀሎት አላህ ይፈውስህ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አሌክሶ እንኳን አደረሰህ፣ አደረሳችሁ መልካም በዓል ይሁንላችሁ 🎉🎉🎉❤❤❤ ። አሌክሶ ጨርሶ ይማርህ አይዞህ በርታ ።
አላህ ያሽርህ🙏
እግዚአብሔር ይመሥገን❤❤❤
እውነት አሌክስ አጀት ትበላለህ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ የልጃችህ አምላክ ይዳብስህ
የኔ ኣባት ፈጣሪ ይማርህ እንኳን ኣደረሳችሁ
እግዚሐብሄር ይመስገን መመጥ ስለቻልክ
የልጆችህ፣አምላክ፣ጨርሶ፣ይማርህ
እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ አባታችሁን በሰላም ያኑሩላችሁን❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የወለላይቱ እመቤት ድንግል ማሪያም በምህረት እጆቿ ትዳብስህ።
አሌክስ እድለኛነክ ከነዛ አረመኔ የሰው ጅቦች ፈጣሪ አትርፎክ ለዚህ ያበቃህን የድንግል ልጅ ክብር ለመዳንያለም
አሌክስ በጣም ትልቅ ለውጥ አይቻለሁ የክርስቶስ ልጅ ቅን ሰው ባትሆን አትፈተንም ነበር አይዞክ ልጅችክን ያሳድግልክ ስለነሱ ክርስቶስ ያድንሀል መልካም በአል ለውዳጆችክ ለቤተሰቦችክ ማንያዘዋል እንኳን አደረሰክ🎉
እግዚአብሔር በምህረት እጆቹ ይዳብስህ ወንድማችን ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላችሁ ከነ መላ ቤተሰብህ
የምር የገረመኝ እምነቱ ተስፋው ይገርማል እግዚአብሔር ላይ ያለው እምነት ፈጣሪ ያመንኸው ያድነሐል አዞህ
ከዛ አሰጨናቂ ለሊት ያዳነህ አምላክ አሁንም ከአንተ ጋር ነው ትድናለህ
ትረፊ ያላት ነፍስ! እኛ ሰዎች በኛ ፈቃድ ሁሉ የሚከናወን የሚመስለን ከዚህ ታሪክ መማር ይገባል!
ማንም ቢፈርድብን እንድንሞት... የፈጠረን አምላክ ከልብ ካመነው ከመከራ እንደሚያወጣን ባንተ አየሁ! በፈጣሪ ያለህ ጠንካራ እምነት ቶሎ እንድትድን እረድቶሃል
በ90ዎቹ ውሀ ልማት አካባቢ ሳቀው ፍንዳታ ሆኖ እንኳን ለኔ ግን አሪፍልጅ ነበር በላዳው በነፃ ሁሉ ይሸኜኝ ነበር ትዝታ ነው በጣም ያሳዝናል እንደዚህ አይነት ሰዎች አዲስ አበባ ላይ መብቀላቸው የሰው ነፍስ ረከስ ለማንኛውም እንኳን እግዜር አትርፎህ የመኖር እድልን ሰጠህ
ልጆቻችን ለመኖር እንድንጓጓ የሚያደርጉን ተስፋዎቻችን ናቸው 😢አንተንም እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ
እግዚአብሔር ይመስገን ቁጭ ብለህ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ወገኖቸ ሁላችውም ክፊው አይንካችው እንዴት ልቤን ስብር እንዳለ የመጀመሪያ ቀን እግዚአብሔር ጭርሶ ይማርህ እንደ ቀድሞ ወተህ ግባ ክፊው አያሳይህ ደግ አይለፍህ❤
አሌክስዬ ሁሉን አድራጊው አላህ ሙሉ አካልክን ይመልስልክ ስታወራ በጣም ደስ ትላለክ 24toch ትለያላችሁ ውድድድድ
አላህ ይርዳህ ኢትዮጵያን እንዲህ አንድ ስንሆን ነው ሚያምርብን
አላህከአንተጋረይሁንያረብ
መቼም የሰው ልጅ ቆሞ ሲሄድ ምን እንደሚያጋጥመው ማንም ምንም አያውቅም : ጥሩው ነገር ደግሞ ቅዱስ እግዚአብሔር መልካም ሰዎችን አያሳጣንም።ልጁ እድለኛ ነው : በዚህ ክፉ መጥፎ ሰዓት በዚህ መጠን መልካም ሰዎች ከአጠገብህ ማግኘት በጣም እድለኝነት ነው።ተሽሎህ በሙሉ ጤንነት ወደ ስራህ እንደምትመለስ ተስፋ አደርጋለሁ።በቃ አራዳነት ማለት ይሄ ነው።ለሰዎች ችግር ፈጥኖ መድረስ ነው።የአዲስ አበባ ልጅ በመሆኔ ደግሞ ኮርቻለሁ።አሌክስ ፈጣሪ ይርዳህ።በእውነት ኢትዮጵያዊነት ከፍ ይበል።
yeligoche amlak yimarhe lighe siawera enbaya new yemetawe
አሌክስዬ የልጆችህ አምላክ ነው ከሞት ያተረፈህ ህክምናውም እንደሚሳካ አምናለሁ አብሽር ወንድማለም
🙏🙏🙏 ማኔ ! ስብዕናህ ራሱ ትልቅ ስጦታ ነው። እንዲሁ አልመጣምና! ስላለፍክባቸው ሰበርባራ ጉዞዎችና ስለተሠራህባቸው መንገዶች ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን !!! የአሌክስ ነገም ብሩህ እንደሚሆን እናምናለን።
አልሀምዱሊላህ ተቀምጦ ስላየሁት ደስ ብሎኛል ፣ አላህ ጨርሶ ያድንህ።ልጆችህን እምታሳድግ ያርግህ።የረዳችሁ ሁሉ አላህ ይርዳችሁ
እኔ ስላንተ እግዛብሔርን አመሰገንኩ ጌታ እየሱስ እቅፍ ድግፍ አድርጎ ያቁምክ እርሱ ሁሉን ይችላል ምንም አይሳነዉም ጌታ እየሱስ በእጁ ይዳብስሕ ለኔ የደርሰዉ እየሱስ ላንተም ይድርስ ❤❤
ወይ አሌክሥየ ይኸንን ሁሉ ችለህ ፈገግታህ ደሥ ይላል አላህ ሙሉ ጤናህን ይመልሥልህ ወንድማችን
የኔ ውንድም አንተን መደሐኑአለም ይርዳካል❤❤❤
ተነስተህ ቁጭብለህ በማየቴ ደስ ብሎኛል አልሀምዱሊላህ ልጆችህንም አላህ ያሳድግልህ
እንኳን አደረሳቹህ የተዋህዶ ልጆች
ጨርሶ ይማርህ
የኔናት መጨረሻውን ያሳምርልሽ ።
እግዚአብሔር ይመስገን። ማኔ እግዚአብሔር ብድርህን ይክፈልህ። የፅድቅ ስራ ነው የሰራኸው።
ስሚነሺ ኪዳነምህርት የልጆችክ አባትያድርግህ እመቤቴ ትዳብስክ እነሱንም የጂቸውን ይስጣቸው ክርስቶስ❤❤❤
እልልልል እንኳን ለዚህ አበቃህ ወንድሜ አሌክስ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ ቆመህ ስትራመድ ለማየት ያብቃን ። ለሰጣችሁት ለደገፋችሁት እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጣችው ።❤❤❤
እመብርሀን ድንግል ወላዲተ አላክ ምህርት በጎነቱን ትላክልህ አይዞህ ምን ይሳናታኅት ❤❤❤
አሁንም ይድናል ኢትዮጵያ ጥቂት ገዳይ መጥፎ ከፈጣሪ የተጣሉ ከሰይጣን የተጎዳኙ ልጆች ቢኖሯትም ብዙ አዳኝ እና ደግ አዛኝ ከፈጣሪ የተወደዱ ልጆች አሏት እና አሁንም በወገኖቹ ፀሎት እና እርዳታ ከ አላህ በታች ሰበብ ይሆኑሃል
እግዚአብሔር ይመስገን
እኳን አደረሳችሁ ❤❤❤መልካም የገና በአል ይሁንላችሁ ወድም ጨርሶ ይማርህ❤❤
ወንድሜ እምነትህ ደስ ይላል እግዚአብሔር ፈፅሞ ይፈውስህ ቅንነትህ መልካምነትህ ደስ ይላል አንተን እንዲህ ያደረጉ ግፈኞች ፈጣሪ አስተምሮ ይማራቸው።አይዞህ ወንድሜ!!
ጌታ የሱስ ይባረክ በዚህ ሁኒታ ስላየዉህ ደስ ብሎኛል
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያበቃህ።እንኳን አደረሰህ።
ለጌታችን ለመድሀኒታችነ እየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል እንኳን በሰላም አደረሳችሁ መልካም በአል እግዝአብሔር ጨርሶ ይማርህ ልጆችህንም ያሳድግልህ አሜን
እ/ር ይመስገን
አላህ ሙሉ አፊያህን ይስጥህ ልጆችህንም ያሳድግልህ አይዞህ ሁሉም ያልፋል
Hebrews 12 አማ - ዕብራውያን
5-6: እንደ ልጆችም ከእናንተ ጋር፦
“ልጄ ሆይ፥ የጌታን ቅጣት አታቅልል፥ በሚገሥጽህም ጊዜ አትድከም፤ ጌታ የሚወደውን ይቀጣዋልና፥.......
ይሄንን ምዕራፍ አንብበው ያበርታሃል... እግዝአብሔር ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ 🙏
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣቹ በመላው አለም የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እንኳን አደረሳችሁ ❤
ዋአው በጣም እግዚአብሔር ይመስገን ከመጀመሪያው እንኳን ለውጥ አለህ አይዞህ በርታ የታመንክው ጌታ ያድንሃል 🙏🙏🙏🙏
አላህ ያሺርህ ያረብ መውለድ ደጌ ማሻ አላህ አላህ አባታችሁን ያሺርላችሁ ያረብ ማኔ እናመሠግናለን ስላሣየከን
ኧረ መድኃኒዓለም ገና እንዳሳየሁህ ተሽሎህ ለበዓል ቁጭ ያልክ መስሎኝ እጅግ በደስታ ደነገጥኩ።
ይሆናል ትድናለህ አይዞህ መንፈሰ ጠንካራ ነህ። አይዞህ ሁሉም መልካም ይሆናል!!!
የኔ ማሮች እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ አባታችሁን ይማርላችሁ የኔ አባት እግዚአብሔር ጤናህን ይመልስልህ የኔ ወርቆች ደስ ሲሉ ልጄን አስታወሱኝ አፌ ቁርጥ ይበልልህ የኔ ጌታ
የኔ ወንድም ቁጭ ብለህ ስላየሁህ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ እግዚያብሔር አምላክ ጨርሶ ድነህ ለመቆም ያብቃህ አንተ በጣም ጠንካራ ነህ አይዞህ❤❤❤
አይዞ አግዚአብሔር የሚወደውን ነው የሚፈትነው ትድናለክ አንተ ጀግና ነክ አይዞክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አርሴምየ ትዳብስክስልቤን ነው የነካው ትንሹ በተለይ ልጄን ይመስላል በጣም አለቀስኩ ላባታቸው ያላቸው ፍቅር ፈጣሪ ይዳብስክ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን!
ማናዘዋልእናመሰግንለውወድሜ🎉🎉🎉🎉🎉
እመብርሀን ጨርሳ ምራህ ዳግም በደጃ ለምስክርነት ታብቃህ አሜን
የልጆቺህ የእናትህ አምላክ ሙሉ ጤንነትህን ይመልሥልህ አሌክሥ ደሞም ትድናለህ ማራማን🙏❤💪🇲🇱
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
የኔ ጌታ ለልጆችህ ሲል ፈጣሪ ይማርህ ሲያሳዝኑው ደስ የሚሉው ልጆች ናቸው❤
የኔ መላክ ጌታ ያሳደጋችሁ የናንተ አምላክ ነው ያተርፈው አሁንም ቸርሶ የማርላችሁ የኔ መላአክቶች ❤❤
እንኳን ለጌታችን ለመደሀኒያለም ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ ❤ እግዚአብሔር የወደደውን ሰው ነው የሚፈትነው አሌክስ ከእሳት ተርፈህ በልጅ በትዳር ባርኮሀል❤ አሁንም የደረሰብህ ከባድ ነው እንደዚህ ሆነህ ደግሞ እግዚአብሔር እንዳመሰገንከው ❤ጨርሶ ምሮህ ቆመህ እንደምታመሰግነው ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ ❤ለልጆችህ ሲል ፈጣሪ ይማርህ
የልጆችህ አምላክ ጨርሶ ይማርህ ወንድማችን
አላህ ሙሉ ጤናክን ይሰጥክ ለልጆችክ ይጠብክህ😊
ኡፍ የኔ ጌታ ለመቀመጥ ስለበቃህ ደስ ብሎኛል በልጆችህ ተባርከሀል
ለዚ ነው በጊዜ መውለድ የሚጠቅመው እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርህ
ወንድሜ ከ 🇺🇸
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አድርሰን
ሰላምጤናፍቅር ይብዛላችሁ ውድም አላህያሽረህ የኔ አባት አስለቀስከኝ ትድናለህ ጀግናነህ ፈጣሪህን አመስግን ዋናው በህይወት መትረፍህ አላህ ይወድሀል ጋዜጠኛውም አላህ ይጨምርልህ100/%በጣም ጥሩ ሰው ነህህህህህ❤❤❤❤
አሌክስ የልጆች አምላክ ጨርሶ ይማርህ የቁልቢው ቅዱስ ገብርኤል ፈውስልኝ
የኔ ወድም ቁጭ ብለህ ስላይሁህ ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ጨርሶ ይማርኽ❤🎉🎉🎉
አፌ ቁርጥ ይብልልህ የኔ ጌታ እድግ በልልኝ ውይ ደስ ሲሉ እህት እና ወንድም ጎበዝ ነሽ የኔ ወርቅ
የልጆችህ አምላክ ይረዳሀል 🙏በምነትህ ያለህ ጥንካሬ ለብዙ ሰው አስተማሪ ነው አይዞህ ትድናለህ 🙏🙏🙏
ቸሩ እግዚአብሔር አምላአክ ጨርሶ ይማርህ በእውነት
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ የኔ ወንድም ቀሪውን ዘመንህን ከቤተስቦችህ ጋር ረጅም እድሜ ይስጥህና ያኑርህ🙏🏻🛐
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ የልጆችህ አባት ያድርግህ
በጣም ነው ደስ ያለኘ እዲ ሆኖ ማየቴ
እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🥰🥰🥰
እግዚአብሔር ይመስገን..❤
እንኳን ለዚህ አበቃህ ጌታ ጨርሶ ይማርህ ማኔ ተባረክ በብዙ ይባርክህ ምስጋና ለጌታ ይሁን የእደገና አምላክ እደገና ቀና አርገው ሰርቶ ይግባ የረዳችሁት በሙሉ ፀጋውን ያብዛላቹ
እንኳን በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ ❤❤❤❤❤
ወድሜ ተቀምጠህ ስላየሁህ በጣም ደስብሎኛል እስከመጨረሻው አላህ ይርዳህ አይዞህ ደሞ ትሽራለህ ኢሻአላህ
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ አይዞህ ይምርሀል
ወደ ሜዳም ካወጡአቸው በኋላ እንዲህ አለው፡- ራስህን አድን፤ ወደ ኋላህ አትይ፥ በዚህም ዙሪያ ሁሉ አትቁም እንዳትጠፋም ወደ ተራራው ሸሽተህ አምልጥ።
እግዚአብሔር ሁሉን በሚችለው እጆቹ ይዳብስህ
ማሻአላህ በጣም ለውጥአለው የኔወንድም አላህ ጨርሶ ያሽርህ
እልልልልል እንዴት ደስይላል ❤❤❤❤❤❤❤
እግዛብሄር ይማርህ
ቅዱስ ሚካኤል ታዓምራቱን ይላክልክ
ድነህ ወደ ስራ እንድትመለስ መድሀኒአለም ካንተ ጋር ይሁን
እንኳን ቁጭ ብለህ አየንህ🎉🎉🎉 ወንድሜ እመብርሐን ጨርሳ ታስምርህ ትዳብስህ
ስለማይነገር ሰጦታው እግዚዐብሔር ይመስገን ቁጭ ብለኽ ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል
እዚጋ ቂጧን የምታወዛውዝ ሴት ብትኖር ቪው በእጥፍ ይሆን ነበር😊ከሁሉም የፈጣሪ ይበልጣልና እ/ር ጨርሶ ይማርህ🙏🙏አሜን
ቀላል😢ብቻ ይሁንእስኪ
እንከዋን እግዚአብሔር እረዳክ ወንድሜ ጨርሶ ይማርክ!
የሴት ልጅክ ፈገግታ እና ስርአት በጣም ያምራል ውብ ልጅ ነች!
ልጆችክን እግዚአብሔር ያሳድግልክ።