የፓስፖርት አገልግሎት እና ሌሎችም መረጃዎች፣ጷግሜ 3 ,2015 What's New Sep 08,2023

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #ebs
    #EBS_What's_New
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

КОМЕНТАРІ • 93

  • @eyueyu6789
    @eyueyu6789 Рік тому +18

    ቅድሚያ ለማዳም ቅመሞች ይሁንልን ፍትህ ይሰጠን😢😢😢😢😢

  • @selamahmedahmed1896
    @selamahmedahmed1896 Рік тому +18

    አረ ለኛ አሰሪዎች የመኖሪያ ፍቃድ ለምያሰሩልን ቅድሚያ ይሰጠን እባካችሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭🖐🖐🖐

  • @tegyyoutuber2882
    @tegyyoutuber2882 Рік тому +28

    እረ የመንግስት ያለህ ተው በሰው አገር አታሰቃዩን እባካችሁ😢😢😢😢

  • @Zulaeykah
    @Zulaeykah Рік тому +16

    እረ የኛ ፍትህ በስው ሀግር ትችግርናል የሚስማ አካል ካል

  • @ZeharHasan-wb4xj
    @ZeharHasan-wb4xj Рік тому +11

    ፍትህ ኢንተሪኔት ይለቀቅልን

  • @DahabAhmad-es2jx
    @DahabAhmad-es2jx Рік тому +9

    የኢሚግሬሽን ሰራተኞች አላህይነአላችሁ ወላሂ ክፉወችናቸው

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Рік тому +1

    ፍትህ😢ለአማራ😢😢😢😢ፍትህ😢😢😢ለፍኖ

  • @user-ge8cg8lo5n
    @user-ge8cg8lo5n Рік тому +7

    እረ እባካችሁ ቅድሚያ በሰው ሀገር ላለንው ላኩልን

  • @Nasir-rd1ky
    @Nasir-rd1ky Рік тому +1

    አር በአለህ እባካችሁ በተለያዩ ሀገር የለን እትዮጵያዊያን ወለሂ ግዜው ከለፈ ቅጣት እያጠገበን

  • @ገነትታምራት
    @ገነትታምራት Рік тому +3

    እረ ለኛ ለስደተኞች😭😭😭😭😭😭😭

  • @tigestenegashe
    @tigestenegashe Рік тому +7

    አረ በሰው ሃገር ቀራማ ውስጥ ገብች ይህው ሰወስት ወር ሞላኝ ፖስፖርቲ ታድሶ ሊመጣልኝ አልቻለም ሰለ እግዚአብሔር ብላችሁ አረ በስድት ላለን እና ቃራማ ለገባን ሰወች አስቀድሙልን

  • @dhdgj4648
    @dhdgj4648 Рік тому +11

    አራ ቅድሚያ ለስዳታኞች አራ ኡኡኡኡ ደዉማዜ 1000 ሪያል ነዉ ግን ቃረማ 6000 ሪያል ብለዉኛል ኡኡኡኡኡ ማግስት የስራህን ይስጥህ

    • @hawayamem2305
      @hawayamem2305 Рік тому +1

      ቀራማ ምንድነው

    • @hayahaya4347
      @hayahaya4347 Рік тому

      ​@@hawayamem2305ቅጣት😢

    • @Fafi51296
      @Fafi51296 Рік тому

      እንዴት 6ሺ ሪያል ያ አላሕ ምን ጉድ ነው የምሠማው

    • @dhdgj4648
      @dhdgj4648 Рік тому

      @@hawayamem2305 ኢቃማ አልተዳሰ ቅጠት ነዉ

    • @dhdgj4648
      @dhdgj4648 Рік тому

      ቅጠት እቃማ አለሰዳስኩም@@hawayamem2305

  • @almanal2382
    @almanal2382 Рік тому +4

    እረ ለኛ ለስደተኞች😢😢😢

  • @emanloveyoutube247
    @emanloveyoutube247 Рік тому +5

    ፍትህ በስደት ላለነው ለመዳም ቅመሞቾ ቀራማ ገብተናል ቅድሚያ ይስጠን

  • @emainebrhm83
    @emainebrhm83 Рік тому +6

    አረ ኡኡኡኡኡይ ፍት ስደት ለይ ለላን ዜጎች
    በቀን ምነገኛዉ 33 -40ድሯሀምነዉ ምነገኟዉ ቀረመ ምንካፏለዉ 50 ድረሀም ነዉ

  • @Zulaeykah
    @Zulaeykah Рік тому +7

    ውሽት አታውሩ እኔ ስው ሀግር ቅራማ ግብቼ ቁጭ ብዬ ማን ስጥን በሙስትና ብር የሚስጣችው ብቻ ነዉ የሚስጡት ውሬ አትብጥረቁ

    • @tigest3176
      @tigest3176 Рік тому

      Migreshine kewsdute chgre yilweme 7were nwe yihdwe gene alme tame alue eka we sayimtme tadedule a shire gebtewe adedsute

  • @jaferinfotech2680
    @jaferinfotech2680 Рік тому +3

    መቼ ነው ሀገራችን ከሌቦች የምትፀዳልን 🙄

  • @dinglameljeamalje6144
    @dinglameljeamalje6144 Рік тому

    Wendim kalede

  • @አልኸምዱሊላህለሁሉምነገር

    ቅድመያ ሰደት ላለነው ቀራማ ውስጥ ገብተናል ኤባሲ ከሄድኩ አራት ወር ግን ምንም የለም ተው ፈጣሪያቹሁ ፍሩ

  • @sebilasefwe5423
    @sebilasefwe5423 Рік тому +1

    ቅድሚያ እባካችሁ ለማዳም ቅመሞች ይስጠን 8 ወር ሙሉ አልመጣልኚም ችግር ውስጥ ገብቻለው😢😢😢

  • @abayyoutube7148
    @abayyoutube7148 Рік тому +4

    እር ቅድሚያ አርብ ሀገር ላለን ችግር ዉስጥ ነን እርባካችሁ

  • @abayyoutube7148
    @abayyoutube7148 Рік тому +2

    ሁላችሁም ቅድሚያ ለአርብ ሀገር ላለነው ብለን ራሳችን ድምፅ እንሁን ቃራማኮ አምስት ወር ስድስት ወር ሆነንኮ ያለ ደመወዝኮነው እየስራን ያለነው

  • @sadat0fik166
    @sadat0fik166 Рік тому +2

    ኧረ ቅድሜያ በሰዉ ሀገር ላለነዉ ይላክልን በጣም ያሣፍል የአንድ ግለሰብ ፓስፖርት ለማሣደስ ከ6 ወር እስከ ሰባት ወር እንጠብቅ

  • @kalkidanashenafi7807
    @kalkidanashenafi7807 Рік тому +2

    በምን አይነት መገድ ማሳደስ እዳለብን ንገሩን ለህዝቡ አማራጭ ባለው መገድ ማሳደስ እድንችን እባካችው አድርጉ ሀገር ማለት ሰው ነው ሰው ደግሞ መልካም ማሰብ አለበት እራስ ወዳድ አትሁኑብን ቢያስ በሀገራችን ሰዎች አንጎዳ🙏🙏🙏

  • @middle8420
    @middle8420 Рік тому +4

    እንዴ ኢሚግሬሽን በህዝብ ላይ የሚጫወት ተቋም የለም!!በተለይ ደሴ ከተማ ያሉት ደም ያፈላሉ!!እኛ 8ወር ሙሉ እየጠበቅን ባቋራጭ ብር ከፍለው ያወጡ አሉ

    • @ሥደትመምህሬ
      @ሥደትመምህሬ Рік тому

      በጣም እኔ ራሱ እህቴ ማገኘት አልቻለችም በጣም ነው ያሥቸገረችኝ በህገወጥ መገድ እሄዳለሁ እያለች

  • @Saraahmed-j9n
    @Saraahmed-j9n Рік тому +1

    እኛ የአማራ ክልል የ12ክፍል ፈተናስ ምንለይነው

    • @fikerasfaw2668
      @fikerasfaw2668 Рік тому

      አይዞን ይመጣል ፀልዩ እሸ🙏

  • @zehera-je7jj
    @zehera-je7jj Рік тому

    አስመሰዎችነቸው እነዚ ኡርገጦች

  • @ዜድነኝየቁራአንየቁራአን

    እረ አላህ እዳላቹት ያድርግልን በሰው አገር ተሰቃየን

  • @mabratewarquuasfawmebrat3387

    Yeen sinbinte waruu mulhawe😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ZeharHasan-wb4xj
    @ZeharHasan-wb4xj Рік тому +1

    አላህ እዉነትነዉ ጥሩመርጃነዉ ቴክትይደርሳችሆልያሉትነገርስ ቲቀጠሩ

  • @maharimengestab2192
    @maharimengestab2192 Рік тому

    7ተ ወር ሁነብን የታለ😢😢😢

  • @salimtubes
    @salimtubes Рік тому

    እረ ኡኡ ቶሎ ጸላኩልን

  • @sofiyatube2772
    @sofiyatube2772 Рік тому

    አልሃምዱልለህ እኔ የዘሬ አመት አሰደስኩት እድለኛ ነኝ

  • @saras3348
    @saras3348 Рік тому

    Era ye madam bet yalu yesetachewu uuuuuuuuffffff😢😢😢

  • @jackieclan815
    @jackieclan815 Рік тому

    Please put in closed captioning. What exactly is going on?

  • @hayatahmed6258
    @hayatahmed6258 Рік тому

    አላህያስደስታቸው

  • @mekamohamed7962
    @mekamohamed7962 Рік тому

    አዎትክክል እኔእራሱ ማዳሜ ወደአገርሽ ያሳፍርሻለው እያለችኝነው አለፓዝፖርት አላስቀምጥሽም እያለች እያስለቀሰችኝነው ተባበሩን

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA Рік тому +1

    እረ በፈጣር ለሰው ሀገር ላለን አስቀድም

  • @abdusalamkoo269
    @abdusalamkoo269 Рік тому +1

    Silaa passport addara tachegirenal
    Inne kaa assadasku 5 wor Alfohal wodaa agarbet magbat aschagironal please

  • @remlahussain3430
    @remlahussain3430 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @meazate9821
    @meazate9821 Рік тому

    Geta hoyi eradegn marogn naber 😢

  • @haymanotyimer-tk7gi
    @haymanotyimer-tk7gi Рік тому

    ለጠፋበት ሰው እንዴት ነው የሚሰጠዉ

  • @appseth8007
    @appseth8007 Рік тому +1

    ለህገ ወጥ አሳልፋችው ሰጣችውን በስርአት ብሰሩ መች ይህ ይሆነበር

  • @medinamedina8256
    @medinamedina8256 Рік тому +1

    በተለይ በስደት ያለነው ፕሊስ ?????

    • @maymrobi
      @maymrobi Рік тому

      Medina Mohamed🎉🎉መልካም አዲስ አመት🎉🎉
      አዲሱን አመት ከእኛ ጋር ያሳልፉ! ፕሮፋይሉን በመንካት ተቀላቀሉ
      ❤❤🍀🍀🍀🍀

  • @sarawonidmu452
    @sarawonidmu452 Рік тому

    እልልልልልልል karama kaqimii balayi honali miinii ini hunii

  • @yonasTubeYou
    @yonasTubeYou Рік тому

    Men waga Alew Bezwoch Krleseru bewala

  • @SaraSara-ns3cq
    @SaraSara-ns3cq Рік тому

    😢😢😢ok

  • @hananalghamdi9625
    @hananalghamdi9625 Рік тому

    😢😢😢😢😢😢

  • @appseth8007
    @appseth8007 Рік тому +1

    ድሀ ሰርቶ ይብላበት አፋጥኑት

  • @عجايبشريف
    @عجايبشريف Рік тому

    ኧረ የኔ 8 ወር ሆነው😊

  • @taibah5903
    @taibah5903 Рік тому

    መንግስትኮየቁምሞትሁኗል ዱሮመንግስታሳይመጣ በስድስትመቶ ይወጣነበር ያዉምበሳምት አሁበሽወች ለአራትወርአሁርአየመንግስ ይድፋህአቦ

  • @nunuasset4562
    @nunuasset4562 Рік тому

    በራሣቸው ችግር ያመጡት ነው

  • @beharumehdi6058
    @beharumehdi6058 Рік тому

    Leba hula if they don't want corruption why not digital

  • @Saraahmed-j9n
    @Saraahmed-j9n Рік тому

    እስኪ በተግባ ደሞ እንየው

  • @ሀይሚየገብርኤልልጅ

    አረ በእግዚአብሔር ፓስፖራታችን ሰወቼ በጠየቁኝ ሰአት መሳቀቅ እረ አሳፈራችሁን ምን ጉድ ነው???

  • @ZuZu-k3c
    @ZuZu-k3c Рік тому +1

    Weshtam

    • @maymrobi
      @maymrobi Рік тому

      selam endemin koyachu🎉🎉መልካም አዲስ አመት🎉🎉
      አዲሱን አመት ከእኛ ጋር ያሳልፉ! ፕሮፋይሉን በመንካት ተቀላቀሉ
      ❤❤🍀🍀🍀🍀🍀

  • @hananmisbah7274
    @hananmisbah7274 Рік тому +1

    አረብ ሀገር ልከናል የሚሉት ውሸት ነው ምንም አልመጣም ተሰቃየን እኮ በጣም

  • @የፈራይመለስ
    @የፈራይመለስ Рік тому

    እረ ለአላህ ብላችሁ ተው ለኛ ለስደቶኞች መጀመሪያ

  • @user-nn8gy1er1k
    @user-nn8gy1er1k Рік тому

    ቅዲሚያ በዉጪሀገርላለነዉ ቀራማዉስጥነን

  • @tsehayneshmengesha6986
    @tsehayneshmengesha6986 Рік тому

    ከአድስ አበባ ውጭ በየክፍሌ ከተማው ውሸት ነው ስንቱ መማሪ እየፈለገ ደብተርና ዩንፖርም አጥቶ ቁጭ ያለ ሞልቷል ግንባራቸውን ለማሳየት ማን ወደ ደሀ መንደር ይገባል

  • @Saraahmed-j9n
    @Saraahmed-j9n Рік тому

    እእእእእልልልልልልልልልልል😅

  • @ኒዕመቱሏሕ
    @ኒዕመቱሏሕ Рік тому

    የኢሜግሬሽን በስነስርአት አለመስራት ነው ሌባ የሚጨፈጭፈን እኔ ሊያልቅብኝ 3ወር ቀርሮታል መኖሪያ ፍቃድ ለማሳደስ ፓስፓርት ግዴታ ነው ኢንባሲዎች ከ6ወር ቡሓላ ነው አገልግሎት የሚሰጠው አሉኝ ምን ይሻለናል
    ከሀገር ውጭ ላለነው ያስፈልገናልና ፓስፓርት አገልግሎት መስጠት አለበት ስሩ ስራችሁን

  • @selamf2936
    @selamf2936 Рік тому

    Ere besedet lemnenor kdmia yeseten be Europa lalenewem ......

  • @muzeyenyimam3355
    @muzeyenyimam3355 Рік тому

    ቆይ የኔም አልቋል ስድትነኝ ስንት ነው ቅራማ ወይም ቅጣቱ ሳኡድ ውስጥ ንገሪኝ 1 ወር ሆነው ከአለቀብኝ

    • @sofiyatube2772
      @sofiyatube2772 Рік тому

      ኢቃመሽ ከሰደስሽ ገራማ ዬለውም

    • @sofiyatube2772
      @sofiyatube2772 Рік тому

      እቃመ ከለቃ አለ ገራማ የለ ፓስፖርት እቃመ መስደስ አይቻልም ወናው እቃመ ነው

  • @ayobe-y6b
    @ayobe-y6b Рік тому

    ዱባይ 1000 .ድርሀም ለምን ኬት ይመጣል ብር ሌቦች አብሶ ቆስላ ውስጥ ያሉ ሀበሻዎች ሌቦች እኛ አድሺ ኮትራት ጠቀጥረን እዴት ነው ለባስፖርት ይን ያህል ብር ጠቀጥረንእዴትነውለባስፖርትይንያህልብርሚከፈለውፌ

  • @hmerEthotube1122
    @hmerEthotube1122 Рік тому

    ጋዜጠኛዋ አንድ አይኖ ፍትህ ጤኔኛ አይን በፀጉር መሸፈን ምን ማለት ነው😂

  • @BesufikadMilkite-oi6mm
    @BesufikadMilkite-oi6mm Рік тому

    ዘላለማችሁን ሀላ ቀር አገር ስለ ሌባ ከማውራት በግዜውና ባግባቡ ስራ ሁን መስራት የናንተ ፖስፖርትን በግዜው አለማዘጋጀት ነው ለሌቦች መንገድ የከፈተው ስለዚህ ተበዜጎች ላይ ለሚደርሰው ችግር ሀላፊነትን መውሰድ አለባቹ

  • @hannagurmu4082
    @hannagurmu4082 Рік тому

    On Invea ፓስፖርቴን ለማደስ አመልክቼ ነበር ግን ይሄው ሁለት ወር ሊሆነው ነው ::አረ ተባበሩን እባካችሁ

    • @meronfikir3385
      @meronfikir3385 Рік тому

      እህቴ 8ወር ሆናት አሁን ለ ህዳር 1 በ ዓመቱ ልትወስድ

  • @finekash561
    @finekash561 Рік тому

    🤣🤣🤣dollar ወፍ,ነጭ ነጯን አንነጋገር።

  • @ወይስደት-ገ4ቸ
    @ወይስደት-ገ4ቸ Рік тому

    አረ በፈጠረቹ ቅድንየ በሰው አገር ለሉት መኖርየ ፊቀደችን መቅደስ አልቸልነም

  • @zabibaalnorry6538
    @zabibaalnorry6538 Рік тому

    Batam yemtasazenu zagoch nach😏😡😡😡😡😡😡😡

  • @ayobe-y6b
    @ayobe-y6b Рік тому

    ወሬ አልፈልግም ዱባይ አፍጥኑልን

  • @middle8420
    @middle8420 Рік тому

    የዚህ ተቋም መጨማለቅ ዜግነትህ ያስጠላሃል

  • @sadahussan4660
    @sadahussan4660 Рік тому

    ውሸታም ናችሁ ምንም ነገር አልሠራችሁም አትቀባጥሩ አቦ እኛ ከሥራ ተባረናል አፈር ብሉ እናተ ቆሻሻ ሌቦች ናችሁ እኮ ብር ሦሥት እጥፍ ነው የምንከፍለው አላህ የሥራችሁን ይሥጣችሁ ምን ትለፈልፋላችሁ ገደል ግቡ ኢሻ አላ

  • @Eliasgeta1
    @Eliasgeta1 Рік тому

    አሳፋሪ

  • @lijalemadane3683
    @lijalemadane3683 Рік тому

    መስጠት አልጀመረም ውሸት

  • @MasrekTaspia
    @MasrekTaspia Рік тому

    እኔ 45ቀን ቀርቶታል በናንተ ምክንያት ሂይወቴ ሊበላሽ ስንት የለፋሁበትን በፓስፓት ምክንያት እባካችሁ ከቻላችሁ ወደ እስራዪል ባስቸኮይ ebs የሄን ኮመንት የምታዪ እርድኝ