ጆሮ ያለው መስማትን ይስማ || ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New Sibket ርዕሰ ሊቃውንት sermon
Вставка
- Опубліковано 10 лют 2025
- #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ፈውስ_መንፈሳዊ #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ኢትዮጵያ #Ethiopia #አፍሪካ #Africa #Fewus_Menfesawi #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #aba_gebre_kidan #Viral #for_you ይህ ፈውስ መንፈሳዊ የተሰኘ መንፈሳዊ ጉባኤ ሲሆን በርእሰ ገዳማት ወአድባራት ጣና ቅዱስ ቂርቆስ ገዳም የ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ቤት ምሥክር መምህር በሆኑት በ ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ የሚሰጡ ትምህርቶች ይተላለፉበታል።
በየሚዲያው የምናውቃቸው ክቡር አባታችን #ርእሰ_ሊቃውንት _የኔታ_አባ_ገብረኪዳን_ግርማ አሁን በጉባኤ ቤታቸው #በቋሚነት የሚተላለፍ #ፈውስ_መንፈሳዊ ጀምሯል። ተከታተሉ #Subscribe እና #Share በማድረግ ለሕዝበ ክርስቲያን አዳርሱ ።
#ፈውስ_መንፈሳዊ #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ኢትዮጵያ #አፍሪካ #Ethiopia #Africa #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #aba_gebre_kidan
እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን ያገልግሎት ዘመነዎን ይባርክልን
Abatachene edmi tena yestewor kalehiwot yasemalene
እድሜ ፀጋ ያብዛልዎት አባታችን ቃለህይወህ ያሠማልን
የአባታችን ትምህርት ህይወትን የሚለውጥ ግሩም ትምህርት ነው፡፡ ትምህርታቸው ይናፍቃል፤ ሁል ጊዜ ቢደመጥ የማይሰለች የፈውስ መንገድን የሚያሳይ ምግብ ነው፡፡ እርሳቸውን የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን!!! በእውነት መታደል ነው፡፡
እንደው አባቴ ለኒ ለጠማማዋ መሆኑ ይደቀኛል
አሜን አሜን አሜን ልዩ አባት ናቸው ትምህርታቸው የማይጠገብ ይህ ትውልድ እኒህ የመሰለ አባት በትምህርታቸው ሊጠቀም ሊመለስ ይገባል ይህ ዕድል የማይገኝበት ጊዜ አለ
እህቴ ስወድሽ ቤተሰብ ሁኝኝ🤗😥😍
@@mameeuntue7673❤
ኣዎ በጣም ደስ የምል ምግብ የሆነ ትምርት ነዉ እግዝኣብሔር ኣምለክ ኣየለያቸዉ ቃለ ህይወት ያስማልን ኩቡር ኣባታችን🙏💒👏💐
Kal hiwet yasemalala menegset semayat yawersnlrn erjem edmen yesetlgnee Egziabeher edzi aynet abat selseten semu yetmsegen yhun 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️⛪⛪⛪⛪⛪✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ቃለ ህውትን ያስማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባ የወፎቹን ድምፅ ሳይቀር ተመስጪ የማዳምጠው ❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መጋቢ ሊቀ ዐላፍ አባ ገብረ ኪዳን
እህቴ ስወድሽ ቤተሰብ ሁኝኝ🤗😔
እባእግዚአብሔር እድሜይስጥልን
አምላከ ቅዱሳን እድሜና ጤና ይስጥልኝ
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን
አባታቺን በእውነት ጥሩ ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለህይወትያሰማልን ተስፋ መግሥተሰማያት ያዋርስልን አባታችን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን ጸሎትዎ ይጠብቀን እግዚአብሔር ይስጥልን ይጠብቅልን አባ በፍቅር እንወድዎታለን
እህቴ ስወድሽ ቤተሰብ ሁኝኝ🤗😥😍
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን💓💓💓😓
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከታቸው ይደርብን የሰማነዉም በልባችን ፅላት ይፃፍልን❤❤❤❤❤
አባዬ እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ድንቅ ነው ከእናትና አባቶቻችን ጋር አብረን ተማርን። አባታችን ይህንን ትምህርቶን በዚህ በኩል እየደረሰን ስለሆነ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልዎት።
እህቴ ስወድሽ ቤተሰብ ሁኝኝ🤗😥😍
ስለ ቅድስ ቃሉ ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን።
አባታችን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛሎት!
እጅግ የከፋ ልቦናችንን
በበጎ ልቦና ይቀይርልን።
ልኡል እግዚአብሔር ይርዳን!!!
ቃለ ህይወት ያሠማልን ❤የወፎቹ ዝማሬ ሠላም ይሠጣል❤❤❤
E/har lezih tewld endimar ያስቀመጦት አባት እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይስጥልን እርስዎ የዚህ ዘመን ሐዋርያው ጳውሎስ ነሖት እግዚአብሔር አምላክ ያበርታልን❤❤❤
እግዚአብሄር ይመሥገን እኔ አባታችን ገዳም ገቡ ሲባል በጣም ከፍቶኝ ነበር ድጋሜ አዳዲስ ትምህርቶችን አናገኝም ብየነበር ግን እግዚአብሄርም በጎችን ያለረኛ አይተውም በጣም ደስ ብሎኛል ትምህር በመጀመራቹህ እግዚአብሄር ይመሥገን አባታችን ጸጋውን ያብዛላቹህ
እህቴ ስወድሽ ቤተሰብ ሁኝኝ🤗😥😍
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ረዥም ዕድሜ እና ጤናውን ያድልልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን🙌
ኦርቶዶክሳውያን ሼር ላይክ ሰብስክራይብ አድርጉ👍👍👍👍👍
እህቴ ስወድሽ ቤተሰብ ሁኝኝ🤗😥😍
@@mahi.g እሽ
እጅግ ድንቅ የህይወት ትምህርት ነው ያስተማሩን ጌታ የተመሰገነ ይሁን
እህቴ ስወድሽ ቤተሰብ ሁኝኝ🤗😥😍
አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር⛪🙏🇪🇹
እህቴ ስወድሽ ቤተሰብ ሁኝኝ🤗😔
ቃለ ሂወትን ያሰማልን የአባታችን ትምህርት የማይጠገብ በእድሜና በፀጋ ያኑርልን
እንደው ግሩም አባታችን እድሜ ከጸጋ ጋር ያድልልን። እንዴት እፁብ ድንቅ ነው ። የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታቺን ቦታው ደሞ በጣም ሰላም ይሰጣን የእግዚአብሔርም ቃል ሰላም አለው 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
እግዚአብሔር አምላክ ጾሙንየንስሀ ያድርግልን አሜን ❤❤❤
ቃለ ህይወት የስመዐልና ክቡር አቦና
Kale hywet yesemaln❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ኣባታችን ቃለህዉት ቃለበረክት ያሠማልን ❤❤ ፈጣረ ላት ይጠቤቅልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
አባ እንዴነዎት በረከተዎ ይደርብን በገዳም ውስጥ የላችሁት አባቶች እናቶች ቡራኬያችሁ ይድረሰን በቅርቡ መጋቢት 22ቀን በጣና ጨርቆስ ገዳም ተገናኝተን ትንፋሸዎ ደርሶን የነፍስ ምግብ አግኝተን ተመልሰናል እዎነት እግዛብሄር ድንቅ አምላክ ነው እመቤቴ ወላዲት አምላክ ድንቅ አደረገች አባ አንድ ነገር ለማሳሰብ የፈለኩት ነገር አለ እሱም በዳጋ እስጢፋኖስ ገዳም የሆነው ነገር በጣም በጣም አሳስቦናል እባካችሁ እራሳችሁንና ገዳሙን አደራ
አባቃለህወት.ቃለበረከትያሰማልንየተማሪነዉንበልቦቸናያሳድሪብእ/ሪከኛጋሪይሁንአሜን
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ክቡር አባታችን እውነት ብለዋል እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ጸጋ በረከቱን ያድልልን
amen amen amen kalehywoet yasemalen abatacen ❤❤❤
አባታችን ፈጸጣሪ ይጠብቃቹ አሜን አሜን አሜንንንን
አባታችን. እንዳንጠፋ. ቦት. የሚያስተምሩን. ትምህርት. ሁሉ. ገንቢ. ከመሆኑም በላይ ግዚአብሔር. በዚህ. ሰአት. ወጣቱ. በሚሰማበት. ሰአት. ስለተከሰቱልን እግዚአብሔር. የከበረ. ይመስገን. ለእርሶም ፀጋ በረከቱን ዕድሜ. ከጤና. ይስጥልኝ።
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን !!! በስደት ከኢትዮጵያ እርቀን ለምንኖር ኢትዮጵያዊያን የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተክታዮች ትልቅ ትምህርት በርቀት እያገኘን ስለሆነ በጣም ደስታዬ ወደር የለውም ። ከኦርቶዶክስ ሀይማኖት ላፈነገጡ ወገኖቻችንም በመማር ይመለሳሉ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ።
እህቴ ስወድሽ ቤተሰብ ሁኝኝ🤗😥😍
Eshi
@@yordanostukuabo4542 HNK
Bbbbbbbbbbbbccvvvv ~
@@yordanostukuabo4542 nņb+b bbbbbv hhhhh hhhhhhhhhh
ዕንቁ አባቴ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
ለአብታችን ቃለሕይወት ያሰማልን ስለ ቅዱስ ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን
ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያስማልን በእድሚ በጤና ያቆይልን ለኛም የስማ ነውን በልቦናችን ያሳድርብን
እግዚአብሔር ይመስገን!!!!!!!
abatachin edme kemulu tena gar adrgo yistachihu yedgl maryam lij cheru medahnalem ytebkwet kale hywet yasemaln
አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
እድመይስጥልን
Kale Hiwot Yasemaln Tsegawen Yabzalot Ba Edma Ba Tena Yetabkelen Ba Tselot Asebun Aba❤❤❤
አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እርጃም እድሜ ጤና ይሰጥልን
Amen amen amen kale heyewote yasemalen abatachen tega megesete yemayaten yawereselen egam yesemanewen belebonachen yasadereben
ቃለ ሰናይ የስማልና መምህራችን
በድሜ በጤና የኑሮዎ አባ
አባቴ እድሜና ጤና ይስጧት እውናት እልዎታለሁ የስወን ትምህርት ሰለተከታታይነኛ ወደራስ ተመልሻለሁ እኔ እራሴን ጥየ ነበር እውናት አሁን ላይ እራሷን መውደድጅመርኩ እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር መልካምነው እንደሰው አይደለም እርሱ ብንወድቅም ያነሳናል እገዚአብሔር መልካም
የአባታችን በጤና በእድሜ ያቆይልን የሰማነውን በልቦናችን ያርግልን
አሜን! እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን።
እህቴ ስወድሽ ቤተሰብ ሁኝኝ🤗😔
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቸሩ መድኃኒአለም በእድሜና በጤና ያቆይልን ይጠብቅልን ለኛም ማስተዋሉን ያድለን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ሰላምዎት ይብዛልን
ውይ ተመስገን ትምህርታችሁ በጣም ቀርቶብን ተርበና አባታችን እኳን ሰላም መጣችሁልን ባላችሁበት በእድሜ በጤና ያቆይልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላመወ ይብዛ አባታችን እንደምን አሉ ይፍቱን ይባርኩን በእውነት ቃለህይወት አሜን የሰማንውን ቅዱስ ቃል ሰምተን የምንኖረው ያድርገን
እህቴ ስወድሽ ቤተሰብ ሁኝኝ🤗😥😍
እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን ፫ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋ በረከቱን ያድልልን አባታችን 💙✝️💜
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን
እህቴ ስወድሽ ቤተሰብ ሁኝኝ🤗😔
የእኔ ውድ አባት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ♥️♥️♥️♥️♥️ የመነኮሳቱ ሁሉ በረከት ይድረሰን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲
ቃለ ፡ ሕይወት ፡ ያሰማልን ፡ !!!!! 41:58
Qalehiwet yasemalin
አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመነዎትን እግዚአብሄር አምላክ ይጨምርልን።
አባታችንቃለ ሂወት ያሰማልን በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር
እህቴ ስወድሽ ቤተሰብ ሁኝኝ🤗😔
እህቴ ስወድሽ ቤተሰብ ሁኝኝ🤗😔
ለአባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን! የእለት እንጀራችንን በአባታችን የሰጠን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን!
እህቴ ስወድሽ ቤተሰብ ሁኝኝ🤗😥😍
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዕድሜ ከጤና ይስጥልን በእውነት አጥንት የሚያለመለም ትምህርት
Kal hiwoten yasemalegn abetchn ⛪🤲🙏
አባቴ ቃለ ህይወትን ያስማልን
እህቴ ስወድሽ ቤተሰብ ሁኝኝ🤗😔
ውይ በመብርሃን ዳጋግሚ በሰማውም ሁልግዜ አዲስ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያቆይልን አባታችንን ግሩም
አባታን፡ገብረ፡ኪዳን፡ለሰጣችሑን፡ትምሕርት፡እናመሰገናለን
አድቀንም. የቢጢወች. ሰምቸእ. አምኛቸዉ. የመቤቲኢን. ሰእል. ወዳሲኢ. ማሪያም. የአምላክ. ሰእል. የመልአክታን. ሰእል. ጥርንፍ. አርጌ. ጥየዉ. አለሆ. ይቅረ. ይበለኝ. በፀሎትአቹ. አሲቧኝ
ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን🥰🙏🙏🙏
ቃለ ሕይወት ያሠማልን ለ መኖር ያብቃን!
እህቴ ስወድሽ ቤተሰብ ሁኝኝ🤗😥😍
Kale hiyiweti yasemalin abatachin segawi yabizalun
የማይጠገብ ትምሕርታቸው ቃለ ህይወትን ያሰማልን የኔታ አባታችን
አሜን አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏ሁልጊዜ የእርስዎን ትምህርት ስሰማ ስለእኔ ነው የሚመስለኝ በስንፍናዬተስፉ እንዳልቆርጥ (ሁልጊዜ ሁለተኛ እድል አለኝ ብዬ በተስፋ እሞላለሁ)🥲 እንደዚህ ያለ አባት የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን🙏
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ለስወ ጥበብን ለኛም ማስተዋልን ይስጠን
ተመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት በእድሜ በጤና ያድልልን ይጠብቅልን
ቃለህይወትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
SELAME LE ERESOO YEHONE WEDO ABATACHENE... YEMAYETEGEBEWENE NECHONE FETEFET KALE WENGELOON SELE AGORESOONE .ABATACHENE KALE HEYEWOT YASEMALENE .LE EGAME CHEROO MEDHANIYALEME NETOHE HELENANE YESETENE.AMENE
እመ አምላክን ለእኛ ሲል መድኅነአለም ለአባታችን የማቱሳላን ዕድሜ ቢሰጥልን እንዴት በታደልን ነበር!!! እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ዘመን እሳቸውን ስለሰጠን !!!!! እኔ እመ አምላክን አመናቹ አላመናቹም አንዱን ትምህታቸውን እንኳን ፫ ወይ ፬ ጊዜ ነበር የማዳምጠው
ኣባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ያባታችን ትምርት ህወት ነው
Abatachin kalhiwot yasemalen
የኔ አባትየኔ ብርታት የኔንየከቱይትን እድሜ ለሡወ ይሥጥልኝ
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን
በእውነት አባታችን ቃለሒወት ያሠማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫
ቃል ሂወት የስመዐልና ቃለ ሰናይ ቃለ በረከት የስመዐና ኣባታችን በፆሎት የሱቡኝ
አሜን ቃሌ ህይወት ያሰማልን በፀሎት አስቡኝ ዓመት ዮሐንስ ብላቹሁ ለአባም አድርሱልኝ
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
አባታችን. ልክእ. ኖትእ. እኒም. ሳገባኝ. ሰትኢ ጥየ አለሆ. መጲሐ. ቆዷሰ. ካገርቤቴ አሰልኪ. ካዛም. አመጣችልኝ. ይሓ. ጣይዉ. አሰደግማዉ. ይሆናል ብሎኡ. ሒሌናይ. ሲነግረኝ. እኒም. ጣልኩት. ይቅር ይበለኝ. እግዛብሕር
Kale hywet yesmalna
የእግዚብሔር ቤተሰቦች እባካቹ
የአባታችን ገብረኪዳን ግርማ በተከታይ የሚሰጡ ትምህርቶች ላኩልን
አባታችን ቃልሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏⛪️⛪️💒
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያስማልን 👏👏👏
Abatachn breketot yiderbn lela mn yibalal
እንዴት ሰነበቱ አባታችን አረጋዊ መንፈሳዊ መፅሀፎን ዉጨ ሀገር ለምንኖር ከተቻለ አማዞን ላይ ቢሸጥ መልካም ነዉ ።
Egzeyabher yenanim denayun liben yekyerwe
ቃለህይወት ያሰማልን
Kale hiwet yasemalen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏AmenAmenAmen