🔴 ከሁሉ ታንሳለች ከሁሉ ትበልጣች || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 421

  • @سعادةاثيوبيا
    @سعادةاثيوبيا 8 місяців тому +101

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን የሠማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን 🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🌿🌿🌿🌿🌿🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @LekeTafiri
      @LekeTafiri 8 місяців тому +25

      አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን🎉💐💐💐💐💐💐💐💐🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @tibebuyilma779
      @tibebuyilma779 7 місяців тому +5

      25:50

    • @MekuriaTegne
      @MekuriaTegne 7 місяців тому +4

      ❤❤❤❤❤​@@LekeTafiri

    • @MekuriaTegne
      @MekuriaTegne 7 місяців тому +3

      አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማን።

    • @endalkachewtsegaye6952
      @endalkachewtsegaye6952 2 місяці тому

      TUxl

  • @TesfayeWube-j8q
    @TesfayeWube-j8q 9 місяців тому +6

    ABA GEBRE KIDAN EGZIABHER LEZELEALEMU TSEGAWN ABZTO YTEBKLN AMEN ❤❤❤

  • @TsiTsi1111-h8u
    @TsiTsi1111-h8u 9 місяців тому +4

    Qale hiwet yasemalen enqu memherachn❤❤❤❤

  • @GenetAkeli
    @GenetAkeli 5 місяців тому +58

    እባካችሁ እህት ወድሞቸ በግዝ አብሄር ይዣችሁ አለሁ ይህንን ኮሜት የምታዩ ሁሉ ፅለት አርጉልኝ አባየ በርከትኦ ይደርብን በስደት ነው ያለሁት የባለቤቴን ድምፅ ያሰማሽ በሉኝ❤❤😢❤❤

    • @Tikur.Anbessa
      @Tikur.Anbessa 5 місяців тому +8

      ፀሎትሽን እግዚአብሔር ይስማሽ።

    • @AbiMomSisy
      @AbiMomSisy 5 місяців тому +9

      አግዚአብሔር ይርዳሽ ጉልበት ይሁንሽ

    • @MekuanintBirru
      @MekuanintBirru 3 місяці тому +5

      አይዞሽ ፈጣሪ አለ ያሰማሻል

    • @BeautyfulBahrain
      @BeautyfulBahrain 3 місяці тому +4

      እግዚአብሔር ያስብሽ እህታችን የባለቤትሽንም ድምፅ ያሰማሽ

    • @belayshah3691
      @belayshah3691 3 місяці тому +3

      Fetari yrdash

  • @Abebechtube16
    @Abebechtube16 4 місяці тому +1

    Amen amen amen abatachen kal hiywoten yasemalen yagelgelot የባርከለን edeme ፀጋ yadelelen abatachen batam nebsen yemimeles temehert nw

  • @engidateshale9521
    @engidateshale9521 4 місяці тому

    ውይ አባ ድምፅዎት ❤የኔ አባት በረከትዎ ይደርብኝ

  • @weleteslase
    @weleteslase Рік тому +16

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያድልልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @RayaNeshe-g7h
    @RayaNeshe-g7h 6 місяців тому

    ኣባታችን ሆይ🙏🙏🙏👏👏

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 4 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን ❤🎉❤🎉❤🎉🎉

  • @DuhgDugf
    @DuhgDugf 7 місяців тому

    አንሜ አምን አሜን❤❤❤ቃለ ሒወት ያሠማልን እድሜንና ጤና ይስጥልኝ❤❤❤

  • @tbeltsa9525
    @tbeltsa9525 6 місяців тому +2

    Kale hiyiweti yasemalin abatachin egiziyabeher amilaki yitebikilin❤❤❤❤❤❤

  • @genettesema8908
    @genettesema8908 7 місяців тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ረዥም እድሜና ጤናውን ይስጥልን አባታችን ኑሩልም እንደ ማር እንደ ወተት የሚጥም የእግዚአብሔን ቃል ስለሚመግቡን እናከብርዎታለን ኑሩልን።

  • @yitayishejigu2803
    @yitayishejigu2803 11 місяців тому +16

    ፈጣሪ በዕድሜ በፀጋ ይጠብቀዎት አባታችን ፡፡ በዚህ ክፉ ዘመን እርሰዎን የሰጠን አምላክ ስሙ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን ፡፡

  • @YeshimebetNigat
    @YeshimebetNigat 7 місяців тому

    Abatachin kale hiwetn yasmaln ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 3 місяці тому +2

    ሁሉን ቅዳሴ ቢያደርጉት እንዴት ደስ ይላል ብእውነት ሰማየ ሰማያት ይመስጣል

  • @abahkw7599
    @abahkw7599 2 місяці тому +2

    አሜን አሜን አሜን አባታች ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን በእድሜ ጤና ያቆይልን ዠኔ መልካም አባት ❤❤❤

  • @genettewelde6372
    @genettewelde6372 Рік тому +18

    አሜን ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት #ልዑል #እግዚአብሔር #የድንግል #ማርያም ልጅ ስሙ ከአጽናፍ እስከ እጽናፍ ከፍ ከፍ ይበል ይክብር ይመስገን እንኳን ለእናታችን ወለላይቱ #ቅዱስት #ድንግል #ማርያም ከስደት የተመለሰችበት ቋስቋም ማርያም በሰላም አደረሰን እኛም ከስደት ስጋ ከስደተ ነፍስ ትመልሰን አውደአመቱን ትባርክልን ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰለምን ትስጥልን በበእድሜና በጤና ይጠብቅልን አባታችን!!!

  • @lidulidu3293
    @lidulidu3293 6 місяців тому

    አሜንቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @gugygg-qj2kc
    @gugygg-qj2kc 7 місяців тому

    ብእዉነት ቃል ህይወት ያስማልን የኔ ኣባት😢❤

  • @SaraAbebe-n2e
    @SaraAbebe-n2e 7 місяців тому +1

    Kalhiwt ysemalen abtachin ❤❤❤❤ nbis ysarfal tmrtu ufffff

  • @martabogale7735
    @martabogale7735 Рік тому +32

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነት እኛም የሰማነውን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን❤❤❤❤ 🤲🤲🤲

  • @tegestdenkew5423
    @tegestdenkew5423 Рік тому +18

    አቤት አባቴ በዚህ ዘመን እናንተን ባይልክልን ውድቀታችን ብዙ ነበር ቃሉ ሁሌም ያፅናናናል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @destazeleke4730
    @destazeleke4730 2 місяці тому +3

    እግዚአብሔር እንደናንተ አይነት አሰተማሪ አባቶቸን ያብዛልን አሜን !! አሜን !

  • @sahaykabadah6069
    @sahaykabadah6069 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @atnaseaayinie9275
    @atnaseaayinie9275 Рік тому +16

    “ሰላም ለቃልኪ እምአስካለ ወይን ጥዑም
    ወእምድምፀ ናብሊስ አዳም ዘያረስኦ ለሕማም
    ማርያም ድንግል ዘብርሃነ ሕይወት ተቅዋም
    እመ ተሀውከ በላዕሌየ ማዕበለ ዝንቱ ዓለም
    ከመ ያርምም ገሥፂዮ መሓሪት እም” ... አሜንንን የኔታ አባታችን መምህራችንንን እረጅሙን የአገልግሎት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልነ .... እኛንም በተማርነው ትምህርት የምናፈራ ያድርገነ

  • @HabtamuDesalegn-c2e
    @HabtamuDesalegn-c2e 6 місяців тому +1

    እመቤቴ ማርያም ትባርክሀሰ አባ

  • @Y0nasTadesse-s1t
    @Y0nasTadesse-s1t 2 місяці тому

    Edme tena yestlen abatachen

  • @BeautyfulBahrain
    @BeautyfulBahrain 3 місяці тому +3

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያድልልን ረጅሙን እድሜ ጤናን ያድልልን

  • @Banchy-jk4vk
    @Banchy-jk4vk 7 місяців тому +1

    Selehulum nger kebermesegana lezelalemu❤❤❤❤❤❤❤amen amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zara-q4o
    @Zara-q4o 7 місяців тому +1

    አባታችቃለህይወትቃለበረከትያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @yemariyamlig951
    @yemariyamlig951 5 місяців тому

    Amen amen 🙏 ❤❤❤

  • @WorkneshMarie
    @WorkneshMarie 2 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜፀገውን ያድልልን

  • @samrisamri9563
    @samrisamri9563 4 місяці тому +3

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያስማልን ተስፋ መንግሥተ ስማያትን ያድልልን። አባታችን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @lidiyabayelign7726
    @lidiyabayelign7726 8 місяців тому

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen Abatachen yeewnet tilk tmhirt new ergim edme yitselen 🙏🙏🙏

  • @aynadisyeshambel6944
    @aynadisyeshambel6944 7 місяців тому

    Kale hywetn yasemalgi amen amen amen 🙏🏿 ❤

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 7 місяців тому +1

    ኣባ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥዎት

  • @DfUf-ut9fi
    @DfUf-ut9fi 4 місяці тому +2

    ቃል ህይወተ ይሰመዕና ጎታ ሆይ ለባናይ መልሰለንተመሰግን ሰለ ኩሉ ነገረ አምላክይ🙏

  • @frewenigobeze9797
    @frewenigobeze9797 3 місяці тому +2

    Abhtyi kalhi hewthe ysemalne edmi ysethu

  • @AsefelechNegash
    @AsefelechNegash 2 місяці тому +1

    አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @TsehayMulate-ur5tl
    @TsehayMulate-ur5tl 8 місяців тому

    ቃለ ሒወት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤👏

  • @AlimazEndalew-l7q
    @AlimazEndalew-l7q 7 місяців тому

    Kale hiwet yasemalin abate Amen Amen Amen 💒✝️🕯🕯🕯🔥🔥🔥🔥🙏🙏🙏🙏

  • @ayinalemtekileyohanis1766
    @ayinalemtekileyohanis1766 8 місяців тому +3

    እውነት እውነት የሚናገሩ አባታችን ፀጋውን ያብዛልህዎት❤❤❤❤❤

  • @KidistFikre-zp4yj
    @KidistFikre-zp4yj 7 місяців тому

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን !!!!!!!!!!!!!!

  • @adebabaygelaw8208
    @adebabaygelaw8208 7 місяців тому +1

    አባታቺን ቃል ይሆት ያሥማልን ፈጣሪ የኑርልን እደሜ እና ጠና ይስጥልን እንደርሥወ ዪለ አባት በዚህ ዘመን ማግኜት አወንት የእግዛቢሄር ቸርነት ነው ፈጣሪ ይመስገን አርሰውን ፈጣሪ የጠበቅለን ከክፉ ነገር ይሠወርን እደሜ እና ጤናወትን ይሠጠልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TesfaneshEndashaw
    @TesfaneshEndashaw 7 місяців тому +2

    ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ለኛም ልቦና ይስጠን

  • @BrhanuBireda
    @BrhanuBireda 5 місяців тому

    Abate tmehertu nfesen arsrsat egziabhe yetbkelen legna sile amem amen❤❤❤❤❤❤ 1:25:26

  • @bazawitmengesha1147
    @bazawitmengesha1147 5 місяців тому +4

    ቢስማ ሁሌም የማይጥገብ ትምህርት ነው እባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን !!"

  • @SaaraZnawn
    @SaaraZnawn 5 місяців тому +5

    አጥንትን የሚያለመልም ጥኡም ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ለንስሀ ሞት ያብቃን ሀገራችንን ሰላም ህዝባችንን ፍቅር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MYFILESVIDEOS-ss5ey
    @MYFILESVIDEOS-ss5ey 3 місяці тому +3

    ቃለሕይዎት ያሠማልን አባታችን በፆሎት አስቡኝ ❤❤❤❤እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልኝ❤❤❤❤❤

  • @modogsa2000
    @modogsa2000 7 місяців тому +6

    መድሃኔአለም እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ስለ ብርሃን ኣለም ቅዱስ ጳውሎስ ብለህ ነብሰን ሓደራ

  • @ffgf1842
    @ffgf1842 7 місяців тому +3

    በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከተዎ ይድረሰኝ🙏

  • @engidateshale9521
    @engidateshale9521 4 місяці тому +2

    የኔ እመቤት የጌታየ እናት በረከትሽ ይደርብኝ

  • @SebleDamtew-p7w
    @SebleDamtew-p7w Рік тому +19

    እንኳን ደህና መጡልን አቡነ
    መንግሥተ እግዚአብሔር የተባለ
    ራሱ ክርስቶስ
    ወንጌል
    ክርስቲያኖች
    ክርስቶስ መንግሥተ እግዚአብሔር መባሉ የሚወረስ ስለሆነ
    ወንጌል መውረሻ ስለሆነች
    ክርስቲያኖች የመንግሥተ ሠማያት መሳፈሪያ ማደሪያ ስለሆንን በመንገሥተ ሰማያት እንድንኖር ስለተፈጠርን መንግሥተ ሰማያት እንባላለን ✝️

  • @BezaZegeye-e9w
    @BezaZegeye-e9w 4 місяці тому +3

    ስለቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ለእኔም በተግባር ኖሪ ያድርገኝ

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 7 місяців тому

    እንኳን በሰላም መጥ አባታች ቃል ሂወት ያሰማልን አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤

  • @abebekidie4864
    @abebekidie4864 5 місяців тому +3

    አባት የሆንከን አባት ያላሳጠኸን አምላካችን እግዚአብሔር ተመስገን !

  • @eyerusdeselu2870
    @eyerusdeselu2870 5 місяців тому +2

    አሜን ቃሌ ህይወት ያሰማልን በፀሎታቹሁ አስቡኝ ዓመት ይሐንስ ብላቹሁ ለአባም አድርሱልኝ

  • @solomontamire3775
    @solomontamire3775 4 місяці тому +2

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ለአባታችን

  • @elleniferreira1667
    @elleniferreira1667 7 місяців тому +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ይዘላለማዊ ይህይወትን ትምህርት ስላካፈሉን
    ጆሮአችንን ብቻ ሳይሆን አምላክ ፈጣሪ ልቦናችንን ይክፈትልን

  • @alemdemise1242
    @alemdemise1242 7 місяців тому +3

    አባታችን በእዉነት ቃለ ሂዉትን የሰማልን
    በገጡሩ አከባቢ እሚያሰተምረ የለም እኮ እግዚብሔረ በቸረነቱ ይዞነዉ እጂ በአድአምልኮነዉ እሚያመልኩቱ ምክኒያቱ ቄስም አሰተማሪይም የለም ሰዉ ሲታመም ጠቆይ ጋረ ነዉ እሚሄዱት
    አቤቱ ጌታ ሆይ በምግስትህ አሰብኝ😭😭😭😭😭😭

  • @serkalemmekuanet3496
    @serkalemmekuanet3496 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @MekdesAlemu-fk8mh
    @MekdesAlemu-fk8mh 6 місяців тому

    Bewunet Enat yihen timirit kenga edidrs yaregachihu Hulu emebrihan takibirachihu

  • @desalgndebash
    @desalgndebash Рік тому +6

    kale hiwet yasemaln abatachn

  • @HannHann-s6r
    @HannHann-s6r 2 місяці тому +1

    ኣሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሥማልን አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ክጣኖ ጋር ይጥልሥጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsmareGelaw
    @AsmareGelaw Рік тому +5

    አባ አገልግልዎትን እግዚአብሔር አምላክ ይቀበልልዎ፡፡ ለእኛም እግዚአብሔር አምላክ ህይወታችንን ቆም ብለን የምንመረምርበት አዕምሮ ያድለን፡፡ ጥበቡን፣ ሚስጥሩን ይግለፅልን፡፡ አሜን፡፡

  • @Loza-f8d
    @Loza-f8d 7 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን 😭😭😭 ለአገራችን አብቅቱን የንስሓ እድሜ ይጨምርልን 😭😭😭😭😭

  • @LetekidanAbraha
    @LetekidanAbraha 6 місяців тому

    Kalehiwet yasemaln

  • @ትእግስትብዙ
    @ትእግስትብዙ 6 місяців тому

    አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን ፅጋውን እግዚአብሔር ያብዛልን ይብቅልን
    ጥያቄ ብታቅህርቡልኝ ከይቅርታ ጋር ፀበል ስንፀበል የውስጥ ልብሳችንን አውልቀነው ለብስን ንው መፀበል ያለብን እባክ አትለፈኝ ጋራ እየተጋባን ነው🙏🙏🙏

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 Рік тому +3

    አሜንንን አሜንንን አሜንን አሜንንን አሜንንን አሜንንንንን

  • @gizatmengesha
    @gizatmengesha 8 місяців тому +22

    አባታችንን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን አምላኬ ሆይ ከገሀነም እድን ዘንድ ቸርነትህ አትለየኝ አሜን!

  • @ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ

    የሕይወት ቃሉን ያሰማልን

  • @rahelhalefom1327
    @rahelhalefom1327 Рік тому +3

    አባ ጥዑመ ልሳን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አጸደማሪያምስደተኛዋ
    @አጸደማሪያምስደተኛዋ 6 місяців тому

    Amen Amen Amen kale hiywtn yasemalen abatchin❤ 1:46:23

  • @SlamM-bv1ey
    @SlamM-bv1ey 7 місяців тому

    Abetachen.memrachen.kale.yewet.yasemalen.haliluya.e.r.yemsegen.ame.amen

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 Рік тому +5

    ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን
    በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
    አሜን 🙏🙏🙏

  • @Abdurahmman-f7o
    @Abdurahmman-f7o Рік тому +17

    አባታቺን እድሜን ጤናን ይስጥልን ልኡል እግዚአብሔር ለኛም ማስተውሉን ይሰጠን

  • @masertiemasertie5386
    @masertiemasertie5386 7 місяців тому +6

    አባታችን ፀጋዉን ያብዛላወት አባየዋ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zahrahalhrbi
    @Zahrahalhrbi Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @fikirtehailegiorgis4887
    @fikirtehailegiorgis4887 Рік тому +3

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @etagdyoutube8262
    @etagdyoutube8262 Рік тому +57

    እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን
    ኑኑኑ እህት ወንድሞቼ ኑ የሕይወት ምግብ እንመገብ❤

  • @Mesretnuguse
    @Mesretnuguse Рік тому +4

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባትችን

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 8 місяців тому

    ቃለሂወትን ያሰማልን አባ በእድሜ በጤና ያቆይልን የሁልጊዜ አስተምሮወት አይለየን አሜን🙏🙏🙏

  • @sagusagui6368
    @sagusagui6368 Рік тому +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤️❤️

  • @tigabedagewtigabedagew5686
    @tigabedagewtigabedagew5686 Рік тому +3

    አሜንንአባየቃልይሕውትያአስማልንአሜን

  • @MillionTekleab-u9f
    @MillionTekleab-u9f Рік тому +13

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃለ ሕይወት ያሰማልን ክቡር ኣባታችን,መምህራችን

    • @Adano-tr4ws
      @Adano-tr4ws Рік тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Adano-tr4ws
      @Adano-tr4ws Рік тому +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Adano-tr4ws
      @Adano-tr4ws Рік тому +1

      A

  • @dmsdbr-g1k
    @dmsdbr-g1k Рік тому +2

    ሰላም ለቃልኪ እምአስካለ ወይን ጥዑም
    ወእምድምፀ ናብሊስ አዳም ዘያረስኦ ለሕማም
    ማርያም ድንግል ዘብርሃነ ሕይወት ተቅዋም
    እመ ተሀውከ በላዕሌየ ማዕበለ ዝንቱ ዓለም

  • @demekeshiferaw4316
    @demekeshiferaw4316 10 місяців тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @አስቴርሞገስ
    @አስቴርሞገስ 3 місяці тому

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🥺🥺🌻🌻🌻 1:31

  • @TsgeredaBahta
    @TsgeredaBahta 3 місяці тому

    Qale hywet yasemalen edmina tina ystelen

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜና በፀጋ ያቆይልን

  • @Selrobi
    @Selrobi Рік тому +3

    ቃለህይወት ያሰማልን ኣባታችን🙏🙏🙏

  • @mehretgirmaassefa2568
    @mehretgirmaassefa2568 Рік тому +9

    ቃል ህይወትን ይስጥልን በእድሜ ይጠብቅልን በእውነት ቃልን መዘርት የት ሞትን በሆስቢታል ለሁሉም ድርሽ ነው እግዚአብሔር በአንድም በሊላም ይናገራል 30-60-100 አፍርተን እደንገኝ ይርዳን አሜን።

  • @AlmazHabtamu
    @AlmazHabtamu Рік тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @nardosabebech9363
    @nardosabebech9363 9 місяців тому

    Amen.amen.amen🙏🙏🙏🙏kale.heywet.yasmlen

  • @belayeMulualem
    @belayeMulualem Рік тому +7

    እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ውድ አባታችን፡፡

  • @as9017
    @as9017 Рік тому +4

    አባታችን ንግግሮ እንደ ማር ይጣፍጣል።እግዚአብሄር እድሜ አብዝቶ ይስጦት

  • @AskaleGebeyhu-kt1ob
    @AskaleGebeyhu-kt1ob 8 місяців тому

    አባታችነን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤

  • @ክርስቶስአባቴማርያምናትእ

    አባታችን እኮ ደና መጡ😢

  • @leleyimer8783
    @leleyimer8783 8 місяців тому

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ቀሪ ዘመኖት ይባረክ በድሜ በጣና ያቆይልን❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zmamberaki5030
    @zmamberaki5030 Рік тому +3

    ድንቅ ትምርት
    ኣባታችን ቃል ሒወት ያሰማልን በእዉነት 😊