የራቼ ቃለመጠይቅ : ስለአሳዛኝ የልጅነት እና የፍቅር ታሪኩ :ስለሀጫሉ ሁንዴሳ : ስለባለጊዜነት | Manyazewal Eshetu Podcast Ep 23

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 1,4 тис.

  • @LozaBeze
    @LozaBeze 11 місяців тому +28

    ይገርማል አመለካከቴን የቀየርው ልጅ ነው

  • @ላታህዘንኢነላሃማአና

    ይህ ልጅ ሰረአቱ የተለየ ነው ከዝህም በላይ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 Рік тому +112

    ውይ ራቼ እግዚአብሔር የበለጠ ደረጃ ያድርስህ እናት የሆነች ሚስት ይስጥህ ውለድ ክበድ ዘርህ ይብዛ

  • @Neima-A2c
    @Neima-A2c Рік тому +18

    ሙስሊም ብትሆኑ እኮ ቁርአንን ከፍታችሁ ስታነቡ የጀነትን ፀጋወች ስታነቡ ሞትን ናፍቃችሁ ሁሌየም ጀነትን እያለማችሁ በደስታ ትኖሩ ነበር
    በሂወቴ በተስፋ ከምጠብቀው ትልቁ ነገር ሙቸ አያቴን በጀነት ማገኘት ነው
    አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን 😢 አላህ ቀጥተኛውን መንግድ ይምራችሁ ይምራን ያረብ 🤍

  • @ሳሪየራያዋ
    @ሳሪየራያዋ Рік тому +12

    ራቼ እኔ ብዙም አላውቅህም ግን በእውነት በጣም ትልቅ መልእት ነው ያስተላለፍከው ለኛ በዘረኝ ነት ለቆሰስነ ሰወች እውነት ነው የምልህ ቃላት የለኝም ❤ ሰወችዬ ሁላችንም ሀላፊ ነት አለብን እናስተውል እኔም አችም አተም🙏❤😢 🇪🇹🥰🥰🥰

  • @yilfashewahaileadmassu
    @yilfashewahaileadmassu Рік тому +15

    ለመጀመርያ ግዜ ከልቤ የሰማሁት ኢንተርቪው ራቹ ምርጥ ልጅ የልብህ ይሙላልህ ማኔ እናመሰግናለን ❤

  • @Danitua16
    @Danitua16 Рік тому +53

    ራቼ ስለ ሀጬ የተናገርከው ነገር በጣም ነው ደስ ያለኝ ሁሌ የምለው ነገር አለ ልክ አንተ እንዳልከው አፈን ኦሮሞ የማይችል ሰዉ ኦሮምኛ ቢችል ማንም ሀጬን አይጠላውም እላለው እና ደሞ Uጬ ለኛ አለሞተም በልባችን አለ ይኖራልም ::

    • @melber7957
      @melber7957 Рік тому +2

      Chegeru eko, telachachew oromonetachenen becha new okay???? Not about language only

    • @AgewKemant
      @AgewKemant Рік тому

      @@melber7957True !

    • @AgewKemant
      @AgewKemant Рік тому +2

      በፍፁምምም እይመስለኝም እንድ ቃንቃ እንድ ዘር የሚሉ የ100 ምናምን እመት ቆሻሻ የሚኒሊክን ታሬክ መልስው መትከል የሚፈልጉ ፆንፈኞች ለእኛ ለእገው ለቅማንት ህዝብ ያልሆኑ ለእናንተ ሊሆኑ እይችሉም.... እመነኝ እነዚህን ይሁዳዎች በደንብ ጠንቅቄ እውቃቸዋለሁ!!

    • @hasena436
      @hasena436 Рік тому +3

      ​@@AgewKemantእራስክን አታውቅም አይደለም ሌላ ስው የራስህን ስራ ለመደበቅ ሌላውን ጥፋተኛ ማለት አትችልም እኔስ ብለህ እራስክን ጠይቅ

    • @KumelaGutu
      @KumelaGutu 11 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mintesinotmelie9782
    @mintesinotmelie9782 Рік тому +46

    ራቼ የውነት አማራ ነኝ በአንተ ውስጥ ሁሉም ሰው የሚመኛት ኢትዮጵያን አየኋት ኡፉፉፉፉፉፉ እግዚአብሔር እንዳንተ አይነት ሰዎችን ፈጣሪ ያብዛልን ተባረክ

    • @ሀሁhahu
      @ሀሁhahu Рік тому +6

      Tada amara monshen gide minager min aseflgeshe 😡

    • @BiluuBlack
      @BiluuBlack Рік тому +4

      አማራ ሆኖ እንዳንቺ አይነት ቃል የምናገር ፈጣሪ ያብዛልን❤

    • @MeremEshetu
      @MeremEshetu 11 місяців тому +1

      ​@@ሀሁhahuምክንያቱም እኛአማሮች በአሁኑ ጊዜኦሮሞነንሲሉብቻምንእፊታችንእደሚመጣስሐሚታወቅነዉ የእህትወንድሞቻችንደምምነዉምደሞሞመቸም የማንረሳዉታሪክ☝️

    • @MahderfantuBemni
      @MahderfantuBemni 8 місяців тому

      እና አማራ ብቴሆኚስ ምን ይጠበስ ታድያ እበት👎👎👎👎👎👎👎

    • @SusuYeedu
      @SusuYeedu 8 місяців тому

      ​@@MahderfantuBemniእበትሥ አንች ምን አባሽ አደረገችሽ

  • @jiiuuu959
    @jiiuuu959 Рік тому +73

    ፍትህ በሳውድ ኣረቢ ያለሚስቃዩ ወግኖች ፍትህ 😢😢😢😢😢

  • @adanechmeskela759
    @adanechmeskela759 Рік тому +13

    በጸሎት ተስፋ አትቁረጥ፣ አንዳንድ ጊዜ እግዚአብሔር ባልተጠበቀ መንገድ መልስ ይሰጣል!
    🙌እምነትን ጠብቅ

  • @DinaMoaa
    @DinaMoaa Рік тому +7

    እውነተኛ ስትሆን ሰው ይጠላሀል ግን ራቼ እጅ አይሰጥም።እግዚአብሔር ይባርክህ ከዚህ በላይ ያስፋህ።ማንያዘዋል እናመሰግናለን እንደነዚህ የህይወታቸው ታሪክ ሰውላይ እንፉሌንስ የሚያደርስ ሰው ስለምትጋብዝ።

  • @hiwiha
    @hiwiha Рік тому +3

    እስኪ የሌላው ብሄር እንዲያውቀው እና መግባባት ሊፈጥር ስለሚችል የሀጫሉን የህይወት ታሪክ በትርጉም ስራልን። በጣም አሪፍ ኢንተርቪው ነው የጀመረው ማየት አያቋርጥም።

  • @dagmawitmulualem1917
    @dagmawitmulualem1917 Рік тому +56

    Rache ዛሬ ገና ነው ያየውህ ግን በጣም በሳል እና ጨዋ ልጅ ነህ ❤ የፃፍከው መፃፍ እስኪወጣ I can't wait

  • @ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው

    ዋው ሰለ ሴት ልጅ ክብር ና ውለታ ስታመሰግኑ እናተን ሰማው የውም ከተለያዩ በሀላ ተባረኩ

  • @mohammednuryea4073
    @mohammednuryea4073 Рік тому +12

    የምሬን ነው የምልህ ምንም ነገር ሳይህ ደስ አይለኝም ግን ዛሬ ሳየው ይህን ቃለመጠይቅ ካተ ብዙ ነገር ተማርኩ ፈጣሪ ይስጥህ እኔንም ይቅር በለኝ

  • @eyerusalemhaylemaryam-vg4rl
    @eyerusalemhaylemaryam-vg4rl Рік тому +19

    አየ የሰው ነገር😢 እንደዚ አይነት ታሪክ ያለበት እማይመስል ጀግና ሰው አንተ አየሁ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ❤

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Рік тому +18

    እውነት እኔም በልጅነቴ ነዉ እናቴ ያጣዋት የምትመጣ ነበር የመሰለኝ 😢😢😢😢😢እግዚአብሔር የወደደውን ያሰጋል ጀግና በርታ ወንድሜ ❤❤❤❤❤

  • @ednaabel4465
    @ednaabel4465 9 місяців тому +22

    እያለቀስኩ ነው ያየሁት እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል ጀግና ነህ 🙏🙏🙏

  • @ferdosjemal1074
    @ferdosjemal1074 Рік тому +94

    ሰውን ሳታቁ ሰውን አትጥሉ ቀበጥ ይመስሉኝ ነበር እነዝህ 2ቱ ልጆች ዛሬ ግን ጫወታቸው ማረከኝ ወደድኳቸው❤

    • @Mastawesh
      @Mastawesh Рік тому

      Sijamar zaregna new

    • @dudududu1315
      @dudududu1315 Рік тому +2

      ​@@Mastaweshzereshe yetfa mekegna

    • @Mastawesh
      @Mastawesh Рік тому

      @@dudududu1315 ya Nate zare elim biloo yexifaa ya sharimuxaa liji tabada

    • @Mastawesh
      @Mastawesh Рік тому

      Zaregna gala

    • @dudududu1315
      @dudududu1315 Рік тому

      @@Mastawesh ekek ye lalibla zere qomece gala kiteken eygrfk new getak new ye lemagn zer bedatam

  • @EtuYeTadeLiji
    @EtuYeTadeLiji Рік тому +12

    ማርያምን እዚ ቻናል ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ ሙሉ ቪዲዮ ምስጥ ብዬ ስሰማ ራቹ የእውነትም በሳል ሰው ነህ ማኔ አንተም 👌

  • @_hayal.yeleul_enat
    @_hayal.yeleul_enat Рік тому +38

    የኔጌታ ሳላውቅህ አልወድህም ነበር ብሮ ራቹዪ እደዚህ ምርጥ ልጅ ነህ እንዴ ❤❤❤ የኔ ጌታ እውነተኛ ሰው ነህ ቃልህ ከልብህ ነው ። ትልቅ ቦታ አይሃለሁ በርግጠኝነት ። 🎉🎉🎉

    • @Tigstshewafera
      @Tigstshewafera 8 місяців тому

      እኔም ቲክታክ ላይ ሊፕ ላይ አይቸው መጥፎ ጎኑ ነበር የሚታየኝ

  • @Toyba-kg6mz
    @Toyba-kg6mz Рік тому +7

    ሲወራ ቀላል ይመስራል እጂ ሲኖር በጣም ከባድነው በሳቅና በጫዎታ ስራወራ Odin's አላስለቀስንም ❤👏

  • @suzimulat6611
    @suzimulat6611 Рік тому +40

    ሰውን የምናውቀው በደንብ ስንቀርበው እና ስናደምጠው ነው ራቹ ጀገና አስደመምከኝ❤

  • @gwarotube
    @gwarotube Рік тому +15

    ማንያዘዋል የሚያቀርባቸውን ሰዎች በብዛት ምንም ሳይሰለቸኝ ሁሉንም በደንብ ከልቤ ነው የማዳምጣቸው የዚህ ልጅ ደሞ ልዩ ነው 3 ግዚ ነው ያየሁት በጣም የሚገርም ልጅ ነው እደዚህ አይነት ወጣቶችን ለነገይቱ ኢትዮጵያ ያብዛልን 🙏🙏🙏ማኔ ሰላምህ ይብዛልኝ ፈጣሬ አብዝቶ አብዝቶይባርክህ እደዚህ አይነት ወጣቶችን በማቅረብ እብሮ አንድ ሆኑ ተፋቅሮመኖርን የሚሰብክ ትልቅ ትምህርት ለወጣቱ ትውልድ እያቀረብክ በመሆነህ እውነቴን ነው የምልህ ቀላል ነገር እዳይመስልህ እያረክ ያለህው ፍሬውን ለማየት ያብቃህ እድሜና ጤና ሰቶህ

  • @BirukDemse
    @BirukDemse 11 місяців тому +2

    የሚገርም ጭውዉት ነበር ምንም ሳይታወቀኝ ነው የጨረስኩት እና ራቼ በልጅነቴ ልብስ ሰርቀሀል ተብዬ ከሰፈር ልጆች አንተ ነው የወሰድከው መባሉ ቤተሰብ ቢኖረኝ ጥያቄው አይነሳም ነበር ያለው ነገር በጣም ትክክለኛ ሀሳብ ነው ! ይሄ የኔም ታሪክ ነው አሁን ላይ የራሴ ፈርኒቸር ቤት እና የተለያዩ ቢዝነሶች አሉኝ… የቤተሰብ አለመኖር በጣም የስነ ልቦና ጫና አለው ግን ያን ሁሉ ተቋቁመህ እዚ ደረጃ በመድረስህና መድረስ እንደሚቻል ስላሳየኸን አክባሪህ ነኝ !!!

  • @aynideju1112
    @aynideju1112 Рік тому +13

    እግዚአብሔር የኛ አባት እባክህ ሀገራችንን ሰላም አርግልን እንተ እኮ ትችላለህ እኔ ይሄ ልጅ ዘረኛ ይመስለኝ ነበረ ምን ተመኝሁ መሰላችሁ አንድ ቀን ሁላችንንም አስተኝቶን ጭንቅላታችንን ልባችንን በቀየረው ❤❤❤የኢትዮጵያ ጀግና ራቼ የአባገዳ ልጅ ❤❤❤❤

    • @medinaAhmed-m1z
      @medinaAhmed-m1z Рік тому

      በግ እና እየሳመሽ ነው ወለጋ የሚሞተው ኦሮሞ ነው እያለኮ ነው። አሁን ላይ ደግሞ ጃዋርም ሰላም ሰላም እያለ ነው

    • @Mastawesh
      @Mastawesh Рік тому

      ena Medi new zaregna Maa zaregna new

    • @MeremEshetu
      @MeremEshetu 11 місяців тому

      ​@@medinaAhmed-m1zማንእንደአማራናኦርቶዶክስ☝️

  • @ትዝብትኢትዮጵያዊት

    አንዳንድ ነገሮች አሉ በእውቀትህ ልክ የማታውቃቸው ግን ኖረህ የምታውቃቸው ግን ብዙወችን የሚያስተምሩ ❤የተመቸኝ ንግግሩ ማንያዝዋል ከልቡ የሳቀበት ቪድዮ ልጁ ንግግሩ አይጠገብም ደስ ሲል የሚያስተምርም ዘና የሚያረግም ቆይታ ደስ ይላል ቢባል ያንሰዋል❤

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w Рік тому

      ዝብሎ ነገር ይመሥለኝ ነበር የምር ቁም ነገረኛ ነው

    • @saramolla542
      @saramolla542 8 місяців тому

      በትክክል

  • @KaluMulualem
    @KaluMulualem Рік тому +23

    የእኔ እና የራቹ ህይወት በሚገርም ሁኔታ ተመሳሳይ ነው እግዚአብሔር ምን ጊዜም መልካም ነው ነፍሳቸውን ይማርልን😢😢
    ደሞ Facebook እኔም 2004 አዲስ አመት ነው በጣም ትንሽ ሰው በሚያውቅበት ጊዜ የከፈትኩት

  • @HanaDejen
    @HanaDejen Рік тому +22

    ከእናታችጋ አልስማማ ያሉ ሁለት ወድሞች አሉኝ ክፍለ ሀገር ነው ያሉት ያንተን ስልጣና ቢገቡ መልካምነው ግን እደት ላስተካክል 😢

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z 11 місяців тому +2

    ይሔን መልካም ሠው ደጋግመህ አቅርብልን በእውነት በጣም ብዙ አስተማሪ ህይወት አለው ዋው አምላክ ይጠብቀን🎉🎉🎉🎉

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide Рік тому +1028

    🎉ራቹን የምትወዱት እስኪ በ❤ አሳዩት🎉

  • @ayeshaumuruqyayoutubechann1600
    @ayeshaumuruqyayoutubechann1600 Рік тому +56

    አሏህ ሆይ አገራችንንን ሰላም አድርግልን የዚህ ዘመን በጎ ሰሪዎችን አበርክትልን ዘረኝነትን አጥፋልን አንድ ሀገር አንድ ኢትዮጰያ❤ we love my country❤

    • @AgewKemant
      @AgewKemant Рік тому +2

      85+ ብሄር ብሄረስብን ያኑርልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @tesfaneshkebede9309
    @tesfaneshkebede9309 Рік тому +28

    የናንተ ህይወት ከኔ ህይወት ጋር ተመሳሳይ ነው አንዳንዱ አባቱን አቶ ይቸገራል እኔ አባቴ እያለኝ ነው የተቸገረኩት ሁሉም አልፏል እግዚአብሔር ይመስገን😢😢😢

    • @astertube5406
      @astertube5406 Рік тому

      😊ማለፉ መልካም ነው ደምሬኝ

  • @shikorinanatey7223
    @shikorinanatey7223 Рік тому +16

    I have not written comments before but now when I heard Manyazewal say that when god loves you he wants to show you it is only him who has you on your side. I have no one who was on my side when I have gone through a lot of difficulty life but I made it because God is on my side always. God is good.🙏❤

  • @temesgenmersha6760
    @temesgenmersha6760 Рік тому +16

    ማኔ ግቢ(campus) ውስጥ ማንም አይወደኝም ለምን ትላለህ?? ለማንኛውም ግቢ ውስጥ ከሚወዱ ሰዎች መሃል ነኝ❤❤

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 Рік тому +29

    በጣም የሚገርም ቃለ መጠየቅ ነው ::ራሴን አይ ነበር ራቹ ስናገር ::ቤተስብን በልጅነት ማጣት ትልቅ ስብራት ነው:
    እውነት ነው እግዚአብሔርእሱን ብቻ እንድናይ ብዙ ስዎችን ከአጠገባችን ያሸሻል : እውነት ነው ከእርሱ በላይ ማን አለ ልብ የሚያርፍበት እሱ ብቻ ነው::
    መልካም አመለካከት ያለህ ልጅ ነህ አድናቂህ ነኝ ማኔ አመስግናለሁ ::

  • @Dynamic_G
    @Dynamic_G Рік тому +334

    የራቼን Quality በደንብ አወጣሀው፣ አሪፍ ይዘት ያለው ጭውውት ነው።

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 Рік тому +7

    በጣም ጉበዝ ልጅ ነህ ገና ብዙ እንጠብቃለን ወጣቶች በዙ ነገር ካንተ ይማራሉ

    • @melber7957
      @melber7957 Рік тому

      Yetochu wetatoch??? Accountun yemeyazegubet be oromonetu???? Not all wetat, he is example of for yang Oromo okay?!

  • @getahundesalegn4365
    @getahundesalegn4365 Рік тому +4

    እንደዚ አስተሳሰበ ያለው ሰው ያብዛልን🙏🙏🙏🙏

  • @dawitg25
    @dawitg25 8 місяців тому

    ይሄ ልጅ የሚገርም በሳልና ትልቅ ሰው ነው። ስለ አጫሉ ታላቅነት መናገሩ የእራሱን ታላቅነት ይናገራል።
    ልዩ ልጅ ነው

  • @dirbelemma1377
    @dirbelemma1377 Рік тому +52

    ኡፍፍ ታሪኩ በጣም አሳዘነኝ እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል በርታልን ጎበዝ❤❤❤❤

  • @muhetube2813
    @muhetube2813 Рік тому +7

    ለመጀመርያ እስከ መጫረሻው አይቼ የጨረስኩት Interview ❤❤❤❤

  • @whykme
    @whykme Рік тому +9

    ከንፈር መምጠጥ እዉነት ነዉ ይጎዳል ማኔ ራቼ አሸናፊ ነክ ዋናዉ ሕይወትን አሸንፌ መገኘት ነዉ jireenyi yoo namatti jabbatte nama jabbesitti .... እዉነት እኮ ነዉ እንደ 48 አመት ሰዉ ነዉ የምታስበዉ ወላጅ ከጎደለ ከቤት።።።።።

  • @zezumeke1689
    @zezumeke1689 Рік тому +7

    እያነቡ እስክስታ ማለት ይሄ ነው እየሳኩ እያለቀስኩ ነው ያደመጥኩህ በተለይ ቤተሰብህ ሞቶብህ ሰወች የሚያዩህ መንገድ ዋው

  • @tarikekifle362
    @tarikekifle362 8 місяців тому +6

    እንተ ብሩክ ልጅ ከልጅነት እስከ እውቀት ያለው ህይወትህ በሙሉ ልብ አንጠልጣይ አስተማሪ ታሪክ ነው
    የአራዳ ሰፈር ልጅ ነህና ቅልጥፍናው ከዚያ ሲሆን ትህትናው የአምቦልጅ የመሆንህ ሚስጥር ነው
    መፅሀፍህ የሚወጣበት ቀን ናፈቀኝ ያሳለፍከውን ህይወት ተርከህ ብዙዎችን ከተስፋ መቁረጥ ታድንበታለህ
    ሌላው ከማንያዘዋል ጋር የሚቀራረብ የህይወት ገጠመኝ አላችሁ ደስ የሚል ጭውውት ወይም ቃለመጠይቅን አደረጋችሁ ማኔ እናመሰግናለን
    ስለአምቦ ልጆች የጀግንነት ስሜት መነሻውን እኔ ልንገርህ መወራረስ ነው በየዘመናቱ ያሉ የአምቦ ልጆች ለነፃነት ለእኩልነት ለፍትህ መስፈን ዋጋ ከፍለዋል ያየ ትውልድ ያስቀጥላል
    አምቦ ያልተዘመረላት የፍቅር ከተማ ናት በኔ ግጥሞች ላይ
    በአምቦ ያላችሁ ብሄር ብሄረሰቦች ውጡ ተናገሩ
    በብሄር በቋንቋ ችግር ገጥሟችሗል አምቦ ላይ ስትኖሩ
    አምቦ ሁሉም እንደእምነቱ ኮርቶ የሚያምንባት
    ሁሉም በየቋንቋው ኮርቶ የሚማርባት
    ገበያዋ የደራ ሁሉ እየሸመተ ጠግቦ የሚያድርባት
    ለሁላችንኮ እኩል መኖርያ ናት
    ስለዚህ የጎደፈው ስምዋ እንዲታደስላት
    የጠፋ ታሪክዋ እንዲመለስላት
    እስቲ ተናገሩ ሀቁን መስክሩላት
    ጎህ ይቅደድ ለአምቦ ሰንኮፍዋ ይውጣላት
    እና ራቾ ያለው በሙሉ እውነት ነው እግዚአብሄር ሁለታችሁንም እንኳን ከፍ አደረጋችሁ እሰይ እንኳን ተሳካላችሁ

  • @AaBb-zl3ss
    @AaBb-zl3ss 7 місяців тому +1

    ደብሮኝነበረ.ስላስበዉአስቁኝ.ስወዳችሁ❤❤❤❤❤

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt Рік тому +16

    የራቹን ታሪክ እያለቀስኩ ነው የሰማሁት😢😢😢😢

  • @samrawitalemayehu2225
    @samrawitalemayehu2225 11 місяців тому +2

    ለምን እንደሆነ አላቅም ማንያዘዋል አይመቸኝም ነበር አሁን ግን ❤ አንተም ራቹም ምርጦች 💪በርቱ

  • @Zemuyetub
    @Zemuyetub Рік тому +5

    ራቼ ትልቅሰው ሲመቸኝ❤ አላህ ለትልቅ ቁም ነገር ያብቃህ እደግ ተመንዴግ ❤❤❤

  • @Kedeset12-xv2zi
    @Kedeset12-xv2zi Рік тому +1

    sew edat mekerawen eyesak yaweral hulum yalefal abat❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @tirsitgeda3689
    @tirsitgeda3689 Рік тому +8

    በጣም ማወቅ የፈለኩት በህፃንነትህ እንዴት እንዳደግህ ነው በልቤ በጣም አዘንኩኝ

  • @tamirukidus811
    @tamirukidus811 Рік тому +1

    በጣም በምገርም ሁኔታ አዳመጥኩት እእምባ እያነቀኝ ፈገግ እያልኩ እየሳቅኩ ብዙ ተማርኩ በአንተም አይነት ህይወት የቆምኩበት አለ ግን መጨርሻው ዛሬህ ነውና አምላክ ነውና ይግባው በዚህ ልክ አምላኬን አምኜው አቃለሁ ብዬ ጠየቅኩ በዚህስ ልክ አምላኬ ስላረገልኝ አመስግኜው አሁንም ጠየቅኩ ለምን ካንዱ ምእራፍ ወዳንዱ ምእራፍ ስሻገር እረሳዋለሁ ዛሬ ግን የመጣሁበትን መንገዶች አሰብኩዋቸው እና ውለታ ቢስነት ተሰማኝ ይህን እንዳስብ ስላረከኝ አመሰግናለሁ

  • @amenbeker9686
    @amenbeker9686 Рік тому +5

    Woooow Rache ilma etiophia kesumatu ilma oromo baga jiraate asiin gete... waaqni umri fi fayyaa kee siif haa latu!!

  • @HawiFaris-v9q
    @HawiFaris-v9q 8 місяців тому +1

    ያንተ ህይወት መስጦኝ እንዳለ ሀጫሉን የገለፅክበት ቃላት ደግሞ በስማም ይገርማል

  • @tube9781
    @tube9781 Рік тому +21

    አብሽር ራቹዬ 😢😢😢 በጣም ጀግና ነህ አላህ ለትልቅ ደረጃ ያደርስህ 😢😢

  • @woletem542
    @woletem542 8 місяців тому

    ሰላም ይሁንልህ እባክህ እንግዶችን ሲናገሩ አስጨርሳቸው መድረኩን አትሻማቸው ።ሳቅህም በልኩ ይሁን

  • @eyerusalemjembere2197
    @eyerusalemjembere2197 9 місяців тому +3

    እግዚአብሔር የድሃ አደግ አባት የባልቴቶች ዳኛ ነወ። እኔም በልጅነቴ ነው ወላጆችን ያጣሁት ስሜትህ ይገባኛል በል በርታ ያመንህው እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ይባርክህ።

  • @TesfayeWube-j8q
    @TesfayeWube-j8q 8 місяців тому +1

    DES YEMIL DISCUSSION EGZIABHER ZEMENACHUN YBARKEW AMEN ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dudumar4431
    @dudumar4431 Рік тому +41

    የማይሰለች ኢንተርቪ ነው ማኔ ... እያዘንኩም እየሳኩም ነው ያየሁት ሁሉ አልፎ ለዚ መብቃትህ ያስደስታል በርታ ራቼ

  • @tisi3500
    @tisi3500 Рік тому +1

    በጣም ጎበዝ ጀግና ነህ፣ መፅሐፍን ሲወጣ ውጭ ላለነው እንዲደርሰን ቢደረግ በርታ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ የምታስብህልን እና የምትወድህን የትዳር ጎደኛ ሰጥቶህ በልጆችህ ተደሰት❤

  • @takelederesa
    @takelederesa Рік тому +8

    ማኔ እጅግ በጣም ጥሩ አስተማሪ የሆነ ራቹ ስላቀረብክ እናመሰግናለን፡፡ ራቹ በጣም ጥሩ ትምርት ነው የሰጠህን እያዝናናህ እያስተማርክ እያሳክ ደስ የሚል ግዜ ነው ትልቅ ነገር እንደምሰራ አምናለው ፈጣሪ ሆሌ ካንተ ጋር ይሁን፡፡

  • @leleyimer8783
    @leleyimer8783 Рік тому +2

    እሚገርም አይታ እሚገርም የአገላለፅ ዘዬ ማኔ ባንተ በጣም ነው ሁሌም የምደመመው ይህ ልጅ ደሞ እጄን አፌላይ ነው ያሰጫነኝ ራቼ ከዚህም በላይ ከፍ በል ለብዙዎች ጠቃሚ ሰው ነው የምትሆነው ወንድሜ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @Weynshet-c8q
    @Weynshet-c8q Рік тому +6

    የሚገርም ልጅ ነው እንደዚ አልጠብቀውም ህይወት ያስተማረው

  • @Tube-ou6cm
    @Tube-ou6cm Рік тому

    ራቹ የህውት ታሪክህ በጣም አፅናናኝ ቤተሰብ እያለኝ አይፍልጉኝም ለምን አይናፍቁኝም ለምን ሁሌ ጥያቄ ነው አተ ግን የምገርም ልጅ ነህ ሁሉን አጠህ እዚህ ደርጃላይ መደርስህ ይደቃል ይሄ እግዚአብሔር ነውና ከዚህ በላይ ተልቅ ቦታ ያደርሰህ ግን የምታዝጋጃቸውን ፕሮግራም በአፋን ኦሮሞ ብቻ አይሁን በአማርኛም አቀርብ ብዙ ውጣቶችን ያንፃል ብዬ ስለ ማሰብ በጣም ነው የማደቅህ እንዲሁም ማንያዘዋል አድናቂህ ነኝ ጠካራ ወጣት እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንዲህ ነው እተርቢው ማለት አርያ መሆን የሚችል ሰው ማቀርብ❤❤❤❤❤

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Рік тому +22

    ይቅርታ ልጆቼ❤❤ ከእዚህ በላይ መከታተል አልቻልኩም😥 ቀሪዉን ደግሞ ሌላ ጊዜ አየዋለሁ😥

  • @MahletTamerat
    @MahletTamerat 11 місяців тому +1

    Hachalou betam merte Ethiopiawi new nbswn egzyber yemar

  • @HamzaKasim-fw8dc
    @HamzaKasim-fw8dc Рік тому +6

    Rachiye my love u are best one of this world i love your strength. always God with you my dear brother.i can’t express my love oroko❤❤❤❤❤

  • @umunani5371
    @umunani5371 11 місяців тому

    ስለ ሐጬ ሁሌም ሳስበው ልቤ ስብር ይላል።ቋንቋ ትርጉም የለውም ስለሡ ለመቆጨት።አሁን ያለን ሠዎች ራስ ወዳድና ጉረኞች ስለሆንን ጥላቻ ስላለን የሚጠሉት

  • @zaharamohmmed
    @zaharamohmmed Рік тому +4

    መጨረሻ ላይ የተናገርከው ባለ ጊዜ በሚለው ሀሳብ ትክክል ነህ

  • @ሪች1
    @ሪች1 8 місяців тому

    በጣም ይገርማል አዳድ የምታዎሩት ነገር እራሴን ይገልጻል የህይወት ወጣ ውረድ ትልቅ ትምርት ነው ያገኝሁት ፈጣሪ ያኑራቹ

  • @mesartalemu8516
    @mesartalemu8516 Рік тому +2

    ዋውውውውውው ጣፋጭ አደበት ማኔ በጣም አመሰግናለን ሰለእናት ሁለታቹሁም ያወረቹሁት ታሪክ በጣም ነው ያሰዘንኝ የምር ነው ያለቀሰኩት😭😭😭 ራቼ በርታ 🙏🙏

  • @umunani5371
    @umunani5371 11 місяців тому +1

    አላህ እንኳን ለስኬት አበቃህ።አሁን ላለነው ልበ ድፍን ወጣቶች ትምህርት ትሆናለህ

  • @ሠሚራከዱባይ
    @ሠሚራከዱባይ Рік тому +3

    ሤት ብትሆን እንዴት ታለቅሥ ነበር😢😢😢

    • @BirkAsr-wr5vj
      @BirkAsr-wr5vj 8 місяців тому

      Tinikare nw desta meslosh nw fesam

  • @ኤፍታህ-blen
    @ኤፍታህ-blen Рік тому

    ይሄንን ልጅ ይበልጥ ወደድኩት እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ 🙏🙏

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 Рік тому +15

    እያዝናና የሚያስተምር ታሪክ ነው

  • @hirutbekele7003
    @hirutbekele7003 7 місяців тому

    ራቼ ግን ይህን ሁሉ መከራ ያሳለፈ አምላክ የኔ ወንድም አሰግዚያብሄር ከዚህ በላይ ያደርስሃል መከራህ አብቅታል የኔ አባት ትልቅ ደረጃ ስትደርስ በአይኔ ያሳየኝ ራቼ በርታ

    • @MesertMesi-rh3re
      @MesertMesi-rh3re Місяць тому

      Uffff yaw fetri liki new gin beka lijochuni kebetesbochi lijochi lbi saynoru atwesdibachew iwenti

  • @amazingtube9507
    @amazingtube9507 Рік тому +11

    ራቸ ታሪክህ ወቸው ጉድ ላይ የሰማነው ብቻ መስሎኝ ነበር።
    ጎበዝ ነህ በርታ! ይመቻችሁ!

  • @RuthAwulachew
    @RuthAwulachew 9 місяців тому

    አንተ ጀግና ይሄ የሁላችን ታሪክ ነው ግን ሰው ጤናውን አይንካበት እንጂ አምላኩን ተስፋ አድርጎ ከለፋ ስኬት ከአንተ ጋር ይሆናል ዘረኝነት የሚባለውን በሽታ ከኢትዮጵያ የሚያጠፋውን ቫክሲን የምታገኝም ወጣት አንተ ነክ I 🙏🙏❤❤

  • @dinaolofficial1458
    @dinaolofficial1458 Рік тому +8

    ራቹ ብዙ የመማር ታሪክ ነው። እና እንዲሁም ቆንጆ ምክርአግኝቻለሁ! በጣም አመሰግናለሁ!

    • @astertube5406
      @astertube5406 Рік тому

      😊ሰብስክራይብ አድርገኝ

  • @hilinabogale7917
    @hilinabogale7917 8 місяців тому

    ዘግይቼም ብሰማውም ዋው አስተማሪ ነው። ጥንካሬህ ደስ ይላል ። ማኔ አንተም u r so amazing❤

  • @mesrakteklu3222
    @mesrakteklu3222 Рік тому +6

    እንደ እናንት አይነቱ በህይወትም ቢከፍልም ያአ ክፍያ ለህይወት ግሉ ናችሁ ድንቅ ታሪክ እግዚአብሔር በናተላይ ታላቅ ስራ ስርቶአል ተባረኩ🙏🙏🙏

  • @TiztaMolla
    @TiztaMolla Рік тому

    ኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍ በጣም ከባድ የልጅነት ጊዜ ነው ያሣለፋችሁት😢😢😢ግን ደግሞ ሁሉንም ነገር ለበጎነው አሁን ለይ ላላችሁበት ሰኬት ጥንካሬ ነው የሰጣችሁ ሰለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤

  • @nesrehussen2811
    @nesrehussen2811 Рік тому +6

    ❤❤❤ለመጀመሪያ ግዜ የተከታተልኩት ምርጥ ፖድካስት

  • @nunukebdebaba5126
    @nunukebdebaba5126 Рік тому +1

    የሚገርም የልጅነት ጊዜ አሳልፈሀልከዚህ በኋላ የወጣትነት ጊዜህን እግዚያብሄር ይባርክልህ
    ማኔም ተባረክ።

  • @jerriwoldegabrel188
    @jerriwoldegabrel188 Рік тому +4

    የእውነት የወጣት ብልህ አስተዋይ ነህ ❤❤❤

  • @MenalMohammed-yd4rd
    @MenalMohammed-yd4rd Рік тому

    የእውነት ሁሉም ሰው የተለያየ ከባድ ታሪክ አለው አንተግን ያን አሸንፈህ ወጣህ እድለኛነህ

  • @የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን

    ማኒ እና ራቹን ከምረ ጥንካሬን ተምሬበታለሁ ተሰፍ ቆረጭ ነበረ 🕊

  • @mariam_sigma
    @mariam_sigma Рік тому +1

    ውይይይ ማን ያዘዋል ምላሱላይ ቆምክ እኮ ሀሳቡንም አስጨርሰው አታቋርጠው እዴ ማነው ተጠያቂው ማን ያዘዋል የሰውን ሀሳብ አስጨርስ ብዙ ሀሳቡን አቋረጥከው ❤

  • @MartaKahssay
    @MartaKahssay Рік тому +1

    ራቹዬዬዬዬ አሁን ቆንጆ ልጅ የምታማልል ሁነሃል እግዚአብሔር የሚጎልህን ሞሎቶ በሞገስ ያኑርህ

  • @Kawasichmachensoll
    @Kawasichmachensoll Рік тому +32

    ትንሹ ሀጫሉ በርታ ።እግዚአብሔር ከእህትም ጋር ያገናኝህ።

    • @AgewKemant
      @AgewKemant Рік тому

      🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @astertube5406
      @astertube5406 Рік тому +1

      😊ደምሬኝ

    • @MeremEshetu
      @MeremEshetu 11 місяців тому

      ሀጫሉአሟሟቱቢያሳዝንም ለአማራና ለአፄሚኒሊክ ያለዉ ጥላቻግንየማይካድነዉ!!!!????

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 11 місяців тому

      @@MeremEshetu የጠነባሽ ብስብስ ነሽ የገማ ጭንቅላት🧠 ያለሽ ..... ሀጫሉን እታውቂውም እለቀ...!!!

    • @MeremEshetu
      @MeremEshetu 11 місяців тому

      @@AgewKemant ተይእንጅአንችከብትእበታም አንች ንገሪኛእንግድህ

  • @WoinshetAbebe-qy2tz
    @WoinshetAbebe-qy2tz Рік тому +1

    ወንድሜ ፡ እግዚያብሔር ፡ አምላክ ፡ ይርዳህ ፡ ተባረክ ፡ ለ ፡ ሐገር ፡ ለወገን ፡ የምትጠቅም ፡ ያርግህ🙏🏽

  • @ዜዲነኝየስደቷልእልትእማእ

    ትልቅ ትምህርት ከውብ ፈገግታጋር ሰላማችሁ ይብዛ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z 11 місяців тому

    በጣም አመሠግናለሁ 🎉🎉🎉🎉በርቱ ብዙ መልካም ቁምነገር አስተምራቹናል🎉🎉🎉🎉

  • @samerabh2561
    @samerabh2561 Рік тому +7

    የኔውድ አብሺር ሁሉምያልፋል❤❤😢

  • @mulumebetzena8480
    @mulumebetzena8480 Рік тому

    የራቼን ከማንያዘዋል እሸቱ ጋር ያደረገውን ኢንተርቪው ሙሉ ውን ፕሮግራም ሳየው በእንባ ነው የጨረስኩት በልጅነት እድሜው በርካታ ችግር የተቋቋመው በእግዚአብሔር ሀይልና ድጋፍ ነበር በጣም ቀና ልጅ ነው አምላክ ከእርሱ ጋር ነው መፅሐፏ እስከሚወጣ በጣም ቸኩያለሁ እስከማነበው ድረስ። በጣም ትምህርት ሰጪ ኢንተርቪው ነው።

  • @seadayesuf7232
    @seadayesuf7232 Рік тому +5

    ላያስችል አይሰጥ እውነት ይመችህ ራቼ❤😊

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Рік тому

    በእውነት ብዙነገረ የተማርኩበትነው ጥንካሪ ትግስት።እድሜ ጤና ያድላችሁ ።ላረፉት ወንድሞቻችን እናቶችን ነብስ ይማራ

  • @DagmaweTadesse
    @DagmaweTadesse Рік тому +24

    በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ ይህንን Podcast

  • @alamalkandri1404
    @alamalkandri1404 8 місяців тому +1

    የኒምወንድም እንዳተ በጣም ቀይነበር እልጆቺመሐል ቁጪብሎ እየተጫወተ በሩቅነበርየምንለየው በጣም ሥለሜወደዉ አባቱ ሢሙት ጠቆር እና ሠው ሢሥመው

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 8 місяців тому +3

    እኔም ታሪክ አለኝ ስለ ቤተሰብ ያለእናት አባት 😢😢😢😢😢