ፍቅር የተራበ አዲስ የአማርኛ ፊልም / Ethiopia amahric movie 2021

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 сер 2024
  • ethiopia amharic movie 2021 best ethiopia traditional movie 2021

КОМЕНТАРІ • 116

  • @Tube-fl8hx
    @Tube-fl8hx 3 роки тому +35

    ገጠሬ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል😘😘 የት ናችሁ የገጠር ልጆይ ሥወዳችሁ🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @aketube8674
    @aketube8674 3 роки тому +76

    ያገጠራ ፍልም ውስጤ ነዉ መን ነው እንዴ እኔ የገጠራ ፋልም ይምትውዱት

    • @ethioinfo6087
      @ethioinfo6087 3 роки тому +2

      እነ ዉስጤ ነዉ

    • @sabrinesabrine665
      @sabrinesabrine665 3 роки тому +2

      እኔምውሰጤነዎ

    • @eumgssan1260
      @eumgssan1260 3 роки тому +2

      Ene alehulh aydelem yemigebagn kunkua yemaygebagnm bemlkt etayew eznanakew ljneten eza wst ayewalew gn tnsh yeset telefaw kr ylegnal yhe neger gn alkerem ende

    • @user-ti5ze3fr1i
      @user-ti5ze3fr1i 3 роки тому

      Srabdh

    • @hdjdjdjjdj4469
      @hdjdjdjjdj4469 3 роки тому +1

      በጣም ሀሪፍ ፊልም ነው

  • @mekdaszewedu5942
    @mekdaszewedu5942 3 роки тому +11

    ገጠረ መፈጠረ እንዴት ደሥ ይላል የጎንደረ አማረኛ እኮነዉ የተወረዱሁበት ትዝ አለኝ የወንዜ ልጆቺ የት ናቺሁ 💞💋

    • @user-jf3tw2zg3l
      @user-jf3tw2zg3l 3 роки тому +2

      ጎንደር አይደለም ለምለሟ ጎጃም ናት

    • @user-er7lj5nn8s
      @user-er7lj5nn8s 3 роки тому +1

      ዋው ደስ ይላል መልካም ማሰብ ተመልካም ቦታ ያደርሳል ለወንድፍራው ነው አድንቄዋለሁ

    • @user-zn1xk7my6g
      @user-zn1xk7my6g 3 роки тому

      @@user-jf3tw2zg3l በይህም እዳትጣሉ

    • @user-zn1xk7my6g
      @user-zn1xk7my6g 3 роки тому

      አለን አለን

    • @wubetegetu864
      @wubetegetu864 3 роки тому

      @@user-zn1xk7my6g ክክ ሳህ

  • @gvbbnn9309
    @gvbbnn9309 3 роки тому +7

    አይይይ ትዞታ ተወኝ ትዝታዬ💔ለሀገሬ ፍሱም ሰላም ይስጥልን ቸሩ መድሀኒአለም ክርስቶስ🤲🤲🇪🇹🇪🇹

  • @gfhhgh1300
    @gfhhgh1300 3 роки тому +1

    ምርጥ፡ስራ፡በርቱ፡ያማራ፡ጀግና፡ታራክ፡ሁሉን፡አሞልቶ፡የሰጠን፡ልዩ፡ስጦታ፡ነዉ፡አማራ፡አማራ፡

  • @tube7730
    @tube7730 3 роки тому +5

    አሪፍ ሥራ ነው በርቱልን አዳዲስ ባለሙያዎች በማየቴ ደስ ብሎኛል አስመስጋኝ ሥራ ነው በጣም አሪፍ ሥራ ተባረኩ 💚💛❤ 👍

  • @user-fu4pd2hw7c
    @user-fu4pd2hw7c 3 роки тому +8

    ገጠርተወልጀበማደጌ ደስተኛነኝ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 3 роки тому +8

    በመጨረሻ ገባኝ ሰዎችን ሲያዩ ምራቃቼውን የተፋባቼው የወንዲፉራው አባት ብረት ሰሪ ስለነበር ነው። እና የቡዳ ልጅ ነው። ብለው ነው። የብረት ሰሪው ሁሉ። ቡዳነው ማለት አይቻልም። የአገራችን ሰው በጣም ነው ሚያሣዝነው።

    • @cvf5013
      @cvf5013 3 роки тому

      ይህያገራችንባህላዊልማድነውብረትሰሪባለሙያነውእንጅቡዳአይደሉም

    • @fatuma9
      @fatuma9 3 роки тому

      @@cvf5013 አየ ውደ ብዙ ውነቱ ያልገባቸው ብዙ አሉ ወላሂ ብርተ ሰሪ ቡዳ አለመሆኑን

    • @alhamdulilah989
      @alhamdulilah989 3 роки тому +1

      ብረተ ስሪ ማለት ጥበበኛ ነው ግን የኛ ምሀበረሰብ ቡዳ እያለ ያገለዋል ሊከበር የሚገባ ሞያ ነበር ሰርቶ መብላት ያስከብር እንጀ ከያሰዲብም ነበር

    • @fatuma9
      @fatuma9 3 роки тому

      @@alhamdulilah989 አላህ ሂዳ ይስጠን ለሁላችንም

    • @store8674
      @store8674 3 роки тому

      አለማወቅ አላይ ደል

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 3 роки тому +4

    የገጠር ፊልም የወንዴ ወንድሙ ቀውጢ ነው ጎበዝ ተዋናይ ነው ሁሉም ጎቡዞች ናችሁ በርቱ

  • @adina.6549
    @adina.6549 3 роки тому +3

    እረ የገጠር ልጂነቴ ናፈቀኝ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @FF-yl6es
    @FF-yl6es 3 роки тому +11

    ውዶቸ። በጣምጨንቆኛል።
    ጭቀትሺ ይልቀቅሺ በሉኝ😭😭😭😭😭😥😥😥😥😥😥😥💔💔💔💔

    • @cvf5013
      @cvf5013 3 роки тому

      አብሽሪሀያቲአትጨነቂአላህየቀደረውምንምአይቀር

    • @Tube-fl8hx
      @Tube-fl8hx 3 роки тому

      Fአብሽሪ ማማዬ አይዞሽ ነይ እንደማመር ጎራበይ ወደ ዪቱቤ

    • @Tube-fl8hx
      @Tube-fl8hx 3 роки тому

      @@cvf5013 እንደማመር ማማየ

    • @user-qe2ji9tt6n
      @user-qe2ji9tt6n 3 роки тому +1

      አይዞሽ እናት

    • @FF-yl6es
      @FF-yl6es 3 роки тому

      @@user-qe2ji9tt6n እሺ ሆዴ

  • @user-lu8lo8sy5z
    @user-lu8lo8sy5z 3 роки тому +15

    ሰላም ፍቅር ለእናት ሀገራችን 🙏

    • @user-gv2vw4jw3w
      @user-gv2vw4jw3w 3 роки тому

      አተ አይጥ አዝህም አለህበት እዴ

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 3 роки тому +18

    የገጠር ልጅ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ

  • @user-rx1tq7kv7y
    @user-rx1tq7kv7y 3 роки тому +7

    ኮሜንቶች ፈጣሪ ይባርካቹ ከፊልሙ ይልቅ ኮሜንት ማንበብ ዉስጤ ነዉ

  • @monamona9259
    @monamona9259 3 роки тому +4

    እውነት ባልቻ እና ወድየ በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @fatmamohammedali3981
    @fatmamohammedali3981 3 роки тому +1

    መሻላህያምረባችኋል

  • @abebebesobela4489
    @abebebesobela4489 2 роки тому

    በርቱ አሪፍ ሥራ ነው 👍👍👍

  • @user-tb2oe2jt3q
    @user-tb2oe2jt3q 3 роки тому +3

    ወይኔ ደሥ ሲል ዘገየሽ ሙዚቃ የድር

  • @tedyafrofans919
    @tedyafrofans919 3 роки тому +1

    betam arif new ketlubet
    @@@@kezihm belay endemiteseru alteraterm
    @@@@ewedachihualehu

  • @edenhailu275
    @edenhailu275 3 роки тому +3

    betam yemimri film nw kezh belay mesrat tchilalachu bkati Alachua 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-iw8jf1wt5n
    @user-iw8jf1wt5n 3 роки тому +1

    ወይኔ ደስ ሲሎ የገጠር ፍቅር ወይ ትዝታ የገጠር ልጂ መሁኔ እንዴት ደስ እደሜለኝ

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 3 роки тому +2

    የኔ ቦጅቧጃ። መዳህኒአለም ልቦና ይስጥህ አለ ክክክክክክክክክክ በርቱ ገጠር ነክ በጣም ነው ምወደው በርቱ

  • @AlmazeAc
    @AlmazeAc 3 роки тому +4

    እጅግ በጣም ደስ ትላላቸው የምር በጣም ጥሩ ስራነው

  • @fatmamohammedali3981
    @fatmamohammedali3981 3 роки тому +1

    ደሥትላላችሁ

  • @meseretdanial170
    @meseretdanial170 3 роки тому +4

    ምርጥ ስራ ነው በርቱልን

  • @arsemaminchle8930
    @arsemaminchle8930 3 роки тому +1

    ይሄን ፊልም የሠራሁበት ቀን ቀፍፊ ነበር 3000 birr አዋጥቸ ለነገሩ የፊልም ፍቅሩ ስለነበረኝ ካገር ቤት አዲስአበባ መጣሁ ሚራክል የፊልም ት/ቤት ተማርኩ ከዚክ ሄጀ ነዉ ይሄን ቀፍፊ ገፀባህርይ ተሠጦኝ ሠራሁ ብሬን ከስሬ ወይ ጅልነት እንዳሁኑ ተመችቶኝ ቢሆንማ አይቆጨኝም😭

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 роки тому +3

    በጣም አሪፍ እና አስተማሪነው በርቱ

  • @matatube2363
    @matatube2363 3 роки тому

    ዋው ሀሪፍ ነው ወይኔ ትዝታ ቴቢቱ ና የመብሬ ሙዚቃ ዘገየሺ ምነው ዘገየሺ

  • @mohammedseid1006
    @mohammedseid1006 4 місяці тому

    🧐ዋይ ትዝታ😍😍😍😍👌👌👌👌👌👌👌

  • @sarayoutube9968
    @sarayoutube9968 3 роки тому +2

    ውይ ላምረኝነቴ ትዝ አለኝ ምርጥ ፊልም ነው

  • @melkamuasres7220
    @melkamuasres7220 3 роки тому +3

    በጣም ጥሩነው ግን ወድዬ ልጅቱን ሲቀበል ጉልበት መሳም ነበረበት ፣
    ምክኒያቱም የገጠሩን ይዘው ስለሰሩት ውበት ነበረዉ

  • @user-fu4pd2hw7c
    @user-fu4pd2hw7c 3 роки тому +3

    የስልኩነገር እኔንምአንጓሎኝያውቃል🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @seblesebelewedalm9604
    @seblesebelewedalm9604 3 роки тому +1

    ውይ ሠወዲ የገጠር ፊልም ውሥጤነው

  • @almahi8958
    @almahi8958 3 роки тому +3

    የገጠር ልጅመሆን መታደልነዉ ወላሂ ምናለ የገጠር ልጅብሆን በምን እድሌ የገጠር ልጅ ሲፈጥርዉ የዋህ የፍቅር ሰዉ ሰዉ አክባሪ

    • @Tube-fl8hx
      @Tube-fl8hx 3 роки тому

      ደምሪኝ ማማዬ እኔ የገጠር ልጅ ነኝ 😘😘😘😘😘

  • @user-ih7fq8fv4z
    @user-ih7fq8fv4z 3 роки тому +1

    የገጠር ልጅ ከመሆኔ የተነሳ ምቀኑብኝ ብዙ ናቸው ግን ከፈለጉ ወስዳቸዋለሁ❤ ወንድዬ ወድሀለሁ አትወደኝም

  • @kassahunfeleke2324
    @kassahunfeleke2324 3 роки тому +4

    የወንዲፍራው ጓደኛ ተመቼኝ ወኔው ፍታ'ዳኝ ከሚባለው ተከታታይ ድራማ ላይ ደግሞ የተሰጠው ካራክተር የፈሪ ሰው ነው

  • @iueeuue2950
    @iueeuue2950 3 роки тому +2

    OK

  • @tuhvhi8376
    @tuhvhi8376 3 роки тому +3

    ገጠር ወስጤነው በጣምዴስይላል በርቱ

  • @bruktibrukti6751
    @bruktibrukti6751 3 роки тому +1

    እድሜዋ21😂😂😂😂ጉድ በል ጎንደር

  • @melkamamare3371
    @melkamamare3371 3 роки тому +2

    አሪፍ ሥራ ነው ምርጦች በርቱ

  • @ayeleshtamasgnyoutube6580
    @ayeleshtamasgnyoutube6580 3 роки тому +1

    አሪፍነውበርቱ

  • @jaharakhan9858
    @jaharakhan9858 3 роки тому +1

    የገጠር ልጅ በመሆኔ ደሥተኛ ነኝ

  • @sarayoutube9968
    @sarayoutube9968 3 роки тому +2

    አገሬ

  • @user-ho1ll4ll2d
    @user-ho1ll4ll2d 3 роки тому +1

    በጣም ደስ ይላል

  • @user-jy7iq8pr1d
    @user-jy7iq8pr1d 3 роки тому +1

    አሪፍ ፊልም ነው

  • @ayinalmayinalm404
    @ayinalmayinalm404 3 роки тому +1

    ባልቻ ቀላል ያስቃል

  • @smartyoutube8814
    @smartyoutube8814 3 роки тому +2

    Wow!! is amazing the story of village but seriously I'm a luckiest guy to be a village boy!!

  • @welelagetahun8145
    @welelagetahun8145 3 роки тому

    gter mweld betam desyll

  • @hghuhh9796
    @hghuhh9796 2 роки тому

    የገጠር ልጂነኝትዝተዪንቀሠቀሣችሁብኝአይሦደትየስራህንይሦጥህበጣምአሪፋነውበራቶ

  • @gfhhgh1300
    @gfhhgh1300 3 роки тому +1

    ምርጥ፡ትዉና፡አማራ፡ሁሉነገር፡ግርማመጎስ፡

  • @smerhhsaen1216
    @smerhhsaen1216 3 роки тому +1

    ያምራል

  • @nahomganda804
    @nahomganda804 3 роки тому +1

    is amazing!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @S-yh8vg
    @S-yh8vg 2 місяці тому

    ገጠር ተወልጀ በማደጌ ደሥተኛነኝ

  • @ethioferst3191
    @ethioferst3191 3 роки тому +2

    ድሲላል ብርቱ

  • @almazzewduaspaw1680
    @almazzewduaspaw1680 3 роки тому +1

    ዋውውውውውው

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 роки тому +1

    Waw new inameseginalen

  • @nzjzjnnn5812
    @nzjzjnnn5812 3 роки тому

    🌹🌹🌹

  • @daawudjesii1965
    @daawudjesii1965 3 роки тому +1

    It's a nice movie,
    I recommend everyone to watch this,
    Thanks, keep it up the nice act 😁😁

  • @orjiioromiyaarsii1574
    @orjiioromiyaarsii1574 3 роки тому +1

    Woooooowww nice❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 роки тому +1

    Wiyyii min ayinetiwa nat benatachu bale sikiwa minale biyanagirawt tenkolenya

  • @madinanesru401
    @madinanesru401 3 роки тому

    ክክክክክክክክ ይስቃል

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 3 роки тому +6

    እዚህ ፊልም ላክ ሴቶቹ በጣም ይዱብራሉ ከሳቃቸው አስቶ እስካ መለፋደዳቸድ ??

  • @awel1639
    @awel1639 3 роки тому +1

    ወላሂ ምርጥ ፊልም እዩት

  • @سعادهعمر
    @سعادهعمر Місяць тому

    ❤❤❤❤

  • @arsemaminchle8930
    @arsemaminchle8930 3 роки тому

    ለነገሩ ከአዲስአበባ አክተሮችና ደራሲወች ዳይሬክተሮች እሽ ጊዜ ብር መክፈል ይሻላል ማንነትክና ሂወትክን ከማበላሸት ዉይ ዉይ የፊልም ኢንዱስትሪ ኦፍፍፍፍፍፍ ፊልም ማየት ሁሉ ነዉ ያስጠላኝ🙄

  • @hayathayat9779
    @hayathayat9779 3 роки тому +1

    ዎውውውውውው

  • @store8674
    @store8674 3 роки тому +1

    ያምር ነበር ሣይጨርሥ አበቃ??

  • @yohansefelimone2173
    @yohansefelimone2173 3 роки тому +1

    Bertu

  • @ayinalmayinalm404
    @ayinalmayinalm404 3 роки тому +1

    ክክክክደስሲሉ የዋህ የገጠርሰው

  • @romangoshu8510
    @romangoshu8510 3 роки тому +1

    Des yilal

  • @salemkhateb1656
    @salemkhateb1656 3 роки тому +1

    💖💖💖😘😘😘😘😘😘

  • @ToybaEnderis
    @ToybaEnderis 3 роки тому

    ድራማነው ፊልም

  • @cvf5013
    @cvf5013 3 роки тому +2

    የዋሁየገጠሩሰው

  • @balewkenmulu7578
    @balewkenmulu7578 3 роки тому +1

    ሀሀ

  • @yilikaltamene5045
    @yilikaltamene5045 3 роки тому

    geter gn yet new

  • @alemtul7538
    @alemtul7538 3 роки тому

    ❤❤❤❤❤❤❤😁😁😁😁😁😁😁🙏🙏

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 3 роки тому

    አለማለቁ አናዶኛል

  • @hayathayat9779
    @hayathayat9779 3 роки тому +2

    ያበደነው

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 3 роки тому +2

    ሆድ ያማውን ብቅል ያወጣዋል ሚባለው እውነት ነው

  • @tadetade7702
    @tadetade7702 3 роки тому

    😀😀