Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

ቤንጃሚን አዲስ የአማርኛ ፊልም(ሙሉ ፊልም) Ethiopia new full amharic movie benejamin 2020

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 сер 2020
  • ethiopia new amharic movie 2020(ቤንጃሚን) 2020
    subscribe chibo tube to get new amharic movie

КОМЕНТАРІ • 181

  • @salamsalam4290
    @salamsalam4290 4 роки тому +8

    አባሮሹ ተመችቶኛል ፊልሙ አስተማሪነው እኛሴቶች የምናየውን ሳይሆን የምንሰማውን ለማመን ይቀለናል

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 4 роки тому +11

    ተመልካች መጫወቻ የሆነበት ዘመን። አይይይይይይ የስራህን ይስጥህ ደራሲውና ዳይሬክተሩ።

  • @mebratukassaye9297
    @mebratukassaye9297 3 роки тому +1

    ሚኪ ጎበዝ ልጅ ነው፤ የሚያሰራው ሰው ከተገኘ በጣም ያድጋል፣ ብዙ ስራ መስራት ይችላል።

  • @user-ku4wd1fn8s
    @user-ku4wd1fn8s 3 роки тому +3

    ከዚህ ፊልም የተረዳሁት ነገር ቢኖር ሴት ልጅ በጣም እርካሽ ና በገንዘብ እንደምትገዛ ነው ይሄን ፊልም የፃፈው የሴት ክብር የሌለው ነው እኛ ሴቶች ገንዘብን አናፈቅርም ሰርተን ቤተሰብ ምንረዳ ነን ገባችሁ

    • @mebratukassaye9297
      @mebratukassaye9297 3 роки тому

      በተመሳሳይ ስራ ላይ እንደተመልካቹ መረዳት የተለያየ ሐሳብ መብዛቱ ግድ ይላል። በእኔ እይታ
      ድራማው ጾታ ላይ ያተኮረ ወይን ወንድ ልጅ እንደዚህ ሴት እንደዚያ በሚል መንገድ የተሰራ አይደለም ድራማው በዘመናችን ውስጥ ያለውን ሁኔታ ለማስረዳት ነው በበጎ ሕሊና ከወሰድነው። ለምሳሌ የሚኪ እናት ቤተሰቦቿን ሳትሰለች እየሰራች ቤተሰቦቿን የምታንቀባርር ናት። ሚኪ ከነበረበት መኖር አቅቶት deported የሆነ ሲሆን ሌሎቹ ደግሞ በር መውጫ በማፈላለግ ሰርተው የሚለወጡበትን ዕድል ሲያሳድዱ ይታያሉ፣ በመካከሉ ደግሞ መሳት መሳሳት መበላሸት የሚባሉ ነገሮችንም እናያለን። ድራማው በአገራችን ውስጥ ያለንን አኗኗር የሚያስረዳ ነው። አቤቱ ወደፈተና አታግባን።

  • @anunew
    @anunew 4 роки тому +14

    እንደዚህ የሚያስጠላ ፊልም አይቼ አላውቅም I ever see

  • @surayin2847
    @surayin2847 4 роки тому +27

    ቢቀርስ ባይሰራ.....መጃጃል ብቻ🧐

  • @santasanta3952
    @santasanta3952 4 роки тому +2

    በጣም ነው የሚያስጠላው

  • @naninaani1508
    @naninaani1508 3 роки тому +1

    Hi

  • @jerrydave2892
    @jerrydave2892 4 роки тому +7

    በጣም ነው የሚያስጠላው ውሸት ብቻ አሁን ይሄ ምን ያስተምራል የማያንፅ ነገር አይ ደራሴ አልቀረብህም

  • @sofiaali610
    @sofiaali610 4 роки тому +7

    ይሄን ያክል ወንዶች ሴት ሆነዋል እንዴ አረብ ሀገር አውስትራሊያ ምናምን እያሉ ብር የሚጠብቁት ቱ እንደዚህ የሚያስቡ ወንዶች ግን በቁማቸው የሞቱ የቁም እሬሳ ናቸው ለኔ እንደዚህ አይነቶችን መጠጋትም ማየትም አልፈልግም።

  • @addisuadmassuejigu1767
    @addisuadmassuejigu1767 4 роки тому

    arif jemrachu malekiaw lay yejil sira aregachut. yetebelashew yetu gar meselachu. esu benjaminin/dolarun besewgna zeye manager sijemr, keza chikochu siyabarut. enegnihn scenoch satasgebu bitichersut creditachun atasatutm neber

  • @user-bg4db8cs7x
    @user-bg4db8cs7x 3 роки тому

    በጣም ትምህርት አለው ለውሸታሞቸሰ ወንዶች በጣም ያስተምራል

    • @erkabneshwolde2428
      @erkabneshwolde2428 2 роки тому

      አሪፍ ፍልም ነዉ በተለይ ለሚዋሹ ሰወች ይማሩበታል ብየ እገምታለሁ

  • @abdoulkaderkhader5136
    @abdoulkaderkhader5136 4 роки тому +7

    አረ ፈልሙ ይደብረል ግን ለልጆቹ ሥልነው የዬሁት ሚን አይነት ደረሥነው የፀፈው

  • @user-zu2eg2wo3l
    @user-zu2eg2wo3l 4 роки тому +1

    ok

  • @ariftube8401
    @ariftube8401 4 роки тому

    Nice work bertu

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 роки тому +4

    ኮሜንተሮች ይደብራል ይደብራል ሲሉ ላየው ደበረኝ ተውኩት ቀጫጫውን ልጅ እወደው ነበር ፊልም ብዙም አይነፋም የዛሬ ኮሜንተሮች እድሜ ይስጣችሁ

  • @siyenahailemichael1623
    @siyenahailemichael1623 4 роки тому +4

    ኮሜንቶሮች እግዜር ይስጣቹ የማይሆን ፊልም ከማየት ኣዳናቹኝ

    • @user-gy6jr6vl1z
      @user-gy6jr6vl1z 4 роки тому

      ላየዉ ነበር ኮሜትሽ ድንገት አይሁት ይቅርብኝ

    • @zvjjjhhzjfjfjjgi5247
      @zvjjjhhzjfjfjjgi5247 3 роки тому

      ምነው እህት ችግር አለ ኧረ ተው 🤔🤔🤗

  • @amaremulatu863
    @amaremulatu863 4 роки тому

    አሪፍ ፊልም ነው ውሸትን የመሰለ ነገር የለም ሲባነን ነው የሚደብረው

  • @abrealemu5802
    @abrealemu5802 3 роки тому +1

    Faregud. Nayes. Adenkeualue. Berao.

  • @noornoo2813
    @noornoo2813 4 роки тому

    ዋው

  • @woinshetgebreyohannes6976
    @woinshetgebreyohannes6976 4 роки тому +1

    እንኳን ከውጭ የመጣ ከክፍለ ሀገር የመጣም አይመሥልም እቃቃ ጨዋታ ነው የሚመሥለው ፊልም ሳይሆን 🤔

  • @magifikr4063
    @magifikr4063 3 роки тому

    ወዮ ሚኪ ችኮቹን ጨፈጨፍካቼው አይ ሴቶች ዲያስፖራ ሲባል ሀብታም እሚመስለን ነገርስ ላሜ ቦራም አለ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @nigusseamare1674
    @nigusseamare1674 4 роки тому +1

    💚💔🙏

  • @alikadir6886
    @alikadir6886 4 роки тому

    beeee betam mirt film iyut

  • @nidaleturky4170
    @nidaleturky4170 Місяць тому

    በህወቴ በመጨርሴ የተኮጨሁበት ፊልም 😏😏😏

  • @midomidi244
    @midomidi244 4 роки тому

    Ayidaberhm ede ayin makalja directaru

  • @belayalemu717
    @belayalemu717 3 роки тому

    Ahun yehem film nw

  • @senduyigezusendu4531
    @senduyigezusendu4531 4 роки тому

    ሙሉዬ ስወዳት

  • @muradseya2221
    @muradseya2221 3 роки тому

    Aynefam

  • @user-eg9dp6vd3z
    @user-eg9dp6vd3z 4 роки тому +1

    ኑ እስቲ ጎዶች እይምሮችንን ፈታ እናርግ ሰላም ላገራችን

  • @hosannaprank3150
    @hosannaprank3150 4 роки тому +1

    Are Debari Film New

  • @noorhasen7933
    @noorhasen7933 4 роки тому

    ፊልሙ ገና ሳላየው ከሚቶች ሲደብራቸው እኔም ደበረኝ

  • @heyotchufara2455
    @heyotchufara2455 3 роки тому

    Ayinafane

  • @ethiopianhager1569
    @ethiopianhager1569 4 роки тому +1

    ዋው ፋት በጣም ምርጥ ብቃት አለህ

  • @Fleekin_Ice
    @Fleekin_Ice 4 роки тому

    120 filemun kemayetachihu befit yhen comment yemtanebu yhen fil mayet malet edmiyachihu lay 1:20 seat kenesachihu malet nw besmam ejg betam emiyastela film nw

  • @user-nj1nv5ks7u
    @user-nj1nv5ks7u 4 роки тому +1

    ወይ ሀገሬ እውነት ነው እደንዙህ አይነት ስው ተጫወቱቡሽ 😭

  • @f.syejawaarzereabatejaalma5792
    @f.syejawaarzereabatejaalma5792 4 роки тому

    Deze seke alakem wellahi

  • @user-fk2uz1jz1v
    @user-fk2uz1jz1v 3 роки тому

    እዩት አሪፍነው

  • @mesikasaw6798
    @mesikasaw6798 4 роки тому

    Film zegagn zegagn

  • @rahelmesfin230
    @rahelmesfin230 4 роки тому +10

    ድብኝት ተጀምሮ እስኪያልቅ አንድ ሱሪ እሱም ቱታ ልብስ እንኳ አቀይርም ኮተታም

    • @asfgggasdfggg5109
      @asfgggasdfggg5109 3 роки тому

      ጅንሥ ሥለማይበቃውነው ቱታየሚለብሠው

  • @nuriteslim5825
    @nuriteslim5825 4 роки тому

    Zegachuge ahunese filme new weyese ekaka chawete setastluuu

  • @user-fh6zu2mm2i
    @user-fh6zu2mm2i 4 роки тому +1

    በናታቹ ሰወቹ ተደጋገሙ ያስጠላል

  • @mohammad5957
    @mohammad5957 4 роки тому +10

    ወይ ይህ ቀጫጫ ይመቸኛል

  • @hyttmratetyopyalzlalmtner4309
    @hyttmratetyopyalzlalmtner4309 4 роки тому +1

    ሠይ

  • @habibibrahimi3545
    @habibibrahimi3545 3 роки тому

    Beza tefa degamie endatmeles belut

  • @teddikebede6922
    @teddikebede6922 3 роки тому

    ዲይስፎራ እንዲ የወረደ አይደለም እንቅልፍ ደስታ እርቁት
    ለወግኑ ደም እየለፋ የሚኑር ነው እንደ ናተ ጋለሞታ አይደለም

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w 4 роки тому +1

    ከፊልሙ ቀደም ኮመንተሮች ደበራችሁኝ አላየውም በቃ አስጠላኝ በኮሜንቱ

  • @MahiMahi-wj3jk
    @MahiMahi-wj3jk 4 роки тому +3

    ቆይ ግን አይን መጫወቻ ነዉ እንዴ??አታፍሩም ይሄን ፊልም ብላችሁ ስትሰሩት???

  • @mekdesamare7231
    @mekdesamare7231 4 роки тому

    Bemaryam gen anasazenachum endi metchawetut be aynachen

  • @midomidi244
    @midomidi244 4 роки тому

    Alemokashim fit enten libedat abo shutamochi sanfirnsico yibeda

  • @user-sp3pc3iw1c
    @user-sp3pc3iw1c 4 роки тому

    ዉይ ይሄ ልጅ ዉፍረት አረ ቀንስ

  • @robbtes1
    @robbtes1 4 роки тому

    ቃር ቃር የሚል ፊልም

  • @user-rh3dg6qw9z
    @user-rh3dg6qw9z 4 роки тому +1

    ግን ይሀ ልጅ ውፍረቱ በሰላም ነው በመቃ የተነፋች ዶሮ መሰለ እኮ 😁

    • @zvjjjhhzjfjfjjgi5247
      @zvjjjhhzjfjfjjgi5247 3 роки тому

      ምነው ምን ችግር አለው መወፈር አግቡኝ አላለ ዝም ተብሎ ሠውን መስደብ ጥሩ አይደለም እሽ እናንተን ማን አየ😁😁😁😁

  • @user-oc6js5ql7x
    @user-oc6js5ql7x 4 роки тому

    የምር በጣም ያምርነበር ግንአጨራረስ አታውቁም ቲሽ

  • @munajemal3152
    @munajemal3152 4 роки тому

    Yehonu agasesochi

  • @fuadkedir7693
    @fuadkedir7693 4 роки тому +5

    ሠውን ባታከብሩ እንኳን ቢያንስ ለራሳቹ ክብር አይኖራቹም ኢሄንን ፊልም ብላቹ ስትሠሩ ኩታራ ሁላ

    • @naser884
      @naser884 4 роки тому

      ewintihin lrasachewi kibir yelachewim

  • @mahlietgirummahiortdox496
    @mahlietgirummahiortdox496 4 роки тому

    Mendn new Aune yehye yew aystmer wey aysuke

  • @noornoo2813
    @noornoo2813 4 роки тому

    ያምራል

  • @meazatesfamicael2346
    @meazatesfamicael2346 4 роки тому

    Uffff setastala yahona borcham kea amarica tawawoe ena kea Sudan yamathie atemaselm keachalk sport sera yahona asama

  • @user-cs1qf8ej1e
    @user-cs1qf8ej1e 4 роки тому +4

    ቱ አይመሰጥም ውሸት ቁም ነገር ነው ተብሎ ይሰራል ብዙ ይቀራችኋል ለዛሬ አልተሳካም 😝

  • @teddikebede6922
    @teddikebede6922 3 роки тому

    እውን እነዚህ አርቲስት ሲባሎ አለማፈራቸው እነ ደበበ እሽቹ በተጠሩበት እንዚህ ነውረኞች በዚህ ሲጠሩ ይሳዝናል

  • @ibelongstojesuschristofnaz224
    @ibelongstojesuschristofnaz224 4 роки тому

    Acheraresu Yemiyasetela film 😉

  • @biniyamsolomon939
    @biniyamsolomon939 4 роки тому

    Hey yena konjo Selam new
    Nationalitet

  • @muluneshbuli2554
    @muluneshbuli2554 4 роки тому

    Endeze ayenet debar film ayeche alwkem

  • @haymnothaymnot805
    @haymnothaymnot805 4 роки тому

    Ere wshet besmam endezih sew ale

  • @ethiopiafirst4980
    @ethiopiafirst4980 3 роки тому

    መታሠቢያነቱ ለ ጀዋር መሀመድ

  • @mimia6063
    @mimia6063 4 роки тому +7

    በጣም ደባሪ ድራማ 😡😡😡😡

  • @user-cg5dc4py8o
    @user-cg5dc4py8o 4 роки тому +2

    ውይ ውሸት ውይ ውይ ውይ

  • @user-yk7no8xy8h
    @user-yk7no8xy8h 3 роки тому

    ሳቄ ናልኝ ከፍራንሲስኮ አስኮ
    6ፎቅ ላይ ፈረስ መጋለቢያ ተመችቶኛል የህንጻ ጋጋታ ''''''''''

  • @sarawaqagari7129
    @sarawaqagari7129 4 роки тому

    ate zirubut

  • @milameleyon
    @milameleyon 3 роки тому

    የሚገርመው በአንድ ሱሪ ዲያስፖራው ፊልሙን የጨረሰው ምናለ ሱሪ እንኳን ቢቀይር አጃኢብ የውሸቱ ብዛት ከመጃጃላቸው ውጪ

  • @sumaikoo5126
    @sumaikoo5126 7 місяців тому

    😅😅😅😅😃😃😃

  • @brahimiumut9469
    @brahimiumut9469 3 роки тому

    Yihen yekebt yasab mech yihun yemiti tewut midra qomata ye ahiya leba wulla

  • @user-if7pf4xj2u
    @user-if7pf4xj2u 4 роки тому

    😃😃😃😃😃😃😃ሚኪ ላሜ ቦራ ሻሻ ሴቶቹ ወየዉ አሜሪካ😃😃😃😃ተመቸኝ

  • @afewerkberhe771
    @afewerkberhe771 4 роки тому

    በርቱ አሪፍ ሥራ ነው

  • @user-nj1nv5ks7u
    @user-nj1nv5ks7u 4 роки тому +3

    አመሪካ ነኝ ካናዳ ነኝ የምትይ እያዳድሽ አይሽ ውሽትሽ 😂😂😂😂 ተመቸኝ እርሱ
    እስራኤል ያሉ ኢትዮጵያዊያን ኢዲይ በስልክ በጉራ ሲንፍን ቱ ወንዳች ውሽታቸው አር ተው ግን

  • @AliAli-gx8nh
    @AliAli-gx8nh 4 роки тому

    Terenewe

  • @user-jw9qk9rg3b
    @user-jw9qk9rg3b 3 роки тому +2

    አሁን ይሄ ፊልም ይባላል እንዴ ሲያስጠላ ተጃጃላችሁ

  • @user-hq6fh3lt5o
    @user-hq6fh3lt5o 4 роки тому +1

    እኔ ምለው። ሱቅ የሚሠሩ ሰወች ለምድነው ተብታባ ሆነው የሚሠሩት😂😂😂😂😂

    • @user-cg5dc4py8o
      @user-cg5dc4py8o 4 роки тому +1

      እኔም በጣም ይገርመኛል

    • @ethiopiawit3871
      @ethiopiawit3871 4 роки тому +1

      ወይ ትግሬ ወይ ኦረሞ ናቸዋ አዲስ አቤ ገብተው ሱቅየሚከፍቱት😂

    • @user-hq6fh3lt5o
      @user-hq6fh3lt5o 4 роки тому

      @@ethiopiawit3871 😂😂😂😋

  • @eremetmolla7953
    @eremetmolla7953 4 роки тому +6

    ያንተ ውሸት ፊሌሙን እንዳልጨረሰው አደረገኝ

  • @michaellemma4143
    @michaellemma4143 3 роки тому

    Arifi film newa kkkkkkkkkk kkkkkkkkkk kkkkkkkkkk

  • @corneliatesfaye2989
    @corneliatesfaye2989 4 роки тому +2

    Yehin yahel ye arbe gager sit endzih rekesalech ende zem belo le wend genzb melak asafariwoch

  • @romangoshu8510
    @romangoshu8510 3 роки тому

    Amedam dirham stawqew aydel derasew gin men hono new

  • @tiktokawards4949
    @tiktokawards4949 4 роки тому

    ኸረ ተው ሙድ አትያዙብን። ኸረ ግፍ ነው። ba viva video new edite yaregachehut ende

  • @user-ex3mj3df2u
    @user-ex3mj3df2u 4 роки тому

    ልክ ሥትነግሪኝ. ተሠማኝ

  • @hafiyahafiya892
    @hafiyahafiya892 4 роки тому

    🙄🙄🙄🙄🙄😄😄😄😄😁😁😁mendenew nido😄😄😄😄

  • @agezw6993
    @agezw6993 4 роки тому +6

    ምንም አይነፋም ያስጠላል ኮተታም ፊልም ነው ማጭበርበር ሌብነት በቃ አልተመቸኝም ቀጮ አቀንስም ውፍረት በጣም ወፈርህ የማንዴላ ታናሽ ሆንህ

  • @fikirgezahagn4298
    @fikirgezahagn4298 4 роки тому

    Ere bekakachu yemil tefa 😳😧😭😢

  • @wecapture4164
    @wecapture4164 4 роки тому

    guys please lets report this videos as an act to defying national pride!!! lets protect Ethiopian film industry. REPORT REPORT REPORT REPORT!!!!!!

  • @user-ku4wd1fn8s
    @user-ku4wd1fn8s 3 роки тому

    ሃሃሃ ከዚህ ፊልም ምን ተመቸሽ ብትሉኝ ውሻው ነው ከዚህ የተሻለ ድርሰት እኛ ሻቃላዎች መፃፍ አያቅተንም

  • @mominasualih7019
    @mominasualih7019 4 роки тому

    Effff yewshet meat siastela lezih film yabakenluat 1 mint abesachechgn

  • @kediryashfaleg5156
    @kediryashfaleg5156 4 роки тому

    ምንም አልደላኝም

  • @kwtkwt9372
    @kwtkwt9372 3 роки тому

    ለዚህም ብር ትከፍሎበት ይሆናን እኮ

  • @munajemal3152
    @munajemal3152 4 роки тому

    Ferse yelale demo kante ferse yeshalale ante kuntale

  • @zinetahmed
    @zinetahmed 4 роки тому

    ሠብስክራይ አድርጉኝ ውድ የሀገሬ ልጆች አድሥ ጀማሪ ነኝ

  • @amena345
    @amena345 4 роки тому

    Ere benatachu film iyalachu were bicha tasayalachu ayinefam ymr

  • @user-vr7qv1jx9m
    @user-vr7qv1jx9m 4 роки тому +1

    ለናንተማ እንቅልፌን አልተውም እንዴ ኮሜንታተሮቹ አይነፋም ስላሉ በቃ ባይ ባይ ።ነማዳም ቅመሞች ሌብነት እና ውሸት ለኛ አይመጥነንም ተኙ።ሰናይ ሌሊት

  • @wecapture4164
    @wecapture4164 4 роки тому

    ጥበብ ዛሬ ነው የሞተችው!!!! ደሞ አታፍሩም ይሄንም ፊልም ሰራን ብላቹ ስታወሩ። ቅዠት የሆነ ምስል አውታቹ ፊልም ስትሉ አታፍሩም። ለኢትዪጵያን ህዝብ ያላችሁን ንቀት ነው ያሳያችሁን። ጥበብ ትፍረዳችሁ። ደሞ አቺን ትልቅ አርቲስት ምን ብትላት ነው ልትሰራ የተስማማችው። ለዘላለም ፊልም ሚባል ነገር ባይናችሁ አይዙር። ቆይ ደሞ አንዲህ አንደቀለዳችሁ አይቀር የዣችሁን ታገጘላችሁ። አርግጠጛ ነጝ ይቺ ኢንዶሚ ምትባለዋ (የ 3 ቀን ያልሞላች scene) ነች።

  • @worebado6556
    @worebado6556 4 роки тому

    እኮ ምርጫ ቦርዲን ይቀበላልሁም

  • @bereketgetnet7690
    @bereketgetnet7690 4 роки тому

    አማርኛ ፊልም ግን ወዴት እየሄደ ነው?