Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ክርስቶስ ሚሸትበት የህይወት ትምህርት ነውጌታ ዘመንህን ይባርከው ከንደበትህ ሚወጡ ቃላቶች አይጠገቡም
እንተ የተወደድክ ወንድማችን ለዘለዓለም ተባረክ ከዚህ ዓለም ክፋትና ጭንገፋ ጌታ ኢየሱስ ይጠብቅህ
ኦ ዶ/ር ማሙሻ ምን አይነት ታዛዥ ሰው ነህ፡፡ ጌታ ይባርክህ! ለካ እንደ እዚህ የሚገመጥ ጸጋ የተጎናጸፍከው ለዚህ ነው፡፡
እግዚአብሔር ይባርክህ ስንት እርማትና ማስተካከያ አገኘሁ መሰለህ የእግዚአብሔር ሰው ዘመንህ ይባረክ ህያው እና ህይወት ለዋጭ መልእክት ነው።
እግዚአብሄር አብዝቶ ፀጋዉን ይጨምርልህ ዶክተር ማሙሻ። ተባረክ!!!!!!
እንደ አዲስ እንደማላውቀው እሰኪመስለኝ አድምጨየ እግዚአብሔር ታማኝነት አሰደነቀኝ ለቀረው ዘመኔ ጉልበት አገኘሁ ተባረክ
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1980 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።*ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው _አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ደደ
እንድት ደስ የምል የህወት ምስክረነት ነው ተበረክ
አባቴ ዘመንህ በደስታ ይለቅ
እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክ ዶክተር ማሙሻ!አንተ ከጥቂቶቹ እውነተኛ ወንጌላውያን አንዱ ነህ!
Geta eyesus zemenhn bebzuu ybarkew 🙏🙏
2 dekeka ሳይምስልኝ እየታፈጠኝ አለቀ !!!ደንቅ አንደበት
Nefise atibika tiwedihalech mamushaye🎉🎉❤
ክተር ማሙሻ አንተ ለምድራችን በዚህ ውጥንቅጡ በወጣ ጊዜ ውስጥ እግዚአብሔር የሰጠን በረከታችን ነህ ዕድሜህን በጤና ያርዝመው እንደ ጀመርህ ለመጨረስ ይርዳህ።
አመልክ እግዚአብሔር ዘመንህ ይባረክ
OMG ......ከምለው በላይ ትምህርቶችህ አስተምረውኛል ተባረክ እግዚአብሄር ያብዛህ በዛ ላይ ልስልስ የለ ለአይምሮ የሚመች ትምህርት ነው ያነቃል
ወንድሜ ዶ/ር ማሙሸ ባገኝህና እኔም በአንተ አገልግሎት እግዚአብሔር እንዴት ዘመንንን እንደጨመረልኝ ብነግርህ ምንኛ ደስ ባለኝ ለካ ለኔም ነበር እግዚብሔር የሚያበጃጅህ፡፡፡፡፡ ጌታ ስሙ ይባረክ፡፡፡ እውነት ነው ማስተር ኘላን ነው እኔንም ሰርቶኛል"""
እግዚአብሔር. ዘመንህን.ይባርከው
Dr mamusha male e/rBe ersu menged yemisera tilik ye e/r sew new!!
What Agreat testimony. GOD IS GOOD ALL THE TIME. ❤❤❤
የምውድህ የአባተ ብሩክ ማሙሻ ዘመንህ ይባረክ በትምህርቶችህ ተባርከባቸዋለው
Brother Geta Abizito yibarikih
የማያቸው ህልሞቼን እነደቀልድ እንዳለያቸው ጠቀምከኝ እግዚአብሔር ይባርክህ"እግዚአብሔር ጠርቾሃል" ለሰወች ስነልቦና መነቃቃት የሰወቸ የሌሎች መልካም ንግግሮች ምን ያህል እንዳላቸው የሚያሳይ ምስክርነት ነው
ተባረክ የተወደድክ ወንድም ....
የተወደድከው የእግዚአብሔር ልጅ ወንድሜ ምስክርነትህ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገንእኔ የጌታ ልጅ እህትህ በ2004 ዓ.ም ከኡጋንዳ የመጡ ሚሽነሪዎች ጋር በመሆን ጌታን ለማገልገል ስራዬን ለቅቄ ከቤተክርስቲያኔ ተጸልዮልኝ ተመርቄ ወጥቼ ነበር ነገር ግን ከእነሱ ጋር 4 ወራት ያህል ከቆየሁ በኋላ ሰዎቹ ወደ አገራቸው ተመልሰው ሄዱ እኔም የቤት ቤ/ክርስቲያን ውስጥ ለ4 ወራት ሳገለግለ ቆየሁ በኋላም ሚኒስትሪ እንጀምር ብለውኝ ወደዚህ ስራ ለመግባት እና ጌታን ለማገልገል በጣም በመጓጓቴ እሺ ብዬ አብሬያቸው ብሆንም በዋናነት ሲመራን የበረው ወንድም ባሰብነው ልክ ሳናገኘው ቀርተን ተለያየን፡፡ከ4 ዓመታት በኋላ ወደቀድሞ መስሪያ ቤቴ ተመልሼ እየኖርኩኝ እገኛለሁ ዶ/ር በአሁኑ ሰዓት ምንም የአገልግሎት ነገር አይታየኝም ግን ጌታ ብዙ ነገሮችን በራሴም በሰዎችም ተግግሮኝ ያውቃል መቼ ይፈጸም እንደሆነ አላውቅም እስቲ ምከረኝበጌታ እህትህ
Mamusha you are called to preach the word of God and your testimony is true.God bless you and all your families.
ጌታ መታዘዝ ደስ ሲል መጨረሻው ያመረ ነው እንኳን ታዘዘከው
ዶክተር ማሙሻ ንግግርህ ስርዓትህ ሁሉ ሲጣፍጥ ጌታ ሞገስን ስጥቶሃል ክብር ይሁንለት
ተበረክ ዶ/ር መሙሸ
በጣም ተጠቅሜያለሁ ወንድሜ ጌታ ይባርክህ
ዶክተር ማሙሽ ጭምትነትህን በጣም ነው የምወድልህ ዘመንህ ይባረክ ፀጋ ይብዛልህ
Geta yabizalihi! You are very special!
I am proud of you
Great testimony!!
This is a divine apointment for me to watch this...God bless you brother!!
ስወድ እኮ🕊🕊🕊🕊🙇🙇🙇🙇💔💔💔💔💔👑🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔😥😥😥😥እግዚአብሔር ትልቅ ነው
So wonderful
dr. Mamusha Egiziabher zemenihin yibark!
እዳንተ አይነት አገልጋይ ያብዛልን
it is interesting life experience
Tebark ante yetwedek
Wow he is Amazing message
ሁለንተናው የቀናለት የአምላኬ ብሩክ። ብዛልን
ራርቶልኛል❤
አሜን። ጌታ በብዙ ይባርክኽ ዶ/ር ማሙሻ ፡ በጣም ተጠቅሜአለሁ።
እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ይስጥህ! ዘመንህ ይባረክ!!
ተባረክ ዶ/ር ማሙሻ!!
የምወድህ ውድ የምወድህ ወንጌላዊ ማሙሻ ፈንታ ተባረክልን
What a divine luck to be called by the Master, the creator of Heaven and Earth!!!
Thank you brother/ teacher/ mamusha. You are my blessing all times
ኑርልኝ እግዚአብሔር አንተን የመሰለ አባት መካሪ ወንድም ስለሰጠን
ጌታ ይባርክ ከተገለጠልክ በላይ ይሁንልክ
Gta zemenihn ybarkew so amazing study pastor 🙌 👏 🙏 bless you 🙏
በጣም ያዛዝናል ሰዉ ለምንነዉ የተቆራረጠ … የሚያቀርበዉ
ጌታ ይባርክህ
Wowwwwwww Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen haleluyyy kiber misigan le Geta le Eyesus Yihune wudi ye Abate Buruki D/ W/M Tebarakiiiiii Tebarakiiiiii Tebarakiiiiii Tebarakiiiiii Geta Eyesus fatsimo chariso yebarik zamenik yelamalem 👌👌👌👌👌💯💯💯🙌🏼🙌🏼🙌🏼❤❤❤
ተባረክ አቦ
Pasteroch sebzu Ethiopia skaywa beza.
ABETTTTT DESE SELE GETA YEMESSEGEN!!!!
Yes Mamusha, that hidden hand carried me through !! Bless you aboundently!
እግዚአብሄር. ይባርክህ ዶ/ር አሁንም ይባርካል
God bless you my brother
ያበዛችሁ እግዚአብሔር ይባረክ
mamusha geta abzto ybarkh
ትልቅ ትምህርትነው ጌታ ይብርክህ ! ተባረክ !!
I remember my testimony
ዶ/ር ማሙሽ ዘመንህ ይባረክ
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!!
betam migerm miskirenet new geta yibarkihe!!!
ጌታ ዘመን ህይወትህን ይባርከው ማሙሻ ቤተሰብህ ይባረክ የህይወትህ ምስክሮች ጥሪ ያላቸውን የሚያቆም ትምዕርትህ ያብዛልህ
ጌታ ዘመንህን ይባርከው አገልጋይ ማሙሻ
Thank you for sharing your journey it is amazing. I am blessed Dr mamusha.
Brekkkk bel !!!
ማሙሻዬ ዘመንህ ይለምልም
ዶክተር ማሙሻ እዜብሔር ዘመንህ ሁሉ ይባርክ:: ምስክርነትህ: በጣም ጠቃሚ ነው : ብዙ ነገር ነዉ የተማርኩት:: God less you
WOW bless 🙌 🙏 you more and more
Amazing testimony
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!!! ዶ/ር ማሙሻ ።
It is well story
Tebarek !
God bless you we are blessed
GBU!!! Doctor mamusha .Thanks a lot.
Dr mamusha God bless you more nd more!!!!!!
Emgerm nawe geta semu yebirek
Wowowowo dasilali
those entire 107.24 minutes bless me. God bless you Dr. Mamusha
Am so crying lovely story ya sawe hasab ya sawe hasab macham ande ayidalme gata katara macham ayikarem Bless you Poster mamusha
geta abzito yebarki Apostle mamusha wooww Amazing u teach very true Excellent God bleess U Amen
i learned a lot bless you more bro.
Wowwwww tegahan yabzalah tebarak layio new geta bazi sabakat yasatemarag
ወንድም ማሙሻ ተባረክ
wow amen tebaraki wendem mamusha
god bless you and your family
እውነትም ይጋባል
a very good tesitominy and teaching. God bless you more.
God bless you Dr.Mamusha
Love it!
Geta abzto ybarkh Dr.
just wowWWW speechless about the revelation beless u DR
God bless you!
Tebarek tebare
ክርስቶስ ሚሸትበት የህይወት ትምህርት ነው
ጌታ ዘመንህን ይባርከው ከንደበትህ ሚወጡ ቃላቶች አይጠገቡም
እንተ የተወደድክ ወንድማችን ለዘለዓለም ተባረክ ከዚህ ዓለም ክፋትና ጭንገፋ ጌታ ኢየሱስ ይጠብቅህ
ኦ ዶ/ር ማሙሻ ምን አይነት ታዛዥ ሰው ነህ፡፡ ጌታ ይባርክህ! ለካ እንደ እዚህ የሚገመጥ ጸጋ የተጎናጸፍከው ለዚህ ነው፡፡
እግዚአብሔር ይባርክህ ስንት እርማትና ማስተካከያ አገኘሁ መሰለህ የእግዚአብሔር ሰው ዘመንህ ይባረክ ህያው እና ህይወት ለዋጭ መልእክት ነው።
እግዚአብሄር አብዝቶ ፀጋዉን ይጨምርልህ ዶክተር ማሙሻ። ተባረክ!!!!!!
እንደ አዲስ እንደማላውቀው እሰኪመስለኝ አድምጨየ እግዚአብሔር ታማኝነት አሰደነቀኝ ለቀረው ዘመኔ ጉልበት አገኘሁ ተባረክ
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!
(ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1980 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
*ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው _አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ደደ
እንድት ደስ የምል የህወት ምስክረነት ነው ተበረክ
አባቴ ዘመንህ በደስታ ይለቅ
እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክ ዶክተር ማሙሻ!
አንተ ከጥቂቶቹ እውነተኛ ወንጌላውያን አንዱ ነህ!
Geta eyesus zemenhn bebzuu ybarkew 🙏🙏
2 dekeka ሳይምስልኝ እየታፈጠኝ አለቀ !!!ደንቅ አንደበት
Nefise atibika tiwedihalech mamushaye🎉🎉❤
ክተር ማሙሻ አንተ ለምድራችን በዚህ ውጥንቅጡ በወጣ ጊዜ ውስጥ እግዚአብሔር የሰጠን በረከታችን ነህ ዕድሜህን በጤና ያርዝመው እንደ ጀመርህ ለመጨረስ ይርዳህ።
አመልክ እግዚአብሔር ዘመንህ ይባረክ
OMG ......ከምለው በላይ ትምህርቶችህ አስተምረውኛል ተባረክ እግዚአብሄር ያብዛህ በዛ ላይ ልስልስ የለ ለአይምሮ የሚመች ትምህርት ነው ያነቃል
ወንድሜ ዶ/ር ማሙሸ ባገኝህና እኔም በአንተ አገልግሎት እግዚአብሔር እንዴት ዘመንንን እንደጨመረልኝ ብነግርህ ምንኛ ደስ ባለኝ ለካ ለኔም ነበር እግዚብሔር የሚያበጃጅህ፡፡፡፡፡ ጌታ ስሙ ይባረክ፡፡፡ እውነት ነው ማስተር ኘላን ነው እኔንም ሰርቶኛል"""
እግዚአብሔር. ዘመንህን.ይባርከው
Dr mamusha male e/r
Be ersu menged yemisera tilik ye e/r sew new!!
What Agreat testimony. GOD IS GOOD ALL THE TIME. ❤❤❤
የምውድህ የአባተ ብሩክ ማሙሻ ዘመንህ ይባረክ በትምህርቶችህ ተባርከባቸዋለው
Brother Geta Abizito yibarikih
የማያቸው ህልሞቼን እነደቀልድ እንዳለያቸው ጠቀምከኝ እግዚአብሔር ይባርክህ
"እግዚአብሔር ጠርቾሃል" ለሰወች ስነልቦና መነቃቃት የሰወቸ የሌሎች መልካም ንግግሮች ምን ያህል እንዳላቸው የሚያሳይ ምስክርነት ነው
ተባረክ የተወደድክ ወንድም ....
የተወደድከው የእግዚአብሔር ልጅ ወንድሜ ምስክርነትህ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን
እኔ የጌታ ልጅ እህትህ በ2004 ዓ.ም ከኡጋንዳ የመጡ ሚሽነሪዎች ጋር በመሆን ጌታን ለማገልገል ስራዬን ለቅቄ ከቤተክርስቲያኔ ተጸልዮልኝ ተመርቄ ወጥቼ ነበር ነገር ግን ከእነሱ ጋር 4 ወራት ያህል ከቆየሁ በኋላ ሰዎቹ ወደ አገራቸው ተመልሰው ሄዱ እኔም የቤት ቤ/ክርስቲያን ውስጥ ለ4 ወራት ሳገለግለ ቆየሁ በኋላም ሚኒስትሪ እንጀምር ብለውኝ ወደዚህ ስራ ለመግባት እና ጌታን ለማገልገል በጣም በመጓጓቴ እሺ ብዬ አብሬያቸው ብሆንም በዋናነት ሲመራን የበረው ወንድም ባሰብነው ልክ ሳናገኘው ቀርተን ተለያየን፡፡
ከ4 ዓመታት በኋላ ወደቀድሞ መስሪያ ቤቴ ተመልሼ እየኖርኩኝ እገኛለሁ ዶ/ር በአሁኑ ሰዓት ምንም የአገልግሎት ነገር አይታየኝም ግን ጌታ ብዙ ነገሮችን በራሴም በሰዎችም ተግግሮኝ ያውቃል መቼ ይፈጸም እንደሆነ አላውቅም እስቲ ምከረኝ
በጌታ እህትህ
Mamusha you are called to preach the word of God and your testimony is true.
God bless you and all your families.
ጌታ መታዘዝ ደስ ሲል መጨረሻው ያመረ ነው እንኳን ታዘዘከው
ዶክተር ማሙሻ ንግግርህ ስርዓትህ ሁሉ ሲጣፍጥ ጌታ ሞገስን ስጥቶሃል ክብር ይሁንለት
ተበረክ ዶ/ር መሙሸ
በጣም ተጠቅሜያለሁ ወንድሜ ጌታ ይባርክህ
ዶክተር ማሙሽ ጭምትነትህን በጣም ነው የምወድልህ ዘመንህ ይባረክ ፀጋ ይብዛልህ
Geta yabizalihi! You are very special!
I am proud of you
Great testimony!!
This is a divine apointment for me to watch this...God bless you brother!!
ስወድ እኮ🕊🕊🕊🕊🙇🙇🙇🙇💔💔💔💔💔👑🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔😥😥😥😥እግዚአብሔር ትልቅ ነው
So wonderful
dr. Mamusha Egiziabher zemenihin yibark!
እዳንተ አይነት አገልጋይ ያብዛልን
it is interesting life experience
Tebark ante yetwedek
Wow he is Amazing message
ሁለንተናው የቀናለት የአምላኬ ብሩክ። ብዛልን
ራርቶልኛል❤
አሜን። ጌታ በብዙ ይባርክኽ ዶ/ር ማሙሻ ፡ በጣም ተጠቅሜአለሁ።
እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ይስጥህ! ዘመንህ ይባረክ!!
ተባረክ ዶ/ር ማሙሻ!!
የምወድህ ውድ የምወድህ ወንጌላዊ ማሙሻ ፈንታ ተባረክልን
What a divine luck to be called by the Master, the creator of Heaven and Earth!!!
Thank you brother/ teacher/ mamusha.
You are my blessing all times
ኑርልኝ እግዚአብሔር አንተን የመሰለ አባት መካሪ ወንድም ስለሰጠን
ጌታ ይባርክ ከተገለጠልክ በላይ ይሁንልክ
Gta zemenihn ybarkew so amazing study pastor 🙌 👏 🙏 bless you 🙏
በጣም ያዛዝናል ሰዉ ለምንነዉ የተቆራረጠ … የሚያቀርበዉ
ጌታ ይባርክህ
Wowwwwwww Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen haleluyyy kiber misigan le Geta le Eyesus Yihune wudi ye Abate Buruki D/ W/M Tebarakiiiiii Tebarakiiiiii Tebarakiiiiii Tebarakiiiiii Geta Eyesus fatsimo chariso yebarik zamenik yelamalem 👌👌👌👌👌💯💯💯🙌🏼🙌🏼🙌🏼❤❤❤
ተባረክ አቦ
Pasteroch sebzu Ethiopia skaywa beza.
ABETTTTT DESE SELE GETA YEMESSEGEN!!!!
Yes Mamusha, that hidden hand carried me through !! Bless you aboundently!
እግዚአብሄር. ይባርክህ ዶ/ር አሁንም ይባርካል
Geta eyesus zemenhn bebzuu ybarkew 🙏🙏
God bless you my brother
ያበዛችሁ እግዚአብሔር ይባረክ
mamusha geta abzto ybarkh
ትልቅ ትምህርትነው ጌታ ይብርክህ ! ተባረክ !!
I remember my testimony
ዶ/ር ማሙሽ ዘመንህ ይባረክ
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!!
betam migerm miskirenet new geta yibarkihe!!!
ጌታ ዘመን ህይወትህን ይባርከው ማሙሻ ቤተሰብህ ይባረክ የህይወትህ ምስክሮች ጥሪ ያላቸውን የሚያቆም ትምዕርትህ ያብዛልህ
ጌታ ዘመንህን ይባርከው አገልጋይ ማሙሻ
Thank you for sharing your journey it is amazing. I am blessed Dr mamusha.
Brekkkk bel !!!
ማሙሻዬ ዘመንህ ይለምልም
ዶክተር ማሙሻ እዜብሔር ዘመንህ ሁሉ ይባርክ:: ምስክርነትህ: በጣም ጠቃሚ ነው : ብዙ ነገር ነዉ የተማርኩት:: God less you
WOW bless 🙌 🙏 you more and more
Amazing testimony
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!!! ዶ/ር ማሙሻ ።
It is well story
Tebarek !
God bless you we are blessed
GBU!!! Doctor mamusha .Thanks a lot.
Dr mamusha God bless you more nd more!!!!!!
Emgerm nawe geta semu yebirek
Wowowowo dasilali
those entire 107.24 minutes bless me. God bless you Dr. Mamusha
Am so crying lovely story ya sawe hasab ya sawe hasab macham ande ayidalme gata katara macham ayikarem
Bless you Poster mamusha
geta abzito yebarki Apostle mamusha wooww Amazing u teach very true Excellent God bleess U Amen
i learned a lot bless you more bro.
Wowwwww tegahan yabzalah tebarak layio new geta bazi sabakat yasatemarag
ወንድም ማሙሻ ተባረክ
wow amen tebaraki wendem mamusha
god bless you and your family
እውነትም ይጋባል
a very good tesitominy and teaching. God bless you more.
God bless you Dr.Mamusha
Love it!
Geta abzto ybarkh Dr.
just wowWWW speechless about the revelation beless u DR
God bless you!
Tebarek tebare