Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የእኔ አባት ስላንተ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏ተባረክልኝ
አሜን ዶክተር ማሙሻ ተባረክ በእውነት ለ media ክፍሉ ያለኝ አስተያየት ደሞ እባካችሁ ፀሎቱን አትቁረጡት በዚህ መንፈስ አብረን ብንፀልይ የቃሉን መንፈስ እንድንካፈል ስለሚረዳን ተባረኩልኝ
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር ማሙሻ መዝሙር 27:4 NASV[4] እግዚአብሔርን አንዲት ነገር እለምነዋለሁ፤ እርሷንም እሻለሁ፤ ይኸውም በሕይወቴ ዘመን ሁሉ፣ በእግዚአብሔር ቤት እኖር ዘንድ፣ የእግዚአብሔርን ክብር ውበት አይ ዘንድ፣ በመቅደሱም ሆኜ አሰላስል ዘንድ ነው።ይህንን ጉጉት ጌታ በእኛ ውስጥ ያሳድርልን ደስ ባልን ግዜ ሳይሆን በችግራችን በመከራችን ባጣን ባገኝ ግዜ የምንሻው እግዚአብሔርን ብቻ ይሁንአሜን 🙏 አሜን 🙏
Egzabher yibarikh Dr
WooWooW ክብር ሚስጋና ለእየሱስ ይሁን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን በጌታ ቤት ማፀነት ይሁንልን ጌታ ይበርክ ዘማን ሁሉ በጌታ ይበርክ አጋልጋይ መሙሽ ተበርክ ጌታይበርክዘማንሁሉበጌታይበርክአጋልጋይመሙሽተበርክበቡዙ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
.. M ፀ ፀፀ ፀፀ ፀ ፀፀፀ ፀፀፀፀ ፀፀፀ
አሜን!! ክብሩ ነው የሚሞላን! የተለየን የሚያደርገን የእግዚአበሔር ከኛ ጋር መኖር። ክብሩ ነው መመኪያችን!
ዳዊት 27:4-5፤ ብመዓልቲ ጸበባ ኣብ ዳሱ ኺሐብኣኒ፣ ኣብ ውሻጠ ድንኳኑ ኪኽውለኒ፣ ኣብ ከውሒ ልዕል ኬብለኒ እዩ እሞ፣ ንእግዚኣብሄር ሓንቲ ነገር ለሚነዮ፤ ውቃበ እግዚኣብሄር ንምርኣይ፣ መቕደሱውን ንምምርማርሲ ምሉእ ዕድመይ ኣብ ቤት እግዚኣብሄር ክነብር ደልየ ኣሎኹ።🙌🙌🙌
ዘመንህ ይባረክ ዶክተርዬ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ዶክተር የተሰጠኸን ወንድማችን!!!!!እግዚአብሔር ብርታት ይጨምርልህ!!!!!!!
ብዙ ነገር ትተህኛልህ እግዚአብሔር ይባረክ Dr የእግዚአብሔር ክብር እንድንፈለግ በክብሩ ውስጥ እንድኖር ሌላው ሁሉ ቀለል እንድል እግዚአብሔር በፀጋው ይደግፈን አሜንንን!🙏❤️
በእውነት እሱን ሳይሆን የእርሱን ነገር ብቻ ስለበላ በሚከተልበት በዚህ ዘመን አንተን የመሰለ እራሱን እግዚአብሔር እያሳየህ እየገጥክልን ስለሆነ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ የራሱን ክብር ይግለጥልህ🙏🙏🙏
አንተን በዚ ዘመን የእግዛቤር አገልጋ ይሆነህ ስለተሰጠህ እግዛቤለሄር ይመስገን
Dr Mamusha! Waaqayyo umuriikee nuuf haa dheerressu ebbiffami❤❤❤
Amen
ጸሎቱን ለም ቆረጣችሁ አብረን ብጸልይስ?
በአካል ተገኝተ,,በህብረት ውስጥ አግኘው
Hawassa negni
ፀጋ ይብዛልህ ይጨምርልህ ማሙሻ
Wow wow አሜንንን አሜንንን አሜን ተበርክ dr ፀጋ የባዝል 😢😢😢
ልካችን የእግዚአብሔር ክብር ነው የሰውን ባዶነት የዚህ አለም ነገር ማንኛውም አይሞላውም የእግዚአብሔር ክብር ብቻ ነው ግጥም የሚለው ❤❤❤❤ ኦ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን ስለ አንተ እግዚአብሔር ይክበር ዶ.ክ ማሙሻ ፀጋ ይጨመርልህ❤❤
አሜን አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለ እግዚአብሔር ይሁን በብዙ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Dr Mamusha Fenta Egzbher zemenihin yibariki Kibrun mayet yihunilin God bless glory to glory
I thank God about you dear dr. Mamusha!You are a great blessing for us!
ዶ/ር ምን አይነት መረዳት ነው ምትረዳው በአፍ ውስ ቃል ስገባ እንደት እንደምጣፍጥ የእውነት እግዘ/ር በየዘመኑ ሰው አለው !
አሜን አሜን የቃሉ መገለጥ የሰጠን እግዚአብሔር ይባረክ።
I just saw the PM of Ethiopia through this word of God & how he depends on God's guidance, grace & protection through his walk of his life to lead the country 🇪🇹 🙏
እኔ እኮ ጌታ ይመስገን እነዚህ ሁለት ወንድሞቻችን አስተምህሮታቸው ሁሉ በጣም ነው የሚመሣሰልብኝ ጌታ ይባርካቹህ 🙏 ዶር እና ጥሌ
አሜን አሜን አሜን!!! ድንቅ ትምህርት ነው ዘመንህ ይባረክ!!!
Amennn God bless u Dr. U r our blessing it's so powerful may we always seek z Lord's glory
አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ዶ/ር ማሙሻ የጌታ ፀጋ ና ሠላም ይብዛልህ።🎉🎉🎉
አሜን ይውንልኝ ፖስተር እድሜና ጤና ተመኝውልክ የምትመግበው አትጣ ብሩክ ነክ
እ ንደው ጌታ እየሱስ ዘመንህን ብርክ ያድርገው ፓ/ር ማሙሻ
አሜንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንን
ሃሌሌሌሌሉሉሉያያያያ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ ክብር እግዚአብሔር ይሁን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እረ የሰማይ አምላክ ይበርክህ እንዴት ያለ መገለፅ ነው ተባረክ
እድሜህን ይርዘም ጤናህ ይባረክ ! ተሰበከ ወንጌል ክብር !
ሻሎም ቅዱሳን በሙሉ የጌታ ሰላምና ጸጋ ለእናንተ ይሁን ሻሎም ዶ/ር ማሙሻ
Wow, very much true. Thank you.
Waw amazing thank Jesus protect you and your family ❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
እግዚአብሔር ይባርክህ።አሜን እንዳስተማረን ይሁንልን ።
WAW „““ Hulun yemyasnek ye EGZABHER KEBR „““ amen 🙏🏼 amen & amen 🙏🏼 uffff Yenafekg yante kebere new ❤Mamushaye zemenhn hulu bebetu kebrun ahunm eyayeh menor yehunleh betam new yemakebrh ❤
አሜን ተባረክ እግዚአብሔርን በግልጥ እንድናይ ቃሉን ስለገለጥህልን
Amen amen 🙏🏻 God bless you more
I am happy and blessed of learning this amazing teaching in person. God bless you Dr Mamusha
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ታበራክ ❤
Yemigerem tmhert this is from heaven ❤❤, very powerfull. We need more teachers like you❤❤
ዋው ድንቅ ትምህርት ተባረክ ወንድሜ
Docter Mamush yeyhudaw Anbesa leg Kerstos Eyesus Hiwet Menged Ewnet yehonelehe Tebarekkkkkk Segawen yabzalehe Antem Betsebochehem Yetebarkachihu Nachu gata Menfes kedus ybarek Yekalun Ewenet Endezyhe Yaberalehe Woww Hal Luyaa.
Glory to the God jesus christ we worship eternally
ዶ/ር ማሙሻ ልዩ ስጦታችን
Amen, Amen, Amen, Amen, Hallelujah, Hallelujah, Praise God! Amazing and life changing! God bless you more, Dr. Mamusha!
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ሃሌሉያ ኢየሱስ ጌታ ነው ሁለት ነው የሳምሁ ዳስ የምል ትምህርት ነው ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤
Anten yeseten egeziaber yetemesegene yehun
Wonderful Gospel speech, bless you Brother!!!
የነፍስ ስንቅ ነው። ጌታ እየሱስ ይባርክህ🙏❤
አሜን እውነት ነው እሱን ራሱን ብቻ ማየት ፈልጋለሁ 😭 ሌላው ሁሉ ከሱ ኋላ ይሁንልኝ
አሜንንን ምንም አያስደነግጠንም ከእርሡ ውጪ 🤲
Yes…ababa bekeberehe weste…menore…so true..befekadehe yemeyasekede…,chelemane aweteto..yemeyastele…bedesta….berehane…demekete aweken…era bedeseta..berehanene…endea yebeletale..yemeyasege…bechelema….meserate..mewetate mayete anechelem selezehe bedeseta…berehanen mekebele…tekekelega berehane beresu bekeberu becha weste yemegege…chelemane yemegelete…,
God bless you brother 🙏🙏
ምንም ማለት አልቻልኩም በቃ ክብሩን ያሳየኝ።ተባረክ ዶር
…ለመጀመሪያ ጊዜ ሰማሁ … የገበሬው ላይፍ የኔ ነው፡፡ እግዚአብሔር እንድማርህ እርዳኝ
❤❤❤❤❤Mamushaye Dr egziabiher zemenihin yebarik
❤❤❤❤ Geta Yibarkeh Dr.Mamusha❤🎉
ኦ.......❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 😭እልልልልልል እልልልልልል አሜን አሜን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንንአሜን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንንአሜን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንንአሜን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንንአሜን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንንአሜን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንንአሜን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንንአሜን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንንአሜን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንንአሜን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንንአሜን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
What an amazing lesson. Brother Mamusha tenarek.May the Lord help us to understand his kingdom..
Hallelujah i need you Abba Abba 🙏Amen 🙏🙏
Tebarek።
ወንድሜ ኑርልንኝ ❤
Amazing sermon, God bless you more Dr. Mamusha
Tebarek mamushaye
ጌታ ይርዳኝ 🙏
Thank you, brother. God bless you.
D/R ማሙሻ ተባረክ
ተባረክ
ዶ/ር ክርስትናን በአንተ ነው የወደድኩት ተባረክ
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ
Amen amen les menor yhunln
❤❤❤Amennn tebarek DC mamusha
እግዚአብሔር አንተን ስለሰጠን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ዘመንህ ይባረክ
ሚገርም ነው ዶ/ር ማሙሽ ጌታ ይባርክህ
ሀሌሉያ
Amen tebarekln
የሚገርም ትምህርት !! ዶ/ር ዘመንህ ይባረክ
God bless you and your family brother
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ❤🙏🙏🙏🙏💕💕
አሜን❤❤❤❤😂
አሜን…የእግዚአብሔር ክብር!🙏
ማሙሻዬ ❤️❤️ ጸጋ ይብዛልህ
አሜንንንንንን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤
አሜን አሜን❤❤ ተቡሪኩ
Amnnne❤🎉❤🎉❤
Dhugaa amene Jesus Waqayao amene 🙌
አሜን አሜን
amen amen ewnt new
እንደ አንተ አይነቶችን ይብዘልን ታባረክ ዶር
Amen! Amen!
አሜን አሜን አሜን🙌🙌🙌🙌
Thank you❤🙏 Dr.thank you❤🙏
This is prophetical word..
እውነት ነው
ማሙሻዬ ❤❤❤
❤❤❤አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
የእኔ አባት ስላንተ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏ተባረክልኝ
አሜን ዶክተር ማሙሻ ተባረክ በእውነት ለ media ክፍሉ ያለኝ አስተያየት ደሞ እባካችሁ ፀሎቱን አትቁረጡት በዚህ መንፈስ አብረን ብንፀልይ የቃሉን መንፈስ እንድንካፈል ስለሚረዳን ተባረኩልኝ
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር ማሙሻ
መዝሙር 27:4 NASV
[4] እግዚአብሔርን አንዲት ነገር እለምነዋለሁ፤ እርሷንም እሻለሁ፤ ይኸውም በሕይወቴ ዘመን ሁሉ፣ በእግዚአብሔር ቤት እኖር ዘንድ፣ የእግዚአብሔርን ክብር ውበት አይ ዘንድ፣ በመቅደሱም ሆኜ አሰላስል ዘንድ ነው።
ይህንን ጉጉት ጌታ በእኛ ውስጥ ያሳድርልን ደስ ባልን ግዜ ሳይሆን በችግራችን በመከራችን ባጣን ባገኝ ግዜ የምንሻው እግዚአብሔርን ብቻ ይሁን
አሜን 🙏 አሜን 🙏
Egzabher yibarikh Dr
WooWooW ክብር ሚስጋና ለእየሱስ ይሁን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን በጌታ ቤት ማፀነት ይሁንልን ጌታ ይበርክ ዘማን ሁሉ በጌታ ይበርክ አጋልጋይ መሙሽ ተበርክ ጌታይበርክዘማንሁሉበጌታይበርክአጋልጋይመሙሽተበርክበቡዙ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
..
M
ፀ ፀፀ ፀፀ ፀ ፀፀፀ ፀፀፀፀ
ፀ
ፀፀ
አሜን!! ክብሩ ነው የሚሞላን! የተለየን የሚያደርገን የእግዚአበሔር ከኛ ጋር መኖር። ክብሩ ነው መመኪያችን!
ዳዊት 27:4-5፤ ብመዓልቲ ጸበባ ኣብ ዳሱ ኺሐብኣኒ፣ ኣብ ውሻጠ ድንኳኑ ኪኽውለኒ፣ ኣብ ከውሒ ልዕል ኬብለኒ እዩ እሞ፣ ንእግዚኣብሄር ሓንቲ ነገር ለሚነዮ፤ ውቃበ እግዚኣብሄር ንምርኣይ፣ መቕደሱውን ንምምርማርሲ ምሉእ ዕድመይ ኣብ ቤት እግዚኣብሄር ክነብር ደልየ ኣሎኹ።🙌🙌🙌
ዘመንህ ይባረክ ዶክተርዬ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ዶክተር የተሰጠኸን ወንድማችን!!!!!እግዚአብሔር ብርታት ይጨምርልህ!!!!!!!
ብዙ ነገር ትተህኛልህ እግዚአብሔር ይባረክ
Dr የእግዚአብሔር ክብር እንድንፈለግ በክብሩ ውስጥ እንድኖር ሌላው ሁሉ ቀለል እንድል እግዚአብሔር በፀጋው ይደግፈን አሜንንን!🙏❤️
በእውነት እሱን ሳይሆን የእርሱን ነገር ብቻ ስለበላ በሚከተልበት በዚህ ዘመን አንተን የመሰለ እራሱን እግዚአብሔር እያሳየህ እየገጥክልን ስለሆነ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ የራሱን ክብር ይግለጥልህ🙏🙏🙏
አንተን በዚ ዘመን የእግዛቤር አገልጋ ይሆነህ ስለተሰጠህ እግዛቤለሄር ይመስገን
Dr Mamusha! Waaqayyo umuriikee nuuf haa dheerressu ebbiffami❤❤❤
Amen
ጸሎቱን ለም ቆረጣችሁ አብረን ብጸልይስ?
በአካል ተገኝተ,,በህብረት ውስጥ አግኘው
Hawassa negni
ፀጋ ይብዛልህ ይጨምርልህ ማሙሻ
Wow wow አሜንንን አሜንንን አሜን ተበርክ dr ፀጋ የባዝል 😢😢😢
ልካችን የእግዚአብሔር ክብር ነው የሰውን ባዶነት የዚህ አለም ነገር ማንኛውም አይሞላውም የእግዚአብሔር ክብር ብቻ ነው ግጥም የሚለው ❤❤❤❤ ኦ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን ስለ አንተ እግዚአብሔር ይክበር ዶ.ክ ማሙሻ ፀጋ ይጨመርልህ❤❤
አሜን አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለ እግዚአብሔር ይሁን በብዙ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Dr Mamusha Fenta Egzbher zemenihin yibariki
Kibrun mayet yihunilin
God bless glory to glory
I thank God about you dear dr. Mamusha!
You are a great blessing for us!
ዶ/ር ምን አይነት መረዳት ነው ምትረዳው በአፍ ውስ ቃል ስገባ እንደት እንደምጣፍጥ የእውነት እግዘ/ር በየዘመኑ ሰው አለው !
አሜን አሜን የቃሉ መገለጥ የሰጠን እግዚአብሔር ይባረክ።
I just saw the PM of Ethiopia through this word of God & how he depends on God's guidance, grace & protection through his walk of his life to lead the country 🇪🇹 🙏
እኔ እኮ ጌታ ይመስገን እነዚህ ሁለት ወንድሞቻችን አስተምህሮታቸው ሁሉ በጣም ነው የሚመሣሰልብኝ ጌታ ይባርካቹህ 🙏 ዶር እና ጥሌ
አሜን አሜን አሜን!!! ድንቅ ትምህርት ነው ዘመንህ ይባረክ!!!
Amennn God bless u Dr. U r our blessing it's so powerful may we always seek z Lord's glory
አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ዶ/ር ማሙሻ የጌታ ፀጋ ና ሠላም ይብዛልህ።🎉🎉🎉
አሜን ይውንልኝ ፖስተር እድሜና ጤና ተመኝውልክ የምትመግበው አትጣ ብሩክ ነክ
እ ንደው ጌታ እየሱስ ዘመንህን ብርክ ያድርገው ፓ/ር ማሙሻ
አሜንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንን
ሃሌሌሌሌሉሉሉያያያያ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ ክብር እግዚአብሔር ይሁን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እረ የሰማይ አምላክ ይበርክህ እንዴት ያለ መገለፅ ነው ተባረክ
እድሜህን ይርዘም ጤናህ ይባረክ ! ተሰበከ ወንጌል ክብር !
ሻሎም ቅዱሳን በሙሉ የጌታ ሰላምና ጸጋ ለእናንተ ይሁን ሻሎም ዶ/ር ማሙሻ
Wow, very much true. Thank you.
Waw amazing thank Jesus protect you and your family ❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
እግዚአብሔር ይባርክህ።አሜን እንዳስተማረን ይሁንልን ።
WAW „““ Hulun yemyasnek ye EGZABHER KEBR „““ amen 🙏🏼 amen & amen 🙏🏼 uffff Yenafekg yante kebere new ❤Mamushaye zemenhn hulu bebetu kebrun ahunm eyayeh menor yehunleh betam new yemakebrh ❤
አሜን ተባረክ እግዚአብሔርን በግልጥ እንድናይ ቃሉን ስለገለጥህልን
Amen amen 🙏🏻 God bless you more
I am happy and blessed of learning this amazing teaching in person. God bless you Dr Mamusha
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ታበራክ ❤
Yemigerem tmhert this is from heaven ❤❤, very powerfull. We need more teachers like you❤❤
ዋው ድንቅ ትምህርት ተባረክ ወንድሜ
Docter Mamush yeyhudaw Anbesa leg Kerstos Eyesus Hiwet Menged Ewnet yehonelehe Tebarekkkkkk Segawen yabzalehe Antem Betsebochehem Yetebarkachihu Nachu gata Menfes kedus ybarek Yekalun Ewenet Endezyhe Yaberalehe Woww Hal Luyaa.
Glory to the God jesus christ we worship eternally
ዶ/ር ማሙሻ ልዩ ስጦታችን
Amen, Amen, Amen, Amen, Hallelujah, Hallelujah, Praise God! Amazing and life changing! God bless you more, Dr. Mamusha!
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ሃሌሉያ ኢየሱስ ጌታ ነው ሁለት ነው የሳምሁ ዳስ የምል ትምህርት ነው ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤
Anten yeseten egeziaber yetemesegene yehun
Wonderful Gospel speech, bless you Brother!!!
የነፍስ ስንቅ ነው። ጌታ እየሱስ ይባርክህ🙏❤
አሜን እውነት ነው እሱን ራሱን ብቻ ማየት ፈልጋለሁ 😭 ሌላው ሁሉ ከሱ ኋላ ይሁንልኝ
አሜንንን ምንም አያስደነግጠንም ከእርሡ ውጪ 🤲
Yes…ababa bekeberehe weste…menore…so true..befekadehe yemeyasekede…,chelemane aweteto..yemeyastele…bedesta….berehane…demekete aweken…era bedeseta..berehanene…endea yebeletale..yemeyasege…bechelema….meserate..mewetate mayete anechelem selezehe bedeseta…berehanen mekebele…tekekelega berehane beresu bekeberu becha weste yemegege…chelemane yemegelete…,
God bless you brother 🙏🙏
ምንም ማለት አልቻልኩም በቃ ክብሩን ያሳየኝ።ተባረክ ዶር
…ለመጀመሪያ ጊዜ ሰማሁ … የገበሬው ላይፍ የኔ ነው፡፡ እግዚአብሔር እንድማርህ እርዳኝ
❤❤❤❤❤Mamushaye Dr egziabiher zemenihin yebarik
❤❤❤❤ Geta Yibarkeh Dr.Mamusha❤🎉
ኦ.......❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 😭እልልልልልል እልልልልልል አሜን አሜን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንንአሜን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንንአሜን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንንአሜን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንንአሜን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንንአሜን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንንአሜን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንንአሜን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንንአሜን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንንአሜን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንንአሜን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
What an amazing lesson.
Brother Mamusha tenarek.
May the Lord help us to understand his kingdom..
Hallelujah i need you Abba Abba 🙏
Amen 🙏🙏