''በአንተ ዳንኩኝ'' የአባታችን የአባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያምe ቁጥር 5 መዝሙር
Вставка
- Опубліковано 11 лют 2025
- ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በUA-cam እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.
''በአንተ ዳንኩኝ'' መዝሙር በርእሰ ባሕታውያን ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም
አባዬ እድሜቱን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛልን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
Amen Amen Amen🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ይሥማልን እግዚአብሔር ያርደና አባታቻ ዘማኑት ይብርክሁ
አባቴ የእግዚአብሔር አገልጋይ ቃለ ሂወት የሰማልን ሁሌ የእግዚአብሔር ፀጋ በላያችሁ ይዉረድ ለኔም ቅዱስ ገብርኤል አድኖኝ የእሱ አገልጋይ ያድርገኝ
ያምላኬ ሥጦታየ የእግዝያብሔር ምርጥ እቃ ስጦታችን አባታችን የሥደቶኞች አባት እኔ ምን እደምል አላቅም የቅኔዉ አርብኛየበረህዉ መናኝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የራመዉ መላክ መላኩ ቁድስ ገብርሔል ለደጅህ ያብቀኝ በአባ እጅ ተዳስሸ ለመባረክ አብቀኝ አሜን ።።።።።
እኔም ምኝቴ ነዉ አሜን አሜን
አልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉
ባንተ ዳንኩኝ ፍቅር ነህ እግዚአብሄር
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
የሰላም የፍቅር አባት እንኳን ደህና መጡልን
የኛ የሰደተኞች እንባ አባሸ አባ ሰለ እርሶ ቃላት ያጥርኛል እንደው ዝም ብዬ እፁብ ድንቅ እያልኩ እኖራለሁ አባ የኔ የሀጥያተኛዋን እድሜ ለእርሶ ጨምሮ ሺ አመት ያኑርልኝ
Fdsed
@@safiahsun9203 ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
🙏🙏🙏🙏🙏😍😍❤️❤️❤️
እልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን አባታችን እድሜና ፀጋዎት ይብዛ
እልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አባታችን የበረሃው መናኝ🎉🎉🎉🎉🎉
እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አባታችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ጠላቶትን ከእግራቸዉ ስር ይጣልልል የታሪክ አባት ሺ አመት ኑሩልን
የኔ አባት ሺ ዓመት ያኑሩወት 🙏🙏🙏እግዚያብሔር ሰላሞን ያብዛልኝ 🙏🙏🙏🙏የኔ መጥናኛ ለዘላለም ያኑሩት አባዬ 🙏🙏🙏🙏የሶን መዝሙር ስሰማ በሆዴ የታመቀ ሁሉ በባ ይወጣልኛል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አባ እድሜና ጤና አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይሥጥዎ አባ ቆዩልን ክፍ አይንካብን አባዬዬ እረጅም እድሜ ይሥጠዎት......
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊አባታችን እረጂም እድሜ ከጤና ይስጥልን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እልልልልል ዝማሬ መላአክት የሰመዐና ፀጉኡ ይብዘሐልኩም ክብር ኣቦና 👏👏👏👏👏
የኔ ልዩ አባት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
የስደተኞች እንባ አፍሳሽ የኢትዮጵያ ባለሟል ጀግናዉ የበረሐዉ መናኝ ድንግል ማርያም ትጠብቅልን አሜንአሜንአሜን ዝማሬመላእክት ያሰማልን😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አባታችን እድሜያቸው ን ያርዝምልን በራኬዉት ይደረሰንና በፆሎትዎት አሰቡኝ አሜን ቃል ህዉት ያሰማን አሜን 🙏🙏🙏🙏
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ ተዋህዶ ሀይማኖታችን እመቤታችን ትጠብቅልንንንንን እልልልልልልልልልልልልል
አባታችን እረጅም እድሜ ይጦዎት ያገልግሎትዎን ዘመን ያርዝምልክ ተመስገን አምላኬ ባንዳንኩኝ ፍቅር ነህ እግዚአብሔር መከራየን ሳልነግርህ ታውቃለህ ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ፈጣረየ ሆይ ይቅር በለኝ አሜን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን አባታችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን
👏👏👏👏👏👏
👏👏👏👏👏👏👏
👏👏👏👏👏👏👏
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማ ለን አባታችን እልል ልል ልል ልል ልል ልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤
የኛ የስስድተኞች ስንቅ ድግ አባቴ ሁሌም ይኑርልን ፀጋው ይብዛለውት እርዥም እድሜ ይስጥልን ዝማሬ መላክ ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያስማልን አባዬ አሜን፫ አባዬ ሺ አመት ኑሩልን በስዴት ላይ እየ ተስቃየሁ ነው በፃሎትወት አስቡኝ አባቴ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ ዝማሬ
መላአክትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን አሜን አሜን
እል ልል ልል ልል ልልልልልልልልልል ዝማሬ መልክት ያሰማን አባታችን ኑርልን 10000 አመት አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን
በአንተ ዳኑ ፍቅር ነህ እግዚአብሄር
ጠላት በእኔ ጡሩን ቢወረውር
አልወደኩም አንተ ከእኔ ጋር ነህ
መከራዬን መከራዬን ሳልነግርህ ታውቃለህ
ዝማሬ መላእክት የሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
Amen Amen Amen
እግዚአብሔር። ልጅ እመተማርያ ትባላለች እባካቹህ በፁለት እስባት
አሜን አሜን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜንአሜንልልልልልልልልልልልልልልልልልል
አሜን (3)
አሜን አሜን አሜን 🙏🤲🤲🤲🙏 አባታችን ዝማሪ መላክትን ያስማልን ብእንት ዳንሁ አመላኬ አልዊድቁም አሜን 🤲🤲🤲 ❤❤❤ 👏👏👏 🙏❤🤲🤲🤲❤🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባዬ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
አባ እድሜ ዘመናችሁን ያርዝምልኝ ወለተስላሴነኝ በጣም ይጨንቀኛል በፀሎታችሁ አስቡኝ
የፍቅር የሰላም ኣባት በዚህ ደግ ሰው በጠፋበት ዘመን የኢትዮጵያ ኣምላክ እርስዎን ስለ ሰጠን እናመሰግናለም ።
ስብሓት ለ አብ ስብሓት ለ ወልድ ስብሓት ለመንፈስ ቅዱስ ስብሓት ለ መስቀሉ ክቡር ኣሜን ።
እደው እርሶን ለኛ የሰን እግዚአብሔር እኛ ማነን ምን ያህል ቢወደን ነው የድሆች መጽናኛ ተስፋ ለቆረጥነው ተስፋችን አደበታቸው አይጠገብም 🕊🕊❤️❤️❤️❤️❤️ እድሜ ማቱሳላን ይስጥልን በክርስቶስ ፍቅር እስከ ሂወቴ ፍጻሜ እወዶታለሁ አከብሮታለሁ አባዬ
አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት እረ ዝም እድሜ ለአባታችን ።
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልሀክትን ይስማል ይኔ ልዬ አባት በእድሜ በፀጋው ይቆይልን አጥንት ይሚያለመልም ዝማሬ
እልልልልልልልልልልልል ኣባታችን ጥና ና እዲም ይስጠው
ኣሜን
ኣሜን
ኣሜን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
አሜን አባታችን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
እልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን ሽ አመት ይኑሩልን
አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን ቡራኬውት ይድረሰን በፆሎትዎት አስቡኝ
እልልልልልልልልልል ዝማሬ መልእክት ያስማልን አባታችን አባ ዮሃንስ ተሰፋማርያም እረጅም እድሜ ናጤና ይስጣቸው በጸለታቹ ኣስቡኝ ኣባየ 🤲🤲🤲
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባየ ዘላለም ይኑሩልን
አባቴ ከእግዚያብሄር ጋር የእናተ ፆለት ይርዳን በያለንበት
የዲንግል ልጂ ይቅርታን ያዲለን
አባዬ። ስጦታዬ። እንኳን። ደና። መጡልን። ረዥም። እድሜ። ይስጥልን። ዝማሪ። መልክት። ያስማልን። አሜን
አባታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በረከተወ ይደርብኝ ወድሜን አስቡልኝ በፀለተወ ገብረሂወት እያሉ እህትወድሞቸ አስቡልኝ ወድሜን
እልልልልልልልልልልልልልል እግዛብሄር ይመስገን አሜን የጎደለኝ አይቀርም ሳይሞላ
እልልልልልልልልልልልልል 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን🤲🏽
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባ ፀጋውን ያብዛሎት ።
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባዬ ዘላለም ኑሩልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን🍀🍀🌷🌷🌹🌹🌾🌾🌹🌹🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌺🌺🌺🌺💐🌸🌺🌺🌺🌸🌸🌸🌺🌺🌺💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌸🌸🌸
እልልልልልልልልሌልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላክት ያሰማልን እረጅም እድሜና ይስጥል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላይክትን ያስማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን እንባ ፆሎትዎ አይለየን አባዬ ተስፍ መከታዬ ዘላለም ያኑርልን።
. 🙏
እልልልል አባታችን አባ ዮሀንስ ዝማሬ መላክት ያሠማልን እረጅም እድሜ ይስጦት የአገልግሎት ዘመኑን ያርዝምልን
Amen Amen Amen thank you very much for Abaa I miss you Abaa
አባየ እድሜና ጤና ይስጥውት በረከተወ ይደርብን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷👏👏👏👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻❤❤❤❤
"አባየ አባ ዮሀንስ ተስፋ ማርያም የበርሀው መናኝ ፈጣሪ ባርኮና ቀድሶ ገና በእናትዎ መሀጸን እንደተጸነሱ ቅዱስ አባታቺን ለፈጣሪ አገልጋይ ሆነው የተፈጠሩ አባት በመሆንዎት ለፈጣሪ ክቡር ምስጋና ይገባዋል አባታቺን የእስዎ በረከት በሁላቺንም ላይ ይደርብን አሜን!!!
አሜን አሜን አሜን እልልልልልል ... ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን አባታችንን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
አጥንትን የማለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ አባት
ባንተ ዳንኩኝ ፈቅር ነህ እግዚአቤሄር
እምልልልልልልልልልልልልልልል እምልልልልልልልልልልልልልልል አሜን ዝማሬ መላይክት ያሠማልን አበዬ የአገልግሎት ዘመኖዎን ያርዝምልን የማሳትላን እድሜ ይስጦት የበረሀዉ ጅግና አንበሳ የተዋህዶ ጅግና ሁሉን በተግባር እየሠሩ የሚያሳዩን አባታችን በክረስቶስ ፍቅር እወዶታለሁ ሺህ አመት ያኑሩልን አባዬ የሠለም የፍቅር አባት የስደት አባቴ ለእርሶ የምገልጸዉ ቃለት የለኝም
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባዬ የኔ አባት ዝማሪ መላልት ያሰማልን እድሜዎትን ያርዝምልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባታችን በድሜ በጤና ያኑርልን የኔ አባት
እልልልልልልልልልልልልልልልልል
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚያብሔር አምላክ እልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠምልልን።አሜን አባየሽኑርልን
አባታች እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት ሺአመትኑርልን ይኛ ይስደተኛ አባታችን
እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመሰገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባዬ
ዝማሬመላእክትያሠማልንአባቴእድሜናጤናይሥጠዎት❤❤❤
እልልል ክብር ምሰጋና አባታችን ክብር ምሰጋና
አባ እዲሜና ጤና ከኔከፍሎ ይስጥህ የወንዲሜን ሚስት አዲኆልኛል ክብርናምስጋነውን አብዝቶይስጥልን፣💚💛❤️
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት ያሰምርልን ኣባቴ
እልልልልለልልለለልልልልለልልልልልልልልልልልለልልልልልልልልልልልልልልልልልልልለልልልልልልልልል አባታችን ዝማሪ መላኢክትን ያሰማልን አሜን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
አባዬ እንኳን በሰላም መጡልን የኛ ልዩ ስጦታችን ምትክ የለህም የኛ አባት ዘላለም ያኑርልን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክ ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን
ልዩ መፅናኛዬ የእርስወን መዝሙር ባዳመጥኩ ቁጥር በእንባ የምጨርሰዉ አባዬን የፈጠረ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባዉ ተመስገን ❤
ዝማሬ መላክት ያሠማልን አባ በፀሎት አስቡኝ እሥካለ ማርያም ብላችሁ አረሀገርነው ያልሁት በህልሜ አይቸዎት ደስ ብሎኛል በጅዎ ለመባረክ ያብቃኝ
አሜን አሜን አሜን
ዝማሪ መላይክትን ያሰማልን አባዬ
በባህርዳርና በዙሪየዋ የሰፈሩት የእፍኝት ልጆች በወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ስም የተመቱ ይሁኑ አሜን
Amen Amen Amen zimare melakit yasemlin elllllllllllllllllllll elllllllllllllllllllll 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌻🌼🌻🌻🌻🌼🌼
ውይ አባቴ መዝሙሮት እምባዬን ነው የሚያመጣው የኔ መጽናኛ ነዎት እርሶን የፈጠረ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው
AmenAmenAmen ellllllllelllllllellllllllzamar melayit yasemaleng abatachn gedamachn fexar yixebek
ጨ
ቅእፕ
አሜን አሜን❤❤❤❤
❤
የኛ አባት ኑርልን እድሜ ፀጋዉን ያድልልን
ዝማሬ መላያክ ያሰማልን አባዬ አሜን አሜን አሜን
በረከትህ ይደርብኝ አሜን
አልልልልልልልልልልልልልልል ዝመሬ መላክት ያስማልን ❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልል ቃለ ሂወት ያሠማልን ፍፁም መግስተ ሠማያት ያዋርስልን አባታችን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
ለአባታችን አጥንትን የሚያለመልም
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
እግዚአብሄር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላ ክት ያሰማልን እል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አባታችን 💚💛❤️🇲🇱
አሜን አሜን አሜን ዝማሬመላእክትንያሰማልን አባታችን እረደትበረከትወይድረሰንልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
አባ ፈጣሪ እረጂም እድሜእና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏
❤❤እልልልልልልልልልልልል 3:06 ልልልል።ዘማሬ መላፀክት ያሰማልን።አባዬዬዬዬዬ❤❤❤❤😊😊
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ በጣም፡ልቢ የምተነኪፊ መዚሙሪ አባታቺን፡አባ ዮዋሀንሲ ረጂም እዲመና ጠና ይሲጦት
ባተ ዳንኩኝ ፍቅር ነህ እግዚአብሔር ጥላት በኔ ጦሩን ቢወረውር አልወደኩም አተ ከኔጋ ነህ
አባታችን የበረሀው መናኝ ዝማሪ መላእክት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜንንን አሜን አሜን
አባቴ ኑርልኝ ዝማሪ መላክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክን ያሠማልን እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን
አባ የውሃንስ ተስፋ ማርያም የበረሀው መነኝ የቅደስ ገብርኤል ዝነኛም በፀለታቹ አስብን
አባዬ መፅናኛዬ ናችው ሲከፋኝ የሳችዋን መዝሞር ስስማ ይቀለኝል
አባየ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ አባት አባየዋ
,የንታየ,ርጅም,እድሜ,ጤናዎትን,ይስጠዎት,በፀሎት,አስቡን,እልልልልልልልልል,ዝማሪ,መልዕክት,ያሰማልን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለአባታችን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
Aamen Aamen Aamen Aamen Aamen
አባታችንዝማሬመላእክትያሠማልንእድሜናጸጋወትንያብዛለወት
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባቴ አሜን
አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባየ ያገልግሎት ዘመነውን ይባርክልን የድግል ልጅ
አባየ ቃለህወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እልልልልልል ኣባታችን ኣባ ዮሓንስ ተስፋ ማርያም ኣጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መልኣክት ያሰማልን
ልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏
አባየ በእድሜ በጤና ያኑርልን የማቱሳላን እድሜ ያድርግልዎት በእዉነት 💐💐💐💐💐💐 መዝሙሩዎን ስሰማ እንባየ ነዉ የሚሄደዉ አባየ በጸሎትዎ ይስቡኝ ወለተ ማርያም
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን ሺ አመት ኑሩልን አሜን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማረ መላእክት የስመዓልና
አሜን አሜን አሜን አባዬ ሺ አመት ያቆይልን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እንቁ አባታችን እንኳን ደህና መጡልን በረከቱ ይደርብን
እልልልልልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልልልልልል አባት አባዬ ሺህ አመት ይኑርህ