ህይወት ነሽ ድንግል ርዕሰ ባሕታዊ ሊቀ አዕላፍ ቆሞስ አባ ዮሃንስ ተስፋ ማርያም (aba yohans tesfa maryam )

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 лют 2025
  • ህይወት ነሽ ድንግል ርዕሰ ባሕታዊ ሊቀ አዕላፍ ቆሞስ አባ ዮሃንስ ተስፋ ማርያም (aba yohans tesfa maryam )
    📺Subscribe To My Channel and Get More Great Tips
    / @tewahdokidist

КОМЕНТАРІ • 2,5 тис.

  • @hsggts6207
    @hsggts6207 3 роки тому +5

    አሜን አሜን አሜን አባዬ
    በርከታችሁ ይደርብን አባዬ በናተ ፀሎት ይማረን ሀፀያተኛ ነኝኛ

  • @እምዬማርያምእናቴእያልኩኝ

    አባታለሜ መፅናኛዬ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና በፀጋ ያኑርልን🕊🕊🕊

  • @aenameretu-jl5zu
    @aenameretu-jl5zu Рік тому +22

    የኔ አባት ጥላት ሰይጣን ሲከበኝ የርስወን መዝሙር ስሰማ ካጠገቤ ጥሎኝ እሚሸሸኚ አባቴ ሺ አመት ኑሩሉኝ❤❤❤❤

  • @ሐረገወይንድግልማርያምሐረ

    ህይወቴ ነሽ ድግል ያለ አቺ ህይወት የለም እመቤቴ!
    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን መንግሥ ተ ሠማያትን ያውርሥልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @hanahanac7087
    @hanahanac7087 3 роки тому +9

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን አባታችን የኛ መፅናኛ ሽሽ አመት ኑሩልን አሜን

  • @የማርያምልጅየማርያም-ዐ6ጰ

    አባታለሜ የኔ አለኝታ አባት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን

  • @AaA-j3k7e
    @AaA-j3k7e 14 днів тому +1

    ዝማሪ መላአክ ያሠማልን አባታች❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Abeeba-f9t
    @Abeeba-f9t Рік тому +10

    አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሸሸሸ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን የኔ ልዩ አባት የሰላም አባት የታርክ አባት የኛ ተሰፋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

    • @belynshme5452
      @belynshme5452 4 місяці тому

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @adieaddis3121
    @adieaddis3121 8 років тому +8

    አሜን አባታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን እማምላክ ታርዝምልን በፀሎትዎ አስቡኝ አባቴ

  • @user-yj2my3xu4u
    @user-yj2my3xu4u Рік тому

    እግዚአብሒር አብ እድሜን ከጤናጋር ጨምሮ ጨማምሮ ለእባታችን ይስጥልኝ እባይዬዬዬዬርዕሰ ባእታዊያን ሊቀ እላፍ ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም ለእኛ የተሰጡን ሆዋርያ ናቸዉ ያቆይል ልኝ ሰል የመረጠልን የፈጠርል እግዝአብሔር ይክበር ይመሰግን ።
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን......🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @ኤሊዔዘርእግዚአብሔርእረዳ

    ፀጋውን ያብዛላችሁ ልዑል እግዚአብሔር
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ አባቴ😢

  • @yeshiyeshi2257
    @yeshiyeshi2257 Рік тому +15

    የጨቅቴ መፅናኞዬ አባቴ ልቦናቸው ይክፈትልን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @gentedesta3754
    @gentedesta3754 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አባዬ አቤቱ ማረን ይቅርበለን አባዬ እግዚአብሔር እረጀም እድሜና ጤና ይስጦት ጠላቶትን ከእግር ስር ይጣልልን
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @shebireyedenegleligeyedene6735
    @shebireyedenegleligeyedene6735 3 роки тому +1

    አሜን. አሜን አሜን. ዝማሬ ምልክትን ያስማል አባቴ በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለታረጋዊ ብለው

  • @ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጠ6ለ

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አባታችን ዝማሬ መላክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን አሜን

  • @MenberWaleling
    @MenberWaleling Рік тому +8

    አባታችን መዝሙረ ዳውት መዝሙረ ይዝማርየን ያሠማልን በድሜ በጤና ይጎብኘዎት የኔአባት

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው 2 роки тому +3

    አባዬ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አባዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ

  • @እግዛብሔርአለበዙፋኑይፈር

    አሜን። አሜን። አሜን። አባታችን። እግዛብሔር። ያክብርልን። የስደተኖች። አባት እድሜናጤና ይስጥልን

  • @meseretaragawe9354
    @meseretaragawe9354 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላክት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅው 🙏🙏🙏

  • @alu3039
    @alu3039 3 роки тому +23

    ፀጋውን ያብዛላችሁ አባታችን በእድሜ በጤና ኑሩልን ሺ አመት

  • @musetsegaye4423
    @musetsegaye4423 Рік тому +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
    አባታችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን
    ፈጣሪ በእባ የውጨ ማዳምጠው
    መዝሙር መፅናኛችን የኛ አባት

  • @የተክልዬልጅነኝ-ኈ5አ

    አባዬ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክልን ሺ አመት ኑሩልን

  • @barekaomar7010
    @barekaomar7010 4 роки тому +1

    አባታችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አጥንት ያለመልም ዝማሬ ማላክት ያሰማልን

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 Рік тому +6

    ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የሰላም አባታችን የስላሴ ባርያ የወንጌል ገበሬ የበረሀው መናኝ አይዞት የሚጠብቆት አይተኛም አትርሱን ከነቤተሰቤ የራማው ቅዱስ ገብርኤል የሰላም አባታችን የበረሀው መናኝ አምላከ ዮሐንስ ለደጁ ያብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @johngebremedhn5605
    @johngebremedhn5605 Рік тому +23

    ኣባታችን ሺ ኣመት ያንሩልን ኣባቴ በጸለትዎ ያስቡኝ ለወንቅ እሸት ደጁ እንዲያበቃኝ😢😢

    • @zebiba7563
      @zebiba7563 Рік тому

      አሜንንን

    • @kwtkwt6841
      @kwtkwt6841 10 місяців тому

      AmenAmenAmen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @BirtukanGetachew-w9v
      @BirtukanGetachew-w9v Місяць тому

      አሜን አሜን አሜን ሁላችንንም ያብቃን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mimi-kc3km
    @Mimi-kc3km 2 роки тому +5

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእከትን ያሰማልን እንቁ አባታችን👏👏💕🌻🎤🌻🎤🌻🎤

  • @AlamAlam-gs2dt
    @AlamAlam-gs2dt 3 роки тому +1

    አባታችን፡በረከታችን፡መፅናኛችን፡ስቃችን፡ሁለነገራችን፡እግዛብሔር፡አምላክ፡፡ይጠብቅልን

  • @samsung-vb3qm
    @samsung-vb3qm 6 років тому +5

    አባየ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እረጂም እደሜ ይሥጥልኖ እግዚአብሄር !!!!!!!

  • @ንፅሀማርያምአባዮሐንስፀሓ

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖት ይባርክልን አባታችን እንዎዶታለን ስደተኞች ልጆትን በፀሎት አይርሱን

  • @ተስፋዩቱዩብ
    @ተስፋዩቱዩብ 3 роки тому +1

    ኣቤቱ ማረን የሠራዊት ጌታ ኣባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን ፀጋ በረከቱን ያብዛላቸው

  • @tigistgetachaw2481
    @tigistgetachaw2481 2 роки тому +1

    ዝማሬመላእክትያሰማልኝአባቴ

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 11 місяців тому +25

    በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቼ ለሀገራችን ለንስሀ ሞት ያበቃን ዘድ የአምላክ ፍቃድ ይሁንልን🙏😭😭😭🙏🙏🙏

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 4 місяці тому +1

      እግዚአብሔር ሆይ አባታችንን ይጠብቅልን
      አባ እንካ ለ ሃያ አስራስባት
      አደረስዎ ገነት ከለንደን❤

    • @ZedZenebe
      @ZedZenebe 4 місяці тому

      አሜን አሜን አሜን 💒💒💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒😭

    • @AsdfGhjk-pb2ij
      @AsdfGhjk-pb2ij 7 днів тому

      አሜን ለሁላችንም😢😢😢😢😢

  • @አገሬታርቀጉንደሬዋነኝአገ

    ዝማራመላይክትያሰማልንአባታችን በእድሜበጤና ያቆይልን አባየ በጸለተወአይረሱኝ

  • @fufyyti-4991
    @fufyyti-4991 Рік тому +7

    አባታችን ዝማሪ መልክትን ያሰማልን እድሜ ፀጋውን ያብዛላችሁ

    • @HffjnGjjss
      @HffjnGjjss Рік тому

      አባየ ወይ እረ እራሴን እያመመኝነው በእባና በፆለትህ እረዱኝ የኔመለዮ መፅናኛየ እኔ አልቻልኩም እረዱኝ

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj Рік тому +9

    የኔ መፅናኛ አባ ሺ አመት ኑሩልኝ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @RamaMa-c1b
      @RamaMa-c1b 6 місяців тому

      🙏🙏🙏🌻🌻🌻🤲

  • @bisrabisra6783
    @bisrabisra6783 3 роки тому +4

    አባታችን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን ከዝህም በላይ ፀጋዉን ያብዛልን እረጂም አመት ያኑርልን 🥀🥀🥀🌺🌺🌹🌹💕💕💘🇪🇹

  • @almazzewde5628
    @almazzewde5628 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ለአባታች እድሜ እና ጤና ይሰጥልን የወንቅሽቱ ቅድስ ገብርኤል ለደጁ ያብቃን

  • @TegestAlmayhu
    @TegestAlmayhu 11 місяців тому +54

    ይችን ኮሜት ለምታነቡ በሙሉ የአባታችን ፀጋና በረከታቼው ይዴርብን👏ሥዴተኞች እህቶቼም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን👏🤲

    • @AaAa-eb5fd
      @AaAa-eb5fd 10 місяців тому +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @Thergo-eh9ic
      @Thergo-eh9ic 9 місяців тому

      A,,
      ,
      ​@@AaAa-eb5fd

    • @fredoseMeskrme
      @fredoseMeskrme 9 місяців тому

      አሚን አሚን አሚን🤲🤲🤲🤲

    • @Sara-j6t6c
      @Sara-j6t6c 9 місяців тому +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @Fguu5tyui
      @Fguu5tyui 9 місяців тому

      አሜን አሜን አሜን

  • @sahratashpe2489
    @sahratashpe2489 4 роки тому +4

    ዝማሬ መላክት ያሠማልን አባታቺን በድሜበ ጤናይጠብልን

  • @haylelovetdf2777
    @haylelovetdf2777 2 роки тому +8

    🥰 ኣባታችን በረከታቹ ይደርብን 🙏🙏🙏 ⛪

  • @bataleabrham2671
    @bataleabrham2671 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን አባታችን አንኳን ደህና መጦልን 🌺🌸🌼🌺🌸🌼🌺🌸🌼🌺🌸🌼🌺🌸🌼🌺🌸🌼

  • @cell9765
    @cell9765 4 роки тому +3

    አባታችን በእድሜና ጤና ይኑሩልን የበርሐዉ መናኝ ጸሎተወት አይለየን

  • @سبحانالله-ط4م5ص
    @سبحانالله-ط4م5ص Рік тому +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን ሺ አመት ኑሩልኝ በረከትዎ ይደርብን🙏❤❤

  • @samcell8013
    @samcell8013 6 років тому +10

    ዝማሬመላእክት ያሰማልን: ለአባታችን ለአባ ዮሀንስ ተስፋ ማርያም በእድሜላይ እድሜ በፀጋ ላይፀጋን ያድልልን!!!እድሜ እና ስጤና ይስጥልን።!!!!!እኛንም በስደት አገር የምንኖረውን በፀሎታችሁ አስቡንን

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 Рік тому

      አባ ዩሀንስ እግዛቤር ይጠብቀዋ እንባወን መድህን አለም ይብስው😢❤❤

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 Рік тому

      የውቅሽት ገብርኤል አስነካወትም ሠይፌን ይዞ
      ይጠብቅ ዋት❤😢

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 Рік тому

      አባ ዬሀንስ በረሀውን ያለመለሙ ነብይ ናቸው እትኩብን እግዚአብሔር ያመጣልን❤❤

  • @kidanwubet295
    @kidanwubet295 5 років тому +3

    አሜን አሜን አሜንዝማሬ መላይክት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ይሰጥልን አሜን የኛ ህይወታችን ነወት አባየ

  • @Bbeily2022
    @Bbeily2022 Рік тому +6

    ፀጋዉንያብዛላችሁአባቴኑሩለዘላለም.ለሺአመት❤❤❤❤

  • @yeshiyeshi2257
    @yeshiyeshi2257 Рік тому +8

    ❤ልቤ መፀናኛ ነው የራማው ቅዱስ ገብርኤል የአባታችን መዝሙር የስደተኞች እንባ አባሽ ሲከፋኛ የማዳምፅው ነው እነደኔ የከፋው ሰው አለግን ሁለት ሺ 14 አመት እሰከ 20016ጀምሮ ለኒ ጥሩ ላይ አደልሁም

    • @ZemenayAsemare
      @ZemenayAsemare Рік тому

      አዞሺ የኔ ውድ እግዚአብሔር ከሰደተኞች ጋር ነው ፀልይ እኳን እኛ እመቤቴ ማርያምም ልጇን ይዛ ተሰዳለቺ

    • @Zed-rm5lh
      @Zed-rm5lh 8 місяців тому

      አይዞሽ እማዬ ድንግል ማርያም አይዞሽ ትበልሽ በመንፈስ ቅዱስ ለበረሃው መናኝ ንገርያቸው ይደርስሉሻል

    • @zeamanueal2689
      @zeamanueal2689 6 місяців тому +1

      ላይነገ አይመሽም

  • @helloohelloo20
    @helloohelloo20 5 років тому +1

    አሜን አሜን አሜን ላስተማሩን ለአባታችን ቆሞስ አባ ዮሀንስ ተስፋ ማርያም ቃለ ህይወትን ያሠማልን ተስፋ የምናደርጋትን ፍጹም መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እኛም እንጀራን ፍለጋ ወጥተን በስደት ላይ ላለን ጸሎታችሁ ና የቅዱስ ገብርኤል አማላጅነት አይለየን ድንግል ከልጇ ጋ ትድረስልን አሜን ርስዎ ያሉበትን ገዳም ለመረገጥ ያብቃን

  • @vhguh7374
    @vhguh7374 2 роки тому +1

    አባ የሀንስ ዝማሬመላክ ያሰማልን እልልልልልልልልልል በስደት አለም ነኝ ደችህን ለመርገጥ ያብቃኝ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏

  • @endeshawtedila-ll4os
    @endeshawtedila-ll4os Рік тому +4

    አባታችን አብዝቶ ይባርክዎት በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ። ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅዎት ።

  • @kelemkerema7602
    @kelemkerema7602 6 років тому +7

    ኣባታችን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በፀጋ ይተብቅልን ኣባታችን እንኳንም ተወለዱልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    • @tigistababaw1505
      @tigistababaw1505 6 років тому

      አባታች ዝማሬ መላክት ያሠማልን አሜን፫

  • @fsetdaer2863
    @fsetdaer2863 4 роки тому +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኣባዬ በፀሎታቹ ያስቡን 🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏

  • @hhi9697
    @hhi9697 Рік тому

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ አባቴ 🙏🙏🙏🙏

  • @ሰላምለሃገሬ-ዘ1ሰ
    @ሰላምለሃገሬ-ዘ1ሰ Рік тому +4

    የሰደት ሰንቃቺን መፅናኛቺን አባቴ ሸ ኣመት ኑሩልን ቃለ ህይወት ያሰማልን 👏👏👏💖💖💖⛪⛪⛪

    • @GvFf-b7mGH
      @GvFf-b7mGH Місяць тому

      የሰደትሰንቃቺመፅናቺንአባቴሸኣመትመትኑሩልንቃለህይትያሰማልን👏👏👏👏👏👏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒⛪⛪⛪⛪⛪

  • @ሜሪየድንግልማርያምል-ቀ5ገ

    አሜን አሜን አሜን አባየ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በስደት ያለነው በጸሎትዎ አስቡኝ አባይ🙏🙏🙏

  • @samsungj4core968
    @samsungj4core968 5 років тому +2

    አባዬ ዝማሬ መላይክት ያሠማልን የኛ ልዬ አባት የሰደተኞች የድሆች የሠላም የፋቅር አባት አባዬ የኔ ሁሉ ነገር አባቴ ሰሰቴ ናፋቆቴ አባቴ እወደወታለሁ የህይወቴ ፋና የመኖር ሚሰጥሬ አባዬ ኑርልኝ ዘላለም የኔን የሓጢያተኛዋን እድሜ ይሰጥልኝ አባዬ ምንም ትንሸ ቀሪዋን ዘመኔን ይሰጥልኝ አባታአለም እመብርሀን ትጠብቅልኝ የኔ እንቁ አባት

  • @KalkiKalki-y2f
    @KalkiKalki-y2f Рік тому +17

    ዘማሬ ሂወት የሰመዐልና ኣቦና ሺሕ ዓመት ንበሩ

    • @kwtkwt6841
      @kwtkwt6841 11 місяців тому

      AmenSmenAmen zamar melayit yasemaleng❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @StarCell-hw6kl
      @StarCell-hw6kl 8 місяців тому

      😭😭😭😭😍😍

  • @EyalemEyalem
    @EyalemEyalem 8 місяців тому +3

    አባታችን ሽ አመት ኑርልን እመብርሀን እናቴ ከዚህ ሁሉ ስቃይ ና መከራ አውተሽ በሰላም ለደጅሽ አብቂን እኛ ስደተኛ ልጆችህን ከጎናችን አትለየን አባታችን😥😥😥🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

    • @aboaomr5163
      @aboaomr5163 8 місяців тому

      አሜን😭

    • @Cell-g1q
      @Cell-g1q 6 місяців тому

      አሜን
      አሜን
      አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hamelmal-l9m
    @Hamelmal-l9m Рік тому +1

    የአባታችን መዝሙር እንደኔ ልቡ ሚመስጥ አለ።

  • @medhanitnetsanet8972
    @medhanitnetsanet8972 6 років тому +26

    አባታችንን ዝማሬን መላእክትን ይሰማልን
    ባፀሎቶት ያስቡኝ አባ

  • @zenebugirma3515
    @zenebugirma3515 4 роки тому +65

    የኔ መፅናኛ አባ ሺ አመት ኑሩልኝ 😭😭😭

  • @AsAs-lg7ks
    @AsAs-lg7ks 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አባየ ፆለት ልመናው ከኛጋ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @ስደተኛዋነኝየልጄናፋቂ

    የኔ መፅናኝ አባዬ ቃለ. ሂወት ያሠማልን😢😢😢😢

  • @reem18hayat95
    @reem18hayat95 2 роки тому +3

    ዝማሬ መልኣክት ያስማለን ኣባየ
    በፀለታቹ ኃስቡኝ

  • @abibagungul6224
    @abibagungul6224 3 роки тому +7

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ለአባታች ለበረሃው መናኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን 💚💛❤👏👏👏

  • @salamaraya4058
    @salamaraya4058 3 роки тому

    ኣባዬቃለህወትያስማልን ፀጋውንያብዛልን
    በባእድሃገርለለን ወላድት ኣምላክ ትጠብቀን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልል
    ዝማሬመልኣክትያስማልን

  • @davidsandaka9760
    @davidsandaka9760 Рік тому

    ፈጣሪ ሆይ እባክህ ሰላምን ኦደለን አባተችነ አባ ዮለኒስን እድሜ አቼውን አብዛልን

  • @geathunfantea4062
    @geathunfantea4062 8 років тому +15

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ለአባታች እድሜ እና ጤና ይሰጥልን የወንቅሽቱ ቅድስ ገብርኤል ለደጁ ያብቃን ከሰደት በሰላም መልሱ አሜን አሜን አሜን

  • @atsedezeleke4064
    @atsedezeleke4064 6 років тому +15

    አቤቱ ማረን የሰራዊት ጌታ ለአባታችን እረጂም እድሜ ይስጥልን

    • @sahaichanie3156
      @sahaichanie3156 4 роки тому +1

      አቢቱ ማረን ጊታዬዋይ ይቅር ብልን

    • @chaltuuchaltuu1803
      @chaltuuchaltuu1803 4 роки тому

      Ameen Ameen Ameen

    • @ወይኩንፈቃድከ
      @ወይኩንፈቃድከ 3 роки тому

      አባ ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሁን መድሀኒያለም ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን

  • @ወለተትንሳኤየማሪያምልጅ

    አሜን አሜን አሜን
    አባ በፆለትወ አስቡኝ በስደት ላይ ነኝ እደፈጣሪ ፈቃድ ደጀወን ለመርገጥ ያብቃኝ ውስጤ በጣም እየተርበሸብኝ ነው

    • @البمؤنؤامريىز
      @البمؤنؤامريىز 7 років тому +2

      ወለተ ትንሳኤ የማርያም ልጅ አሜን አሜን አሜን

    • @hidatwelday2212
      @hidatwelday2212 7 років тому +2

      ወለተ ትንሳኤ የማሪያም ልጅ 👂👂👂👂👂👂👂😢😢😢😢😢😢😢👂👂👂👂👂👂😢😢😢😢😢😢👂👂👂👂👂👂👏👏👏👏👏👏👏👏👏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒❤❤❤❤💛💛💛💛💖💖💖💖💖👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👏👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @አባየየኔታአባትሰደተኛዋ
      @አባየየኔታአባትሰደተኛዋ 7 років тому +1

      አሜን

    • @mesiethiotube2281
      @mesiethiotube2281 6 років тому +1

      ወለተ ትንሳኤ የማሪያም ልጅ ሠዉ ያስባል እግዚአብሐር ይፈጸማል

    • @hidatwelday2212
      @hidatwelday2212 6 років тому +1

      ወለተ ትንሳኤ የማሪያም ልጅ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂

  • @Gred-eg7nc
    @Gred-eg7nc Рік тому

    አባየ የኔ አባት ሽልማቴ እርሶን የሰጠን እግዚአብሄር ይመስገን ሌላምን ቃል ይገልፀዋል ተመስገን ብቻ ነው

  • @TkTk-n7g
    @TkTk-n7g Рік тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያስማለኝ🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉

    • @lomidubale9122
      @lomidubale9122 9 днів тому

      Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigestshemlash9709
    @tigestshemlash9709 8 років тому +138

    የአባችን በርከት ይደርብን በፆለታችሁ አስቡን

    • @AsdDsa-tx2fv
      @AsdDsa-tx2fv 8 років тому +2

      amen
      amen
      amen

    • @mariamloza3588
      @mariamloza3588 8 років тому +3

      Tigest Shemlash amen

    • @metamenlerasnowmetamenlera6270
      @metamenlerasnowmetamenlera6270 7 років тому +2

      Tigest Shemlash Amen Amen Amen

    • @tegesttg3539
      @tegesttg3539 7 років тому +1

      Tigest Shemlash አሜን

    • @mesertzenaw6912
      @mesertzenaw6912 7 років тому

      Tegest Tg የእባቶችበርከትይደርብንበፃለታቺሁእስብምንግዜምበመፍስእነተውጋነንከሀገርብንርቅም

  • @tigisttigist9093
    @tigisttigist9093 8 років тому +19

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እደእርሶ ያሉአባቶችን በኢትዮጵያ ላይ ያብዛልን በያዙት መስቀ እድባረክ እግዚአቤሄር ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልኝ እድሜሆትን ያርዝምልን

    • @aaert3290
      @aaert3290 7 років тому

      Tigist Tigist አሜን

    • @sarakonjo376
      @sarakonjo376 7 років тому

      ምዝመረTigist Tigist

    • @bogehabtamu8727
      @bogehabtamu8727 7 років тому

      Tigist Tigist Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen

    • @bogehabtamu8727
      @bogehabtamu8727 7 років тому +1

      Ameen Ameen Ameeen 🎤❤❤♥♥

    • @aslakuhshjs4843
      @aslakuhshjs4843 6 років тому

      Amein Amen Amen Amen Amen Amen Amen zmareimelakyasemaln
      yabatachnbereketyderbnmareiyamhoysmein::

  • @saraSara-if2ce
    @saraSara-if2ce 6 років тому +7

    ሂወቴ ነሽ ድንግል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!! አባታችን በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን

    • @siikosilo
      @siikosilo Рік тому

      4:40

    • @siikosilo
      @siikosilo Рік тому

      ቃለህዪወት ቃለበረከት ያሠማልን❤❤

  • @azadkhadimazadhadham1418
    @azadkhadimazadhadham1418 4 роки тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መልእክት ያስማልን ኣባታችን እግዚ ኣብሄር ትልቅ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን

  • @SosnaDegu-g2g
    @SosnaDegu-g2g Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏

  • @Sahai-uz4cn
    @Sahai-uz4cn 8 років тому +12

    አሜን አሜን አሜን
    ዝማሪ መልአክ ያሰማልን አባ ዬሀንስ የእድሜ ዘመኖትን በድሜ በፀጋ ያኑርልን

    • @ysheyitadeesee985
      @ysheyitadeesee985 5 років тому

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መዝሙረ መላእክት ያሠማልን

  • @የድግልልጅየሽነኝ
    @የድግልልጅየሽነኝ 4 роки тому +8

    አሜን አሜን አሜን ዝማርየ ምልክት ያሰማል መንግሥት በሰማያት ያውርስልን አባታችን በረከቱ ይደርብን ቅዱስ ገብርኤል ለደጁ ያብቃኝ አባታችን በፆሎት አስቡኝ ከስደት መልሰኝ ቅዱስ ገብርኤል እርዳኝ አሜን አሜን አሜን አባታችን ሽ አመት ኑርልን

  • @AbbasMelki
    @AbbasMelki Рік тому

    የበረሀው ኮኮብ ዮሐንሰ አባቴ እድሜ የማቱሳላን ያድልልን መድሐኒአለም🌼🌼🌼

  • @ethunmandefiro95
    @ethunmandefiro95 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜንንንንን አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን አባየ በፆለትወ አይለዩን የስደተኛ ልጅወትን

  • @عبدالإلهالعيسى-ر9خ
    @عبدالإلهالعيسى-ر9خ 7 років тому +8

    አባታችን ዝማሬ መላክት ያሰማልን 😭😭😭😭😭😭በስደት ያለነውን ልጆች ሁሉ በጸሎት አስቡን

    • @tigista5599
      @tigista5599 6 років тому

      عبدالإله العيسى photo

    • @almazhaile9533
      @almazhaile9533 6 років тому

      Ellllllllllllllllllllllll nberulna nmewael

    • @atalamekonen8129
      @atalamekonen8129 6 років тому

      🙏🌱🌽 ሂወት ፈልፍላ የምታወጣ አማላጅ🙏❤️🙏

    • @AddisAbu
      @AddisAbu 6 років тому

      አባታቺንቃለህይወትያሠማል

  • @fekadteshal4234
    @fekadteshal4234 8 років тому +9

    ዝማሬ መልኣክት ያያሰማልን
    ኣሜን እዝጋብሄር እዝጋብሄር
    ስደት ኣብቅቶ ለሀገራችን ለሀገራችን ያድለን

    • @alal8859
      @alal8859 6 років тому

      Fekad Teshal ዝማር መልክቲ የስመዐና ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    • @Raman-ws5jw
      @Raman-ws5jw Рік тому

      ኣሜን

  • @NissjJejdk-nh6gn
    @NissjJejdk-nh6gn Рік тому +2

    የኔ አባት ቃል ህይውት ያሰማልን

  • @slamasl7483
    @slamasl7483 Рік тому

    ሂወት ነሽ ድንግል ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 6 років тому +10

    አቤት መታደል መመረጥ እዲህ ነው
    አባታችን ሺ አመት ኑሩልነ
    ስደተኞችን አንድ ቀን አይረሱነም

  • @mahmnfahd6747
    @mahmnfahd6747 8 років тому +136

    አባ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባ አባዬ በባእድ ሀገር ያሉ ልጆችህን በፆለት አስቡን አባዬ

    • @hidatwelday2212
      @hidatwelday2212 6 років тому +2

      Mahmn Fahd 😢😢😢😢😢😢😢😢😢👂👂👂👂👂👂👂👂👂💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂💙💙💙🔥🔥🔥💜💜💜🔥🔥🔥💛💛💛🔥🔥🔥💚💚💚🔥🔥🔥❤❤❤🔥🔥🔥🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈

    • @mounabrahim1012
      @mounabrahim1012 6 років тому +2

      Hidat Welday 👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @jsjsjssj1145
      @jsjsjssj1145 6 років тому

      Mahmn Fahd more amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen

    • @abeut3612
      @abeut3612 6 років тому +2

      aba edeman tana ystln btelot asbwn amen zebare mlaket ysmaln

    • @alamalam4609
      @alamalam4609 6 років тому +2

      Mahmn Fahd o

  • @hyabdaniel5936
    @hyabdaniel5936 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @alamaddis2502
    @alamaddis2502 3 роки тому

    ዝማሪ መላክት ያሰማልን አባታች እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን

  • @wubalem7623
    @wubalem7623 6 років тому +4

    አባቴ ረጅም ህይወት ይኑርዎ የዚህ ህዝብ ጸጋ ነህ

  • @TesfaneshNebeyu-wu3ix
    @TesfaneshNebeyu-wu3ix Рік тому +3

    አሜን አሜን አሜን አባቴ የድግል ማርያምልጅ ከርስወ ጋር ነው❤❤❤❤❤

  • @ገብሬኤልአባቴሃገራችንንሰ

    ዝማሪይ መላክት ያሰማልን አባቴይ የበርሃ
    ው ገበሬ የህይውት መዳኒት እባና ፀሎቱሁ ይድርሰን

  • @fikertaye7347
    @fikertaye7347 8 років тому +4

    አሜን
    አሜን
    አሜን
    አሜን
    አሜን
    አሜን
    አሜን
    አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
    ከጣእሙ ብዛት የተነሳ አጥንትን የሚአለመልመውን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን

  • @genetmengesha8841
    @genetmengesha8841 8 років тому +5

    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን

  • @ghgugg3044
    @ghgugg3044 6 років тому +5

    አባየ ቃል ሂወት ይሰማልን አባየ እድሜ ና ጥና ይስጣቹው ጌታ አባየ 😭😭😭

    • @asfc7228
      @asfc7228 2 роки тому

      ዝማሬ መላክ ት ያሰሜልን

  • @rahelbahemn4424
    @rahelbahemn4424 2 роки тому

    አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንንንንን
    💖💖💖💖💖💖💖
    💖💖💖💖💖💖💖
    😭😭😭😭😭😭😭
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ተመስገንኣምላኸይ-ገ4ጐ
    @ተመስገንኣምላኸይ-ገ4ጐ 5 років тому +1

    Amen amen amen qale hiwet yasemalna abaye 100000000 amet nurulun

  • @masaessa5509
    @masaessa5509 8 років тому +6

    እልልልልልልልልልልልልልልልልህይውቴ ነሽ ድንግል ህይውቴ ነሽ ድንግል ለአባታችን ዝማሪ ምልክት ያስማልን

  • @AsdAsd-ub3oq
    @AsdAsd-ub3oq 8 років тому +27

    የአታችን በረከት ይደርብ አሜን
    አሜን
    አሜን

  • @የማሪያምልጅአሜንአሜንአሜ

    አባበእድሜበጤናይጠብቅልን።አሜንንንበሥደተያለንልጆችበፆሎታችሁአሥቡንለንሥሀሞትያብቃንአሜን።አሜን።አሜን።