በህልም ቀይ ሸንኩርት የተከተፈ የበሰበሰ ማለም ፍቺ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 58

  • @JemalSeide-r7y
    @JemalSeide-r7y 3 місяці тому +1

    ኣሪፍ ነዉ

  • @azada-o9r
    @azada-o9r 3 місяці тому

    በረች አፈታታሽ አሪፍ ነዉ

  • @FatumAhmed-t6n
    @FatumAhmed-t6n Місяць тому

    በአሏህ ስልክሽን አስቀምጭልኝ በዉስጥ ላናግረሽ እፈልጋለሁ

  • @AmenaAmena-n3h
    @AmenaAmena-n3h 2 місяці тому

    ሰላምእህት በህልሜ የሞተችው አያቴ የተላጠ ቀይ ሺኩረት ሰጠችኝ ብፈችልኝ ሺኩረን

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc 10 місяців тому

    ተባረኪ 🤲🤲🤲☝️👍👍👍

  • @HayatAbadir-hq3ge
    @HayatAbadir-hq3ge 2 місяці тому

    አሰላም ዋሌኩም እህቴ በህልሜ ቀይ ሽንኩርት ቤቴ ውስጥ ብዙ ተደርድሮ አየሁ እና ጓደኛዬ ሽንኩርት አለሽ ወይ ብላ መጣች ከዛ የለኝም ብዬ መልሼላት ከዛ ቀና ስል የተደረደረውን ቀይ ሽንኩርት አየሁ ከዛ ኧረ አለብዬ የተወሰነ ወሰደች ከተደረደረው ላይ ከወሰደችው ላይ አንድ የበሰበሰ ሽንኩርት ነበረው
    ባለትዳር አይደለሁም

  • @AbayneshAbache
    @AbayneshAbache 7 місяців тому

    ምንድነዉ አየደጋገምሽና አየዘለልሽ የምታነቢዉ

  • @ሰአዳነኝቤተሠቦቸንናፋቂ
    @ሰአዳነኝቤተሠቦቸንናፋቂ 10 місяців тому

    አሠላምአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እደትነሽ እህቴ እኔ በህልሜ ጓደኛየ እጀራ በሽሮ አቅርባልኝ በይትለኛለች እኔም በለሁ ግን እጀራው በጣም ያምራል በሀሉ ቢጫ ከረል አለሁ እኔ ባለትዳርነኝ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  10 місяців тому +1

      ዉዴ ምግብ እርዚቅ ነወ ግን ቢጫ መሆኑ ሆድሸን እንደሚያምሸ ነዉ ከዚህ ቀደም ሆድሸን ያምሸ ነበር እንዴ?

    • @ሰአዳነኝቤተሠቦቸንናፋቂ
      @ሰአዳነኝቤተሠቦቸንናፋቂ 10 місяців тому

      @@haytomer9818 አወ ውደ አሁንም አሞኛል ከልብ አመሠግናለሁ ስለፈታሽልኝ❤❤

  • @Zinab-co2ix
    @Zinab-co2ix 10 місяців тому

    አህለን ሀቢብቲ ❤❤ ጀዛኪላህ ኸይር ከቻልሺ ፍችልኝ ባለትዳርነኝ
    ከባሌጋ ግንኙነት እያደርግን እኔ አመመኝ ስለው አፊን እፍን አደርገኝ እኔ ካልስ ለብሻለሁ ሰማያዊ ካልስ ከዛ እሱተነስቱ ሊታጠብ ወጣ በሩ ክፍትነበር የምኝታ ቤታችን ከዛ ተመልሱ ሲመጣ በሩን መለስ አድርገው አልኩት እኔ እደተኝሁ አልተነሳሁም ምኝታችነን ስዳብሰው ፍራሹ እደመጎድጎድ ብሎል እኔም ነጪ አንሶላ ለብሺ ተኝሁ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  10 місяців тому

      ዉዴ ግኑኝነት ማድረግ በመሀላቹሁ መደጋገፍ መተሳሰብ እንዳለ ነዉ በመሀላቹሁ ፍቅር ቢኖርም በነጻነት ሀሳብሸን አትገልጭም ወይም አንቺ የምትይዉን ሀሳብ አይሰማም አይቀበልም ሰማያዉ ካልሲ አንቺ በእምነትሸ ትንሸ ጥንካሬ አለሸ ፍራሹ ትዳራቹሁ ነዉ እና ትንሸ ችግሮች አሉ በትዳራቹሁ ግን መፍታት የሚቻል ነዉ ሰላልተቀደደ መጎድጎድ ብቻ ሰለሆነ ችግሮች ይፈታሉ ግን ለመወያየት አይፈልግም

    • @Zinab-co2ix
      @Zinab-co2ix 10 місяців тому

      @@haytomer9818 ሹክርን ሀቢብቲ እውነትነው ዝም ብሎ እሺ እሺ ነው የሚለኝ እኔ ደሞ በግልፅ መነጋግር እፈልጋለሁ እኔማ አላህ ያስተካክለው 😍 ጀዛኪላህኸር🌹🌹

  • @GodanaGona
    @GodanaGona 4 місяці тому

    ሀይ ዉዴ ከቻልሽ ፊችልኝ እኔና እህቴ ገበያ ዉስጥ ሆነን የ5 ብር ነጭ ሹኑኩርት ገዛዉና ትንሽ ስሆንብን ቀይ ሹንኩርት የ5 ብር ቡዙ ገዛዉ ምን ይሁን😢😢

  • @ፎነኝየአባየናፍቂ
    @ፎነኝየአባየናፍቂ 9 днів тому

    ውደ በረቺ ጎረቤቴ ቀይ ሽንኩርት የተላጠ እሚያምር ከዚህ ውሰጅና ለባልሽ ምግብ ስሪለት እያለችኝ ልጣ ብዙ ነበር ሣልቀበላት ነቃሁ ትዳሬ ግን ፈርሷል

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  8 днів тому

      በትቀበያት ነገር አሉባልታ ይመጣብሸ ነበር

  • @wswd5859
    @wswd5859 4 місяці тому

    ስላም ላች ይሁን እህቴ ለቤትሽ አዲስ ነኝ ይህንን ካየሽው ፍችልኝ በህልሜ ሽንኩርት በኩንታል ተሽክሜ ዳገት ስወጥ ማዳበራው ተፍቶ ትንሽ ይፍሳል ይበታተናል የሚሽጥ ይመስለኛል 800 ሺ ነው የሚሽጠው ትለኛለች ለመግዛት ጓጉች ጎሏል እያልኩ ብሩ ውድ ነው ከነመሬቱ ሺጭልኝ እያልኩ ብንን አልኩ ከቻልሽ ፍችልኝ

  • @VvVv-ur9wh
    @VvVv-ur9wh 8 місяців тому +1

    ሰላም እህቲይ እንይ ሸንጉረቲ ይዝ ከሰወጋ❤ አህዲልወ ሸንጉቲ ተንሺ4+ይህንል ፈቺልን
    ባሊቲደረ አደልሆም

    • @VvVv-ur9wh
      @VvVv-ur9wh 5 місяців тому

      7ክዓመተ ብሆላ ቲላያይቲናእባክሂ መልሰለይ

  • @Aisha-m3z
    @Aisha-m3z 9 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @sadamohammed
    @sadamohammed 10 місяців тому

    Asselamu aleyikumi werahimetu llahi weberkatuhu habibeti ❤መናሜ የድሮ መናሜ ፀጉሬን ስትሰራኝ አለምኩ ግን ሳጨርሰኝ ነቃሁ ትንሽ እጆሮየ አጠገብ ሲቀር ነቃሁ ስሬቱ በጣም ያምር ነበር እኔ የፈታሁ ነኝ

    • @sadamohammed
      @sadamohammed 10 місяців тому

      መዳሜ ለማለት ብየ ነው

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  10 місяців тому

      ጸጉር መሰራት ገንዘብ ማጠራቀም ነዉ ይላሉ በእናቶች አፈታት ደሞ ትዳር ነዉ ይላሉ እና አለመጨረሰሸ ያዉ አግብተሸ የፈታሸዉን ነዉ ሰላልቀጠለ ትዳሩ

    • @sadamohammed
      @sadamohammed 10 місяців тому

      @@haytomer9818 shukern habibeti

  • @otebeoo875
    @otebeoo875 9 місяців тому

    ውዴ ለቤትሽ አዲስ ነኝ ነጨ ሽኩርት የተወቀጠ አየሁ አልበላሁም ግን ባለትዳር ነኝ ፍችልኝ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  9 місяців тому

      እሺ ፍቺዉ ከንሮሸ ሁኔታ ጋ ነዉ የሚሄደዉ እናም ነጭ ሸኩርት ማየት በትዳራቹሁ የተትረፈረፈ በረከት ሲሳይ እንዲሁም ከባልሸ ጋር የሚያሰደሰት የገቢ ምንጭ ማለት ትክክለኛ በሆነ መንገድ የሚሙጣ ገቢ እንዲሁም ባልሸን የሚያጠራጥር ሰፊ ገቢ ሌላዉ ሸንኩርቱ ብዙ ከሆነ ደሞ እርግዝናም ሊሆን ይችላል ባጠቃላይ ነጭ ሸንኩርት የተትረፈረፈ ገቢ እርዚቅን ይገልጻል

    • @DelightfulBus-tp9lw
      @DelightfulBus-tp9lw 7 місяців тому

      ለተፈታችስ ዝም ብሎ የተላጠ ነጭ ሽንኩርት ማለምስ ውዴ​@@haytomer9818

  • @hiwotluel3026
    @hiwotluel3026 10 місяців тому

    በአላህ❤❤❤❤ንገርኝ በህልሜ እናቴ የወር አበባ ታያለች በጣም የጎጎለ እና አሰወርዶሸ ነው በጣም በዛ በጣም ጎጎለ እኔም እንደዚህ አድርጎኝ ያውቃል እላትና ተጣጥባ ተነሳች .እናቴ የወር አበባ አቁማለች እባክሸ ንገርኝ ጭንቅ ውሰጥ ነኝ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  10 місяців тому

      ዉዴ ዋናዉ ነገር መታጠባቸዉ ነዉ እና ከበሸታ መዳን ከሀጥያት ንሰሀ መግባት ከችግሮች መላቀቅ ነዉ ደም ጥሩ ፍቺ የለዉም በሸታን ሀጥያትን ችግርን ይገልጻል መታጠባቸዉ ከዚህ ሁሉ መላቀቅ መጠበቅን ይገልጻል እና ህልሙ ለእናትሸ ሳይሆን ላንቺ ነዉ ያንቺን ሂዎት ነዉ እናት ሂዎት ሰለሆነች በፍቺዉ

  • @CarolinaJovane-tz7bt
    @CarolinaJovane-tz7bt 9 місяців тому

    Miyetes

  • @FatumaAli-co5vt
    @FatumaAli-co5vt 2 місяці тому

    እኔዴሞየዱቤ ገዝቼ ተዴፋብኘ

  • @ahmntoabye6337
    @ahmntoabye6337 10 місяців тому

    ሰላም እህቴ የሚጋገር ሊጥ ላይ ነጭ ሸንኩርት ከነልጣጩ ጨመረችብኝ ከዛ እኔ ልጋግረው ስል አጠለልኩት ተመልሳ መታ ያጠለልኩትን ቀላቀለችብኝ እኔም ተውኩት መጋገሩን አግብቸ የፈታሁነኝ እሴት ነኝ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  10 місяців тому +1

      ዉዴ ሊጥ እርዚቅ ነዉ ወይም ሲሳይ መተዳደሪያ ግን የሚያበላሸብሸ ነገር አለ ምቀኛ ጠላት ለማደግ ለመለወጥ ትሞኪርያለሸ ግን ሂዎት ቀላል አልሆነችልሸም ሌላኛዉ ፍቺ ትዳር ይመጣልሻል ግን አይሳካም በተደጋጋሚ ከዚህ ዉሰጥ ከሂዎትሸ የቀረበዉ ነዉ ፍቺዉ

  • @ኢለሀምነኝ
    @ኢለሀምነኝ 10 місяців тому

    እኛቤት ለሰርግ እጀራ እየተጋገረ ይመስለኛል የማ ሰረግ እደሁ አላቅም ምድነው

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  10 місяців тому

      ሰፊ ሲሳይ እርዚቅ ነዉ ያላገባ ከለም ሊዳር ይሆናል ብቻ ሰፊ ሲሳይን ይገልጻል

    • @ኢለሀምነኝ
      @ኢለሀምነኝ 10 місяців тому

      @@haytomer9818 ሸኩርን ሁቢ

  • @ElaDopex-yj2fj
    @ElaDopex-yj2fj 9 місяців тому

    key shnkurt leasbeza megzat mndinew lewendi

  • @temkinmohammed937
    @temkinmohammed937 10 місяців тому

    እህቴ በህልሜ የሆነ በፊት የማውቀው ሠፊ ቤት ይመሥለኛል እዛ ሄጀ ሴት ልጂ ወልጀ ይመሥለኛል ልጀን ግን አላያትም አላቅፋትም ግን አለች ከዛ በሠላም ወድለሽ ይለኛል ወንድሜ አወ እለዋለሁ ብቻየን ከትንሽ ክላሥ ውሥጥ እተኛለሁ የዠ ከዛ የሆነ ደገታማ ቦታላይ የማውቀው ቦታ እዛ ሄጀ ቁጭ ብየ ጎበሥ ብየ ሣይ እግደ ልጁ አልወጣም በእጀ ለማውጣት ወደ ውጭ እጎትተዋለሁ ግን አይወጣም ከዛ እዛው እቤት ተመልሸ ሥሄድ ቤቱ ዝርክርክ ብሏል ማለት የተጣጣለ ሶምት ምናምን አለ እሡን በመጥርጊያ እሠበሥባሐሁ ከቆሻሻው ጋ ፀጉርም አለ ልጀን የወለድኩት አሁን የማወራው ልጂ አለ ከሡ ይመስለኛል አሁን ባለ ትዳር አይደለሁም አግብቸ ፈትቻለሁ መልሽልኝ ሆቢ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  10 місяців тому

      ሰፊ ቤት የምኞት መሳካት የምታገኚዉን መልካም ነገር ይገልጻል ሴት ልጅ መዉለድሸ ከሀሳብ ከጭንቀቶ መላቀቅ ነበር ግን ከልብሸ ያልወጣ ነገር አለ ቤት ማጸዳት ችግሮችን ማሰወገድ ምናልባት ከሀጥያት ቶባ ማድረግንም ይገሌጻል

    • @temkinmohammed937
      @temkinmohammed937 10 місяців тому

      @@haytomer9818 አወ ሆቢ አለ

  • @ኣሴ
    @ኣሴ 10 місяців тому

    የኔ ውድ ከስራ ቦታየ ከሰወቹ ቤት በረላይ እባብ ኣየሁ ከዛ ደሞ ያኣሰረየ ልጅ የኔ ልብስ በረዷት ስትለብሰው ትንሽ ቆሽሿል ኣጥቤ ልስጥሽ ስላት ነበረ ምን ይሆን

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  10 місяців тому

      ዉዴ እባብ ምቀኛ ጠላት ነዉ ግን የእባቡ ቀለም አልገለጹሸም ልብሱ ደሞ ሰራንና ባልን ይገልጻል መቆሸሹ ትንሸ ሀጥያትን ሲገልጸ ማጠብ ደሞ መቶበት ንሰሀ መግባት ነዉ ወይም ትንሸ ችግሮችን ይገልጻል ልጅቷ መልበሷ ትንሸ ግራ አጋባኝ ወይ በሷ ሰበብ ከሰራዉ ትወጫለሸ ወይ ፍቅረኛ ካለሸ እሷ ትወሰደዋለች ወይም ካንቺ እርዳታ ታገኛለች ብቻ ከነዚህ ዉሰጥ አንድ ነዉ አቃራቢዉ ፍቺ እርዳታ የሚለዉ ነዉ ግን ልብሱን አንቺ አልሰጠሻትም እራሷ ናት የለበሰችዉ እና ትንሸ ግራ ያጋባል ህልሙ አለሁ አለም

  • @Selamkebede-v6f
    @Selamkebede-v6f 10 місяців тому

    ውዴ እንደት ነሽ ትላንት በህልሜ የሆነ ልጅ ብር እዳ አለብህ ክፈል ተብለሀል ስለው የአሜሪካን ዶላር ይመስለኛል ያውልሽ ብሎ ይወረውልኛል ከዛ በጣም ብዙብር ስለሆነ በእቅፌ አነሳውና ታቅፌ ሰው እዳይወስድብኝ ያልኩኝ ሞሰብ ውስ ጥ እደብቀዋለሁ ከዛ የሆኑ ልጆች ይሰርቁኛል ከዛ ወይኔ ብየ ልጁን እሄድና ብሩን ሰረቁኝ ለባለገንዘቡ ሳልሰጥ እለውና ክፍይ አትለኝም አይደል ስለው በጣም ያመነጫጭ ቀኛል ሂጅልኝ አልልሽም ይለኝና ከዛ ብሩን ይዤ ስሄድ ዩሆነ አራት መንታ መንገድ ያለው ቦታ ስደርስ በየትኛው መንገድ ልሂድ እያልኩኝ ቅርቡ የቱ ነው እያልኩኝ እደቆምኩኝ ነቃሁ ፍችልኝ ውዴ

  • @UaeDibba-tv8gq
    @UaeDibba-tv8gq 10 місяців тому

    እኔ ባላፊው. የሆነች ሴት እኔ እመካከል ፍቅረኛየ ከዳር እሷም ከዳር ሆነው ትልቅ ብረድስት ከመሀል አርገን እሷ እየላጠች ለኔ ትሰጠኛለች እኔ እከትፋለሁ ከዛ ፍቅረኛየም ይከትፋል ፍቅረኛየ በደብ ላጭው ይለኛል ሴቷ ግን እየላጠች ለኔ ትሰጣለች ከዛ ወዲህ ነው ለመለያየት የበቃንው😢😢😢😢ግን አላስፈታሁም ነበር😢😢😢😢

    • @UaeDibba-tv8gq
      @UaeDibba-tv8gq 10 місяців тому

      ደሞ የምንከትፈው እብረድስት ውስጥ ነበር😢

    • @Zinab-co2ix
      @Zinab-co2ix 10 місяців тому +1

      አይዞሺ ላንች ካለው ይመጣል ካላለው ያንችንይሰጥሻል ጠንካራሁኚ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  10 місяців тому

      አወ ዉዴ ወንድ ልጅ ሸንኩርት ሲልጥና ሲከትፍ ከቅርብ ሰዉ ጋር መለያየት ነዉ እኔ ትንሸ ፍቺ ነዉ ያቀረብኩት እኔጂ ሰፊ ፍቺ ነዉ ያለዉ

  • @meme-x2d
    @meme-x2d 6 місяців тому

    ነጭ ሸከርተምዴነውበሁለም

  • @ዮቡዮቢ
    @ዮቡዮቢ 10 місяців тому

    Yena Konjo. Bate segeba yetesera arozhe bedset tekemeto lke kefche sekemsew yetemal azhow koche andlko agere bewea andetkekela tezhefezhefole baje fake saregew koshashew yewtl senteke nber agere laye bemored asedawalew godenaye ategeba yale yemeselenal

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  10 місяців тому +1

      ወዴ እሩዝ ከድካም ቡኋላ የሚገኝ ሲሳይ እርዚቅ ነዉ ለፍተሸ ደክመሸ የምታገኝዉ እግርሸን ከቆሻሻ ማጹዳትሸ ከሀጥያት ወደ ንሰሀ መግባት ነዉ መጥፎ ሰራዎችን ማሰወገድ እንዲሁም የገንዘብ የሰራ ማጣት ችግር ካለብሸ ከሱ መላቀቅ ነዉ

    • @ዮቡዮቢ
      @ዮቡዮቢ 10 місяців тому

      @@haytomer9818 amesegenalew betam

  • @ሀሊማየ
    @ሀሊማየ 10 місяців тому

    ባሌጋር በርቀት ነዉ ያለነዉ ሁለተኛ አግብቶ ተጣልተናል ወደኔ መጥቶ ሽንኩርት ሲከትፍ አየሁት😢

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  10 місяців тому

      ዉዴ ከቪዲዮ አለኮ በደንብ አዳምጭዉ

  • @tube-rv5fr
    @tube-rv5fr 4 місяці тому

    በህልሜ ሽንኩርት ቲማቲም ቃሪያ አንድ ላይ ስበላ አየሁ

  • @HadhraHadhra
    @HadhraHadhra 10 місяців тому

    የፈታውት,ባሌ,አበረንትኝትን,አይው

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  10 місяців тому

      ምናልባት ትመለሳላቹሁ

    • @HadhraHadhra
      @HadhraHadhra 10 місяців тому

      @@haytomer9818 3አይቻልምየታፋትነው

  • @HafitomHaylu
    @HafitomHaylu 15 днів тому

    ድምፅሽ ምንም አይሰማም