Betoch | “አፍራሽ ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 383

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 329

  • @hirutsubscr9312
    @hirutsubscr9312 2 роки тому +35

    ቤቶች ሁሌም አይዲያችሁ ወቅታዊ ደስስ ሲል እድሜና ጤና ይስጣችሁ የህዝቡን ቁስል የምትረዱ

  • @amsaluabeti9663
    @amsaluabeti9663 2 роки тому +1

    Ere betoche menedenew endezi mehone Arif koyeta neber enamesegenalen selam Le ethiopia

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 роки тому +11

    እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ፈታ አድራጊወች
    ሲደብረኝ ከአመታት በፊት የሰራችሁትን ቪዲዮ
    እያወረድኩ አያለሁ በርቱ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ🎁💟💟💟💟💟💖💖💖💐💐💐💐💚💚💚

  • @hewis9138
    @hewis9138 2 роки тому +6

    This was excellent! I admire those who wrote this episode. Good job!

  • @MesfinBugie
    @MesfinBugie 20 годин тому

    ሁሌም አስተማሪ ድራማ ♥️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @najato8808
    @najato8808 2 роки тому +4

    ሰላም እንዴት ናችሁ ዉድ የሀገሬ ልጆች
    ሰላማችሁ ይብዛልኝ
    ቤቶችዬ ስወዳችሁ በጣም ልዩ ናችሁ

  • @AbcAbc-ir6yf
    @AbcAbc-ir6yf 2 роки тому +4

    ቤቶች እነወዳችሁ አለን ፍትህ ለኢትዩጵያ አበይልቀቅ በሉ ከነተ ስላልመጣ ዝም አትበሉ አስጨረሰን በግፍ መሞት ይብቃ እስከመቼ 😭😭😭😭💔💔💔

  • @nancyjm7787
    @nancyjm7787 2 роки тому +3

    Wll come በቶቸዬ ኤግዚያብሔር ሀገራቸን ኢትዮጵያ በ ምሕአራቱ በቸረናቱ በ የቀረታው ያሰባት ከርሰታኑመ ሙሰለሙመ ታዋዶ አንደኖር ለቦና ሰጣነ ኢትዮጵያ ለ ዘላለም ተኑረ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 роки тому

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💚💚💕💕

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 роки тому

      ደምሩኝ ቤተሰቦቼ

  • @tsehoydaniel1409
    @tsehoydaniel1409 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር አምላክ ጤና እድሜ ይስጣችሁ አስተማሪ መልክት ነው

  • @መሲዩቱብmesiyoutube
    @መሲዩቱብmesiyoutube 2 роки тому +3

    አይ ናዬ መች ይሆን ያንተ ሜዳሊያ ለኢትዮጵያ የሚበረከተዉ😂😂😂😂😂😂ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን ይሁን እግዚአብሄር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይጠብቅልን ሠላሟን ይመልስልን

  • @super12star
    @super12star 2 роки тому +6

    እንደ እኔ እስኪ ማን ነው ቤቶችን በጉጉት የሚጠብቃቸው እና የሚሾፋቸው 👍

  • @samraketema7789
    @samraketema7789 2 роки тому +6

    እኔ በጣም በሳቀኝ የገደለች ሻሼ ነኝ አጎቴ ታሟል በጠና ታአላገባ አይድንም አላለችም

  • @selamawitmersha214
    @selamawitmersha214 2 роки тому

    የዛሬው በጣም ደስ ይላል👍👏👌🤭😆😅🤣😂😄😃😁

  • @hermalacom
    @hermalacom 2 роки тому

    ሠላም ቤቶች ናአ በጣም ነው ያሣቀኘ አግሊዘኘ ቾሎታው በጣም ያዝናናሌ 🤔🤔🤔😀😀

  • @እስኬየማርያምልጅ
    @እስኬየማርያምልጅ 2 роки тому +8

    ቤቶችየ ሁሌም የምታቀርቡት ሁሉ ወቅታዊ ትምህርት ሰጭ ነው ምርጦች እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን💚💛❤🙏

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 роки тому

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ😘😘

  • @ወሎለገሂዳ
    @ወሎለገሂዳ 2 роки тому +7

    አረሻሸ 😂 አጓትሽ በጠና ታሞ ሊያገባነው አላለችም

    • @futuf8331
      @futuf8331 2 роки тому

      አይ ሻሼ ሥታሥቅ

  • @fafibintbaba-y7o
    @fafibintbaba-y7o 2 роки тому +7

    ኧረ ና በሳቅ እግሊዘኛ በእግሩ ሄደ 😂😂😂

  • @አማራነትኩራትነው
    @አማራነትኩራትነው 2 роки тому +4

    አኳን ደህና መጣችሁልኝ የኔ ውዶች ክሩልኝ💖💖💖💗💗💗💗🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 роки тому +1

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💚💚💋💋

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 роки тому

      ሰብ…አርጊኝ

    • @አማራነትኩራትነው
      @አማራነትኩራትነው 2 роки тому

      @@selamtube1319 እሸ ውዴ እናተም ሰብስክራይብ ማረግ አትርሱኝ ገና ጀማሪነኝ አበረታቱኝ❤❤❤💗💗💗💗😢😢😢

  • @astuethi9020
    @astuethi9020 2 роки тому +18

    ይቺን ኮሜንት ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ አምላክ ሰላም ፣ጤና ፣ፍቅር እና ደስታ ያብዘላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በሙሉ!!

  • @teketelyohlulues4776
    @teketelyohlulues4776 2 роки тому +1

    ሀይ ና እንግልዝኝ ገለበጥክ እኮ እድሜ ለቤቶች ክክክክክክክክክክክክ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 роки тому +5

    ስወዳቸው ከባዜ ጋር ያሉት ልጆች ራስታው 👌

  • @jemalkederseid8005
    @jemalkederseid8005 2 роки тому +4

    ቤተሰብ ተሰብስቦ የሚያየው የተከበረ የማያሳፍር የቤተሰብ ኢትዮጵያዊ ድራማ

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 2 роки тому +12

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ቤቶች ሁልግዜም ወቅታዊ እና ትምርት አዘል ስለምታቀርቡል ከልብ እናመሰግናለን 💚💛❤️

    • @zelealemadugna6781
      @zelealemadugna6781 2 роки тому

      ጋሽ ጥላሁን ጉግሳ ጥሩነው ከስራችን ወሬአችን እየቀደመ ነው ።እድገታችን እንደካሮት የሆነው

  • @መሰረትዳምጠው-ጨ9ጨ
    @መሰረትዳምጠው-ጨ9ጨ 2 роки тому +4

    ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን ፍቅርን አንድነትን
    እግዚአብሔር ይስጠን ዘረኝነት ይጥፍ

  • @መሰረትአበራ-ኰ6ቀ
    @መሰረትአበራ-ኰ6ቀ 2 роки тому +1

    ቤቶችዬ ስወዳቹ እኮ የሳቄ ምንጮች😘😘😘😘😘😘

  • @nanjajemel5231
    @nanjajemel5231 2 роки тому +1

    የዘሩ እኔ ያዛረየ ወሬ ውሰጤ ነው😊😊😊😂😂

  • @bezagadisa1124
    @bezagadisa1124 2 роки тому +6

    እንኳን ሠላም መጣችሁ ቤቶች የምትሰሩት ወቅቱን የጠበቀው አዝናኝና አስተማሪ ነው በርቱልን

  • @በጌታደሰይበላቹ
    @በጌታደሰይበላቹ 2 роки тому +4

    ወድ የቤቶች አዘጋጆች ለአቶ ጥላሁን ጉግሳ ይድረሰለኝ እኔ ቡዙ ጊዜ የምሰጠው አሰተያይት ነው የወጣቶችን የፀጉራቸው እና የአነጋገር ነገረ በጣም ያሳሰበኛል ለመጪው ትወልድ ምን ጥለው እንደ ሚያልፉ ታዝባችዋል ግን እንጃ የታያቹ አይመሰለኝም የፀጉር አሳድጎ እንድ ቆንጆ ነገረ ሚዲያ ላይ ሰታሳዩ በመቀጠል የአነጋገረ ዘይቤያቸው አረ ባካቹ ለወጣቱ ምን እያሰተማራቹ ነው? ቢያንሰ እንዲ አሳድጎ ሲመከረ እሺ ብሎ ሄዶ ሲቆረጥ ፀጉሩን የሚያሰተምረ ነገረ አቅረቡለን አነጋገሩ መልካም እንዳልሆነ በሰራአቱ ሲያወራ ከበፊቱ ባህሪው ተለወጠው የሚያሳይ ምሰለ አቅረቡልን እባክ አቶ ጥላሁን ጉግሳ ለመጪው ትወልድ የተሻለ ነገረ ይገባዋል ጨረሰኩ ቡዙ እል ነበረ እናተ ኮሜንት ሰለ ማታዩ ምን ያደረጋል መለፍለፉ! !!!"!"""

  • @anjagranja
    @anjagranja 2 роки тому +6

    እንኳን ደህና መጣችሁ ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልን ቤቶችዬ እወዳችዋለሁ ♥

  • @procell803
    @procell803 2 роки тому +6

    ሁሌም የምታነሱት ሃሳብ ሁሉ ደስ ይላል በርቱልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hawa7712
    @hawa7712 2 роки тому +9

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ዉዱ ነብይ ሰለላህአለይወሰለም ይህን የመረታነቡ አትለፉኝ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @የአንድአምላክልጅነኝ

    ቤቶችዬ 😍😍😍

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 роки тому

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💋💋

  • @saadahsaaadah3402
    @saadahsaaadah3402 2 роки тому +2

    ወላ ስወዳችሁ ቤቶችየ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 роки тому

      በጣም😍💓💓💜💜😘 ደምሪኝ

  • @susufentaw5856
    @susufentaw5856 2 роки тому +2

    የአፈር ቤታችን የመጀመርያ ቀን ኑሮ እንዴት ያልፍ ይሆን ያረቢ....

  • @mahletyoutub5302
    @mahletyoutub5302 2 роки тому

    Siwedachuw yeni flikilikewch betam wedechew walehu 🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ሚሚሀበሻ-ቨ4ጠ
    @ሚሚሀበሻ-ቨ4ጠ 2 роки тому +3

    የ ሀገሬንሰላም የሚፈርስ ይፍራስ

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 2 роки тому

    አረግዬ እኮ የቤቶች ድምቀት ናት የኔ ጎበዝ😘😘😘😘

  • @habibaseidyoutube3435
    @habibaseidyoutube3435 2 роки тому +3

    😂😂😂😂ወይኔ አረጋሽ😂😂

  • @tijeyegetalije5782
    @tijeyegetalije5782 2 роки тому +2

    Well Come Tafachochi Salami LA Hagarachini❤❤

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 роки тому

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💚💋💋

  • @fafibintbaba-y7o
    @fafibintbaba-y7o 2 роки тому +2

    ሰላም የቤቶች ተከታታዩች ኡኡኡ ታድየ ዛሬ አንደኛ ነኝ ኑኑኑ የመዳም ቅመሞች አልበገሬውች ኑ እንየው አብረን ሰላም ለእምየ ሀገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አሏህ ሰላሙን አንድነትን ፍቅርን ይለግሰን ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር ሁሌም ከፍ ትበል ጠላቶቿን ያጥፋልን ሁላችሁም በዱዓ በፀሎት ሀገራችንን እናስባት መልካሙን ሁሉ ያብዛላችሁ የኔ ጀግኖች 💋💋💋💋💋

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 роки тому +1

    ደስ የሚል ነገር ነው ለልጆች 👌👌ተባረኩ

  • @aregashgebr344
    @aregashgebr344 2 роки тому +6

    ድራማው ላይ እነ ቢሌ ሁሌ ይግቡልን ስወዳቸው ጌታን አረጋሽ ደሞ በሳቅ ገደለሽን ሚስኪን ነፈር🙄🙄😂😂😂😂😂😂

  • @ahmederina
    @ahmederina 2 роки тому +7

    አይ ዘሩ ቀለጠ ልጅ እያለው አድናቃህ ነበርኩኝ ግን ሣይክ አታረጅ ማሻአ አላህ ካንተ እኔ ቀድሜ አረጀው

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 2 роки тому +2

    ወይኔ የሻሼ የአቢ የአረጋሽ ትወና ስወደው

  • @hayathayat6842
    @hayathayat6842 2 роки тому +1

    አይሻሸ አቢ በዜ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @medinamegesha263
    @medinamegesha263 2 роки тому

    እዉነት ነዉ እያፈረሡ ነዉ አይደል 😭😭😭😭

  • @Zድ-d4w
    @Zድ-d4w 2 роки тому +2

    ቤቶች በጣም ነዉ እምወዳቹ ሰላማቹ ብዝት ይበል💝!! ግን ግን አረጋሽ ምትባለዉ አትመቸኝም

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 роки тому +1

      ሰብ… አርጊኝ ዜድዬ

    • @hana5977
      @hana5977 2 роки тому

      Acter atkem gobez acters neh mena altemhkem kezi belay???

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk 2 роки тому

    Betoch enkuwan be selam metachu arife new enamesegenale bertu egizabher hagerachen Ethiopian yexabeqate

  • @ስጋሓመድራያ
    @ስጋሓመድራያ 2 роки тому

    ቤቶች ልዩ ምቹ ግዜ ማይቀይራቹ ነሪልን ኣቦ

  • @sameeraadam3135
    @sameeraadam3135 2 роки тому +3

    አረባ ሰባተኛ ሆኩኝ ደስ ብሎኛል

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 роки тому

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💚💋💋

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp 2 роки тому

      ክክክክ እኔደሞ 48 ተኛነኝ

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 роки тому

      @@rahma-pc1fp ደምሩኝ😍😍😍

  • @saadamohammed7345
    @saadamohammed7345 2 роки тому

    ቤቶች በጣም ሀሪፍ ነው ቀጥሉበት እናመሰግናለን

  • @ዝምታወስጤነውYouTube
    @ዝምታወስጤነውYouTube 2 роки тому

    ሆደነፈረ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ትልቅትምርት

  • @tamenechtafese4439
    @tamenechtafese4439 2 роки тому +6

    የኔ ዉዶቼ ስዎዳችሁ በቶቼ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ 🥰🥰🥰

  • @tizitagirma9763
    @tizitagirma9763 2 роки тому +1

    Argash😂😂😂shashe 😂merx astmari mlkt nw

  • @mesijesusjesus3542
    @mesijesusjesus3542 2 роки тому +1

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏hagarachin salame tehun

  • @እሙፈውዛን-ፈ8ሐ
    @እሙፈውዛን-ፈ8ሐ 2 роки тому +2

    ክክክክክ ሻሼ አጎትሽ ሰለታመሙ ልያገቡኑዋ ቀላል አላሳቅሽኝም

  • @laylamohammed
    @laylamohammed 2 роки тому

    ይህ ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ በጣም ነው የማደቃችሁ በጣም ብዙ ትምህርት ነው😍

  • @ስደተኛዋእናቷንናፍቂ

    ሻሼ አቢ አረጋሽ በዛብህ በሳቅ ነው የገደላቸሁኝ

  • @Lolo-cx1mg
    @Lolo-cx1mg 2 роки тому +2

    ቤቶችየ የምወዳችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 2 роки тому +2

    ና በሳቅ ፍንድት ነው ያረከኝ

  • @guzeguzasefaw3733
    @guzeguzasefaw3733 2 роки тому +1

    ይበቃል፣ግን፣፣ብዙም፣፣አናየውም፣፣እዳንረሳው፣፣ብቅብቅ፣ይበል፣እንጅ

    • @Ethio2001
      @Ethio2001 2 роки тому

      ከወጣ ቆየ ውዴ

    • @guzeguzasefaw3733
      @guzeguzasefaw3733 2 роки тому

      @@Ethio2001 ልክ፣ነሽ፣(ህ)ግን፣፣ሁልጊዜም፣የማይነገሩ፣ነገሮች፣አሉ፣በውስጥእህህህህህህህ፣የሚባሉ

    • @guzeguzasefaw3733
      @guzeguzasefaw3733 2 роки тому

      @@Ethio2001ትተክቷል.አይደል.?

    • @Ethio2001
      @Ethio2001 2 роки тому

      @@guzeguzasefaw3733 አዎ ተተክቷል

  • @zeynebwello4685
    @zeynebwello4685 2 роки тому +3

    ሻሽየ የቤቶች ድምቀት
    የአርጋሽ ነገር እኔ እራሱ ሁለት ግዜ ደነገጥኩ ወላሂ

  • @bietajera7403
    @bietajera7403 2 роки тому

    አሜንም ልትቀይሯት ነው ቤቶች ተበላሸ

  • @Tube-wm4dl
    @Tube-wm4dl 2 роки тому +7

    ውድ የቤቶች ዩትዮብ ቤተሰቦች የነብያችን ሶለሏሂ ዓለይሂ ወሰለም ኡመቶች ድናችንን እንወቅ !እንማማር! የነብያችንን እና የሶሃባዎችን ታሪክ ለማወቅ ይፈልጋሉ? ፕሮፋይላችንን በመጫን ቻናላችንን ይቀላቀሉ

  • @zaidsamid9870
    @zaidsamid9870 2 роки тому

    ደስ ሰትሉ ቤቶች ምርጥ ወቅታዊ ሁኔታ ነው ያወራችሁ በርቱ

  • @sheemtube3000
    @sheemtube3000 2 роки тому +1

    ክክክክ ወይ መታመስ አረጉ እኮ አመሰቻቸው

  • @gemelatemamee1926
    @gemelatemamee1926 2 роки тому

    Weyy batoche endezre seka alwekmee🤣🤣🤣😂😂😂

  • @hana5977
    @hana5977 2 роки тому

    Wow betuhe betam arif derama new bertulen wedddddd kelba weye argashe mesken yewa ekuneh

  • @isa-pv5ib
    @isa-pv5ib 2 роки тому +2

    አገራቺንን ሰላም አላህ ያርግልን🙏

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 роки тому

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💚💚💋💋💋

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp 2 роки тому

      አሚንንን የረብ

  • @የሀርቡልጅወሎየዋ
    @የሀርቡልጅወሎየዋ 2 роки тому +5

    ወላሂ የአረጋሽ ጩከትና ቁጣ ተመልካችንም ይረብሻል እኔ በጣም ነዉ ምሳቀቀዉ የእዉነቴን ነዉ በቃ ባህሪዋን ትቀይር

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp 2 роки тому +3

    ሰላም ብያለሁ ውድ የሀገሬልጆች ባያላችሁበት አለምዳርቻ አላህ ይጠብቃችሁ
    ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ያረብ
    ቤቶች እንኳንደህናመጣችሁ የሳቂ የድብርቴ ማስረሻ ናችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰😂😂😂😁😁😂😂😂😁🥰🥰😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-vd1pk9eh9p
    @user-vd1pk9eh9p 2 роки тому +1

    ክክክክክክክክክክክክክክክ አይ ናና እንግሊዘኛ

  • @merimamo3963
    @merimamo3963 2 роки тому +2

    Betoch dero kere.. Adisochu achemalekut

  • @amihabsawit300
    @amihabsawit300 2 роки тому +2

    ቤቶችን የምትወዱ በላይክ😘❣️❣️

  • @mehretbetaso102
    @mehretbetaso102 2 роки тому +2

    የኔ ውዴ ውች ♥️❤🌹

  • @sarafkr2768
    @sarafkr2768 2 роки тому

    Betoche wubochi selamachu yebiza selam lehegerecheni🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @haylu8198
    @haylu8198 2 роки тому

    አይ አይዲያ ማነው ሚያመነጨው ጎበዝ ሰው

  • @Yergaesrail
    @Yergaesrail Рік тому

    ❤❤❤❤❤
    Enwdachuh aln ❤️♥️♥️

  • @silencepower6367
    @silencepower6367 2 роки тому +4

    አረጋሽ መቼም የትወና ችሎታሽ በጣም ገራሚ ነው!!! የተለያዩ ስሜቶችን በ1 ደቂቃ ውስጥ ቀያይረሽ ስትተውኝው አስደናቂ ነው በተለይ በስጫሽ😆 በርቺ ተመንደጊ ነው ሚያስብለው!!

  • @ፍቅርጌታቸው
    @ፍቅርጌታቸው 2 роки тому +1

    ይኤ ነገር ዪናታን አክሊሎ ይመለከተዋል የናቱችቤ የባቱቻችንን ሜሰኬን ቤት አፍርሱ እሱ ጥሬ ሰጋውን ይበላልል እግዚአብሔር ልቦና ይሰጠው

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 2 роки тому +1

    welcome. Selma 👍

  • @sadatshafi6811
    @sadatshafi6811 2 роки тому

    Wayne aragash anchi kalelesh bado ale sewuyewu yemiren ba akalm endeh nesh maselegn 🤣🤣🤣🤣🥺mirt tewanay nesh

  • @tsehayhay3932
    @tsehayhay3932 2 роки тому

    ❤❤❤WOW WOW BETAMI DESI TILALACHU

  • @amanherapno5463
    @amanherapno5463 2 роки тому +2

    #more_and_more_i_wish_all_of_you_all_the_best❤❤❤

  • @Nasir-rd1ky
    @Nasir-rd1ky 2 роки тому +1

    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን እና ለቤቱች

  • @dagilovereal2460
    @dagilovereal2460 2 роки тому

    #I Run he came he came I run he run I came 😃😃😃😃

  • @awe5228
    @awe5228 2 роки тому +2

    ሰልሞት ድረሱልኝ በ እንግሊዘኛ እጥራት😂😂

  • @ሀገሬ-ዠ4ደ
    @ሀገሬ-ዠ4ደ 2 роки тому +4

    እርሰቴ የት ሄዳ ነወ ግን ካየዋት ቆየወ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 роки тому

    አረግዬ ስወድሽ እኮ ቁጣሽ ትህትናሽ ይመችሽ አቦ ስትስቂ አብሬሽ ስታስደነግጪ እየደነገጥኩ በቴስታ ብሎ ነበር በድድ ማስቀረት ክክክክክቅ

  • @blueboymesfin5681
    @blueboymesfin5681 2 роки тому

    ተራ በተራ ነው የሚተኛችሁ
    አላለችም 😂😂😂

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj 2 роки тому

    ዋው ደስይላል በጣም።

  • @loveisthepartoflifegodislo9216
    @loveisthepartoflifegodislo9216 2 роки тому

    Abi ena shashe fikirsh akatelen alalechm

  • @እዉነትተናገሩ
    @እዉነትተናገሩ 2 роки тому

    አረጋሽን ሆና የምትጫወተዉ አርቲስት እጅግ በጣም ፕሮፌሽናል ናት። ካራክተሩን ሆና ነዉ የምትተዉነዉ በጣም ብቃት አለሽ እንደ አንድ ተመልካች እኔን እራሴን በፍርሃት እስክሰምጥ ድረስ ቲያትር መሆኑን አስረሳኝ!

  • @Sparkmedia45
    @Sparkmedia45 2 роки тому

    ባረጋሽ ምክንያት ቤቶች አስጠላኝ🤕😠

  • @zedAli-xj3vj
    @zedAli-xj3vj 2 роки тому +2

    ማነው እዴኔ. ሻሼ ነብሰጡር እዴሆነች. የታየው.

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 роки тому

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💋💋

  • @sanchoafrica811
    @sanchoafrica811 2 роки тому

    መብረቅ ናት ያች አረጋሽ

  • @askl5768
    @askl5768 2 роки тому +2

    እናመሰግናለን

  • @ወለተየተዋህዶልጅዩቱብ

    እንኳን ደና ምጣችሁ ቤቴ

  • @rarecell4924
    @rarecell4924 2 роки тому

    😁😳😳😳😃😃🙄🙄🙄🙄የና ነገር😂😂😂😂

  • @ሂክማነኝሙስሊሟፀረቢዳአየ

    አረግዬ ፊሽካ ፊርርርርር አለ ና አቺን ነውዴ