You are feeling powerlessness to stop the PM😂😂😂! You are left with your delusional name calling and nonsense insults! Sorry, he can't hear you as he is always busy!
It was nice , if you support your wonderful news with Videos, example whwn you talk about Abiy warmup with men, flying plane , when you talk about flaying plane .......
I live in Virginia. Everything we appericiate here is how their cities are organized. Abiy organized the city you have been using as a dumping ground. Moreover, there is surplus production of agriculture in the country except there is currency crisis. The dam is going to be inagurated and your worest time is yet to come!!!!! Did not you say Abiy sold it to the Egyptians?
የበሻሻው ወሮበላ
ህዝቡ በችጋርና በኑሮ ውድነት እየተሰቃየ ቤተመንግስት የሚገነባው ግለሰብ የኮሪደር ልማት እያለ በብልጭላጭ መብራት እንደ ዐረብ ኢምሬት ንጉስ ለመሆን አገሪቷን በድህነት የጣለው በድሮን የአማራን ህዝብ የጨረሰ በፍርድ አደባባይ በቅርብ ቀን እንፋረደዋለን!!!
አ ንድቀን
ብ ትሞትም ህዝብ
ይ ፋረድሃል::
ኣብይ የውሸት እና የማጭበርበር ኣለቃ ህዝቡ እየተንገላታ ያልሆነ ወሬ ያወራል እስታሊንየ የኣንበሶች ኣንበሳ ተባረክልኝ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አቤት ፈጣሪ ይህን ሰውዬ ሰው እየተራበ ጠግበናል ብሎናል
ትክክል ቢቻል ድምፁንም ባንሰማ ምሥሉንም ባናይ ካለዛም ራሱን ቀይሮ ወንዳወንድ ሆኖ ቢታይ የሚለው ምክር በበኩሌ በጅግ ያስማማኛል።
ኢትዮጵያን ሙጥጥ አድርጎ እያጠባት ያለው ሰዉበላዉ አብይ አህመድ ይሰኛል።
Fano leba!!!! Zimbel!!!!!
Big Loser always crying...
ሰውዬው እኮ ቦታው አማኑኤል ሖስቢታል ነው
ለየለት ያሳዝናል መሪ መሖኑን እርሱትና በሽተኛ ካልሖነ ኢትዮጵያ የሚኖር ሰው እሔን አይናገርም
ውሽታም ይውሽት አባት❤❤
ከየክልሉ በአውሮፕላን እየተጫኑ ነው የሚሄዱት
ሕፃን እኮ ተው ጭካ እትቀበ ስትለው ይተዋል አሁንእኮ የተቸገርነው ያስጠላል ስትለው ዝምበል ከእኔ በላይ አታውቅም ማለቱ ነው
እረ ፈጣሪ መን አይነት እናትና አባት ነው ያሳደገው ተቀዶ የማያልቅ ፍጥረት ነው በሬ ወለዴ
🔻የካሳንችስ ሚንስትር ጨቅላይ አብይ አህመድ
ጋሽ አያልቅበት አብይ አህመድ " ነውር " ምን ማለት እንደሆነ አያውቅም:: ብቻ ትልቅ ምላስ ስላለው በሄደበት ይቀባጥራል! ኧረ "አይጣል" ማለት ለካስ ፀሎት ነው::
አዲስ: አበባ: ሰዉ: በረሀብ: እየተሰቃየ: አብይ: ኢትዮጲዊዎችን: በማር: መላስ: በድሕነት: በጦርነት😮ሐገሪቱን: እያበለፀገ ነው😮😮😮
ኢትዮጵያ ካደገች ለምን ጦርነት ርሀብ መፉናቀል ኑሮውድነቱ ምኑቅጡ ጌት ሆይ🙏
ለሰዉበላዉ አብይ የሚገረድ ማሰብ የሚችል ህሊና ያለው ማገኘት አይቻልም በሰዉ ደም ለመበልፀግ እሳቤ ያላቸዉ ህልመኛ ብቻ ናቸው በሙሉ።
ጫት እኛም ቅመነዋል እንደዚህ አያረግም መጥፎ መንፈስ ነዉ ይኼ 😂
😂
መደመር እና ብልጽግና ከመዝገበ ቃላት መሰረዝ አለባቸው
ትክክ እሱን ማየትም ሆነ መስማትም በጣም ነው የሚያመው
Yes hate and envy is quite painful...😂😂😂
ከቤተሰቡ እንኳ በሠላሙ ችግር ቢሞቱ ሰላም ነው ማለቱ አይቀርም።
Empty jibberish...full of lack envy and hate....😂😂😂😂
አንድም እኮ ለህዝብ የሚጠቅም ስራ ሰርቶ አያውቅም፣ የኢትዮጵያ ህዝብ ኮሪደር ነው እንደ የቸገረው
ተስፋ የተቆረጠ ሰዉ የሚያደርገዉን ነዉ እያደረገ ያለዉ...ዉድቀቱ ከመቼውም በበለጠ ፍጥነት መድረሱን ጠንቅቆ ያዉቀዋል...ለዚህ ነዉ ሀገር እያጠፋ ያለዉ.
ፕሌኑ ውስጥ ያሉት በውጭ ያሉትን አያውቁም ጥጋብ ላይ ሰለሆኑ
አብይ አህመድ RIP😭
አላሕ ይድፋሕ አብይ ምኞቴነው ይድፋሕ
Wayen kids, you remember Wayen said in Congress our GDP better than Hong Kong .
ዛሬ እዝቄል የ እዉነት ተናገርክ የ ሞኝ ና ተላላ ለማን ነዉ ሚነግረዉ ለ ህዝብ ሚገርም ነዉ ።ሌላዉ ፕሮቶኮሉንንም በተመለከተ አሳፋሪ በጣም ትክክል።ምን አይነት ህፃን ነዉ የገባዉ ሀሀሀሀሀሀሀ እሱ ለህዝብ መቅረቡ ና ዘመናዊና በስልጣኑ የማይወጣጠር መሆኑን ለማሳየት ነዉ።
የምር፡አሸጉሊት፡አደረገን
የብልግና መሪ አይደል ከዚህ ስው ምን ትጠብቃላችሁ እሱ የራሱን አለም እኮ ነው የሚኖረው የሱ ኢትዮጵያ የቷ ትሆን እንዲህ ያደገችው::
እሰታሊን አሪፈ ነው የምታቀርበው በተለይ ( በደንብ አድርጐ የሚያብራራልን ሰው በጣም ያሰቃል አሪፈ አቀራረብ በጣም ተመችቶኛል
እሱኮ ተናግሯል መጀመሪያ ሲመጣ ወደሱቅ ሰላክ በመኪና ነበር የምሄደው ሲል ህዝቡ ጤነኛ እዳልሆነ ማዉቅ ነበረበት አሁነም በህልም ነው የሚያወራው
He learns from his father Meles Zenawe
Sad comment!!! Please respect deceased?
አይ አብይ እስካሁን ያጃጃልከው ይበቃሀል ተባኖብሀል
በለው ልክ ልኩን ነገረው. መንቦጫረቅ አለ
ቁጭ ብለህ ወሬ ህን አውራ መሪያችን እየመራ ነው❤❤❤
እና ታዲያ ፣ ፕሌኗ ውስጥ ያሉት ሰዎች ኣይደርሱም ማለት ነው፣ እንዴት ነው ፍጥነቷን እማይረዱት?
ጢም ያለው ህፃን አብይ አህመድ
Leba Fano
Sebakew abiye yekemal weys mendenew lefesfes yagegnwen makef ena mesam lekeskes..sew bet tegabzo gabazu rasu defar kelakel.
ሰዉበላዉ አብይ የጥጋቡ ብዛት ባፍንጫዉ ጭምር መዘባረቅ መቀደድ ወዘተ ጀምሩዋል።
😂😂😂😂 እውነትህን ነው እዝቄል ምንድነው እንደዚህ እቅፍ እያደረገ የሚለጠፍባቸው ሳይታዘቡት አይቀርም ቆፍጠን ብሎመጨበጥ እንጂ የምን እጅ ይዞ መሄድ ማንም አያረግም የሆነ ቱሪናፋ እኔማ ድምፁን ስሰማ ያመኛል 😡😡
ሰዉ በሚሊየን እየገደሉ እያሳደዱ መበልፀግ ሰዉበላዉ አብይን መሆን ይጠይቃል ይሄ ለአብዮች ብቻ ነዉ። አብዮች አገር እየመሩ ሰላም አይታሱብም ሞት ይባዛል።
የዚህን ሰውየ ውስጡን ያወቃችሁት እናተ ናችሁ ሌላውም አይኑን መግለፅ አለበት ሁሉም ይቃ ተተኛበት
አት ጠራጠሩ እንጨብጠዋለን ብልጽግናን።
ውይይይይይይይይይ ገና መኖር ያስባል?
ቂቂቂቂቂቂቂቂቂ የጨቅላውን ባህሪ አገላለጽህን ስሰማ በጣም ነው እምስቀው
Ethiopian 🇪🇹 leader he Dearm !
በድሮን አማራን እየጨፈጨፍክ ትንሽ ግጫንጭ ትላለህ ???? አቤት እንዴት ጨካኝ ነው ???
ይሄ ህጻን መሪ ግን ለምን ድነው በ ፕሮፖጋንዳ የሚያምን? ሃቁን ይዞ ብተጋገዝ ከህዝቡ አይሻም! ይገርማል ምን አይነት ጭንቕላት ነው ያለው ያሰራራት ነች ይላል ችንጉርት የቸገረው ህዝብ
ከከተማ ከተማ ለመዘዋወር አስጊ በሆነበት ግዜ የትኛዉ ቱሪስት ነዉ መጥቶ የሚጎበኘዉ?
Makeron.aladerem.deberew.meri.sayehon.sheleaataderegewem.wened.mesamyedeberal.
ማክሮንን አላወቃችሁትም እንዴ ማን እንደሆነ እወቁት ማቀፍ ብቻ አደለም ------
menaminte yihonne?
ebakacheu yehen ergun demsun atasemun yensuhe dem ende gorfe eyefesese new sewbela yatefahe
ለውጥማ አለ ::እንዴ? እነ ስዩም መስፍን÷ ሴኮትሬና ኣባይ ፃሃየ ሲናገሩ ብትሰሙ ይህ አይመጣም ነበር፡፡ ለውጥማ አለ !! ለማንኛውም አሁንም ማስተዋል የሰጣቹ እግዚኣብሔር ይመስገን
እነሱ የመለመሉት ያሳደጉት አብይ አህመድ ገልብጦ ፈጃቸውና!
"ከፈላበት የተጋባበት " እንዲሉ ሆነና ነው ..:::
Dr Ashagere
We really feel the growth Dr. Abiy is saying. If you really want to see what he saying just go to Ethiopia.
😂😂😂
ያሳዝናል አንተም ጭቃ የሆነ ጭንቅላት አለህ ማለት ነው
Holding hands is our culture!!!
ለልጆቻችን የወደፊት ህይወት የሰመረ...😮
የተቃዋሚ ፕሮፌሰር ይገርማል ለመሆኑ ከነቢያቱ መካከል አንዱ ቢመራችሁ እንኳን መቃወማችሁን እንደምትቀጥሉ አልጠራጠርም።ለምን ባላችሁበት የራሳችሁን ጉድለት አትሞሉም?ጦጣ የራሷን አሉ የሚሳራ ስታዩ አይናችሁ ደምይለብሳል።ስለበለጣችሁ ቆጭቷችሁ ከሆነ በሰላም ወደ ሀገራችሁ ተመልሳችሁ ስራ ስሩ ሙቶች 😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂በውሸት ነው የሚበልጠው ጲማሙ ህጳን ጅል ሲጃጃል እቃ ይፈጃል ነው
You are feeling powerlessness to stop the PM😂😂😂! You are left with your delusional name calling and nonsense insults! Sorry, he can't hear you as he is always busy!
I like uer koment
ወዴት ነው የምንነቃው
ማነው፣አብይ፣ሰራሁት፣በሚል፣መናፍሻ፣ሂዶ፣በሼኔ፣የሚያዝ፣
ማነው እባክህ የባዛር መንግስት ያለው? ትክክል አግላለጽ።
ምንድነው ለህዝብ የሚጠቅም ስራ የሰራሀው ?
Yehe awera aramana vahezeb rehubena makara yameqalede
Ya ayemero bashetagna😊
በጣም ይገርማል እደዚህ አይነት ውሸትና ቅጥፈት ከክልል ወደ አአ ከአአ ወደ ክልል መዘዋወር በማይቻልበት ጊዜ ሰው ሰርቶ መብላትና ወጥቶ መግባት ብርቅ በሆነበት ዘመን ህዝብ በረሃብ እያለቀ የኑሮ ውድነቱን መቋቋም አቅቶት ቁርስ በልቶ ምሳ በማይበላበት ሀገር አደግን ሲሉ አለማፈር ይገርማል
በዚህ. ሰውዬ ኢትዬጲያን. እንደዚ ሙውት ሀገር. ያረጋት የሱ ጥፋት አይደለም አንደኛውና. ዋንኛው የአማራና. የትግራይ አክቲቪሰቶችና መሪዎች. ናቸው ስለዚህ. ጦርነትና ድህነት የአምበሳው. ድርሻ አለባቸው
ተው እንጂ!!!😂😂😂😂😂
ሁሉም እንደ ትግራዮች አብይን በግዜ ብናውቀው ብዙ ነገር ይቀየር ነበር ለካ እውነታቸውን ነበር ከዚ ወሮ በላ ጋ ሲዋጉ
ኧረ መልስ በግል ችሎታው ወደር የሌለው ነበር ጉድለቱ እንዳለ ሆኖ
Ke wichovhu gar selamitaw litif eyale belew min gud new sewiyew mines alibezam
አብይ ገንዘብ ከሰጡት ድንግልነዉን ይሰጣል
ምን ስራ አለው የትኛው ክልል ነው የሚአስተዳድር ከአ አ በቀር የሚያስጨንቅ ስራ የለውም
ሱፍ በሜለብስ እብድ የምትመራ የመጀመሪያዋ ሀገር😂😂
እኔ እምለው ይሄ ሰው የሀገር መሪ ነው? ወይስ የሀይሌ ሪዞርቶች ዋና ማኔጀር ነው?
ESQEE REMINDED ME OF POVERTY IN 1977 EC OF ETHIOPIA.
ይህ ሰውዬ እብድ ይመስለኛል፡፡ ከብልፅግና የሚጠበቅ ምንም ነገር የለም፡፡ በፓርቲ አመለካከት ተቀስፎ የተያዘው እንደ ብልፅግና ዓይነት ፓርቲ የህዝብን የልብ ትርታ ማዳመጥ ችሎታ የለውም፡፡ ሠላም አያመጣም፡፡
ይሄ. ድሉዥናል. የት. ነው. የሚኖረው. በራሱ. ውሽትየሚኖር. አሳፋሪ
እውነትም ሞኛሞኝ!!!
ይህ ፈሪ ሰውዬ ብዙኅ. ሺ. የሚገዛው የጥይት መከላከያ ለብሶ እንደ ወሳኝ እንደ ለኢትዬጲያ የሚጠቅም. ሰው ራሱ እየቆጠረ ጥይትን. የሚከላከሉ ተሸከርካሪዎች የሚለበሱ መዞር ይገርመኛል
It was nice , if you support your wonderful news with Videos, example whwn you talk about Abiy warmup with men, flying plane , when you talk about flaying plane .......
ምን አይነት እርግማን ነው
አሁን እንኳን ይሄ ሰውዬ አስጠላኝ አላህ አንተ በአጭር ጊዜ ከፊታችን ይሰውረው
በውነት ውነኑን ነው በደንብ እየገደልን ነው በደንብ እየገድልክ በስመእብ ውሸት እንዲህ ነው ወዳጄ አለም እውቆሀል ለአዳነች እና ለሽመልስ ንገራቸው
እረ በናትህ ወደምትሄድበት ሂድ የኢትዮጵያ ህዝብ እንደሆን አንቅሮ ተፍቶሃል።
😂😂😂😂 አቦ ከዛ ፕሌንላይ ይከስክስህ አንተ ቱልቱላ መሪ እንደ አብይ አይነት እንጭጭጮርቃ መሪ አላየሁም አልስማሁም 😡😡
😂😂😂 አረ ምን አይነት ውሸታም መንግስት ነው በጥራቃ ነው
አናትህ ይገጫገጭ አንተሰውመግደል ማፈናቀል ደሀንማስለቀስ ህዝብንበረሀብ በጦርነት እርስበርስማባላት ነውየአንተብልጽግና በቃን በቃን።
He is saying that he is a “Pilot” of the plane
Lijinetun Tilacha Eyeteta Yadege sew new atfredubet, Chinkilatu Tikikl aydelem Ye Ethiopia Hizb liyagizew yigebal ebakachu.
Yemasmesel poletica beged adgenal .of course, if we travel by plane, we feel it the speed . What kind of plane do you have
ክላሹ ኦርጋኑ ብሬኑ ዲሽቃው መድፉ ድሮኑ ሚጉ ፈንጁ በአማራ ህዝብ በኦሮሞ ህዝብ በትግራይ ህዝብ ሲተኮስ ኮሽታ ከሆነ የአንተ ውሸት ምን ሊባል ይሆን እስኪ ንገረን ? ጠ ሚ አ አ ።
I live in Virginia. Everything we appericiate here is how their cities are organized. Abiy organized the city you have been using as a dumping ground. Moreover, there is surplus production of agriculture in the country except there is currency crisis. The dam is going to be inagurated and your worest time is yet to come!!!!! Did not you say Abiy sold it to the Egyptians?
ድምፁ መስማት ብጣም ያስጠላል የበሻሻ ዱርዬ
Ye Ethiopia hizeb zemita eskameche endehon migerim new
እንዳው ይሄን ደነዝ መሪ ኢትዮጵያ ፈረደብሽ
This men is crazy
አይ ቀልላዉ 7ጨ😂😂😂
ይሄ ለሃጫም ጠቅላይ ሚኒስትር ባዶ ጭንቅላት የእሡ ለሃጭ ማዝረብረብ ተቀባይነት የሚኖረው ይመስለው ይሆን ?የኢትዮጵያ አንድ ተራ ድሃ በቂጡ መሬት ላይ የተቀመጠ ሠው ከእሡ ጭንቅላት እጅግ የተሻለ ነው።
ዛሬ ነዉ ፣ደደብ መሆኑን የምታውቁት