ህልምን ማወቅ ቀላል መንገዶች ep 3

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 281

  • @xb6fj
    @xb6fj 3 роки тому +134

    አቀራረብ 100%
    *አገላለፅ 100%*
    *ማስረዳት 100%*
    *በቃ ባጠቃላይ ትችላለህ ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏🇪🇹🇪🇹🕊*

  • @ኤፍታህወለተማርያም-ፐ3ኰ

    ሳላደንቅህ አላልፍም አንተ ሰው በጣም ሲበዛ መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ 🤲🤲🤲

  • @yemiten
    @yemiten 3 роки тому +18

    ስነወረቅ በጣም እናመሰግናለን በጣም በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው የሰጠህን በርቱልን 👍👌

  • @sunnaiabraha3554
    @sunnaiabraha3554 3 роки тому +12

    ስነ አንተ ድንቅ ነህ። አገላለፅህ ቃላት አጠቃቀምህ ባጠቃላይ ሁለመናህ ገራሚ የሆነ ችሎታ አለህ ህይወታችን ውልችን አመለካከታችን ስለቀየርክልን በእጅጉ እናመሠግናለን።

  • @eyosiyasabera8271
    @eyosiyasabera8271 3 роки тому +16

    እኔ ስሰማህ ደሜን የምታሞቀዉ ነገር ነዉ ግርም የሚለኝ በእዉነት አይምሮአችን ከተነቃቃ አካላችንም መንፈሳችንም ይነቃቃል ያኔ ማንም አያቆመንም።

  • @amatuallah2023
    @amatuallah2023 3 роки тому +2

    እኔ ሁሌም ለinspaire Ethiopoya
    አድማጭ ነኝ ብዙም አልኮምትም
    እናማ እንኳን ደህና መጣቹ ምርጦች
    የእዉነት ጀግኖች ናቹ አፕልኬሽን ስትል ቪድዮዉን
    አቁሜ ነዉ አሁን ያወረድኩት ትንሽ አይቼዉ
    ወደ ቪድዮዉ ተመለስኩ ምርጥ እንደሚሆን
    አልጠራጠርም ምክንያቱም ሁሌም ከናንተ
    ማገኘዉ ምርጥ ነዉ

  • @semirayimer2021
    @semirayimer2021 3 роки тому +5

    በጣም እናመሰግናለን ስነወርቅ💪🇪🇹 በርታልን የሚገርም ትምህርት ነው አፕሊኬሽኑም በጣም ተመችቶኛል ቃላት አጣሁላችሁ አላህ ይባርካችሁ የኛ ድንቆች

  • @foziabekri9380
    @foziabekri9380 3 роки тому +5

    ከፕሮቶኮል ጀምሮ , ድምፅ ጥራቱ , አቀራረቡ አነጋገርህ ,አገላለፅህ...... wow metegerm sew neh enamesegnalel betam bertalen 😍😘

  • @ZinetSeid-j1n
    @ZinetSeid-j1n 2 місяці тому

    ቃላት የለኝም ጀግና 100% ፈጣር ይጠብቅህ አቀራረብህ ይለያል ሀቂቃ ቀልጣፋ

  • @tewodrosworku2780
    @tewodrosworku2780 3 роки тому +16

    You inspire me even before your speech begin.. when i just look at your appearance i feel something great!!

    • @mizer6967
      @mizer6967 3 роки тому +1

      Same here; I'm so into him!

  • @tgtube4089
    @tgtube4089 2 роки тому +2

    አስተዋይ በእውነት ተባረክ የዚህ ፕሮግራም ተከታታይ መሆን ከጀመርኩ ወዲህ በሕይወቴ ብዙ ለውጥ አምጥቻለሁ ክበሩልኝ 😇🙏

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 3 роки тому +2

    ጀግናው ሁሉም እንዳንተ ቢሆን ሺ አመት ኑሩ🙏🙏🙏

  • @BaharuAzo
    @BaharuAzo Рік тому

    አመሰግናለሁ ሁሌም ያንተን ቪድዮ እከታተላቸዋለሁ ባጣም ነዉ የተቀየሩክ❤

  • @kalikdanakelewld
    @kalikdanakelewld 2 роки тому

    እኔ አሁን ሳድግ የማረሳው የአንተን ምክር ነው ።Thanks bro ስሰማ ሁላ ህልሜን ሳስበው ጥንካሬ ይሰማኛል ደሞ ያው እንዳተ ሳይካትሪስት መሆን ነው ህልሜ።👍

    • @eyerusedebele
      @eyerusedebele Рік тому

      እሱ እኮ phycologists ነው ሳይካትሪስት አይደለም።

  • @Aነኝየቤተሰቦቸናፋቂኢትዮ

    አንተ ምርጥ ሰው ነክ ስል በምክንያት ነው በጣም እናመሰግናለን በለህበት ሰላምህ ይብዛልን👐👍👍👍👍😘

  • @kalea3996
    @kalea3996 2 роки тому

    ስለ Leadership ማወቅ እፈልጋለሁ ፣እና ሃሳብ ለመስጠት ያክል እጅግ በጣም ድንቅ ስራ ነው ቀጥልበት ብትችል በምስራቅ አፍሪካ ቋንቋ በል ብሰራ

  • @abdosuleman7699
    @abdosuleman7699 3 роки тому +1

    በጣም አነሠሰግናለን ሰለምተታበረታታን ሁሉም ሀሳብ በጣም አርፌ ነው ተመችቶናል በርታ ወንድሜ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ መልካም ቀን ይሁልህ

  • @yemiabelete7340
    @yemiabelete7340 3 роки тому

    ጌታ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ ጥሩ ልብ ያለው ሰው ነው መልካም ነገሮችን የምያስበው ትረዳኛለህ ብዬ ተስፋ አደርጋለው ትላንት ቴሌግራም ላይ አውርቼህ ነበር በውስጥ መስመር አውሪኝ ብለኸኛል

  • @giftibirhanu2376
    @giftibirhanu2376 3 роки тому +9

    በጣም ነው የማመሰግነው ወንድሞች ❤️❤️❤️❤️

  • @susisherfu5777
    @susisherfu5777 3 роки тому +1

    ሰላም ይብብዛልን የምሰጠን ትምህርት በጣም ተምረንበታል እናመሰግናለን. በርህታ

  • @kalea3996
    @kalea3996 2 роки тому +1

    ህልም እውን እየሆነ ነው በርታ🙏🙏🙏🙏⭐🇪🇹⭐⭐🇪🇹🇪🇹🏋️🏋️🏋️

  • @AsAs-zf1yr
    @AsAs-zf1yr 2 роки тому +1

    በርታ በውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ በጣም እነመሰግናለን

  • @masreshamengist3950
    @masreshamengist3950 3 роки тому

    ለሀገራችን ህዝቦች እንደዚህ አይነት ትምህርት መስጠት ቀላል አደለም በርታ ወንድማችን እናመሰግናለን

  • @uae8112
    @uae8112 3 роки тому +1

    እንኳን በሰላምመጣችሁልን የናተን ምክርስሰማ ጭንቀቴሁሉነዉ የሚጠፋዉ ፈጣሪ በላችሁበት ይጠብቃችሁ

    • @xb6fj
      @xb6fj 3 роки тому +1

      አሚን በጣም አስተማሪ ነዉ

  • @hiwiyilma8347
    @hiwiyilma8347 2 роки тому

    ስህነ ውድ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ሰላምህን ያብዛልን በእወነት በጣም ነው ምወድህ የማደንቅህ ከ5ወር በኃላ ወደ ሀገሬ እገባለሁ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ በአካል እንደማገኝህ እምነት አለኝ

  • @alsagebremedhin3020
    @alsagebremedhin3020 3 роки тому

    1 እጅላይ ያለ ታመን
    2 የራስህን ሪከር መስበር
    3 ሁሌ ራስህን ጠይቆዎ በጣም ወወደድኩት እናመሰግናልን

  • @EmuAhlam-jk8gx
    @EmuAhlam-jk8gx Рік тому

    በጣም ጎበዝነህ እኔ ትልቅ ህልም አለኝ ኢሻአላህ ህልሜ ይፈታል❤❤

  • @מלכםימני
    @מלכםימני 3 роки тому +4

    አንተ ልጅ ምናለ በየቀኑ ብትመጣ❤🙏

  • @yoseftigistu1600
    @yoseftigistu1600 3 роки тому +1

    እውነትክህን ነው በኔም ደርሷል የኔ ህልም በጣም በጣም ትልቅ ነው ለጓደኛ ህልሜን ስናገር ይስቃሉ መቼም አትሆኚም የሉኛል አንቺ አይናፋር ነሽ ምናምን ይላሉ በዚያ ጊዜ ማላሬ ይጠፋል

  • @gondergonder8044
    @gondergonder8044 3 роки тому

    እናመሰግናለን ቅን ልብ አለህ አፑን ወድጀዋለሁ! እውነትም ስነ ወርቅ !

  • @kindumihret9078
    @kindumihret9078 2 роки тому

    የሒወት መንገድ ቃል ያጥራል በጣም እናመሰግናለን

  • @mekdsen7670
    @mekdsen7670 3 роки тому

    ከልብህ ስለምታወራ ከልቤ ተመስጨ እሰማካለሁ እግዚአብሔር ይመስገን አንተን ለመስማት ታድያለሁ 🙏

  • @Mariam-gl2wf
    @Mariam-gl2wf 3 роки тому +1

    በእውነት ጀግና ነህ በርታ

  • @xb6fj
    @xb6fj 3 роки тому +3

    *እንኳን ደን መጣህ ወንድማችን ማነዉ እንዴኔ ይህ ፕሮግራም የናፈቀዉ?👍👍*

  • @ethopiantube7996
    @ethopiantube7996 3 роки тому

    ስንየ የኛ ጀግና ኑሩልን ምርጫዎቸ ናችሁ inspire Ethopia

  • @ghaliahali2620
    @ghaliahali2620 Рік тому

    እውነት ለመናገር አንተን ስሰማ የመኖር ፍላጎት ይጨምርልኛል መኖር ያጓጓኛል

  • @ሰናይትየድንግልማርያምልጅ

    ጣፋጭ የሚገርም ትምርት
    እዚአብሔር ይስጥህ ወድሜ

  • @የማርያምልጂአፀዳማርያም

    እግዚአብሔር ደመስገን ወንድሜ ተባረክ

  • @getiatunna3830
    @getiatunna3830 3 роки тому

    በጣም እናመሥግናልን ወንድሜችን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 3 роки тому +1

    I am Happy to see you Always 😊🌹💖👍🏾👏🏾 Juste Keep up 💯🦁👏🏾💕😊U are inspirer 4 Ethiopian 💚💛❤️💕👏🏾😊🤗

  • @addisabebayehu9918
    @addisabebayehu9918 Рік тому

    absolutely Amazing!! you explained it well. Thank you.

  • @josi3113
    @josi3113 3 роки тому +3

    To day lesson is great amazing txs alot

  • @እኔምየአርበኛፋኖዘመነካሴ

    ምርጥ ምክር ነው በርታልን ከልብ እናመሠግናለን 🥰🥰🥰

  • @TtRr-y3w
    @TtRr-y3w 16 днів тому

    አመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @meselove4689
    @meselove4689 3 роки тому +2

    እናመሰግናለን ጅግናችን🥰

    • @hayathassan1018
      @hayathassan1018 3 роки тому

      bexam bexam inaa masaginalen allha yicamirilikaa👏👏👏

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    Egzibher yimsegn amsegenalhu masetewalun yadeln yewunet yetgebar sew yadergen AMEN AMEN AMEN 💚💛❤🤲😭

  • @kassmall4725
    @kassmall4725 2 роки тому

    እውነት ትልቅ ሰው ነህ
    ሰው ጋር ባለኝ ቅርርብ
    ተወዳጅነት
    ተሠሚነት
    እሚገርም ለውጥ አምጥቻለው
    በትምህርት ግን የእቅዴን ያክል መስራት አልቻልኩም
    የእቅዴን ያክልም ውጤት አላገኘሁም
    ,
    ተከታታይ ቪዲዎችን እያየው ነው ምን አልባት ከረዳኝ
    .
    በሌሎች ነገሮች ያለኝን ለውጥ ብነግርህ ግን
    የዛሬ አምስት አመት እሚያውቀኝ ሰው ዛሬ አብሮኝ ቢሆን አንተ አይደለህም ሌላ ነህ ይለኛል
    እሚያስደስት ስራ እና
    እሚያስደስት ውጤት ለማምጣት
    ምን ላድርግ? (በትምሮ በኩል ማለቴ ነው)
    እስኪ እቅድም ቢሆን አውጣልኝ ማለት general የሆነ እቅድ
    እቅዱን እያሳካሁ ራሴን ልሸልም
    በእውነት ግን አንደኛ ነህ

  • @frehaile1944
    @frehaile1944 3 роки тому +1

    Tebareklgn Enamsegnaln
    Adinaki negn buzu Tetekimyalew
    Bertalgn Bro

  • @shewithaftay7483
    @shewithaftay7483 3 роки тому

    አንተ ልዪ ነህ ዘርህ ይባረክ አቦ

  • @ሱሱዩቲዩብ
    @ሱሱዩቲዩብ 3 роки тому

    ዛሬ አንደኛ ነኝ በርታ ወንድም አለም ካንተ ብዙ እየተማርን ነው

  • @ንኩሉጊዜኣለዎ-ነ1ገ
    @ንኩሉጊዜኣለዎ-ነ1ገ 3 роки тому

    ውድ ወንድም እባክህ ስልክህን ጸፍልን በጣም ኣሪፍ ትምህርት ነው።

  • @selamayalew2449
    @selamayalew2449 3 роки тому +1

    በምንም ቃል ላመሰግንህ አልችልም! እራሴን ገልፀህ አሳይተኽኛል🙏

  • @mesertamare1942
    @mesertamare1942 3 роки тому +2

    እኔን ደስ የሚለኝ ስትናገር በኮንፊደስ በራስ መተማመን የተሞላህ ስለሆነ ነው

  • @awetsolomon2672
    @awetsolomon2672 3 роки тому +1

    You are very clever Thanks so much brother 😍😍

  • @ermionwasihun2626
    @ermionwasihun2626 3 роки тому

    ዋው የእውነት ትልቅ ሰው ነህ

  • @መቅዲምፋኒምነኝ
    @መቅዲምፋኒምነኝ 3 роки тому +1

    ደህና አደራችሁ እየጠበቅንህ ነበር ።እንካን ደህና መጣህ😍

  • @germabeyene60
    @germabeyene60 3 роки тому

    Yamegerm tafatero antan almadenk kabad sehetat naw 👍1gna nah sawochn yamkeyer pawereh bakal ayegelsem 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ubuama1449
    @ubuama1449 3 роки тому

    Wendime fetari yitebiki fetari ychemiriliki kelib enameseginalen!!!!

  • @اممحمد-ح9ظ5خ
    @اممحمد-ح9ظ5خ 3 роки тому

    Ewonet egzabher yebarkhe ❤ Melkam sewo nek edmekhin yarzmwo🙏

  • @RahmaRahma-io5eu
    @RahmaRahma-io5eu 3 роки тому

    በጣም እናመስግናለን በርቱ

  • @rahmetkassaw6717
    @rahmetkassaw6717 2 роки тому

    እናመሰግናለን በጣም

  • @SaraSara-cq1yl
    @SaraSara-cq1yl 3 роки тому +7

    ትምህርት በጣም ጥሩ ነው እናመስግናለን ግን አንዳንዴ በእንግሊዝኛ የምትናገርውን በአማርንኛ ተርግሙልን የማናቅ ስላለን እባክህ

  • @ሰአድኒያአላህ
    @ሰአድኒያአላህ 3 роки тому

    መልካምነትለራስነው
    ቀጥልበት

  • @kiyameko8363
    @kiyameko8363 2 роки тому

    አመሰግናለሁ ክበሩልኝ😍😍😍

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 3 роки тому

    ከልብ እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏

  • @hizikelhizikel1189
    @hizikelhizikel1189 Рік тому

    በጣም ወዳሎ!!!

  • @mekidesassefa9607
    @mekidesassefa9607 3 роки тому

    ሳላመሰግን አላልፍም 🙏❤ 1ኛ . ደሞ ስለ application በጣም አመሰግናለው መፃፎችን ለማግነት በጣም እፈልግ ነበረ 🙏🙏🙏🙏🥰

  • @YohannsDebas
    @YohannsDebas 7 місяців тому

    አብዛኛወች ምክሮች ለኔ በጣም

  • @alemtube2343
    @alemtube2343 3 роки тому

    እንኳን በሰላም መጣህ ስነ ወርቅየ በሰላም ነው ግን ከስተሃል

  • @genetgeni3628
    @genetgeni3628 Рік тому

    ጀግና በርታልኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @lindalina3745
    @lindalina3745 3 роки тому

    በጣም ሳላደንቅህ አላፍም እውነተኛ ነው እድሜና ጤና የስጥህ
    ወይንሸት ከሳውዲ አረቢያ

  • @habiibjames9136
    @habiibjames9136 3 роки тому

    Tnk you bro just you very God nice 😘🙏🙏

  • @naheemanaheema3327
    @naheemanaheema3327 3 роки тому +2

    በትክክል ለገባዉእኔ በራሤምርጫ ሂወቴን ለማሥተካ ከል ደፋቀና እያለኩነወ አልሀም ድሊላህ

  • @ያልተኖረልጅነት-ኘ6ዠ
    @ያልተኖረልጅነት-ኘ6ዠ 3 роки тому +1

    ህልማችንን እንዴት እናሳካው በሚለውም ርእስ በቀጣ ዋው

  • @emutube6306
    @emutube6306 3 роки тому +4

    በቲቪ ብታቀርቡ የበለጥ አሪፍ ነው ወጣቱን ትለውጣላችሁ እሚገርም ትውልዲ ትፈጥራላችሁ እኔ እስከዛሬ ባውቃችሁ ኖሮ አልኩ

  • @marthakwt7830
    @marthakwt7830 3 роки тому

    ኢጊዚብሔርዪባሪኪዌዲሚ

  • @laylaa5744
    @laylaa5744 2 роки тому

    Atte goboz lijj barita👍👍👍👍♥️✅

  • @richyeeassefa
    @richyeeassefa 3 роки тому +1

    ወድሜ ተባረክ 🙏🏽

  • @semirajamal3406
    @semirajamal3406 3 роки тому +2

    ኮሜንት ስፅፍል የመጀመሪያዬ ነው ሁሌም እከታተላቹዋለው ሂወቴን ቀይራቹልኛል አመሰግናለው ከልብ

  • @yrgg1047
    @yrgg1047 3 роки тому

    Betam betam teru temarta new ❤ berta wendame egzbiher yebarkaha ye tabakaha

  • @abumahir1835
    @abumahir1835 2 роки тому

    Masha allh naw
    Mkrocheh kftari gar emekrarbu enje emeyararku almhonachawn batam wdjalh alhu

  • @brktigebremichael1701
    @brktigebremichael1701 3 роки тому

    Thanks a lot bro you are just amazing.

  • @09skhalobobo5
    @09skhalobobo5 3 роки тому

    ሴሜት ሞያ አላማ ሶስቱም ለኔ ተመችቶኛል 👌🙏🙏

  • @faruhanaj16
    @faruhanaj16 3 роки тому

    I really needed this. Thankyou!

  • @መቅዴጎጃሜዋነኝ
    @መቅዴጎጃሜዋነኝ 3 роки тому +18

    የኔ ህልም አተን ማግባት ነው 🙈🙄😁❤️❤️❤️

  • @remedanmohammad1307
    @remedanmohammad1307 3 роки тому

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @habebahabeba9977
    @habebahabeba9977 3 роки тому

    So amtheng thanks so much🙏🙏😘😘😘😘

  • @ራህማእዲሪስ
    @ራህማእዲሪስ 3 роки тому

    Mashaala betam arifi mikirnewu

  • @madinamadina953
    @madinamadina953 2 роки тому

    እኳን ሠላም መጣህ ወድማችን

  • @አለምቻናል-ቐ4ፀ
    @አለምቻናል-ቐ4ፀ 3 роки тому

    እናመሠግናለን የኔምርጦች

  • @Zebimola_tube
    @Zebimola_tube 3 роки тому +1

    ቆይ እስቲ መጀመሪያ ልስማው 😂

  • @fato7a7bb35
    @fato7a7bb35 3 роки тому

    በርተ ጎቦዚ
    ❤‼

  • @fozealiy9477
    @fozealiy9477 3 роки тому

    እናመሠግንአለሀን ዉድም ካንተ ብዙ ተምራለሁ

  • @teta1742
    @teta1742 2 роки тому

    Fetari ewketwon abztwo yestke

  • @tigistsebeseb7778
    @tigistsebeseb7778 3 роки тому

    ዋው በጣም እናመሰግናለን

  • @ኣኪየየድንግልማርያምልጅ

    betam enmsganaln wndam alm egzabhar ybarek

  • @hayatsaeed3963
    @hayatsaeed3963 3 роки тому

    Enamesegnalen wedim.

  • @eredabreheni
    @eredabreheni 2 роки тому

    fetari yibarkhi temechehegni

  • @wubetitegegne7113
    @wubetitegegne7113 3 роки тому

    Tebarki wendnachne♥️♥️

  • @sakaenhAsdgryy
    @sakaenhAsdgryy 2 місяці тому

    አላህ ይጭምሪልህ