ራስህ ላይ ትኩረት አድርግ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 507

  • @yemiten
    @yemiten 3 роки тому +91

    ትኩረት ትኩረት ትኩረት 🤔 ለራሳችን 😍 በጣም እናመሰግናለን ስነወርቅ !!!

  • @fikr7963
    @fikr7963 3 роки тому +98

    በእውነት ነው እምላችሁ እናንተን መከታተል ከጀመርኩበት ጊዜ ጀምሮ በሂወቴ ላይ ትልቅ ለውጥ አምጥቻለሁ ለዛም በጣም አመሰግናለሁ ፈጣሪ ውለታችሁን ይክፈልልን

  • @ከቅዱሳንሕይወትእንማር

    ከዚህም በላይ ጥበቡን ይግለጽልሕ🙏

  • @rahmanahmed2026
    @rahmanahmed2026 3 роки тому +57

    እድሜ እና ጤና ፈጣሪ ይስጥህ ወድማችን በእወነት ሁለየም የምሰጣቸው ትምህርት ልዩ ናቸው እናመሰግናለን

  • @ኤፍታህወለተማርያም-ፐ3ኰ

    በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን የምትሰጣቸው ትምህርቶች በሙሉ ወሳኝ ናቸው👌 ❤👌

  • @baslealtewodros8641
    @baslealtewodros8641 3 роки тому +69

    ለተማሪዎች የሚሆን motivation ብትሰራልን

  • @ZedMar-w5m
    @ZedMar-w5m 2 місяці тому

    አንተን በማዳመጤ እራሴ እና ሕይወቴ ላይ ለውጥ አይቻለው 🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌

  • @SitotawEmbiyale
    @SitotawEmbiyale Місяць тому

    ስኔ እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር እንዲሆንልህ እመኛለሁ!

  • @mulubekele7129
    @mulubekele7129 2 роки тому +8

    አሁን ያለፈው አልፎአል ፣ አሁን ትኩረት በራስ እና በአላማዬለይ ነዉ ኑሪልኝ ወንድሜ ክፉ አይንካ።

  • @yengustube
    @yengustube 3 роки тому +13

    በእውነት ጥበቡን ያብዛልህ !እጅግ በጣም ትልቅ ትኩረት እንድሰጥ ለራሴ ጠቅሞኛል !

  • @AyshaAESHAHMED
    @AyshaAESHAHMED Рік тому +1

    አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @bahiruseyfu7106
    @bahiruseyfu7106 3 роки тому +6

    ስለትምህርትህ አመሰግናለሁ የኔ ችግሮች ብዬ የማስበው ቤተሰቦቼ እና ዘመዶቼ ናቸው ሁሌም እነሱን ለማስደሰት ትሰራለህ እነሱን ለማስደሰት የሚፈልጉትን ትሆናለህ በቃ የራስህን የህይወት ፍልስፍና መከተል መከራ ይሆንብሃል እስቲ በእናትህ የሆነ ነገር በለኝ።

    • @Nejat197
      @Nejat197 3 роки тому

      ዉይ እኒም ነኝ

  • @eritreaweldegiorges6672
    @eritreaweldegiorges6672 3 роки тому +16

    እግዚአብሔር ሀሳብህን ይሙላልህ የኔ ምርጥ ❤️❤️❤️

  • @የድግልማርያምልጅነኝ-ረ5ጀ

    ውድ ወንድማችን በእውነት ፈጣሪ ይባርክሕ ሕይወት ሥታገዳግደኝ ያተን ምክር ሥሠማ ሕይወት እደገና ታጋጋኛለች

  • @minaletaye8286
    @minaletaye8286 3 роки тому +1

    Inspire Ethiopia ምክራችሁ እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው እኔም እየተጠቀምኩት ነው አንድ ቀን ውጤቱ ላይ ስደርስ እንደማሳውቃችሁ እርግጠኛ ነኝ፡፡ ተባረኩ ጥሩ ስራ ነው ትውልድን ስራ ማነቃቃት!!!

  • @asterbelachew2381
    @asterbelachew2381 3 роки тому +1

    የእውነት የናንተን ት/ት ደስ ብሎኝ ነው ምከታተለው ለውጥ የሚያመጡ ሀሳቦች ናቸው

  • @eyobwalelgn1817
    @eyobwalelgn1817 Рік тому

    ስነ ወርቅ እስኪ ስለ አንተ ለውጥ ከትንሽ እስከ ትልቅ የደረስክበትን ትኩረት አርገክ አንድ ስራልን 🙏🙏

  • @babilacircus1079
    @babilacircus1079 2 роки тому +1

    ፈጣሪ ስጦታውን በችግር ነው ሚጠቀልለው wooow በጣም የወደድኩት አባባል👏👏

  • @ማህሌት-ዠ4ኀ
    @ማህሌት-ዠ4ኀ 3 роки тому

    ፈጣር ይባርክህ በጣም አርፍ አርፍ ትምህት ነዉ 👍

  • @FjFj-oq6cx
    @FjFj-oq6cx 4 місяці тому

    ወይኔ በጣም ትኩረት ለራሳችን እዉነት ክበርልን ወንድማችን 🙏🙏🙏🙏

  • @AVibekeleengdawRemax
    @AVibekeleengdawRemax 3 роки тому

    አንተ ልጅ ምርጥ ነህ በውነት እኔ በሥራ ላይ ያለብኝን ችግር በትክክል አስቀመጥህልኝ እኔ ብዙ ቢዝነሶችን እሞክራለሁ ግን እንዳልኸው ከመንገድ ላይ ጥየው ሌላ እሞክራለሁ እና አንተ የምታስተምራቸው ትምህርቶች ሁሉም ትክክል ናቸው እጅግ እናመሰግናለን ሰላምህን ያብዛልህ

  • @damenechafaroayanadamenech7678
    @damenechafaroayanadamenech7678 3 роки тому +1

    በጣም በጣም በጣም በጣም አመሰግናለሁ እናመስግናለን በዉነቱ yen konjo

  • @ስደትበለዉለታዬስልኬናብሴ

    አህለንንን የኔ ስስት የአላህ እንዴት እንደምወድህ የኔ ጀግና ከዝህ የበለጠ ለአለም ተምሰሌት የምትሆን አላህ የድርግህ ያረብ

  • @አሽናን
    @አሽናን 3 роки тому +2

    አማሰግናለው አባቴ እውነት በጣም ለዉጥ አይቻለው እራሴ ላይ በእናንቴ ምክንያት 🙏🙏🙏

  • @silentgirl1943
    @silentgirl1943 3 роки тому +1

    አንተ ልጅ ተባረክ ሁሌየምታስተምረው ለእኔ ጠቃሚ ነው በርታ !!!!
    የህይወትን ትርጉም እንድለይ እያደረከኝ ነው፡፡

  • @dagafaabide369
    @dagafaabide369 2 роки тому

    በጣም ነው ዬዎዳደኩት ጌታ ይበሪክ

  • @mimiselemon7131
    @mimiselemon7131 3 роки тому

    በስማም አይጠገብም እናመሰግናለን

  • @እኔምየአርበኛፋኖዘመነካሴ

    እኩል አንደበት አለኝ አይቀር
    እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቃችሁ
    ከልብ እናመሠግናለን

  • @ስደተኘዋነኝ
    @ስደተኘዋነኝ 3 роки тому

    ስነ ወርቅ እናመሰግናለን

  • @tekestemlisha736
    @tekestemlisha736 3 роки тому

    ምርጥ ስው 'በጣም እናመስግናለን!!

  • @dagiaman5471
    @dagiaman5471 3 роки тому

    በጣም በጣም አመሠግናለሁ
    ትለያለህ በርታልን

  • @Naturalvibes17
    @Naturalvibes17 3 роки тому +2

    Wow ደስ የሚል ትምህርት ነው በጣም ብዙ ነገር ጠቅሞኛል የእናተ channel አመሰግናለሁ

  • @brtukan8684
    @brtukan8684 Рік тому

    ትለያለህ ቀጥልበት👌👌👈🙏💚💚💚

  • @solomonayalew4099
    @solomonayalew4099 11 місяців тому

    መልካም ገበያ ነበር !አመሰግናለሁ እደግ

  • @elhammuluna4955
    @elhammuluna4955 3 роки тому

    ደሰ ይላል በተጨማሪ ሰላነቃቃኝ ሁሉምነገር ተመችቶኛል እናመሰግናለን

  • @esmailhemid7442
    @esmailhemid7442 2 роки тому

    ወዳጄ ሰላምህ ይብዛ አቀራረብህን እጂግ በጣም እወደዋለሁ በጣም

  • @SelamBelayhun
    @SelamBelayhun Рік тому

    በጣም አመሰግናለሁ❤❤❤❤

  • @temesgen957
    @temesgen957 2 роки тому

    ትልቅ ፈተናዬ ነበር ሁሉም።ትምህርት አግቼበታለሁ በጣም አመሰግንሃለሁ

  • @faizabhro869
    @faizabhro869 3 роки тому +2

    እድሜና ጤና ይስጣቹ ኢንስፓየር ውስጤ ነው🙏🙏😍😍

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 3 роки тому

    እናመሰግናለን ሁሉም በጣም ቆንጆ ሐሳብ ነው

  • @saron6
    @saron6 3 роки тому +1

    በጣም እናመሰግናለን የእኛ ምርጥ ጐደኝ ሁሉም ቴመችቶኛል

  • @ledyaethiopiayoucome8287
    @ledyaethiopiayoucome8287 Рік тому

    በጣም ተመስጬ ነው ያዳመጥኩት እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ በጣም እራሲ እንጀፈትሽ እና እንዲለወጥ አድርጎኛል 👌👌

  • @meselove4689
    @meselove4689 3 роки тому +2

    እውነት ነው እራስን እንደ መሆን የሚያስደስት ነገር ምን አለ!
    በጣም እናመስግናለ 🙏

  • @ሰአድኒያአላህ
    @ሰአድኒያአላህ 3 роки тому

    በረታ ወንድማችን
    ጥሩነትለራስነው
    እድሜጤናናናናይስጥህ

  • @እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ
    @እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ 3 роки тому

    የዘንድሮው እቅዴ ራሴ ላይ ትኩረት ማድረግ ነበር ይገርማል በጣም እናመሰግንሀለን ትኩረት ያስፈልገኛል በእውነት።

  • @فراسالقرني-و7ب
    @فراسالقرني-و7ب 3 роки тому

    በጣም እናመሰግናለን ክፉ አይካሕ ወንድማችን

  • @EndalkDelie
    @EndalkDelie 20 днів тому

    በጣም ነው የምወድ ህ

  • @kalabhd
    @kalabhd 2 роки тому +1

    ተባረክ ወንድሜ

  • @selamselam657
    @selamselam657 3 роки тому

    እናመሰግናለን❤

  • @Muhammed27340
    @Muhammed27340 Рік тому +4

    አባቴ ልጄ ተነስ የጧት እቅልፍ ድህነት ነው ዬለኝ ነበር !❤️

  • @ጎጃሜ
    @ጎጃሜ 3 роки тому +2

    መልካም ቀን የኔ አስተዋይ!

  • @edenyeyisedenyeyis2388
    @edenyeyisedenyeyis2388 3 роки тому

    በጣም አመሰግናለው

  • @አልወድቅ
    @አልወድቅ 2 роки тому

    አነቃቂ ትምህርት ዋው ተባረክ Broye

  • @lebleb3498
    @lebleb3498 3 роки тому

    ቃል የለኝም ላንተ ሆሆ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @genettekilu8812
    @genettekilu8812 3 роки тому

    ተባረክ ሁሉም ድንቅ ነው

  • @Fatema-pn9nf
    @Fatema-pn9nf 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @alemtube8899
    @alemtube8899 3 роки тому

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር እውቀቱን ይጨምርልህ

  • @nazerawet1661
    @nazerawet1661 3 роки тому +3

    ሠላም የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታች ለመዳኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል አደረሳችሁ ። መንድሜ እናመስግናለዉ እኔ ያለበት ባታ ምንም እንድላይ አድረጎኝል እንድ እግዚአብሔር ፍቃድ ባታ ለምቀየር ያሰቡኩ ነው

  • @direetube9351
    @direetube9351 2 роки тому

    Si dhageefachuun jaalladha Galatoomi jiraadhuu abbaa koo❤🙏

  • @KiruubelMokonnin-ck2jf
    @KiruubelMokonnin-ck2jf Рік тому

    Wow ምርጥ ምከር ነዉ አማሰግናለዉ!!😀

  • @selimtube404
    @selimtube404 3 роки тому +1

    አመሰግናለሁ🌹

  • @መቅድየጌታልጅ
    @መቅድየጌታልጅ 3 роки тому

    ተባረክ

  • @ashenafifekede8823
    @ashenafifekede8823 3 роки тому

    በጣም ትክክል ነገር ነዉ ወንድሜ ያሳወከኝ

  • @ኣኪየየድንግልማርያምልጅ

    አመስግናለሁ ልዩ ሰው እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @mulukenahemed5296
    @mulukenahemed5296 3 роки тому

    በጣም ተመችቶኛል
    አክባሪ ይስጥህ
    ብዙ ይቀራል

  • @eliyastikurie5182
    @eliyastikurie5182 3 роки тому +1

    ትኩረት ወሳኝ ነገር ነው።ትኩረት የነሳኝ ነገር ሁሉንም የመመኘት አባዜ ነው።

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 3 роки тому +2

    ትለያለህ አባቱ✌💪😍😍😍

  • @Mነኝየገጠሮ
    @Mነኝየገጠሮ 3 роки тому +1

    በለውጥ ትልቅ ደሰታ አለ እናመሰግናለን ወድማችን

  • @wintateshome7055
    @wintateshome7055 2 роки тому

    በጣም በጣም ድንቅ ትምህርት ነዉ

  • @mohammedalikedir6856
    @mohammedalikedir6856 3 роки тому

    እናመሰግናለን በጣም ነው ደስ ያለኝ

  • @nestaneteamsalu9872
    @nestaneteamsalu9872 3 роки тому

    ዋውውውውውውው ስውድህ ባንተ እራሴን እንድመለከት እና እንድቀየረ ሁኛለው ባለህበት ስላም እና ጤና እመኝልሀለው።

  • @ramadantube
    @ramadantube 3 роки тому

    ከልብ እናመስግናለን ስነ ተባረክልን

  • @fjdhhvskrhr5772
    @fjdhhvskrhr5772 3 роки тому

    በጣም እናመሰግናለን

  • @tedeltubeethiopia
    @tedeltubeethiopia 3 роки тому +25

    Thanks bro✌

  • @nasranasra1960
    @nasranasra1960 3 роки тому

    ወንድማችን ሰላምህ ይብዛልን የእኛ ጀግና አላህ ባለህበት ይጠብቅልን

  • @hirutgebre6239
    @hirutgebre6239 3 роки тому

    Thank you thank you 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️

  • @roztube7769
    @roztube7769 3 роки тому +3

    እኔ በግሌ በጣም አመሰግናለሁ የምትለቁትን ስለምከታተል በጣም ተጠቅሜበታለሁ ምክራቺሁ ትምህርት ሆኖኛል ምስጋናየ የላቀ ነው በርቱልን

  • @umiumita4448
    @umiumita4448 2 роки тому

    አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @YohanesYohanes-l4v
    @YohanesYohanes-l4v 11 місяців тому

    በትምህርት 😢😢

  • @ነፂነፂ-ረ3ገ
    @ነፂነፂ-ረ3ገ 3 роки тому

    በእውነት በጣም እናም ሰግናልን ውንድሜ

  • @selamlegese3983
    @selamlegese3983 3 роки тому

    እውነት ነው ።የሀገር ልጅ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ :አመሰግናለሁ
    ሁሌም ስከትና ውይም የአንድ ነገር ግብ እድል ይመስለይኝ ነበረ!

  • @genetdagnachew2123
    @genetdagnachew2123 3 роки тому

    ንኖ በዘዴ ብዬ በራሴ ላይ ትኩረት አድርጌ
    ራሴን አየቀየርኩ ነዉ መቼም ኖሬ የማላዉቀዉን ንሮ
    አየኖርኩኝ ነዉ በጣም ተሰማምቶኛል!

  • @samidan6024
    @samidan6024 3 роки тому

    ቀሪ ዘመንህ ይባረክ

  • @astertibebe7426
    @astertibebe7426 3 роки тому +3

    የእውነት ትክክለኛውን ትምህርት አግኝቻለው በርታ!!!

  • @SmMs-er4ew
    @SmMs-er4ew 3 роки тому

    ይመችህ

  • @temirmohammed9696
    @temirmohammed9696 3 роки тому +8

    በጣም እናመሰግናለን በጣም ደስ የሚል ትምህርት እና እራሴን እየቀየሩኩበት ነው ነገር ግን አንድ መቀየር ያልቻልኩት ብዙ ሞክሬ ያቃተኝ ነገር ቢኖር ፍርሀት ነው በተላይ ማህበራውይ ኑሮ እሚባለው በጣም ነው የከበደኝ በጣም ነው የምፈራው

    • @bilalmohammedlovely4799
      @bilalmohammedlovely4799 3 роки тому

      malataye or berkina is the best anti-confidence drug ever exist in the planet which can dodge your social fear forever right

    • @temirmohammed9696
      @temirmohammed9696 3 роки тому

      @@bilalmohammedlovely4799 thank you brother

    • @bilalmohammedlovely4799
      @bilalmohammedlovely4799 3 роки тому

      May I have your address please I do really love your productive comment right .give me your current residence ,so that we can get intouch right

    • @temirmohammed9696
      @temirmohammed9696 3 роки тому

      @@bilalmohammedlovely4799 ok

    • @bilalmohammedlovely4799
      @bilalmohammedlovely4799 3 роки тому

      @@temirmohammed9696 would you please give me your phone no ?

  • @ሚሚሀበሻትዩብ-ኰ4ገ
    @ሚሚሀበሻትዩብ-ኰ4ገ 3 роки тому +1

    የተ ትምህርት ሁሉም ይስቅማሉ በርታ❤❤❤

  • @EsiLamek
    @EsiLamek Рік тому

    እዉነት ነው ❤❤❤❤❤

  • @tigstshewafra7683
    @tigstshewafra7683 3 роки тому +2

    ትለያለህ እኮ ስነ ወርቄ❤ዘርህ .ሰላምህ. ደስታህ. እደምድር አሸዋ እደሰማይ ከዋክብት ይብዛልን❤እናመሰግናለን ብሮዬ inspair Ethiopia my best firend💚💛❤

  • @fmeylan2240
    @fmeylan2240 11 місяців тому

    ተባረኩ

  • @alemexpectsolution3725
    @alemexpectsolution3725 3 роки тому

    ወንድሜ ሰው መሆን እፈልጋለው ግን አልቻልኩም እራሴን ፈልጌ ማግኘት አድክሞኛል።ሰው ሳልሆን ደግሞ መሞት አልፈልግም። አንተን ግን በጣም አመሰግናለሁ ተባረክ።

  • @abrishzz8307
    @abrishzz8307 3 роки тому +1

    ብዙ ጊዜ ያንተን ፕሮግራም ከመተኛቴ በፊት አያለሁ።it really motives me

  • @እግዚአብሔርተዋጊነው

    በጣም ጥሩ ትምህርት እየሰጠኸን ነው እናመሰግናለን

  • @yimenumengistu2131
    @yimenumengistu2131 3 роки тому +2

    ትኩረት ማደረግ ወሳኝ ነገር ነዉ። ግን አንዳንድ ግዜ ሕይወት ይደክምሀል ቢሆንም ትኩረት አድርግ።

  • @Ssssssssannnnndddrrr
    @Ssssssssannnnndddrrr 3 роки тому

    🌷እናመሰግናለን🌷

  • @glorytogodforever7198
    @glorytogodforever7198 3 роки тому +1

    ትኩረት! ትኩረት!❤❤❤❤
    ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ!!!

  • @shamsseid142
    @shamsseid142 3 роки тому

    ትለያለህ ስልህ በምክንያት ነው ክበርልን በጣም እናመሰግናለን

  • @fafiabdu9869
    @fafiabdu9869 3 роки тому

    በጣም ነዉ ማድንቅህ በርታ ወንድሜ እናመሰግናለን🙏

  • @bzuwerqabebeloveyouethiopi6692
    @bzuwerqabebeloveyouethiopi6692 3 роки тому

    እናመሰግናለን ስነ🥰🥰። ትኩረት በጣም።ወሳኝ ነገር ነው እኔም።እየጎዳኝ ያለው ትኩረት እሚባል ነገር የለኝም😭ኢፍፍፍፍ

  • @nteneh
    @nteneh 3 роки тому

    Amesegnalew wondime bertalegn🙏🙏🙏🙏