እውነቱን አፍረጠው እስክንድር ነጋ💪💌

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 39

  • @wellotube2
    @wellotube2  5 годин тому +3

    ሼር በማድርግ እንተባበር የኛዎቹ ልጆች ሼር አድርጉ💪

  • @saso9745
    @saso9745 Годину тому +2

    ጠላት የመጨረሻ ያለውን ዘመቻ አውጆ ህዝባችንን እየጨፈጨፈ ይገኛል እስክንድርናሀብታሙ ዛሬም ስለድርጅት ነው የሚያወሩት አላማችሁ ስልጣን ብቻ ነው

  • @elfuanegash8948
    @elfuanegash8948 2 години тому +4

    እስክንድርን:ያልተቀበሉህ:እኮ:ጀግናው:ፋኖ:ዘመነ:ብቻ:አይደለም:ጀግናው:ፋኖ:ምሬ:ወዳጆ:ጭምር:ነው:በተጨማሪም:ሌሎቹም:ናቸው:ነው::

  • @asasfdgf4535
    @asasfdgf4535 Годину тому +6

    ሀብታሙ አያሌው አንተንም እስክንድርን እግዚአብሔር አምላክ ያጥፋችሁ፡በመጀመሪያ አፍህን ፍታ ዱዳ፡ፋኖ ብልህ ጠበቅ አድርገህ ጥራው፡

  • @MesfinAbebe-fx2jd
    @MesfinAbebe-fx2jd 4 години тому +9

    አንተ እፉኝት እስረኛ ከአማራ ህዝብ አናት ውረድ

    • @KenndyDagne
      @KenndyDagne 3 години тому

      ለምርጫ ተወዳድረህ ማህላ ምህለህ ስትሸነፍ ስም ማጥፋት ገባህ በታሪክ ተያቂ ብቻ ሳትሆኖ ለወደፊት ለኢትዮፕያም ለአማራም እንደማትጠቅሙ ተረጋግጧል።የሃሰተኛው ኑግስ ዘመድሁን በቀለም ፈጣሪ ያዋርደዋል።እስክንድር አይዋሽም ዘመድሁን ግን አይኔን ግባር ያድርገው የሚል ሌባ ነው።

  • @alex-bw7ek
    @alex-bw7ek 3 години тому +6

    በቃ ከፈኖ ትግል ሀብታሙና እስክንድር ለምን አትወጡም በቃ ጠልተናችኋል

    • @WoldemariamHabtemariam
      @WoldemariamHabtemariam 2 години тому

      ድል ለአማራ ፋኖ ታላቁ እስክንድር ነጋ የፋኖ መሪ ነው፣ የአማራ ትግል የህልውና ትግል ነው፣ ሐብታሙና እስክንድር ብለሽ ጣትሽን የቀስርሽባቸው የአማራ ልጆች እኛ እንፈልጋቸዋለን የአማራ ገዳዮችን ይማርካሉ

  • @amaremebratu3291
    @amaremebratu3291 4 години тому +1

    ባሁንሰዓትይህጥያቄመቅረብየለበትምመጀመሪያያሁንትግሉነመጨረሻድምዳሜማግአትኣለበትሰለዚህመጠበቅነው

  • @דסלםמהרט
    @דסלםמהרט 19 хвилин тому +1

    በለድራማው ሀብታሙና እስክድር ለአማራ ትግል በአሁኑ ሠዓት ጸር ስለሆነችሁ አታስፈልጉም ውጡ

  • @tube-xv2dv
    @tube-xv2dv Годину тому

    የእስክንድር እንዲህ መሆን በጣም ግርም ነው ሚለኝ ለስልጣን እንዲህ ሙጥኝ ምለት ምን ይሉታል? አብዛኛው የፋኖ አመራር ካልተስማማ እንዴት ነው እኔ ልክ ነኝ የሚለው? በጣም የምናከብረው ሰው እንዴት በንዴ አንዲህ ይወርዳል አስጣራቂ መሆን ሲገባው ከፋኖዎች ጋር በመሆኑ ብቻ የሚከበር ሰው ነበር። አሁን እነሱ ብቻ አይደሉም አሁን እኛም የአማራ ትግል ጥርት ያለ ትግል መሆን ስላለበት ከዚህ ትግል ወይ እንድትወጣ ወይም ከፋኖ አመራሮች ጋር ተስማምተህ እንድትሰራ ነው የምንፈልገው። መነሻዬ አማራ መዳረሻዬ ኢትዮጵያ እያሉ ማወናበድ አይቻልም። ይሄን ስንል ኢትዮጵያን ጠልቼ ሳይሆን ኢትዮጵያ በአማራ ደሙስጥ ነው ያለችው ለአማራ ስለ ኢትዮጵያ ልታስተመረው አትችልም ስለዚህ የአማራ ትግል ጥርት ያለ አማራዊ ትግል መሆን ስላለበት ነው።

  • @dagmawimussie8764
    @dagmawimussie8764 4 години тому +1

    Lebaw eskindir behizb sim ke DIASPORAW yelemenewun DOLLAR lebichaw yegil accountu lay America nank wust debko legil tikmu eyetetekemebet yigegnal
    Eskindir lebaw errotto wode fano TIGIL uetekelakelew
    1 ke DIASPORAW dollar lemelemen yekebayinet sileminorew bizu dollar sebsibuwal
    LEBAW ESKINDIR 1 TIYIT TEKUSSO YEMAYAWUK TOSTUWASSA TUSI YEGUWADA WUSHA NEW
    1ST BEHIZB SIM YELEMENKEW _ 2 MILLION AND ABOVE. YET GEBA
    LEBAW. BEL EGZIABHER SETOHAL ESSUN ZIM BILEK BILA
    ENJI
    YANTENS. TAGAYINET ERSAW
    AYI TIRS MOGNU
    ESKINDIR M. ARBEGNA TEBALE??
    KIKIKIKI

  • @alex-bw7ek
    @alex-bw7ek 3 години тому +4

    የፈጣሪን ስም እየጠራህ በዚ ደግሞ በወድሞች መካከል ክፍፍልን ትፈጥራለህ እውነት እስክንድር የስልጣን ጥማት ከሌለብህ ለምን እዚ ሰጣ ገባ ውሰጥ ገባህ

  • @aderaj-o2z
    @aderaj-o2z 23 хвилини тому

    ይድፋህ እስክንድር

  • @Alpha-jk4df
    @Alpha-jk4df 4 години тому +2

    😂😂😂

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 4 години тому +1

    ስላም ፍቅር ለአገርችን አሜንን🎉🎉🎉😢😢

  • @amaremebratu3291
    @amaremebratu3291 4 години тому

    ኢትዮጵያባሁንሳዓትሰለዚህነገርኣቁመውሰልጣኑንበሗሏታገኙታላቸው

  • @jaz-pl9mx
    @jaz-pl9mx 2 години тому +1

    ሌቦች

  • @Mantegibosh
    @Mantegibosh Годину тому +1

    ሐብታሙ እውነተኛና ሐቀኛ ሁን አታለቅልቅ አማራን አማራ እንጅ ተዜሉ አባ ዱላ አይገዛንም ያተን በንዳ አስተካክሎ ፋኖ ብሎ እንዲጠራ በኩርኩም እያቀለጥህ አስተምረው ለነገሩ በበርበሬም ብታጥነው አይገባውም አንተ ግን አማራን ይቅርታ ጠይቅ ወይም ካማራ ትግል ውጣ ከነተዜልህ

  • @DendishoGudeta
    @DendishoGudeta 53 хвилини тому

    ምርጫ ተቋርጧል ። አንድነት አልተመሰረተም ። ስለዚህ እስክንድር by default የአንድነቱን ስያሜ በመያዝ ተመርጫለሁ የሚለውም አይደለም ።
    ብልፅግና መንግሥት በመሆኑ ያለውንና እየተበደረም እየተዋጋ ነው ። ሥልጣን ሹመት ከድል በኋላ በሚደረግ ህዝባዊ ምርጫ የሚገኝ ነው ። አሁን ላይ ለመስዋእትነትና ለድል ግንባር ቀደም መሆንና የስርአት ለውጥ እንዲመጣ መታገል ነው ።
    ፋኖ በአንድ ድምፅ ስራውን የሚያስመሰክርለትና በውስጥም በውጭም መብቱን የሚደራደርለት ጅርጅት ያስፈልገዋል ።

  • @kefyalewmulu9007
    @kefyalewmulu9007 Годину тому

    አስክንድር ግንቦት 7"ነው የአማራ መራ አይሆንም ::

  • @meditadesse3360
    @meditadesse3360 2 години тому

    Gematame Gala

  • @MatthewYohhannes
    @MatthewYohhannes 10 хвилин тому

    Dollar man

  • @TemesgenTiruneh-g5u
    @TemesgenTiruneh-g5u 5 годин тому

    ደንቆሮ የአማራጠላት ባንዳሁሉ

  • @MatthewYohhannes
    @MatthewYohhannes 9 хвилин тому

    Ante belo amhara koshasha leba antenna guadegnahe tefu leboch

  • @genetuyneneh3297
    @genetuyneneh3297 Годину тому

    እስክድር አይዋሽም አመሰግናለሁ ጤናና እድሜ

  • @mulukenbayih5125
    @mulukenbayih5125 3 години тому

    ዘመነና ጀሌዎች የገባችሁበት ቃልኪዳን ይፍረድባችሁ!

  • @KenndyDagne
    @KenndyDagne 3 години тому

    ለካ ዘመነ ካሴ ማህላ አፍርሶ በምርጫ ሲሸነፍ ነው በዘመድሁን በቀለ በኩል የስክንድርን ስም ማጥፋት የያዙት ያሳዝናል።

    • @jaz-pl9mx
      @jaz-pl9mx 2 години тому +3

      ዶማ ነፃ ሳትወጣ ምርጫ ከብት።