ከኦርቶዶክስ ወደ እስልምና የተቀየረው ሰውየ እፎይ መረጃ አወጣበት ~ እፎይ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 47

  • @yonatangebremariam8434
    @yonatangebremariam8434 2 дні тому +4

    እፎይ አንቴን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ!!!!

  • @hirutyoseph726
    @hirutyoseph726 2 дні тому +12

    እፎይ ተጋድሎህን አደንቃለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቅ/ገብርኤል ከለላ ይሁንህ አሜን!

  • @HareguaGeremew
    @HareguaGeremew День тому

    Oh egzioo amelake 😭😭😭😭 legzebe wede siwoolee 😭😭😭😭bemotee yeshalalee 💯💯👌🏾👌🏾👌🏾

  • @HareguaGeremew
    @HareguaGeremew День тому

    Esyyyyyyyy elelel 👏🏾👏🏾 egzabhre ymsgene 🤲🏾🤲🏾 ekaneme temelsee ❤❤🤲🏾🤲🏾🤲🏾☦️☦️☦️⛪🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @RobilKalkidan
    @RobilKalkidan 2 дні тому +5

    እግዚአብሔርይጠብቅህ እፎይ

  • @FentaneshAyliegn
    @FentaneshAyliegn 2 дні тому +4

    የተዋህዶ ጂግና በርታልን እግዜአቤሔር ይጠብቅልን

  • @physicsoflove7200
    @physicsoflove7200 2 дні тому +13

    በእኔ አመለካከት የኢትዮጵያ ህዝብ አረብኛን እንደ ሁለተኛ ቋንቋ መማር አለበት ቢዬ አስባለሁ። ያኔ እስላም ራቆቱን ይቀራል። በአረብኛ የተደበቀ ከደምሳሽ እምነት ያነሰ የበከተ ትምህርት ነው እስላም።

    • @smsm3968
      @smsm3968 2 дні тому

      በትክክል

    • @ZerfeMengiste
      @ZerfeMengiste День тому

      exactly

    • @Elias-n5z1j
      @Elias-n5z1j 16 годин тому

      እምነት ክብር አላስተማርህም የሌላውን እንዴት ሟክበር እንዳለብህ .

    • @smsm3968
      @smsm3968 14 годин тому

      "አላህም የሚሻውን ያጠማል፣ የሚሻውንም ያቀናል፡፡ እሱም አሸናፊው ጥበበኛው ነው፡፡ "የአብርሃም ምህራፍ 14:4 አላህ አጥማሚ ከሆነ ከሰይጣን በምን ይለያል? ወይስ ሰይጣንና አላህ የአንድ መንግስት ገዢ ናቸው? አላህ አጥምሞህ ቢሆንስ?
      የሴቶቹ ምህራፍ 89
      እንደ ካዱ ብትክዱና እኩል ብትሆኑ ተመኙ! በአላህም ሃይማኖት እስከሚሰደዱ ድረስ ከነሱ ወዳጆችን አትያዙ፡፡ ቢያፈገፍጉም ያዟቸው፤ ማርኳቸው፡፡ ባገኛችሁበትም ስፍራ ግደሏቸው፡፡ ከእነሱም ወዳጅንና ረዳትን አትያዙ፡፡
      የንስሐ ምህራፍ 5
      እነሱ እንደ ካዱ ብትክዱና እኩል ብትኾኑ ተመኙ በአላህም ሃይማኖት እስከሚሰደዱ ድረስ ከነሱ ወዳጆች አትያዙ፡፡ ከእምነት ቢያፈገፍጉም ያዟቸው፤ ማርኳቸው፡፡ ባገኛችሁበትም ስፍራ ግደሏቸው፡፡ ከነሱም ወዳጅንና ረዳት አትያዙ

  • @Rahel-qu7ef
    @Rahel-qu7ef 2 дні тому +1

    እፍይይይ 💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗

  • @danmar8071
    @danmar8071 День тому +1

    ውድ ወንድማችን እፎይና ሌሎች ወንድሞቻችን እመ አምላክ ጥላ ከለላ ትሁናችሁ፥ልጇ ወዳጇ፥አምላኳና አምላካችን ከጠላት ዲያብሎስና ግብረ አበሮቹ የሚሰነዘረን ማናቸውም ጥቃት ያርቅላችሁ፥ሊቀ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል፥ሊቀ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል፥ቅዱስ ሩፋኤል ከፊታችሁ ይቅደሙ ከኋላም ይጠብቋችሁ። ማስተዋሉን ጥበቡን የበዛውን ጸጋ መድኅኒዓለም ያድልልን።

  • @samiaha6007
    @samiaha6007 2 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤እፎይ እና ከሱ ሆናቹ የምትሳተፉ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ የቅዱሳን ሓዋርያት ዓቅም ይስጣቹ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @meronmaryo3477
    @meronmaryo3477 23 години тому

    ❤❤❤

  • @FilmontafereWeldemicael
    @FilmontafereWeldemicael 2 дні тому +1

    God is with you ethiopian cp cristian prince

  • @Fentefe
    @Fentefe 2 дні тому +1

    ሉቃስ 1:19
    መልአኩም መልሶ፦እኔ በእግዚአብሔር ፊት የምቆመው ገብርኤል ነኝ እንድናገርህም ይህችንም የምሥራች እንድሰብክልህ ተልኬ ነበር
    ሉቃስ 1:28
    መልአኩም ወደ ርሷ ገብቶ፦ደስ ይበልሽ ጸጋ የሞላብሽ ሆይ ጌታ ከአንቺ ጋራ ነው አንቺ ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽ አላት።

  • @WOLDEABRAHAM
    @WOLDEABRAHAM 2 дні тому +10

    ሙስሊሞችን እኮ ማሜ ነው የሸወዳቸው

  • @AlemTamirat-d1s
    @AlemTamirat-d1s 2 дні тому +2

    ❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🙏

  • @user-eq8ro7kz7
    @user-eq8ro7kz7 2 дні тому +1

    እግረመንገዳቹሕምንም መናፍቃኖችን ግረፏቸዉ

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 2 дні тому

    መቃትአለብን❤❤❤❤

  • @hirutyoseph726
    @hirutyoseph726 2 дні тому +4

    የፍኖተን ስልክ ላክልኝ ተመሳሳይ ችግር ስላለኝ በሽታውን ማለቴ ነው እንድመክረው

  • @EleniMolla-yw2oi
    @EleniMolla-yw2oi 2 дні тому +3

    አየ የሚገርም ሀይማኖት እውነት ያልሆነ ሀይማኖት ሲኖራቸው ነው በገንዘብ የተቸገሩን ወደእነሱ መውሰድ የሚሞክሩት አይተናል የአረብ ሀገር ሰራተኞችን በግ እያረዱ በኦላይን ሲያሰልሙ 😂😂😂ሁሉም በትቅም የኔ ኦርቶዶክስ ኩሩ የትም የሚስተካከላት የሌለ ሀይማኖት እግዚአብሔር ይመስገል🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Elias-n5z1j
    @Elias-n5z1j 16 годин тому

    እኔ ሎላኛው ሠለምቴ ነኝ ማለት ወደ እሥልምና የመጣሁ ነኝ እና ይኔንም በግንዘብ ልትሉ ነው ሌሎችም አሉ የሥልሙ . እምቃችው. እና. ሥማ በእንድ ነብሴ ቁማር አልጫወትም . ያድነኛል እሥልምና .

  • @user-eq8ro7kz7
    @user-eq8ro7kz7 2 дні тому +3

    እረ እፎይ የት ነበርክ እስካሑን ? በርታ የክርስቶስ አርበኛ

  • @smsm3968
    @smsm3968 2 дні тому

    ሲጀምር ገብርኤል ሲገለጥ ራሱን አስተዋውቆ እና የተላከበትን ዓላማ ተናግሮ መልዕክቱን አድርሶ ነው የሚመለሰው። በዚህ ላይ ለተገለጠለት አካል በምስራች ቃል አረጋግቶ ነው ነው የሚያስረዳው

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 2 дні тому

    ? Be respectful

  • @smsm3968
    @smsm3968 2 дні тому

    አይ እስልምና እጅግ በጣም ነው የማዝነው። የምር እግዚአብሔር ይድረስላቸው እንጂ፣ ያሉበት ድንዛዜ ያስደነግጣል! በፈቃደኝነት ገሃነም ለመግባት ከአጋንንት ጋ የውል ስምምነት የተፈራረሙ ነው የሚመስሉት

  • @user-eq8ro7kz7
    @user-eq8ro7kz7 2 дні тому +1

    ሰብስክራይብ ፎሎ አርጌሐለሑ

  • @Fentefe
    @Fentefe 2 дні тому +1

    ኦርቶዶክስ ገንዘብ የላትም
    የሐዋርያትሥራ 3:6
    ጴጥሮስ ግን፦ብርና ወርቅ የለኝም ይህን ያለኝን ግን እሰጥሃለሁ በናዝሬቱ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተነሣና ተመላለስ አለው።

  • @Fentefe
    @Fentefe 2 дні тому +1

    ኦርቶዶክስ ገንዘብ የላትም
    በገንዘብም ሰውን አትገዛም
    እውነትም በገንዘብ አይገዛም
    የሐዋርያትሥራ 3:6
    ጴጥሮስ ግን፦ብርና ወርቅ የለኝም ይህን ያለኝን ግን እሰጥሃለሁ በናዝሬቱ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተነሣና ተመላለስ አለው።

  • @ኢቶቢያዊነኝ
    @ኢቶቢያዊነኝ 2 дні тому +1

    ❤❤❤❤❤😂

  • @smsm3968
    @smsm3968 2 дні тому

    ሙስሊሞች መሐመድ የተባለ ጣኦት ልባቸው ላይ ስላነገሱ መጀመሪያ ይሄን ሀሰተኛ ነብይ ከልባቸው ተጠርጎ መውጣት አለበት። አለበለዚያ አይኑን ያፈጠጠ እውነት ቢነገራቸውም ለማመን ዝግጁ አይደሉም። አግዚአብሔር ልቦናቸውን ያብራላቸው እንጂ፣ ያሉበት የጨለማ ህይወት ያስፈራል።

  • @Elias-n5z1j
    @Elias-n5z1j 16 годин тому

    እኔ አንድ ሥለምቴ ነኝ ባለታሪኩ ድግም ሌላ ሥለምቴ ነው በአንድ ነብሴ እምላለው ሳልዋሽቹ በነጻ የስለሙ ብዙ ብዙ አሉ. እ አሁንስ በግንዘብ ነው ? kkk እዚህ የሚከተሉህን አጃጅል. ምንትርግ ብር በዛብህ

  • @ZeynuAhmed-e5j
    @ZeynuAhmed-e5j 2 дні тому

    yeh sew `kewnet lehaymanot tekorkari aymeslgnm

    • @MeronTsadik
      @MeronTsadik 2 дні тому

      besak 😂😂 effoy wondmachn gudachun aweknew eko

    • @smsm3968
      @smsm3968 2 дні тому

      እውነትን ገልጦ እስልምናን ርቃኑን ያስቀረ የዘመናችን ጀግና

  • @mohamedYmam-s3u
    @mohamedYmam-s3u 2 дні тому +1

    ሙስሊሞች ከድህ ያለ ሰውጋ ማንኛችሁም መልስ አትስጡ

    • @MekdiBru
      @MekdiBru 2 дні тому +1

      መልስስሌላችሁ😂😂😂😂😂😂

    • @SintaywhuMekohu
      @SintaywhuMekohu 2 дні тому +1

      ምነው እውነት ስላወጣ 😂😂

    • @mekelesalemayehu6279
      @mekelesalemayehu6279 2 дні тому +1

      ሙስሊሞች ኑ ወደ ክርስትና ነፍሳችሁን አድኑ

    • @smsm3968
      @smsm3968 2 дні тому +1

      ሙስሊሞች መሐመድ የተባለ ጣኦት ልባችሁ ላይ ስላነገሳችሁ መጀመሪያ ይሄ ሀሰተኛ ነብይ ከልባችሁ ተጠርጎ መውጣት አለበት። አለበለዚያ አይኑን ያፈጠጠ እውነት ቢነገራችሁም ለማመን ዝግጁ አይደላችሁም። እግዚአብሔር ልቦናችሁን ያብራላችሁ እንጂ፣ ያላችሁበት የጨለማ ህይወት ያስፈራል።

    • @mohamedYmam-s3u
      @mohamedYmam-s3u 2 дні тому

      ዝምብላችሁ የራሳችሁን ያዙ ግን አንድ ሙስሊም ፊት ብተነፍስ በሚድያጅ ትታይ ነበር

  • @RedaeKalayu
    @RedaeKalayu 17 годин тому

    ❤❤❤