አሜሪካ እንገናኝ!!!
Вставка
- Опубліковано 29 кві 2024
- Use the link below to watch "Man Ende Hager" stand-up comedy in America
www.ticketmaster.com/event/15...
Comedian Eshetu presents standup comedy Man Ende Hager in America
🌐 Our other profiles:
▶ Facebook - / comedianeshe
▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese - Комедії
Use the link below to watch "Man Ende Hager" stand-up comedy in America
www.ticketmaster.com/event/15006083F3F352AB
Good for you😢
😊
እሸቱ:- ሀገር ውስጥ ጦርነት እያለ አንተ አሜሪካን ሀገር የምትመጣው ድብቁ ሀሳባችሁ ምንድን ነው? አብይ ዲያስፖራው ወደ ኢትዮጵያ አልመጣ ሲሉት አንተን በመጠቀም ለቢዝነሱ ልኮህ ነው? ዲያስፖራው ኢትዮጵያ ውስጥ ባሉ ህዝባችን እንግልት በጣም ያዘነበት ጊዜ ነው:: ለዲያስፖራው ኢትዮጵያ ውስጥ ቤት ግዙ ብለህ ዋጋው በወደቀበትና ገዢ ባጣበት በአሁኑ ጊዜ ቤት በማሻሻጥ በዲያስፖራው ለመነገድና ለአብይ የመሳሪያ መግዣ ገንዘብ ማግኛ ለመሆን እንዳትሞክር:: የአመጣጥህ ነገሩ ምንም ደስ አላለንም::
0:00 እሼ አለምን ብዞር ሁሉ ይገባሃል የኢትዮጵያ ገፀ በረከት ነክ የምትወዱት በላይክ❤❤❤
ወቸው ጉድ ላይ ቅረብ❤❤❤
በዛውም ወቸው ጉድ ላይ ቅረብ
egnam ወቸው good lay America entebkkalen
Wechew Good Kereblen😢😢😢😢😢😢😢😢
ለነሶሊ በonlineአሰባስብላቸው እባክሕ እሼ🙏🙏🙏
Please come to Toronto after that we love to see you ❤🇪🇷 Esha great man ❤
የምር እሼ።
በጣም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ።
ፈጣሪ በዕድሜ በጤና ይጠብቅህ።
የማቃቸው ሰዎች ሁሉ ቻናልህን እጋራለሁ ።
የኢትዮጵያ ብዙ ሰው የሚወደው የሚመርጠው እና ተከታይ ያለው ቻናል ሆኖ ማየት ነው የዘወትር ኅልሜ ምኞቴ።
Dream come true ...i see God's work on you. Good luck
You deserve my broyher wish you all best my super hero much love and respect❤
Wechew good lay kereblen ❤❤
እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ያርግልህ በሰላምም ይመልስህ
ወቸጉድ ላይ ቅረብልን ❤
eshe ወቸው ጉድ በአሜሪካ ቅረብልን please
❤❤❤❤❤እብ ምንአለ ይዘከኝ ብትዞር😢😢😢😢😢ተውግን❤እሺዬን ዬሚወድ እንደኔ 🎉በላክ አሳዮኝ
ወቸው good
You did it man super happy for you
Megabi adiss eshetu mrt sew egzer ybarkh ... Gn bezawm wechew good lay kirebln
ይቅናህ እሸ መልካም ወጣት❤❤❤
Eshe betam new yemiwedih❤❤❤ Europe meche new yemimetaw?
i can't wait እሼ
Please Eshe come to California 😢
Are you coming Chicago too??
Eshetu good man!!
እንዃን ደስ አለህ❤❤
wechew good
እንኳን ደስ ያለህ እሼቱ🎉
ጀግናው
ሰኞ እስከ አርብ ቀንና ማታ ስራ ላይ ነን::
አሜርካን ሀገር ስራ ከምንም ይቀድማል: እንዲህ አይነት ፕሮግራም ስታዘጋጁ የህዝብን አኗኗር ታሳቢ ያደረገ መሆን አለበት::
Amazing 👏
I can't wait እሼ❤❤❤❤❤🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗
Wow that’s really cool
You should come to Las vegas Eshe good luck thou🙏🏻🙏🏻🙏🏻
መልካም ስው አሹ
Eshe are you coming to Las Vegas ?
Eshatoy fetari ye tabekiki ❤️❤️❤️🙏
እረ አሸ አታጎጎን 😂
Good luck bro
I can’t wait to see you እሼ
Good job
Ysakalh bro
enkuan des alhe wendma gena alem lay takerbalh 🥰🙏
California memtat alebih bro🙏
good luck bro❤
Amazing
Wow 🎉
0:27 ere yhe iwunet newu
Amlke edemen tenane yahbeka❤❤❤❤❤🎉
Wow❤❤
❤❤❤
እሼ በጣም አከብሀለው እባክህ ለሁለት ሳምንት አድርገው በዛ ሰአት የለሁም በጣም ያንተንShow ማየት እፈልጋለሁ
@ ወቸው Good ላይ ቅረብልን ከአክብሮት ጋር !!!
❤❤❤❤❤❤❤
🥰🥰🥰🥰🥰😊
0:43
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
💗💖
😍😍😍😍
❤❤❤❤
Wechew good
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አይ እኛ ገና እዚው ሳንነሳ
ወንድሜ እሸ ያስብከው ስለተሳካልህ ደስ ብሎኛል
Why on a Monday? Weekend would have been best.Sadly cannot make it. 😢
Eshiye betam ewdkalehu akebrkalehugn adnakih negn you tube asjemregn benatk benatk ke drom jemre asabu alegn
አዎዎዎ ወጌሻ_______
እኔም ወጌሻ በደቂ ቃ ላስ_ቬጋስ
ነው እገኛለሁ
About Seattle
🎉🎉🎉🎉
🎉
ኖርልን ወድማችን
$100 is crazy
May 27 is monday work day please make it on weekend.
May 27 is Memorial Day, a Federal holiday.
At least for people who can not afford it please contact Abel misrak wechew good lay kereb
ውድ ወንድማችን እሸቱ ስምን መላክ ያወጣል እንዲሉ እሸቱ እያሽተ እያፈራ ነውና በርታ ልዑል እግዚአብሔር ስራህን ይባርክልን
እሽ መቺ ነው የምተጋብዘኝ
ቅዳሜ ወይም እሁድ የተሻለ የቀን ምርጫ ይመስለኛል ምክንያቱም የስራ ቀን ባይሆን
Hello Eshe,
Happy world donkey day.
May 8th "World Donkey Day"
👏
❤🎉🙏🙏🙏👍👍🙏🤞👍💕🤞🥰
በውስጥ እማማክርህ ነበርኝ ቁጥርህ አልወጣልኝ አለ
Ere eshe mekele na
እሼ ወደ ዳላስ ና በናትህ
ለምን የስራ ቀን አረከዉ
Dink lijoch lemin kere??????
አሁን አራተኛ ዙረ ተማሪ ነኝ ትልቅ ዮቲበረ ሰሆን መጥቸ አያታለሁ አሰከዛ ሰበሰከራይብ አረጉ 😂😂😂አሪፈ በታወቸን አደሰግበኛችሁ
Eshe naln wondem Alem ante ye zemnachen jegna wotat neh
ኧረ እሼ ምንድነው በጣም አጓጓችሁን። መቼ ነው "ማን እንደ ሀገር" የሚለቀቀው።🙏🙏🙏🙏
እሼ አትላታ አይመጣም ?
ኢስራኢልስ መቸ ነዉ ምትመጣ
እሼቱ ድህና ነህ ከ1ውር በፊት በአፋር ክልል ኮሪ ወርዳ ሂድህ ነባር እዛ ህዝቡ በውሃ ችግር በጣም ችግር ላይ መሆናቸውን በአይን አይታሀል ነገር ግን ያን video ለእትዮጵያ ህዝቡ ይፋ አለራክም ያን ህዝብ እንዳንድ ግለሰቦች አውቆ ያሚየሰቀዩ ህዝብ ነው እንደትልቅ ብሎህ ይሆናሉ ግን በፍጣሪ ይዛሃላው ልቃቆው
እባክህን እሸቱ ለእነ ሶልያና እና ለሄራን ገንዘቡን አሰባስብላቸዉ እንጂ please የተጠየቀዉ ገንዘብ ገና አልሞላም
dese. yelals
@warner tiyater.
@wechewgud
wechew good
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤