🛑 የመስቀሉ እውነታ ምን እየሆናቹ ነው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1,4 тис.

  • @fasikatube9475
    @fasikatube9475  6 місяців тому +261

    መልክት ያስተላለፍኩት ለአኼራ ወንድሜ ነው አዎ እስከመጨረሻ ሳታደምጡ አትኮምቱ ሰለማንም አላወራም ብያለሁ አሁንም አላወራም 😊

    • @Fatumabintseid
      @Fatumabintseid 6 місяців тому +13

      እረ እህትየ በውስጥም ከቻልሽ በደብረ አውሪው

    • @ryytrtty5114
      @ryytrtty5114 6 місяців тому +8

      አዝማሪ ነሽ ተናት ስለሠዉ አላወራም ብለሽ ዛሬ ደግሞ ኝኝኝ አይደብርሽም ደደም

    • @حامي-ظ9ف
      @حامي-ظ9ف 6 місяців тому

      @@fasikatube9475 ምንም ስተት ዬለብሽም ጌዴተሽን ነው የተወጣሽው አውንም ቢሆን በውስጥ በደምብ ምከሪው ፉአድን

    • @hassen093
      @hassen093 6 місяців тому +1

      ማርኬ ና ሄሉ ይታረቁልን አንድ ላይ ይምጡልን የምትሉ በላይክ አሳዩን❤🎉🎉

    • @Fufu-vt9pt
      @Fufu-vt9pt 6 місяців тому

      @@fasikatube9475 የዛሬው ምክር ነው የሀይማኖት ጉዳይ ስለሆና

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 6 місяців тому +195

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

  • @rahmaali1933
    @rahmaali1933 6 місяців тому +136

    ትለያለች የምለው ፍርዶሥ በምክንያትነው❤ ምንምቢዋደዱግን ከአላህ የበለጠ

  • @ሶፊተ
    @ሶፊተ 6 місяців тому +190

    ያፈሲካ አድናቂዎች እስቲ ላይክ ግጩኘ

  • @ፈኪ2
    @ፈኪ2 6 місяців тому +52

    የእውነት ከተፈቃቀሩ ፍቅር ወደ ፏአድ ነው መሳብ ያለባት😅የምትሉ ለይኩኝ

    • @mekdes-d8o
      @mekdes-d8o 6 місяців тому +2

      😂😂😂😂በጭራሽ

  • @Reem_Tube
    @Reem_Tube 6 місяців тому +88

    ፋሲካየ በዚህ ጉዳይ ስለሰራሽ ደስብሎኛል መስቀሉን ስታወጣው በጣም ደንግጨ ነበር ሁላችንም ይመለከተናል የአኸይራ ወንድማችን ነው ግን ለሴት ብለህ ሀይማኖትህን እንዳትቀይር ሀይማኖት ከፍቅር በላይ ነው አላህ ይጠብቅህ ፉአድ እንዳትቀይር ሀይማኖትህን ወንድ ልጅ ነው አስልሞ የሚያገባው ኢተቂላህ እንዳታደርገው

  • @ajaibaasma7611
    @ajaibaasma7611 6 місяців тому +70

    ያአላህ ድኔ ጠፊ ናት አላህ ቀጥተኛ መንገድ ይመራን መጨረሻችን ያሳምርልን

  • @Zyneb-pw3cf
    @Zyneb-pw3cf 6 місяців тому +146

    ፍቅርን ወደኛ ያምጣት ኒእመተል እስልምናን ይወፍቃት ያረብ ያችንም በተሠቦችሽን ሂድያ ይወፍቅልሽ ፉአድን አላህ ይጠብቀዉ

    • @ሪችየደሴዋእናቴሂወቴእወድ
      @ሪችየደሴዋእናቴሂወቴእወድ 6 місяців тому

      አሚንንንን

    • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
      @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 6 місяців тому

      አሚንንን ደሚርኝማ ዉድ

    • @lailayoutube-v9p
      @lailayoutube-v9p 6 місяців тому

      አሜንንን❤

    • @susukedirsusukedir1881
      @susukedirsusukedir1881 6 місяців тому

      የነ አብርሽ ድራማ ግን በዛ እኔ ግርም እሚለኝ የተመልካች መነፍረቅ እና መጨናነቅ ባለፈው ፕራንክ የሰሩት ሩታም ሆስቢታል የገባችው ድራማ ነው ተመልካቹን ነው እያጃጃሉ ያሉት እንጅ እነሱ ተናበው ነው ቪድዮ የሚሰሩት አረ ወገን ድራማና እውነተኛ ለይታችሁ እወቁ

    • @zadzetewahdoTube
      @zadzetewahdoTube 6 місяців тому

      😂😂😂😂😅 ከንቱ ምኞት

  • @imanimqn9281
    @imanimqn9281 6 місяців тому +438

    ፍቅር ከያዛት ወደሱ ትጣ የምትሉ ላይክ

    • @ShemimaShemsu
      @ShemimaShemsu 6 місяців тому +17

      ዲንሽን ተማሪ መጀመሪያ አትቀበጥሪ እሱን ፈልጋ ነዉ ወይስ እስልምናዉን ተረድታዉ ነዉ የምትመጣዉ ሙስሊሞች አረ አለህን ፍሩ በምታወሩት ነገር ትጠየቁበታላችሁ ተዉ 😢

    • @hassen093
      @hassen093 6 місяців тому

      ማርኬ ና ሄሉ ይታረቁልን አንድ ላይ ይምጡልን የምትሉ በላይክ አሳዩን❤🎉🎉

    • @imanimqn9281
      @imanimqn9281 6 місяців тому +2

      @@hiwi9 እግዳስ ወድ ወደሴት ሀይማኖት አይሀድም በሀይማነቱ ቀልድ አያቅም ወድልጅ

    • @zdwtube44
      @zdwtube44 6 місяців тому

      ትሄዳለች ሴት ናት ወደወንድ የምትሄዴው​@@hiwi9

    • @imanimqn9281
      @imanimqn9281 6 місяців тому +2

      @@ShemimaShemsu አይ በሀይማኖቱ ክፍተት መፍጠር የለበትም ነው ያልኩት አልሀምዱሊላህ የኔን መማር አች አነግሪኝም ስድቡን ምናመጣው አያ ካለሽ ሰውን አትቀባጥሩ አይባልም ከቻልሽ ዝም ማለት ነው እጅ ስድብ ጥሩ አይደለም እሽ

  • @Felahmedia-h3w
    @Felahmedia-h3w 6 місяців тому +13

    ያገልቢ አሏህ ያፅናሽ በድንሽ አሏህ ይገዝሽ የኔውድ

  • @ነኝጎንደሬ
    @ነኝጎንደሬ 6 місяців тому +108

    ጉበዝ ፍሲካየ በቃ ከዛሬ ጀምሬ አድናቂሽነኝ

  • @الحمدللة-ق5ذ
    @الحمدللة-ق5ذ 6 місяців тому +65

    ፉአድ እሰልምናውን እንዳይለቅ ምከሪው እሶ አላህ ወደሱ ይመልሳት ያረብብብብ

  • @UmuAbuketubeኡሙአቡ
    @UmuAbuketubeኡሙአቡ 6 місяців тому +7

    👍👍👍ጎበዝ ግን እራስሸን ጠበቂ አላህ ይጠብቅሽ

  • @oumumeryem
    @oumumeryem 6 місяців тому +26

    አልችልም አትበይ ውደ ከአላህ ተስፋ አይቆረጥም ተስፋ አድርጊ ሞክሪ

  • @kidist_tube1
    @kidist_tube1 6 місяців тому +44

    በጣም ይገርማል በእምነት ቀልድ የለም 😢😢😂😂😂😂

    • @Tube-lv7sb
      @Tube-lv7sb 6 місяців тому

      እሷ የለም ቀየረች ግን በምነት ቀልድ የለም ካለች😂😂😂😂

    • @zdnurutube7455
      @zdnurutube7455 6 місяців тому +2

      ​@@Tube-lv7sb እና በእምነት ቀልድ የለም ማለት ሙስሊም አትሁኑ ማለት ነውዴ

    • @MehbubaAwol
      @MehbubaAwol 6 місяців тому +1

      ​@@Tube-lv7sbአምናበት ነው የቀየረቹ

  • @mdmaybe224
    @mdmaybe224 6 місяців тому +62

    ጉድ ቢታኒያ ነውደ ስሟ ፍቅር ቀጥይ ፋሲካ እውነቱን አውጭ😂😂😂

  • @አልሀምዱሊላህ-ዙዙ
    @አልሀምዱሊላህ-ዙዙ 6 місяців тому +52

    ምንም አልልም ለወድሜ ለፉአድ ዱአአረግለታለሁ አላህ መጨረሻየ ምንይሆን ዋነብሴ😢😢😢😢😢😢😢

    • @MsAjah-e6j
      @MsAjah-e6j 6 місяців тому

      አሚን አላህጥላችይሰጠዉወላሂ ያማል

  • @NaeemaNayee
    @NaeemaNayee 6 місяців тому +19

    በትክክል አላህ ይጠብቅሽ የኔ ውድ እህት

  • @ajaibaasma7611
    @ajaibaasma7611 6 місяців тому +27

    የኔ ውድ አላህ ይጠብቅሽ ውዴ ላአላህ ብዬ እወድሻለሁ ጠክሪ

    • @LaylaNasry
      @LaylaNasry 6 місяців тому

      አሚን ያረብ

  • @HaiatLok
    @HaiatLok 6 місяців тому +74

    አወእስልምና ሁሌም የበላይነዉ🎉🎉

  • @حامي-ظ9ف
    @حامي-ظ9ف 6 місяців тому +48

    ፍርዶስዬ ፉአድን በውስጥ ምከረው በአለህ ወለሂ በጣም የሰስበኘል ልጅ አንድ ልብ ነው ልጅተ ግን ማርፊ ነት

    • @ወሎወሎ-ቨ8ቈ
      @ወሎወሎ-ቨ8ቈ 6 місяців тому +1

      @@حامي-ظ9ف ምን አሳሰበሽ የሚጎዳው እራሱን ነው የጂሀነም ጉቶ ሆኖ ይኖራል እሱ ስለከፍረ ስላልከፍረ እስልምና ላይ የሚጨምረው የሚቀንሰው ነገር የለ ይሄ አሮጌ በግ

    • @حامي-ظ9ف
      @حامي-ظ9ف 6 місяців тому

      @@ወሎወሎ-ቨ8ቈ ነው ግን የቻልነውን ሁሉ የማድረግ ግዴታ አለብን

    • @حامي-ظ9ف
      @حامي-ظ9ف 6 місяців тому

      @@ወሎወሎ-ቨ8ቈ ነው ግን የቻልነውን የማድረግ ግዴታ አለብን

    • @semiraali7174
      @semiraali7174 6 місяців тому

      😂😂😂😂😂 የጂሀነብ ጉቶ​@@ወሎወሎ-ቨ8ቈ

    • @fadilaramato1771
      @fadilaramato1771 6 місяців тому

      Unetinw kagegneshiwu mikerilini fu adini fasigay

  • @بةتتل
    @بةتتل 5 місяців тому +1

    ሉቹ በእምነቱ ደካማ ይመስለኛል ሁለተኛ ስራው አርት ነገር ይመስለኛል እና እሚውልበትን ነው እየተከተለ ያለው ለምለም ተብያዋደግሞ ለማክፈር እየተሯረጠችነው ያለችው ብቻ አላህ ይጠብቀው ከመክፈር ከፍቅር እምነት የቀድማል ሌላው ይቅር ጥቅር ይበል አደራ ውድ እቁ የኢስላም ልጆች በእምነታችሁ እታትደራደሩ አላህ መጨረሻችንን ያሳምረው ውድ እቁ እስልምና ተከታዮች እህት ወድሞቸ ውውድድ አድርጋቸዋለሁ ለአላህ ብየ😊❤❤❤❤🎉🎉

  • @zaharaendris783
    @zaharaendris783 6 місяців тому +60

    እደው ይሄንንልጅ አላህይጠብቀው ዱኒያጠፊናት ከመገድእዳይወጣ ሱበሀንአላህ

    • @WEw-de1gd
      @WEw-de1gd 6 місяців тому +1

      እኔም ያረቢ አላህይጠብቀው በጣምነውየፈራሁለት

    • @zaharaendris783
      @zaharaendris783 6 місяців тому

      @@WEw-de1gd ያንንፎቶ ተቀበይኝ ሌላም ምክኒያትአለብሎሲለምናት ተጠራጥሪያለሁ፣ስለድኑ ጠቅቆቢማር በደብአስረድቷት ለሷሂዲያ ምክኒያትሊሆናይችልነበር፣ስራው ሁላ ድናችንበማይፈቅደው መገድላይነው የተጠመደው፣አላህ ይህድኩም።

  • @asmaaMMM-xc1gz
    @asmaaMMM-xc1gz 5 місяців тому +1

    እኔ ላንቺ አደራ እልሻለሁ የአኼራ ወንድማችንን ቁጥሩንን ምታገኚበት አጋጣሚ ተጠቅመሽ ምከሪው አስመክሪው ፍርዶስዬ ❤❤❤❤❤

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 6 місяців тому +7

    ልክ ነሽ ፍርዶስየ በሀይማኖትህ እዳትደራደር አደራህን ወድሜ ማረፌህ ጀሀነብ እዳይሆን ሀይማኖትህን ብትቀይር ዘላለም የጀሀነብ ነህ ይሄን እወቅ አደራህን. ከሁሉም አይማኖት ይቀድማል. እልቅ እሶን ወድውጠፈጠረችበት ወደእስልምና አምጣት ላተም አጅር ታገኝበታለሁ. አድ ነግር ልገራችሁ. እኛሙስሊሞች. ክርስቴኖችን የልብ ጎደኛ ወዳች አርገንኮ መያዝ የለብንም.

  • @neima
    @neima 6 місяців тому +1

    ፍርዶስ ጎበዝ ነፅ ነጫጭዋን ይዘሽ ስትመጪ ደስስ ትያለሽ በርቺ

  • @zaharaendris783
    @zaharaendris783 6 місяців тому +14

    ውዴ አቺን አላህይጠብቅሽ ውድባልሽንም አላህይጠብቀው፣ልጆችሽንምአላህያሳድግልሽ ፊርደውስዬ፣❤❤❤❤❤

  • @lubabajeddah1533
    @lubabajeddah1533 6 місяців тому +2

    وَلَن تَرْضَىٰ عَنكَ الْيَهُودُ وَلَا النَّصَارَىٰ حَتَّىٰ تَتَّبِعَ مِلَّتَهُمْ ۗ
    (አል-በቀራህ - 120)
    አይሁዶችና ክርስቲያኖችም ሃይማኖታቸውን እስከምትከተል ድረስ ካንተ ፈጽሞ አይወዱም፡፡ «

  • @zemzem3032
    @zemzem3032 6 місяців тому +17

    አላህ ምን ይቸግርዋል ህድያ ይስጥልሽ ለቤተሰቦችሽ ያርብ

  • @sojoo4461
    @sojoo4461 6 місяців тому +1

    እረ ልክ ነሸ ማንም ቢሳደብ ቦታ አትሰጭ ፊፉዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zeyada12
    @zeyada12 6 місяців тому +18

    ፋሲካዬ መጣሸ ዋው 😅🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @AssAssh-h3f
    @AssAssh-h3f 5 місяців тому

    አይዞሽ ኡሙቢላል አላህቤተስቦችሽን ወደኢስላም ይምራልሽ አክራሪወች እኮእውነታውን ያውቃሉ

  • @semiramohaned
    @semiramohaned 6 місяців тому +3

    ፊርዱዬ የእምነት ታሪክሽ 100%ልክ የኔ ነው ወላሂ አባቴ ዋናና ትክክለኛ ፈጣሪያቺን ብለው ከሚያመኩት ከሚባሉት ነው ወንድሞቼም ድቁና ጨርሰው ቅስትና ከተቀበሉ ብዙ ዓመት ሆኗቸዋል ግን አላህ መርጦኝ እስልምናን ወፈቀኝ ለብዙ ቤተሰብና ጉዋደኞቼም የሂድያ ሰበቡ አደረገኝ አልሃምዱሊላአለኒእመተል ኢስላም አባቴንና ወንድሞቼን እህቶቼንም ሂድያ ይስጥልኝ ዱአ አድርጉልኝ ዉድ እህት ወንድሞቼ

    • @asmaaMMM-xc1gz
      @asmaaMMM-xc1gz 5 місяців тому

      ማሻአላህ አላህ ያፅናሽ እኛንም። አንች ጀግና ነሽ አላህ ሲመርጥሽ እስልምናን አደለሽ።ላንችና ለቤተሰቦችሽ እንዲሁም ለፍርዱ ቤተሰብ አላህ ሂዳያውን ይስጣቸው

    • @asqw6481
      @asqw6481 5 місяців тому

      ለይል ሰግደሽ ዱአ አድርጊ ይሰልማሉ አላህ ካለ

  • @Kokeet-y1x
    @Kokeet-y1x 5 місяців тому +1

    ዱላቲ ማዓልቱ ሲ ጋልቼ ኦፊ ታኣይ ሪያዱሁ ሳሪ 🤧🤧

  • @taibah1116
    @taibah1116 6 місяців тому +46

    ፉአድ ለምንደሁ ይሸማቀቃል ወላሂ ለማለትም ሙስሊምነኝ ለማለት አላህ ልቦና ይስጥክ

  • @ኡምአብዳላ
    @ኡምአብዳላ 6 місяців тому +2

    ትክክል
    ብለሻል
    ኡም
    ቢላልአው
    ማህር
    ማሻአላህ
    ትክክል
    ይችዱንያ
    ጠፈነች
    አላህ ሂዳ
    ይስጣችሁ

  • @ፎዚነኚወሎየዋየደሴዋቀበጥ

    ትክክል ዉደ ፍቅር ከእምነት ይጀምራል ዉደ አላሂ ለሁሉም ሂዲያ ይሰጣቸዉ ፉፉየ አደራ እምነትህን እሰልምና ከናት ካባትምባላይ ነዉ አደራ አደራ ፋፋየ ፊርዶሰ ደግሞ ተሰፋ አትቁረጪ ምንም ቄሰ ቢሆኑም አላህ የወደደዉን ነዉ እሰልምናን የሚወፍቀዉ

  • @JgHg-r3u
    @JgHg-r3u 5 місяців тому

    ፍርዶስ አብሽር ቤተሰቦችሸን አላህ ይማልስልሽ ደአ ማራግ ነው አላህ ቀጥተኘው ማንገድ ይምራቸው አላህ የሁለችንም ማጨራሸችን አላህ የሰምርልን የራብ የሰው ልጀ መጨራሸው ሲየምር ነው

  • @ኢምርዐቱሷሊሀ
    @ኢምርዐቱሷሊሀ 6 місяців тому +4

    ፍቅር እኮ እንደ ምተፍቅራው አይኑዋ ይነገራል ለምለም ድራማ ነው ምስራው እኔም ነገርያታለው ድራማ ጀመሪሽ ቢያ የምር ደግም ከፈቃራቸው ሙስሊም ቱሁን ከእምነት ሁሉ እስልምናን መረጥኩላችሁ ነው የምላኝ የምር ✍️ፈሲካያ አሏህ ይጠብቅሽ የእኔ ምርጥ😘😘😘😘😘😘😘

  • @እምአፈናአንእምመሀመድ
    @እምአፈናአንእምመሀመድ 6 місяців тому +2

    መሽአላህ ተባረክአላህ ፈሲካ የዛሬየው መልክትሽ በጣም ጥሩነው ዛሬይም ዳአዋእያረግሽነው ለቤተሰቦሸች አላህ ህዳያ ይስጥልሽ ለአላህ አይሳነውም አብሽሪ ዱአ አድሪጊለቤተሰቦችሽ በረካሁኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @lubabajeddah1533
    @lubabajeddah1533 6 місяців тому +16

    በጣም ይገረማል ደራማቸው ሰጦታ አስመስለው
    ለፉአደ መስቀል

  • @tetr4232
    @tetr4232 6 місяців тому +6

    ፊርዶስ አላህ ሀቲማችንን ያሳምርልን የአንችንም ቤተሰቦች አላህ ወደቅኑ መንገድ ይምራቸው

  • @فاطمه15-ك3م
    @فاطمه15-ك3م 6 місяців тому +9

    ወድሜ አሪፋ መልክት ነዉ ስማዉ
    በእምነት ቀልድ የለም
    አሄራህን አስብ
    ቀሪ ጠፊ ናት እዱኒያ😢😢

  • @wollokocha
    @wollokocha 5 місяців тому

    ጀግና ፊርዶሴ በርች በጣም ወደድኩሽ❤❤❤

  • @nedaahmed5123
    @nedaahmed5123 6 місяців тому +3

    ቢታንያ ስሟ ደስ ሲል❤❤ ትላንትና ሁለተኛ ስለ ሰው አላወራም አልልሽም ነበር

    • @gebreslasegebremedhin5386
      @gebreslasegebremedhin5386 6 місяців тому +1

      አረ ይቺ የሓሜት ሱስ አለባት😢😢😢😢😢😢

    • @dinashemsu2835
      @dinashemsu2835 6 місяців тому +1

      የወሬ ሱስ አለባት😂😂😂

  • @mediytube7735
    @mediytube7735 6 місяців тому +1

    ጀዛኪላህ ህይሪ ሁቢ ትክክል ነሽ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰላም አድም አያ ቢሆን አስተላልፉ ብለውዋል

  • @ሡሡ-ጸ3ደ
    @ሡሡ-ጸ3ደ 6 місяців тому +9

    እኳን ደህናመጣሽ ፊርዶስየ
    መቸም ሀቅእሚያወራ አይወደዲም ቻይው😂

    • @ZedAhmed-ui9pg
      @ZedAhmed-ui9pg 6 місяців тому

      በጣም ፉአድ አሏህ ይድረስልህ 😢

  • @MilonBd-k7y
    @MilonBd-k7y 5 місяців тому

    ወላሂ ፋሲጋ ነጭነጭጮን ነዉ እምታወራዉ ትክክል ናት. ትክክል እሚናገር ሰዉ አይወደደም እናነዉ ።አብሸሪ ዉድ ትክክል ነሸ አላህ ይጠብቅሸ❤❤❤❤❤

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659 6 місяців тому +10

    ወአለይኩ አስላም ወራመህቱላሂ ወበረከቱሁ አህልን እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ እህቴ ❤❤❤❤❤❤ በትክክል 👌

  • @mariyamabrar7251
    @mariyamabrar7251 6 місяців тому +1

    ጃዛች አላህ ኸይር እህቲ ቤተሰቦችሽንም አላህ ሂዲያ ይስጣቸው ወንድማችንም አላህ በዲኑ እስትቃማአ ይስጠው

  • @emanhassen7233
    @emanhassen7233 6 місяців тому +14

    እረ በአላህ ደውይለትና ምከሪው የአኬራ ወንድማችን አላህ ይጠብቀው

  • @SofiaButajira
    @SofiaButajira 5 місяців тому +1

    ቢታንያ ማናት😂😂 ፍቅር ጉድ አዳሚ ስሙ ቀይሮ ብቻ ነው የሚተውኑት?🤔🤔
    ለማንኛውም ሙስሊም ወንድማችን በሀቅ መንገድ ያፅናው በእስልምና ድርድር የለም።

  • @AdcGfd
    @AdcGfd 6 місяців тому +3

    አሏህ ይጠብቅሺ ፍርዶሥ እህቴ👍👍👍👍

  • @سعادها-ب4ظ
    @سعادها-ب4ظ 6 місяців тому +1

    አዉሬ የኔ ጠፍጭ❤❤❤

  • @KedjaWbetu
    @KedjaWbetu 6 місяців тому +5

    አላህይጠብቅሺ ወዴ በተሰቦቺሺን አላህ ሂዳ የስጠልሺ ❤❤❤

  • @asmaaMMM-xc1gz
    @asmaaMMM-xc1gz 5 місяців тому

    ሲቀጥል ፍርዶስ አትፍሪ መቸስ የኛ ሰው እውነት ሚናገርን አይወድም እውነት ከመናገር ወደ ኃላ አትበይ የኛ ውድ አሉ አደል የፌክ ህይወት እየኖሩ ፌመስ ይሆኑ እኮስ ውሸት ለጊዜውነው ከፍ ቢል አድቀን መዋረዱ አይቀርም።ያኔ አንች እንደ ፀሀይ ታበሪያለሽ ትዘገያለች እንጂ ሁሉም እውነት ይወጣል❤❤❤❤❤❤❤

  • @LaylaNasry
    @LaylaNasry 6 місяців тому +6

    ወላሂ ትክክል ነሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤

  • @ebrahimwasu7397
    @ebrahimwasu7397 6 місяців тому +1

    ትክክልነሺ አሁንያወራሺዉ❤❤❤❤

  • @saada483
    @saada483 6 місяців тому +68

    ትክክል ግን ከተጋቡ ወደ ራሱ ያመጣታል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ወንድ ያሸንፋል ፉአድ አላህ ይጠብቀው

    • @حامي-ظ9ف
      @حامي-ظ9ف 6 місяців тому +6

      አይ አይሆንም ምክኒየቱም ሴት ብልህ ነት ስለዚ ኢምናት ይበልጣል ከተጋቡ በኸለ ብሎ ነጋር ዬለም

    • @ሀብታምእዳለው
      @ሀብታምእዳለው 6 місяців тому

      😂😂😂😂😂

    • @hassen093
      @hassen093 6 місяців тому +2

      ማርኬ ና ሄሉ ይታረቁልን አንድ ላይ ይምጡልን የምትሉ በላይክ አሳዩን❤🎉🎉

    • @MaslatMaslat
      @MaslatMaslat 6 місяців тому

      እ እና ወንድ ልታመልክ ነው

    • @SOFYe-TIKUYE
      @SOFYe-TIKUYE 6 місяців тому

      ወደቻናሌ ተቀላቀሉ

  • @kierkm5305
    @kierkm5305 6 місяців тому

    ይህን የምታንቡ በሙሉ,
    ፍጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
    😊ፍራጆች ብዙ ነችዉ 😊

  • @እናትናፍቂኛለሽውድድድድድ

    ትክክል ፉሲካ🤲🤲🤲☝️☝️☝️😢😢😢✅✅✅✅ያረብ

  • @Eman-xn9is
    @Eman-xn9is 6 місяців тому

    ትክክል የኔውድእህት 🎉🎉🎉🎉ፋአዲ መጨረሰህን አላህ ያሳምርልህ

  • @ZEBlDAR
    @ZEBlDAR 6 місяців тому +30

    እንኳን ደህና መጣሽ ነጭ ነጭዋን ከዛሬ ጀምሮ መዋሸት ዬለም እኔ ውሸት ሰልችቶኛል እኛ የውሸታሞች አጨብጫቢ አይደለንም ።።😂😂

    • @rimeber669
      @rimeber669 6 місяців тому

      አታቅም እኮ በአሉ እሶም ሰው እየጠየቀች ነው​@@hiwi9

    • @ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ
      @ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ 6 місяців тому

      😂😂😂😂

    • @ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ
      @ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ 6 місяців тому

      ​ማለት

    • @ummarym6505
      @ummarym6505 6 місяців тому

      ምን ስላደረገች ትጠየሌሽ እስዋ እኮ እውነት ነወ የወረቸው ደሞ ሙስልም ሆነቸው አትፍረዱበት ፍርዶስ ሁሌም ነጭ ነጭ ነወ ምተወረወ ማስመሰል አትወድም አተሽቀብጡ ምድራ አስመሳዮች 👎👎👎👎👎👎👎👎👎

    • @ZEBlDAR
      @ZEBlDAR 6 місяців тому

      @@የፍቅርዬfamilyነኝFmy ባናትሽ ተተከይ

  • @HHh-kg9ii
    @HHh-kg9ii 4 місяці тому

    አሠለሙ አለይኩም ፋስካ ምርጥ ያጉተጃራ ቃለ አቃበ ነሽ ድፋራትሽ አዳንቃዋለሁ

  • @zizuseid
    @zizuseid 6 місяців тому +4

    አላህ ንግግርሽን ይውደድልሽየለምለም ተንኮል ነው ሙስሊም ወንድ ክርስቲያንን ማግባት ይችላል ግን ለማን ተብሎ መጨማለቅ ይሆናል ወንድሜ ኢተቂላ

  • @MomLove-t6u
    @MomLove-t6u 5 місяців тому

    እና ፍርጦስዬ ይጠብቅሽ የኔ ማራት እንኳ እንኳን ማወረጃቸው አላህ ይጠብቅሽ ማርያምን እንኳ ከቤተ ክርስቶ ቃላት

  • @fafitube8904
    @fafitube8904 6 місяців тому +3

    ይገርማል ፊርዶስየ አላህ ይጠብቀው ከኩፍር

  • @ZebibaJemal-fo9jj
    @ZebibaJemal-fo9jj 6 місяців тому

    ፋሲካዬ የሱ ጉዳይ እኛንም ይምለከተናል አላህ ከተኮለኞች ይጠብቀው አንቺም ቤተሰቦችሽን ቀጥተኛው መንገድ ይምራልሽ ያረብ

  • @myhome0196
    @myhome0196 6 місяців тому +19

    አሰላምአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ የኢስላም ልጆች ይህን ጉዳይ ዝም እንዳትሉ አደራ የተንቢን አንሰብ እያደረጋችሁ ውጡ ሙስሊም ወንድማችንን ደግሞ ከፍቅር ቤት እየሄዳችሁ በጥሩ ቃላት እሷን ወደ ኢስላም እንዲያመጣት ዳእዎ አድርጉ ፊርዶሰሰ እህቴ አላህ ይጠብቅሽ ሁሌም በሀቅ ያኑርሸሰ ቤተሰቦችሽን አላህ ሂዲያ ይስጥልሽ ያረብ

    • @huloode
      @huloode 6 місяців тому

      እኔ አልከታተላትም

    • @babibabi4471
      @babibabi4471 6 місяців тому +1

      ወዓለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወብርካትሁ ወላሂ እኔ እራሱ በጣም ነው ያናደደችኝ አዎ ዝም እዳንላቸው የዚህ ሁሉ ስበቡ እራሱ ነው ዲኑ በደንብ ቢያውቅ የማንም እጅ ባልጨበጠ አሏህ ቀልብ ይስጠው

    • @jamilajamila6594
      @jamilajamila6594 6 місяців тому

      ወዐለይኩም ሰላም ወረህመቱላህ ወበረካቱሁ

    • @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
      @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ 6 місяців тому +1

      አይሰሙሽም አሽቃባጮች ናቸው

    • @hdhhd8510
      @hdhhd8510 6 місяців тому +1

      እናደርጋታለን

  • @ZloveMame
    @ZloveMame 6 місяців тому

    አፊየዬ የኔ ዉድ በዚህ ነገር ተመልሰሽ በሰሪ ደስ የለነል ወንድምሽን መምከር ወለሂ ደስይለል ነገር ግን ከቸልሽ በዉስጥ ብትመክሪዉ ጡሩ ነዉ ሀቢባቲ ምክኒየቱም የለልሺዉ እየሉ የንቺን ፎቶ እየለጠፉ ምቀኘ ብለዉ እየሰደቡሽ ስለ ሆነ ደሞም ሰስበዉ የትነንትነዉ ቪድዮ ድረማ ይመስለኛል ልጅ አለቸዉ አለች ምነምን እየሉ ብዙ የወረሉ ተመልሰሽ በዚህ ነገር አትስሪ ሲሳድቡሽ አሎድም❤❤

  • @jamilajamila6594
    @jamilajamila6594 6 місяців тому +14

    ፋስካ በአላህ ልጁን በውስጥ ምከሪው በሚድያ ብቻ አይደለም

    • @Masimtube-n3t
      @Masimtube-n3t 6 місяців тому

      አር እች ምቀኛ ናት በጌታ

    • @zm5638
      @zm5638 6 місяців тому +1

      ​@@Masimtube-n3tለምን ምቀኝነት ነው እና መክፈር አለበትዴ

    • @Masimtube-n3t
      @Masimtube-n3t 6 місяців тому

      @@zm5638 አንድ ስው ሰለእርሱ ህይወት እርሱ በለቤቱ የአቀል ሌላ ስው በስው ህይወት ምን አገብን

    • @ZloveMame
      @ZloveMame 6 місяців тому

      ጅል​@@Masimtube-n3t

    • @LpppHjj-bj2cc
      @LpppHjj-bj2cc 6 місяців тому +1

      እነሡ በሚዳ አደል የመጡት መመለሥም ያለባት በዝሁ ነው የምን መደባበተየቅ ፍርዶሥየ በርች

  • @AmenhMuhamd
    @AmenhMuhamd 5 місяців тому

    ዋአለይኩም አሰላም ወራመቱላሂ ወበረካቱ ኡሙ ቢላል አላህ ሂዳያ ይስጥልሽ ለቤተሰቦችሽ አላህ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነው ዱአ አድርጊ

  • @lailalaila6779
    @lailalaila6779 6 місяців тому +6

    ፈሲከዬ በጠም ነው መደቅሽ እውነት እውነቱን ነው ምትነገሪው ትክክል ብለሽል

  • @sikosilo2484
    @sikosilo2484 6 місяців тому

    እስልምና ከምን እና ከማንም በላይ የሚበልጥ ዲን ነው ከምንም ጋር ሊወዳደር አይችልም የቴዲ አፋሮ ሙዚቃ አንችም በሀይማኖትሽ እኔም በሀይማኖቴ የሚለው ከእስልምና ጋር የሚሄድ አይደለም ወንድም ፉአድ እሷን ወደ አንተ ከቻልክ ሳባት ካልፈለገች ተዋት ዲናችን ገር ነው ማንንም አያስገድድም አንተም ወደ ራስህ ተመለስ ዱአ አድርግ አላህ ከዚህ ነገር መንጭቆ እንዲያወጣህ ሁላችንም በዱአችን አንረሳህም የአሄራው ወንድማችን ፈሳድ ከበዛበት ሶሻል ሚዲያ አላህ ወደ እራሱ ያስጠጋህ ያረብ 🎉🎉

  • @hshd5986
    @hshd5986 6 місяців тому +3

    እሰይ ጎበዝ ምርጥ ምክር ነው የሰጠሽው

  • @SusuHesen
    @SusuHesen 6 місяців тому +2

    ማናት ቢታንያ🤣🤣ጉድኮነው የፍቅርስምባልሆነ

  • @tube3507
    @tube3507 6 місяців тому +3

    ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አላህ በሀቅ ላይ ያፅናን ፉአድ በዲንህ እዳትደራደር ፍቅር ትስለም ካልሆነ አላህ ከሷ የተሻለ በሀይማኖትህ ይወፍቅህ ለአላህ ብሎ አንድን ነገር የተወ አላህ በተሻለ ነገር ይተካለታልና።እህትህ ትሁን ፍቅርም በሀይማኖቷ ታግባ።

  • @Alhamdulilah37
    @Alhamdulilah37 6 місяців тому +1

    አቦ አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ ወላሂ ይሄ ፉአድ የሚባለው ልጅ በጣም ነው የሚያናድደኝ ወላሂ ብቻ አላህ ከካፊሮች ሴራ ይጠብቀው ያረቢ 🤲❤

  • @hayatseid7013
    @hayatseid7013 6 місяців тому +3

    አላህ ይጠብቅሸ የኔ እህትፊርዶሰየ

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 6 місяців тому +2

    ልክ ፌርዶስ በሰእልምና መደራደር የለም ሃቂቃ ያች ቤተሰብሸንም አላህ ህዲያ ይስጥልሽሽሽሽ ያረብ❤❤❤❤❤❤

  • @Fufu-vt9pt
    @Fufu-vt9pt 6 місяців тому +24

    ይች ለምለም ይች አስመሳይ ግድ ሀይማኖቱን ለማስቀየር ቱ ምድር ጅሎች ለምለምኮ ተመልካችን ከናቀችን ቆየች ግን ጠብቁ አላህ በላ ሳወርድባት ለምለም ማለት አህያ ነት ክፍቅር ሀይማኖት ይበልጣል ስለዝህ ሀይማኖት ይበልጣል ለምለም ትዘባርቃለች ይች አስመሳይ ፎአድ ነቃ በል ዩቱ ክፍት እናሳድጋሀለን ዩቱ ይክፍት የምትሉ

    • @LemiwwwgWube-lu3zj
      @LemiwwwgWube-lu3zj 5 місяців тому

      ውይ ቅናት በዝህ ልክ መቸም ከለምለም እኩል አትሆኝም በወሬ ልጉዳት ብለሽ ነው አሁን መቸም እሷን መሆን አትችይ 😂የርጎ ዝንብ

  • @ፈኪTube-ov7lz
    @ፈኪTube-ov7lz 6 місяців тому

    አላህ ማይችለው ነገር የለም ዱአ አርጊላቸው አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራቸው ብለሽ😢

  • @zizuseid
    @zizuseid 6 місяців тому +4

    ትክክል ነሽ ፍቅር ከእምነት አይበልጥም

  • @ekiramtube442
    @ekiramtube442 6 місяців тому

    እኔኮ ወሬውን ከየት እንደምታመጣው ኡሙ ቢላል❤ ማነው ሹክ የሚልሽ 😂😂

  • @Rozy908
    @Rozy908 6 місяців тому +9

    ጭራሽ በዚህ እድሜያቸው አብረው ነው ሚኖሩት😂 ቀጥይ ፋሲካ ቀጥይ እውነቱን ብቻ😂

    • @jamilajamila6594
      @jamilajamila6594 6 місяців тому

      ክክክክ ይጥማል አይደል

    • @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ
      @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ 6 місяців тому +5

      የምር አትመኑ እነ አብርሺን ብላ ብላ በተመልካች ለማስጠላት አልሳካ ሲላት ደግሞ ወደ እነ ፍቅር ዞረች

    • @bintkadir4594
      @bintkadir4594 6 місяців тому

      ክክክክክክ😅

    • @LpppHjj-bj2cc
      @LpppHjj-bj2cc 6 місяців тому

      ፊሲካ አትዋሽም እቅጭ እቅጮን ነው የምታወራው❤

    • @muntahasharif85
      @muntahasharif85 6 місяців тому

      ​@@ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸዋሽታም አታቅም እውነት ነው ምታወራው 😏😏😏

  • @ሰሚራኡስማን-ሐ1አ
    @ሰሚራኡስማን-ሐ1አ 6 місяців тому

    የአኼይራ ወንድሜ እኔ ቡዙም አላዉቀዉም አቺ ካልሺዉ ነዉ የምመክረዉ ፉአድ ነዉ ስሙ ፉአድ ሶላትህን ስገድ ሁሌም አላሁም ሰብት ቀልቢ አለዲኒ በል በምነትህ ጠንካራ ሁን እሽ ወንድሜ አላህ የወደደልህን ይምረጥልህ ሂዲያ ይስጣት ለሷም

  • @ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ
    @ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ 6 місяців тому +3

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን እሙ ብላልየ 🤔 ወይኔ ጉዴ ፈላ ነጭ ነጯን አወጣሻት🤭 እኔ ፕራክ መስሎኝ አብረው ነው እሚኖሩት አልሽ አላህ ልቦና ይስጣቸው መጨረሻቸውን ያሳየን

    • @LpppHjj-bj2cc
      @LpppHjj-bj2cc 6 місяців тому +1

      ፍርዶሥኮ እሚሠማት አጥታ ነው እጂ ባልና ሚሥት ናቸው ብላለች ፊአድ አላህ ልቡን አይቀይርበት ለሴት ብሎ

  • @ekrim01
    @ekrim01 6 місяців тому +1

    የፈስገ አድነቅዎች እስክ እኔ በጣምነዉ ሚወደት🎉🎉🎉🎉🎉

  • @haluMoh-wh4tf
    @haluMoh-wh4tf 6 місяців тому +5

    ፉኣድ ማቃያር ዬላባትም ካማጣች ትምጣ ኢንጂ ፉኣድማ ካቃያረ ኢምነቱን ሳይሞት ሞቶወል ማላት ነዉ አላሀ ባዚ ሳባብ አርጎ ይወፊቃት አላሀምድልላህ ኒኢማታል ኢስላም ሱማ አላሀምድልላህ🎉🎉🎉🎉

  • @zeinab3029
    @zeinab3029 6 місяців тому

    ኡሙ ቢላል ሰበቡን አድርሺ በያንፅ የንፅፅር መፃሀፍ ገዝተሽ በመስጠት ማን ያውቃል ሊመራቸው ይችላል አልችልም ብለሽ ከመትው ምክር በስተም የንፅፅር መፅሀፍ በምስጠት

  • @teje7615
    @teje7615 6 місяців тому +3

    ፋስካ ዛሬ ትልቅ ውሸት ዋሸሽ
    ምንም እኛ ባናይሽ ፈጣር ያይሻል😢😢😢

    • @ZeharaAsfaw
      @ZeharaAsfaw 6 місяців тому

      ምን ዋሸች

    • @Ty23r
      @Ty23r 6 місяців тому

      ዝም በይ ልክናት እኔም ጠርጥሪያለሁ

    • @muntahasharif85
      @muntahasharif85 6 місяців тому +1

      አንድ ሰፈር እኮ ናቸው እውነት ነው ምታወራው

  • @ZedTube-e9r
    @ZedTube-e9r 6 місяців тому

    እኔ ፍቅርን በጣም ነው የምወዳት እና አላህ ወፍቋት ብትሰልም አሪፍ ነው ከእስልምና ወደ ካፌርነት ይከብዳል ትክክልነሽ ፍሪዶስ

  • @islamislam-yg7qz
    @islamislam-yg7qz 6 місяців тому +8

    አብሽሪ ፌርዶስ አስር እክራሪ ቢሆንም አላህ ከወፈቃቸው ቀላል ነው እናም ተስፋ አትቁርጭ ሁሌም ዱአ አድሪጊ አላህ ትክክለኛውን መንገድ ያምጣቸው

    • @asqw6481
      @asqw6481 5 місяців тому +1

      ይሰልማሉ አጎትዋ እራሱ ከነልጆቹ ነዉ የሰለመዉ

  • @Sumyamehemd
    @Sumyamehemd 6 місяців тому

    አላህ ከክህደት ይጠብቀው ያረቢ እምነት ቀልድ አይደለም ይቺ ዱንያ አታላይ ነው ከታለል ይጠብቀን

  • @amrazaz1232
    @amrazaz1232 6 місяців тому +8

    ክክክክ ፍቅረኛሞች እድሆኑ አውቃለሁ😂😂😂 ለምለም በቁሟ ሞተችው የውሸት ጥግ

    • @LaylaNasry
      @LaylaNasry 6 місяців тому

      ሳህ

    • @Fufu-vt9pt
      @Fufu-vt9pt 6 місяців тому +2

      ለምለም ለተመልካች ንቀት አለባት

    • @amrazaz1232
      @amrazaz1232 6 місяців тому +3

      ​@@Fufu-vt9pt
      ምን ለተመልካች ብቻ ለሀይማኖቷ ራሱ 😢

  • @WesraAbdu123
    @WesraAbdu123 6 місяців тому

    ያረቢ ወድማችንን ከጀሀነም እሳት አሏህ ይጠብቀው እዴት እደደነገጥኩኝ የአሮጊቷን ዲራማ ሳይ ደግሞ እጁን ይዛ ቃል ግባትለዋለች እንዴ ወላሂ እደት እዳናደደችኝ ይቺ አሮጊት ኩንታል የተንቢ የምትባል

  • @zeynebendris
    @zeynebendris 6 місяців тому +6

    ጉድ በል ጎንደር😂😂

  • @prootswam2178
    @prootswam2178 6 місяців тому

    John 14 ትግ - ዮሃንስ
    1: ልብኹም ኣይሸበር። ብኣምላኽ እመኑ ብኣይውን እመኑ።
    2: ኣብ ቤት ኣቦይ ብዙሕ ማሕደር አሎ። እቲ እንተ ዘይህሉስ፡ ምበልኩኹም ነይረ። ስፍራ ኸዳልወልኩም እኸይድ አሎኹ፡
    3: ከይደ ስፍራ ምስ ኣዳለኹልኩም፡ ኣብቲ ኣነ ዘሎኽዎ ንስኻትኩምውን ኣብኡ ምእንቲ ኽትኰኑስ፡ ተመሊሰ ኽመጽእ እየ እሞ ናባይ ክወስደኩም እየ።
    4: ኣነ ናበይ ከም ዝኸይድ ትፈልጡ፡ ነቲ መገዱውን ትፈልጥዎ ኢኹም።

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 6 місяців тому +2

    አሰላሙ አለይኩም አልሀምዱሊላህ እህቴ ጀግና አብሸሪ በትክክል ጎበዝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢

  • @وينانينا
    @وينانينا 6 місяців тому

    አላህ ኸይሩን ይሻላቸው 😌
    ፍቅር ከእምነት ይጀምራል ወላሂ ❤