#EBENEZER

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лют 2025
  • #EBENEZERTADESSE AND #YOHANNES BELAY“የትላንቱ የለም” YETLNTU YELEM
    #NewEthiopianprotestantMezmur 2012/2020
    Subscribe my official channel
    / @officialyohannesbelay...
    Follow me
    / yohannes.belay.3
    Folllw me
    www.instagram....
    You can Find my albums in
    Spotify
    open.spotify.c...
    Music.apple.com
    / bejoche-yezehegn-single
    #የትላንቱ የለም#YohannesBelay #subscribe#share#

КОМЕНТАРІ • 482

  • @officialyohannesbelay2985
    @officialyohannesbelay2985  9 місяців тому +5

    ምህረቱ ገነነ የመዝሙር ቪዲዮ
    👇
    ua-cam.com/video/TB-OXcanghg/v-deo.htmlsi=qVk3zDvStQdNDv53

  • @Sirak202
    @Sirak202 4 роки тому +19

    I m eritrean , i m Blessing by this God Words . God Bless u bro.🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷God Bless My Country

  • @nathantesfaye777
    @nathantesfaye777 Місяць тому +2

    ከ ዚህ መዝሙር ጋር ትዝታ አለኝ ከ ዛሬ 4 አመት በፊት፣ ያኔ በዙ ችግር አልፌበታለው፣ አሁንም ባጋጣሚ በብዙ ጭንቅ ወስጥ ሳለው ነው የሰማሁት አምናለው ይህንንም አልፋለው አምናም እንዳለፍኩ። አየሱስ አለል8😢

  • @dameshibiru9742
    @dameshibiru9742 Рік тому +6

    My favorite song 😢❤

  • @georgeorel2254
    @georgeorel2254 2 роки тому +9

    ትላንትም: ዛሬም: ነገም: የዛሬ አስር አመትም በዚህ መዝሙር እባረካለሁ, God bless you two❤

  • @HelloWorld-fk8nn
    @HelloWorld-fk8nn 4 роки тому +7

    ሰምቼው ሰምቼው የማልጠግበው መዝሙር ዛሬ ምስጋና ነው አሜንንንንንን ተባረኩሁ

  • @AlimiraTech-np3tp
    @AlimiraTech-np3tp Рік тому +1

    Tebarek geta 😢😢😢

  • @seblewengeltmedehn7939
    @seblewengeltmedehn7939 4 роки тому +8

    ለሌሎች ወንድሞች እንዲህ ረጋ ብለው እንዲዘምሩ አስተምሩ ረጋ ያለ መዝሙር ወደ ጌታ ህልውና ስለሚያስገባ ከዘመኑ ዘፈን ከሚመስል ልክ እንደኪነት ወገብና እጅ እያወራጩ ከሚዘምሩልን ወገኖች ያውጣቹህ እርጋታቹህ አይወሰድባቹህ አሜን

  • @bogechala6820
    @bogechala6820 2 роки тому +4

    አሜን ኢየሱስ ቃልም የለኝ 🙏🙏🙏😭

  • @richshibaa4014
    @richshibaa4014 3 роки тому +9

    ደስ የሚል ጥምረት ድምፅ የፀጋው ሁሉ ባለቤት ሰጪው ጌታ እግዚአብሔር ይክበር ተባረኩልኝ ስጦታዎቻችን አትያዙ ❤

  • @Afiinifo
    @Afiinifo Місяць тому +1

    አሜን አሜንአሜን አሜን አሜን ❤❤ተቀይሯዋል አሁን የትላንቱ የለምአሜንንን ተባረኩ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🙏🙏🙏🙏💯💯💯💯

  • @Otesfg
    @Otesfg 7 місяців тому +3

    አሜን አሜንአሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mulubirhanurga9249
    @mulubirhanurga9249 2 роки тому +4

    ቃላት ባጣ የውስጤን የልቤን ባይገልፅልኝ
    እንዲህ ብዬ እንዲያም ብዬ ደርሶ ቢወጣልኝ
    ቃልም የለኝ በሰራኸው የተራዬን
    ልበል ልዩ እንዳደረከው ባይመጥንም ከመዘመር ዝም አልልም.... ተቀይሯል አሁን የትላንቱ የለም(2) ቃልኪዳኑን አፎ ጌታ ዞር አላለም(2)
    ተቀይሯል አዎ ዛሬ ምስጋና ነው(2) ደግፎ የያዘኝ የጌታ እጅ ነው የኢየሱስ እጅ ነው ።
    የለም ሀዘን የለም
    የለም ጭንቀት የለም
    የለም በመድሀኒያለም።

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 3 роки тому +6

    ትናንትናየን ሳስበው እኮ እንደት እእደት ነበሩ
    ለማለፍ ከብዶ ሚታየው ሞቴን በሂወት ቀየረ
    የትናነትናው ዳመና እነደጉም ሄደ በነነ
    አድስ ቀን ዛሬ ሆነልኝ ልቤም በየሱስ ታመነ
    ተቀይሯል አሁን የትናነቱ የለም
    ቃልኪዳኑን አጥፎ ጌታ ዞር አላለም
    ደግፎ የያዘኝ እጅ ነው።
    የለም ሀዘን የለም
    የለም ጭንቀት የለም
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    🙏🙏ዛሬማ ፈጥኖ ልቤ ነው እየሱስ ሲባል የሚያምነው
    አምናም ባህሩን ከፍሎታ ነገም ደሞ ድሉ የኔ ነው።🙏
    ተቀይሯል አወ ዛሬ ምስጋና ነው
    ደግፎ የያዘኝ የእየሱስ እጅ ነው

  • @dannymavesta1182
    @dannymavesta1182 4 роки тому +3

    ተበራኩ በ ብዙ ያአበቴ ብሩከን

  • @mbktrijipengq660
    @mbktrijipengq660 3 роки тому +3

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን
    እልልልልልልልል ተባረኩ

  • @pauloseabiyeofficialchanne798
    @pauloseabiyeofficialchanne798 Рік тому +3

    ተጨንቃ ለነበረች ነፍስ ጨለማ አይሆንም ::

  • @fekraeshetu7943
    @fekraeshetu7943 3 роки тому +3

    Amen Amen gata Tagaw yhabazalch🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🍇🍇🍇🍇🍇🙏🙏🙏🙏😭😭💪💪💪👈👈👈☝️💯💯

  • @edilufekede3752
    @edilufekede3752 3 роки тому +3

    What a mezmur ............Betely "zemaw" wowww

  • @AbrahamWoldehawariat
    @AbrahamWoldehawariat 5 років тому +30

    ለስ ለስ ያለ ግሩም ስራ ጆየ : ሙዚቃውም እርጋታ ያለው : እግዚአብሔር ኢሄም ያንሰዋል

  • @helentekeste6811
    @helentekeste6811 5 років тому +14

    በጣም በጣም የምባርክ መዝሙር ነው ጌታ ዘመናቹህ ይለመልማል በጌታ ፍቅር እወዳቸዋለሁ 🙏

  • @abayinesh.abraham9905
    @abayinesh.abraham9905 2 роки тому +3

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen. Tebareku. Zemenachawu. Yibarek 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🙌🙌🙌🙌🙋‍♀️👂💘💘💘💘💘Kibiru. Legeta. Yuni

  • @mbktrijipengq660
    @mbktrijipengq660 3 роки тому +2

    ተባረክ♥

  • @saadcell6231
    @saadcell6231 2 роки тому +2

    አሜንንን ተባረኩ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @martabekele9031
    @martabekele9031 5 років тому +27

    አቤኒ ጆኒ ተባረኩ እጅግ ድንቅ ዝማሬ ነው ክብር ለአምላኬ ለእየሱስ ይሁን

  • @abayenish3908
    @abayenish3908 2 роки тому +2

    እውነት ተቀይሮሀል አሜንንንንን

  • @YirgalemJuses-bo9pg
    @YirgalemJuses-bo9pg 8 місяців тому +2

    Ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen hallelujah ❤❤❤❤

  • @elizabethhaile5051
    @elizabethhaile5051 2 роки тому +3

    My God bless you Johnny

  • @tobayani7032
    @tobayani7032 5 років тому +9

    ያባቴ ብሩካንኖች ፀጋዉን ይደርባችሁ ለዘላለም ተባረኩ

  • @miskryimam9932
    @miskryimam9932 4 роки тому +3

    በመንፈስና በእውነት የምታመልኩበት ፀጋና መንፈስ ይብዛላችሁ ይጨመርላችሁ የሠማይ የመላእክት ዝማሬ ይለቀቅላችሁ ክፉ አያግኛችሁ ተባርካችሁ ቅሩ

  • @mhrettsegai9812
    @mhrettsegai9812 5 років тому +11

    I am Eritrean but i can't stop listening wuy mn ybel amlakey memelisu xega ychemrlkum beka nskum bereket nayza mdri ekum seytan hrr ybel i love u so muchhhhhh tebarekuley hallelujah

    • @tinajesus17
      @tinajesus17 4 роки тому

      geta eyesus yibarkishi or yibarkihi

  • @reduinchrist7510
    @reduinchrist7510 5 років тому +6

    🙏🤗
    የለም ሀዘን የለም የለም ጭንቀት የለም የለም #በመድኃኒአለም" 🤗አሜን የለም
    ተባረኩ ! 🙏🙌❤❤

  • @samueldesta971
    @samueldesta971 5 років тому +9

    ብዙ ፀጋ ይብዛላችሁ የክርስቶስ አምባሳደሮች

  • @fikietebeyene8723
    @fikietebeyene8723 4 роки тому +2

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻😭😭😭😭

  • @እዮኤል
    @እዮኤል 5 років тому +15

    Thank you guys for this amazing Muzmur and God bless you and your family.

  • @ethiopiannews5338
    @ethiopiannews5338 4 роки тому +5

    ጆ ..በብዙ ተባረክ ...
    የምጠባበቀው ያ ንጉስ ሚለውን በክሊፕ ብትሰራልን ደስ ይለናል..መዝሙሮችህ እጅግ ሚባርኩ ናቸው

  • @edomalex7297
    @edomalex7297 4 роки тому +1

    Joye and abu kef belu ewedachuhalew😇

  • @meronmilkyasyemisrachlij8354
    @meronmilkyasyemisrachlij8354 5 років тому +9

    አሜንንንን አሜንንንን የተረጋጋ ዝማሬ ነው ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን። የምውዳችሁ ናችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ።

  • @mesfinyonas5939
    @mesfinyonas5939 2 роки тому +1

    ተቀይሩዋል አሁን የ ትላንቱ የለም ቃልኪዳኑን አጥፎ ጌታ ዞር አላለም አሜን ጌታ ስሙ ይባረክ

  • @የዘላለምምርጫዬነህጌታኢየ

    ጥሎብኝ እንዴት እንደምወድህ አብኔ❤❤❤ተባረኩ ጆን

  • @asterhabte7069
    @asterhabte7069 2 роки тому +3

    ተባረኩልኝ ያባቴ ልጆች የምወዳቹ ዘማሪዎች

  • @abayenish3908
    @abayenish3908 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን ይሰይ እልልልልልልልልልል👋👋👋👋👋👋👋❤❤❤❤❤👏👏👏👏✋✋

  • @ሀይሚየጌታልጅ
    @ሀይሚየጌታልጅ 5 років тому +4

    አሜን አሜን ዘመናቹ ይለምልም

  • @tinatina1355
    @tinatina1355 5 років тому +12

    በጣም ደስ ሚል መዝሙር ጌታ ይባርካችሁ ይህ ሞገሳችሁ ከናንተ አይራቅ እወዳችሀለሁ

  • @selammousa750
    @selammousa750 5 років тому +2

    አሜን አሜንን አሜን አሜንን አሜን አሜንን አሜን አሜንን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልል ተባረኩ

  • @tsehaybimer3791
    @tsehaybimer3791 5 років тому +4

    አሜንን አሜንን ጆዬ በኢየሱሰ ስም
    ዝመንችሁ ይለምልም ጌታ ኢየሰሱ
    ፀጋውን ይብዛለችሁ ጆዬ ዘማሪዎችሁ ሁሉ
    በጣም ይባረክን እኔ በጣም ተባርኪለሁ

  • @YekobeTakel
    @YekobeTakel 19 днів тому +1

    Yes, amen amen amen 😭😭😭😭😭😭😭

  • @mediyegetalij5714
    @mediyegetalij5714 4 роки тому +1

    Geta abzeto yebarekachew. Geta semu yebarek be enante weset alfo yemenager

  • @hanaamehde2528
    @hanaamehde2528 4 роки тому +1

    Eree Tebareekuu Abeet siwodaachiihu bemayaaliqew fiikir bee kirstoos wiiddddd zemanachiihu yibarek Abeeyee

  • @ppstar9393
    @ppstar9393 4 роки тому +13

    This two days I hear only this song ,I don’t why feeling happy insides me

    • @ዮሴፍአረጋካሆሳና
      @ዮሴፍአረጋካሆሳና 4 роки тому +1

      Don,t give up body becous evrything is anout for a seson i hopp so it will be cool after soon

    • @mellu2751
      @mellu2751 4 роки тому

      Could u plz translate it in English

  • @jackjames5260
    @jackjames5260 4 роки тому

    ጆንዬ ሙሉ መዝሙሮችህን ሁለም እሰማለሁ የሚባርክ ድንቅ መልዕክት አላቸው ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ፀጋው ይብዛልህ. አሁን ደግሞ ከአቤኒ ጋር መልካም መዓዛ ያለው ከረጋጋ መዝቃ ጋር ዋው ! በእውነት ተባርክያለሁ ብሩክ ናችሁ .. Pleass ሙዝቀኛውን Thank u በልልን ።

    • @ketesafewyalefemedia2378
      @ketesafewyalefemedia2378 4 роки тому

      The music arrangement so unique and produced by one of the singer Ebenezer beautiful made.

  • @zainadfiekt3465
    @zainadfiekt3465 5 років тому +2

    አሜን አሜን ቃላት ባጣ የዉስጢን ሚገልፅልኝ እንዲህ አልሁኝ ልኡል ሆይ ማደሪያህ ይባረክ ልኡል ሆይ አተ ድንቅ ነህ ተባረኩልኝ ወንድሞቸ

  • @alemtsehayjesus9731
    @alemtsehayjesus9731 4 роки тому +2

    Wow😯 በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ጌታ ይባርካችሁ ብሩካን ወንድሞቼ እወዳችኋለሁ💞

  • @RoofG
    @RoofG 4 роки тому +2

    በጣም የሚመሳሰል ድምፅ ነዉ ያላችሁ። ተባረኩ።

  • @tjyehosanaliji7133
    @tjyehosanaliji7133 4 роки тому +1

    AmeeeeeenAmeeen tabareku

  • @maskarmmaskarm1065
    @maskarmmaskarm1065 2 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏📖📖📖📖📚

  • @firehiwotfikirewolde4311
    @firehiwotfikirewolde4311 5 місяців тому +1

    ዘመናቹይባርከ

  • @ephremalmaz5360
    @ephremalmaz5360 5 років тому +3

    Dess...yemil Mezmur ke Konjo Zema gar Be Blessed 💕

  • @tinathedaughterofjesus5446
    @tinathedaughterofjesus5446 5 років тому +3

    ብሩካን ወንድሞቼ ተባረኩልን በብዙ
    አሜን አሜን የትናንቱ ሃዘን ጭንቀት የለም

  • @Bisrattiruayehu
    @Bisrattiruayehu 4 роки тому +1

    አሜንአሜንበጣምነውደስይላልእግ/ርዘመንችሁይባርክ

  • @tjyehosanaliji7133
    @tjyehosanaliji7133 5 років тому +2

    AmeeeeeenAmeeen tabareku ba bizu

  • @milliondista4919
    @milliondista4919 3 роки тому +2

    Halaluyaaa Eunat New uuuffffff Halaluyaaa Elellllllllllllllll Elellllllllllllllll Elellllllllllllllll Elellllllllllllllll Elellllllllllllllll Elellllllllllllllll 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻😍😍😍😍💗💗💗

  • @aynalemderbe3256
    @aynalemderbe3256 5 років тому +2

    አሜን ክብር ለእየሱስ ይሁን የእግዚአብሔር ቃል ቅን ነውና ሥራውም ሁሉ በእምነት ነውና ተባረኩ የተወደዳችሁ ነችሁ👈🙏

  • @ኢትዩጵያውስጤ
    @ኢትዩጵያውስጤ 4 роки тому

    የትናትናው ዳመና እንደጉም ሄደ በነነ
    አድስ ቀን ዜሬ ሆነልኝ ልቤም በየሱስ ታመነ
    አሜን ስንት አሰቸጋሪ ቀኖች ተቀይረውልን አይተናል በዚች እድሜ ገደባችን

  • @adeselenjebo-vg2cy
    @adeselenjebo-vg2cy Рік тому +1

    Yelme azane Yelme chenekate Yelme ha madalame amen geta abizeto yebarikachu zamanchu yetabaraka yeune❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarahsarahsarah1973
    @sarahsarahsarah1973 5 років тому +8

    Amen hallelujah yemayikeyer eyesus becha new semu yekber lezelalem amen lezi geta men yesetewal endew uhhhhhh 😭😭😭😭😭😭😭

  • @dmaa8537
    @dmaa8537 4 роки тому +1

    አሜንንንንንን ታበረኩ ፀጋ ይብዘለቹሁ

  • @samnasberhanu
    @samnasberhanu 5 років тому +6

    I can't stop lesioning this amazing song
    and shared thank you both of you i love you guys God bless you!!!!!

  • @AzeabKeste
    @AzeabKeste 7 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤yemibark mezumur amen

  • @helenabera874
    @helenabera874 5 років тому +2

    በጣም ከምወዳችው ዘማሪዎች መሀል አቤኒ እና ጆዮ ናችው በጣም ደስ የሚል ስራ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጨምርባችሁ

  • @merontesfa234
    @merontesfa234 4 роки тому +1

    True My brother Yohannesye.May God bless you more and more!!!!!

  • @mhrettsegai9812
    @mhrettsegai9812 5 років тому +1

    esey esey yetlantu yelem esey kulu tekeyrowal bhaylu amen amennnnnnnnnnn

  • @maskrma4168
    @maskrma4168 5 років тому +2

    የኔ ጌታ ቃላት ባጣ የውስጤን የልቤን ባይገልጥ ሁሁሁሁሁ አሜን ደግፎ የያዘኝ #የኢየሱስ እጅ ነው አዎ አሜን አሜን ተባረኩልኝ ……

  • @singertamagntarekegnoffici9313
    @singertamagntarekegnoffici9313 4 роки тому +1

    Joni bexami mideni mezmuri new tebareki bereketachin nehibEnwedhalen

  • @memehirutitos6159
    @memehirutitos6159 4 роки тому

    Grum timiret ! Grum Mezmur. I don't have word to express.....

  • @JonathanSarah1234
    @JonathanSarah1234 2 роки тому

    ተባረክ በ ብዙ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Handatube
    @Handatube 5 років тому +2

    ድንቅ ነው በጌታ ስም ተባረኩ!!

  • @birtukanbelongtojesus29.
    @birtukanbelongtojesus29. 5 років тому +4

    አሜን ተባረኩ ጸጋው ይብዛላችሁ አገልግሎታችሁ በጌታ ፊት ያማረና እሱን ደስ የሚያሰኝ መሰውዕት ሆኖ ወደ ማደርያው ይግባ ዘመናችሁ ይለምልም

  • @metecmetec7378
    @metecmetec7378 5 років тому +1

    ዘመናቹ ይባረክ ጸጋ ውይብዛላቹ

  • @tebabuwondamu1022
    @tebabuwondamu1022 5 років тому +2

    ጆዬ ዘመናቹ ይባረክ በጣምነው ዬውነት በጣምነው ምወድክ ብርክ በል በብዙ

  • @ሄሌንነኝየደሙፍሬ
    @ሄሌንነኝየደሙፍሬ 5 років тому +1

    አሜን አሜን ዘመነችሁ ይበራኪ

  • @meskeremteka5160
    @meskeremteka5160 2 роки тому +1

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ ፀጋዉ ይብዛልህ 🙏❤❤❤🙏

  • @genethailu4440
    @genethailu4440 5 років тому +1

    አሜን እሰይ ክብር ይሁንለት ለታረደው ለናዝሬቱ እየሱስ።ተባረኩ ጆዬ ና አቢኒ ተከናወኑ

  • @hiwotalamrew984
    @hiwotalamrew984 5 років тому +2

    ተባረኩ,,,ፀጋ ይብዛላችሁ🙏

  • @aziebmebrahtu777
    @aziebmebrahtu777 3 роки тому +2

    I can't stop listening may God bless you both Egzabhier yezmare tsega yabzalachu John och Evenether 🙏🇪🇷

  • @danielyosefofficial
    @danielyosefofficial 5 років тому +2

    Jon & Ab tebareku betam ymibarik zimare new

  • @mhrettsegai9812
    @mhrettsegai9812 5 років тому +1

    waaaaaaaw geta abzto abzto ybarkum

  • @filimontadesse2410
    @filimontadesse2410 3 роки тому +1

    you are blessed my lover singers john&ab

  • @hewethewethewethewet969
    @hewethewethewethewet969 4 роки тому +1

    ስላማቹ ይብዛላቹ ሰላም ያለው መዝሙር ውንድሞቼ በርቱልኝ

  • @masimasi6069
    @masimasi6069 4 роки тому +1

    አሜንአሜንማር❤❤💕👐👋👏👏👏👏👏

  • @gung7652
    @gung7652 4 роки тому +1

    አሜንንንንንንንንንንን ተባርኮ ዘመናችሁ ይባርክ

  • @semengguta8186
    @semengguta8186 5 років тому +1

    ዋው በጣም የሚባርክ ዝማሬ ነው ተባረኩ ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ

  • @eyobtoga3820
    @eyobtoga3820 9 місяців тому +1

    ❤❤❤ yastawsgnlekoa yekoronan yemsgen tetsnanaw bete yeznaem ahunem ewdeachuawl

  • @yoditmekuria7433
    @yoditmekuria7433 4 роки тому +1

    አሜን ተቀይሮል በኢየሱስ
    ኦ.... ኢየሱስ ስምህ ይባረክ
    ተባረኩልኝ ያባቴ ልጆች ♥፨♥፨♥

  • @zinatzinat6498
    @zinatzinat6498 4 роки тому +2

    Uuuuuuuuuu
    Ameeeeeennnnn
    heleluyaaaa keberi Legate Leamelkechn yun 🖐🖐👏👏👏🙌🙌zamenchu bebezuu yetaberki yhun tsagew be exiiffii yebezalch 🙌🙌😘😘😘

  • @mercyzema8024
    @mercyzema8024 3 роки тому +1

    yabatye brukan siwodachu eko tebareku😍😍😍

  • @bettymulugeta9372
    @bettymulugeta9372 4 роки тому +1

    Wawo Ameen Amen Ameen
    Tabiriki tsaga yecamiriliki

  • @meseretx1159
    @meseretx1159 3 роки тому +1

    Amen God bless you yoinye🙏🙌🙌🙌🙏💝💛

  • @senayitmesele3200
    @senayitmesele3200 3 роки тому +1

    ጌታ ዘመናቹን ያለምልም!!!!

  • @ቸርነትህነዉያቆመኝቸርነህ

    የኔ ዉድች ተባረኩልኝ