#YOHANNES

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 292

  • @mekdi7
    @mekdi7 Рік тому +9

    ይገርማሀል ገና ነው ይህን መዝሙር የምሰማው😢😢😢😢

  • @firehiwotfikirewolde4311
    @firehiwotfikirewolde4311 6 місяців тому +4

    ገና ዛሬ መስማቴ ነው በጣም ነው የተባረኩብት መስማት ማቆም ነው ያቃተኝ ብርክ በል

  • @emuyebaba2743
    @emuyebaba2743 2 місяці тому +1

    በክብር ጫፍ በክብር ማማ፣
    በእየሩሳሌም ቅድስት ከተማ፣
    እኔማ እዘምራለሁ
    በበጉ ብርሃን ድምቅ ብዬ እዘምራለሁ ተመስገን ብዬ እልልልልልል ክብር ለበጉ በደሙ ላጠበን ለህያው እግዚአብሔር ልጅ ላዳኛችን ለእየሱስ ክርስቶስ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @hirutdaniel8049
    @hirutdaniel8049 4 місяці тому +2

    አንተ የተባረክ መዝሙሮችህን ስወዳቸው ዘመንህ ይባረክ በጠዋቱ ስንት ጊዜ ሰማሁት የተባረከው ተስፍችን ከኢየሱስ ጋር መኖር ለዘለአለም

  • @misganakassa2282
    @misganakassa2282 2 місяці тому +2

    በበጉ ብርሀን ድምቅ ብዬ
    እዘምራለሁኝ ኢየሱስ ብዬ ማራናታ ዋው ዋው ... የተባረከው ተስፋችን ኢየሱስ ማራናታ ! አቦ ናፈከን ጌታችን ሆይ !
    ስጋና መንፈሴ የማይጣሉበት
    የተሰበረ ልብ የማይገኝበት
    እኔማ እዘምራለሁ እሰይ እሰይ ውይ ! የጌታን ምፃት ሳስብ ጩሂ ጩሂ ይለኛል
    🎉🎉🎉🎉😂😂😂❤❤❤

  • @bituu3637
    @bituu3637 3 роки тому +5

    እስከዛሬ ይህንን ዝማሬ እንዴት ሳልሰማው ቆየው በጌታ wowwww

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 16 днів тому +1

    አሜን ኢየሱስ ከፍ ይበል ክብር ለእርሱ ይሁን ቡሩክ ነህ ጆሆን ጸጋ ይብዛልህ

  • @demekehailehadibecho7220
    @demekehailehadibecho7220 3 роки тому +3

    አሜን በበጉ ብርሃን ድምቅ ብዬ እዘምራለሁ ተመስጌን ብዬ
    ተባረክልኝ የአባቴ ብሩክ።

  • @sarondawa6172
    @sarondawa6172 4 роки тому +6

    እሰይ ጃኒዬ ተባረክ የተቀባህ የቅባት ዘማሪ ነህ ገና ከዚህ በላይ ሞገስ ይፍሰስብህ ተባረክ

    • @alemhailemariam3682
      @alemhailemariam3682 3 роки тому

      God bless you 🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💖 thanks to God

  • @ketesafewyalefemedia2378
    @ketesafewyalefemedia2378 4 роки тому +3

    ያቺ ቀን አየመጣች ነው ። የበጉ ከተማ ለዘላለም የምትበራ ። ነፍሴን ከአለም የለየሀት ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ተመስገን ።
    በእጅ የተስራህ አፈሩ ፣ እና ፣ እፈር ፣ አዳም ቻው በእጅ ያልተሰራ ቤት ኢየሱስ በሰማይ አለኝ ።

  • @tarekegnmulugeta5047
    @tarekegnmulugeta5047 10 місяців тому +4

    tik tok ላይ አይቼ ነው የመጣሁት ተባረክልኝ

  • @mamiteferi9655
    @mamiteferi9655 4 роки тому +4

    ጌታ አየሱስ ዘመንህን ይባርክ አሜን አሜንአሜን እኔም እዘምራለሁ እልልልልልልልልልልልልል የመኖሬ ምክንያት ድምቀቴ ጌታየ በክብር ለሚመጣው ጀግና ገናና ኢየሱሰ እሰይ እሰይ ውይ በብዙ ዝማሬ ተባረክ

  • @መሰረት-ፈ1ቘ
    @መሰረት-ፈ1ቘ 4 роки тому +13

    God bless you always love your voice!እዎ የዚህ አለም ጣጣ የሌለበት ውድ ሀገራችን እየሩሳሌም በበጉ ደም ደምቀን ያለነውር እና ነቀፋ የምንኖርባት ሁሌ አምልኮ ብቻ በእየሩሳሌም አሜን እሜንንንንንን🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @bituu3637
    @bituu3637 3 роки тому +5

    ሞትና ሀዘን ከቶ የሌለበት
    አለኝ መኖሪያ አለኝ እኮ ቤት
    በጉ ኢየሱስን የሚያስናፍቅ ዝማሬ ናፍቆታችን የከበርው ተስፋችንን እናየዋለን 🙌🙌🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👑👑👑👑👑👑👑

  • @muluneshbageta6907
    @muluneshbageta6907 2 роки тому +1

    እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እኔማ እዘምርለው በጌታ በኢየሱስ ስም ተበርክ ፀጋ ይብዛልህ ዮሐንስ

  • @LilyChafamo-om7th
    @LilyChafamo-om7th 10 місяців тому +2

    Amen

  • @Barkt-o1b
    @Barkt-o1b 23 дні тому +1

    Johniye ስወድክ አኮ የአባቴ ልጅ🥰❣️❣️

  • @SHEMATUBE
    @SHEMATUBE 4 роки тому +4

    ❤️በበጉ ብርሃን ድምቅ ብዬ ❤️ተባረክ ጆዬ

  • @በእምነትየኢየሱስተከታይ

    Wow በጣም ዴስ ስል!አሪፍ እንደምሆን ተስፋ አደርጋለው ብዬ ነበር እንዳልኩት ነፍሴን የምረሴርስ መዝሙር ነው!👌እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ አስበልጦ ፀጋውን ያብዛልህ ተባርክልኝ 💝💝💝💝💝💝💝💝💝💪💪💪💪💪💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝ከሁሉም በላይ በረዳህ ለኢየሱስ ክብር ምስጋና ይሁንለት ❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @johndugo5109
    @johndugo5109 3 роки тому +1

    ሁሌ የማረ ነገር ደስ ሲል ጌታን የሚመጥነው ነገር ባይኖርም ግን የተቻለህን እያደረክ እንደሆነ ያስታውቃል

  • @AIS-ll5vl
    @AIS-ll5vl 3 роки тому +2

    በክብር ጫፍ በክብር ማማ እኔማ እዘምራለው
    📖📖📖📖
    ጌታ እየሱስ ይባረክ ፀጋውን ያብዛልህ የመዝሙር ቅን ይጨምር 📖❤❤🎼🎸🎷🎹🎺🎻📖🙏🙏

  • @teddyteddy1331
    @teddyteddy1331 6 місяців тому +1

    ❤አሜን አሜን እውነት ነው በክብር ይመጣል ወንድሜ ጌታ እየሱስ ዘመን ይባረክ ተባረኪ ❤✊✅❤🙏

  • @alemtsehayjesus9731
    @alemtsehayjesus9731 4 роки тому +2

    Wow ኣቤት ድም በእውነት በጣም ደስ የሚል ድምጽ ነው ያለ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ለራሱ የሰራው ድምጽ ነው ተባረክ ብሩክ ነህ♥️♥️♥️

  • @meseretassefamekonen1914
    @meseretassefamekonen1914 Місяць тому

    ክብር ለጌታ እየሱስ ይሁን ድንቅ ዝማሬ ጌታ ይባርክህ ወንድሜ

  • @ህሩትበለጠመልካምእረኛዬእ

    ዋውውውውውውው እልልልልል እልልልል እልልልልልልልልልልልልል አሜንንንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ብርክ ባል የዝማሬ ፀጋ ቅኔ በእጥፍ ይብዛልህ

  • @meronkassahun9136
    @meronkassahun9136 3 роки тому +2

    Letegebewe yalechalekute mezmure Tebareke abo yebezaleke lemlemlegn Johhna 👏❤🙏

  • @semhalhailu6114
    @semhalhailu6114 2 роки тому +1

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ድራሽህ ይባረክ በኢየሱስ ስም🙏🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርሉዓላዊ
    @እግዚአብሔርሉዓላዊ 4 роки тому +1

    አሜን አሜን ኡኡፍፍ ጌታ ሆይ
    ወንድም ዮሐንስ እግዚአብሔር ከዚህ በበለጠ ይባርክህ

  • @jesussaves5773
    @jesussaves5773 4 роки тому +33

    Joye ጌታ እየሶስ ይባርክህ!በነገሮች ግሪ ተጋብቼ ባለሁበት ሰአት ጌታ በአንተ ዝማሬ ተጠቅሞ ውስጤን ሀሴት ሞላው።
    "ናፈቀኝ ሀገሬ ስቄ ምኖርበት" ማራናታ

    • @kiaso5880
      @kiaso5880 4 роки тому +4

      😭😭😭 uuuufffiii nafekegn hagere sike minorbet ababaaaa nalin

    • @samuelbuta1907
      @samuelbuta1907 2 роки тому +1

      ናፈቀኝ ዘላለማዊ ደስታ!!!

  • @kiafathima4210
    @kiafathima4210 4 роки тому +1

    እኔማ እዝምራለዉ
    አሜን አሜን አሜን
    አሜንንአሜን
    ዘመንህ ይባርክ
    ተባረክልኝ ብሩክ ነክ
    እልልልልልልል
    እልልልልል

  • @maskarmmaskarm1065
    @maskarmmaskarm1065 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏😔😔😔📖📖💒💖💖💖💖👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @fevenfeven3043
    @fevenfeven3043 3 роки тому +1

    የጌታ ሠዉ ብሩክህ ነህ አሜንንንንን

  • @salamaberailovejesus1130
    @salamaberailovejesus1130 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏ዮንዬ ታባረክ ባርክታቺን ነህ 🥰🥰🥰🥰

  • @tigistamde5453
    @tigistamde5453 4 роки тому +3

    አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ክብሩ ለጌታ ይሁን

  • @እግዚአብሔርሉዓላዊ
    @እግዚአብሔርሉዓላዊ 4 роки тому +1

    አሜን አሜንንንንን እግዚአብሔር ይባርክህ
    እሰይይይይይ እግዚአብሔር ሆይ አንተ ብቻ ክበርልኝ ፣

  • @sharingthewordoflife.6307
    @sharingthewordoflife.6307 7 місяців тому +1

    Eseyyyy......geta ybarek.ዘመንህ ይባረክ🙌

  • @madku5188
    @madku5188 4 роки тому +1

    Woooooow Ameeeeeeeeeennnnn Ameeeeeeeeeennnnn ጌታ ኢየሱስ በብዙ ፀጋ ይባርክህ ፀጋዉን ያብዛልህ 👍👍👍👏👏👏👏👏👏🍒🍒🍒🍒🍒🍒❤ ዛመንህ ይላምልም

  • @bituu3637
    @bituu3637 3 роки тому +1

    አሜንንን በበጉ ብርሀን ድምቅ ብዬ እሰይይይ ጆንንንን ይብዛልህ

  • @fantishhaile9748
    @fantishhaile9748 Рік тому +1

    ፀጋን ያትረፈረፈልክ ጌታ ስሙ ይባረክ ❤❤❤❤❤

  • @metitolesa8050
    @metitolesa8050 4 роки тому +1

    እልልልልልልል!!!!!እኔማ እዘምራለሁ!!በክብር ጫፋ!!!!ተባረክ!!!!!!!!

  • @aregashhizgel1763
    @aregashhizgel1763 4 роки тому +1

    አሜንንን አሜንንንን አሜንንንን
    አሜንንን አሜንንን ይባረክ ጌታ ክብር
    🌷🌷🌷🌹🌹😭😭😭🇪🇹🇪🇹 አሜንንንን
    Kidusan be mulu tebarekiiuu
    Ameeeeeeen uffuufuff Ameeeeeeen
    Zemenachwu yibarekiii
    Ameeeeeeen

  • @RutAssefa
    @RutAssefa Місяць тому +1

    አሜን ወንድሜ ተባረክልን ❤❤❤

  • @kalabsolomon6794
    @kalabsolomon6794 2 роки тому +2

    jo ሁልጊዜ ሙዚቃህ መዝሙርህን ይገልፀዋል best song

  • @tub9960
    @tub9960 4 роки тому +2

    እኔማ እዘምራለሁ አሜን እልልል
    ተባርክ 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤😊😍😍🎼🎼🎵🎶🎧🎧🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎼🎼🎤

  • @EDWTUBE-b8s
    @EDWTUBE-b8s Рік тому +1

    #ጌታ_ረድቷሐል_ጌታ_ይክበር ።

  • @tesfaycalieb4978
    @tesfaycalieb4978 Рік тому +1

    ጆን የኔ ወንድም ተባረኽልን እወድላሁ ኣንተ በመዝሙርህ እንድንባረኽ ለኛ የተሰጠኽ ብሩኽ የኣምላኬ ልጅነኽ

  • @tigesttadesse1293
    @tigesttadesse1293 4 роки тому +1

    Amen Amen Amen.....Nafekegn hagere sike yemnorbet
    .Wiy Eysusi........Geta Eyesus Yibarkh Yohannesyee

  • @martazeleke2041
    @martazeleke2041 3 роки тому +1

    ክብርለ እግዚአብሔር ይሁን ተባረክ

  • @peace2all51
    @peace2all51 4 роки тому +1

    እፎይ የምንዘነጋውን ተስፋ ያድሳል: ተባረክ!

  • @lidiyagebre7240
    @lidiyagebre7240 4 роки тому +1

    አሜንንን እኔማ እዘምራለዉ ተባረክ ፀጋዉን ያብዛልክ

  • @mulumakki8413
    @mulumakki8413 3 роки тому +2

    ጌታ ኢየሱስ ይበራክህ ❤😘😘

  • @samuelnega9092
    @samuelnega9092 4 роки тому +2

    በክብር ጫፍ በክብር ማማ በኢየሩሳሌም ቅድስት ከተማ በበጉ ብርሃን ድምቅ ብዬ እዘምራለው ተመስገን ብዬ😊🙏🙏 አሜን

  • @ProphetessTirhas
    @ProphetessTirhas Рік тому +2

    It's Amezing song Glory to Jesus!🔥More blessings! Keep Shining my brother ❤❤❤

  • @shlomesi77
    @shlomesi77 4 роки тому +1

    አግዚአብሐር ዘመናህን ይባረክ ተባረክልኝ 👏💖🥁🙏🎻

  • @baitbaitia6038
    @baitbaitia6038 Рік тому +1

    አሜን አሜን 💖💖💖💖🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tsehaybimer3791
    @tsehaybimer3791 3 роки тому +1

    ጌታ ኡየሰሱ ይባረክ ጀዬ

  • @chantaleskaff5176
    @chantaleskaff5176 4 роки тому +1

    አሜን አሜን🙏🙏አሜን አሜንአሜንአሜን
    🙏🙏😭😭😭😭🤲🤲🤲❤️❤️❤️Amnamn ameeeeeeen
    🎻🎹💞🙌🙌📖📖💓👏👏👍🙋‍♀️💞አሜን አሜን 🙏💓አግዙኡብሕር ይብርክ ትብርክል

  • @ደገፍችአበበ
    @ደገፍችአበበ 9 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤😢😢😢ትበረክ

  • @Danitube2162
    @Danitube2162 3 роки тому +2

    የሚገርም መልዕክት ጌታ ይባርክህ።።።
    😮❤ በበጉ ፍት በቅድስት ከተማ እኔ እዘምራለሁ ❤❤

  • @rodiyelight
    @rodiyelight 4 роки тому +2

    Seyyyyyyyyyyy Elllllelelellelelelelellelelelelelellele You are blessed 🔥

  • @elizabethwoldemariyam2010
    @elizabethwoldemariyam2010 3 роки тому +1

    ተባረክ የበለጠ ክብር ያግኝህ 👏👏👏

  • @nhhukjjii1021
    @nhhukjjii1021 4 роки тому +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Tebarki Tebarki ✊✊❤❤❤🤲🤲🤲👏👏👏👍👍🙏🙏

  • @helenehelene9442
    @helenehelene9442 3 роки тому +1

    አሜን አሜን ተባረክ ባብዙ 🙏🙏

  • @mihretumarkos2735
    @mihretumarkos2735 3 роки тому +1

    jon ኢንዴት እንደምወድክ ብተቂ ተባረክልኝ

  • @richshibaa4014
    @richshibaa4014 3 роки тому +1

    በረከታችን ነህ ፀጋውን ጌታ ያብዛልህ የኔ ውድ ❤❤❤

  • @tigistseleshi8923
    @tigistseleshi8923 4 роки тому +2

    እኔማ እዘምራለሁ ኣሜን ክብር ሁሉ ለሱ ይሁን🙏🙏🙏🙏

  • @tsionashenafi8347
    @tsionashenafi8347 3 роки тому +1

    አሜን አሜን በእውነት ተባረክ

  • @sinaabadi3912
    @sinaabadi3912 4 роки тому +1

    Joye swedeh eko ante Bruk wendeme tekenawen yabzalh Elelelelel Elelelelel Esay

  • @hannakelifa1837
    @hannakelifa1837 3 роки тому +1

    Amen yesemayun kiber yazegaje Amlak melkam new! Destachen semayawi new!

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 4 роки тому +1

    Mot ena hazen keto yelelebet align menoriya alegn eko bet esey aba jonye tebarek lebereket hun

  • @hiwotetesemaethiopia9396
    @hiwotetesemaethiopia9396 4 роки тому +1

    አሜን አሜን ጌታ እየሱስ ይባረክ

    • @wondesenworku3834
      @wondesenworku3834 2 роки тому

      ጆን በብዙ ተባረክ የጊዜው መልእክትነው በተለይ አሁን ስልችት ካለን ዝማሬዎች አውጥተሀን የላይኛውን ቤታችንን እንድናስብ ስላደረከን ተባረክልኝ

  • @amanuelsebsibe
    @amanuelsebsibe 3 роки тому +1

    uffffffffa endet eko endemiwodih joye zemenih yibarekilign

  • @tigesttadesse1293
    @tigesttadesse1293 2 роки тому +1

    Elelelelelelelelelelelleleelele Eseyeee amen amenn

  • @tegetekibaregetiyeee5555
    @tegetekibaregetiyeee5555 3 роки тому +1

    Jon ተበራክ ብሩክ ነህ

  • @srkalmsrkalm4713
    @srkalmsrkalm4713 3 роки тому +1

    አሜንንንን ጌታ ይባረክ

  • @officialdanielmoges5933
    @officialdanielmoges5933 4 роки тому +2

    Joyee You are a blessed እዘምራለሁ አሜን ለዘለዓለም በጉ ብርሃን ሆኖን እንዘምራለን ኢየሱስን ከፍ እያደረግን እንዘምራለን lemelemelgni Dinike nw Ababi♥♥♥

  • @Godismercyfull
    @Godismercyfull 4 роки тому +4

    Johnny Thank you for reminding us that one day we will see our hope Jesus Christ and rejoice with him forever.

  • @mohamedabdirahman2128
    @mohamedabdirahman2128 3 роки тому +1

    Zemenikh yetebarekhe yihun. HALLELUJAH AMEEEN AMEEEN 🇿🇦👏👏👏👏

  • @weyninegasi9591
    @weyninegasi9591 10 місяців тому +1

    Geta yibarek semche metgeb alchalkum geta zemenhn yibark ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @martamarta507
    @martamarta507 2 роки тому +1

    አሜሜሜሜሜሜሜንንንንንንንንንንንተመስገን

  • @tewodaj9826
    @tewodaj9826 9 місяців тому +1

    ameeeeee❤❤n ameeeeeeeeeen geta.yibarek yichemer teeeeeeeeeeeeeeeeeeeeebbbbbbbbbbareeeeeek

  • @EyobAmado-r8i
    @EyobAmado-r8i 3 місяці тому

    አሜን የኔ ጌታ አውድሃለው ❤️

  • @beshirdale2491
    @beshirdale2491 4 роки тому +1

    Amen Amen, "Begu Berhanachin new!! Be Iyesus bemamenachin bebegu berhan indemkalen!!

  • @GenetGetachew-st2kj
    @GenetGetachew-st2kj 2 місяці тому +1

    Amen. Amen. Amen 🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻

  • @shlomesi77
    @shlomesi77 4 роки тому +2

    አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!👏💖🥁🙏🎻

  • @amennewu.jesusismylife6007
    @amennewu.jesusismylife6007 4 роки тому +2

    Segawun yabzlhi Geta ebarkhi

  • @tsegayeworkinehofficial1830
    @tsegayeworkinehofficial1830 3 роки тому +1

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ ይባርክ

  • @kamu.malkamalka738
    @kamu.malkamalka738 4 роки тому +1

    AME 🙏 AME tabaraki 🖐️💞👌

  • @zinashyosef2496
    @zinashyosef2496 4 роки тому +1

    Geta yesus abzto yibark 🙇🏻‍♀️🙇🏻‍♀️🙇🏻‍♀️🙇🏻‍♀️❤❤❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻

  • @alemayehu7036
    @alemayehu7036 10 місяців тому +1

    አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @tezaramengistu3774
    @tezaramengistu3774 2 роки тому +1

    geta leza kebere yabakene yemenafrekwe aleme yedesata aleme ❤❤❤❤❤❤ bless you moree

  • @በእምነትየኢየሱስተከታይ

    ወልካም አንደኛ ነኝ ❤️❤️❤️❤️👈👈😭

  • @edenamare8201
    @edenamare8201 4 роки тому +1

    Amen Amen 🙏🙏🙏❤ tebareklign bebizu

  • @ayantubekana1767
    @ayantubekana1767 4 роки тому +1

    Geta abzito abzito yibarkih tebarekilin

  • @lindabedilu2816
    @lindabedilu2816 3 роки тому +1

    Joye tebarekelgne bebezu tebarekenal bant bless u 🙌🙌

  • @aydatekie9795
    @aydatekie9795 4 роки тому +2

    Gbu brother betam new emwedh🙏🙏🙏

  • @meskiyos9316
    @meskiyos9316 5 місяців тому +1

    More blessings Johnnye ❤❤❤️

  • @balyneshgaleto3493
    @balyneshgaleto3493 4 роки тому +1

    Eyesus yikiber zemanh hulu yataberak yehun tabaraki 💚

  • @jesusa7512
    @jesusa7512 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ተባረኩ
    እኔማ እዘምራለሁ ❤❤❤

  • @blackwolfe68
    @blackwolfe68 4 роки тому +1

    ጌታ ፀጋውን ያትረፍርፍብህ ወንድም!! ማራናታ!