Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q179

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 25

  • @siforamamo7724
    @siforamamo7724 Місяць тому +4

    ተወዳጁ ዶ/ር ተው ግን እትጥፋብን 😍😍😍

  • @SelamawitGezahegn-h2k
    @SelamawitGezahegn-h2k 2 місяці тому +5

    ደክተር መልሶችህ በትክክል ለተቀመበት በጣም አርኪ ነው.

  • @aklilwoubshet8638
    @aklilwoubshet8638 Місяць тому +4

    ይመስለኛል ሳይሆን አልፋል ብዙ ቀን ዶ/ር አይመችህ ይሆናል ግን እባክህ ብዙ እየተጠቀምን ስለሆነ ያዝ ለቀቅ ባታረግብን እባክህ

  • @elizabethtekle3833
    @elizabethtekle3833 Місяць тому +4

    እንኳን በደህና መጣህልን። ረጅም ቀናት ጠፋህ። ❤🙏❤

  • @KmUr-xy7ur
    @KmUr-xy7ur Місяць тому +2

    Getan betam mrti sew neh Dr mhret lenm tefah dgmo? Lemangnawm yakerbkew methe Ejg mrti new geta ybarek slante tebareklng gn ebakh ytube lay attifa

  • @TofikTofikman
    @TofikTofikman Місяць тому

    በጣም ነው የማመሰገንህ❤

  • @eyueltafese655
    @eyueltafese655 Місяць тому

    እናመሰግናለን ተወዳጁ Dr

  • @Anumma572
    @Anumma572 Місяць тому +2

    Aba Mala neh Egziabehr Ybarkeh

  • @alem8640
    @alem8640 Місяць тому +2

    Dr enqwan dehna metah enameseginalen

  • @Deriba27
    @Deriba27 Місяць тому

    Thank you doc.

  • @dawitgetachew4247
    @dawitgetachew4247 Місяць тому +2

    Thank you Dr mihiret.

  • @GNegasi
    @GNegasi Місяць тому

    Thank you

  • @እየሱስያድናል-አ7ኘ
    @እየሱስያድናል-አ7ኘ Місяць тому

    ዶክተር በየቀኑ ብትመጣ በጣም ደሰሰ ይላል ተበረክልኝ😍

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed 2 місяці тому +2

    😊❤

  • @addisdesta6811
    @addisdesta6811 Місяць тому

    ሰላም ዶክተር ምህረት ሰዋችን በዚህ መንገድ እየረዳህ ስላለህ አመሰግናለሁ አንድ በቅርብ የማቃት ወጣት ልጅ ከባሌቤትዋ ጋር በመጣላትዋ ልጆችዋንም ጥላ ከቤት ወጥታ ስራዋንም አቁማለች ሁኔታዋን ሳየዉ የባለሙያ እርዳታ ያስፈልጋታል ልጆችዋም ህፃናት ናቸዉ ምናልባት አንተን በአካል አግኝታ እርዳታ ማግኘት የምትችልበት መንገድ ይኖር ይሆን ወይም ሊረዳት የማችል ባለሙያ ብጠቁመን የእስዋም የልጆችዋም ነገር በጣም ስላሳዘነኝ ነዉ እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @ephratafeleke3272
    @ephratafeleke3272 Місяць тому +1

    ሰላም ዶክተር
    የጤና ትምህርትን መማር እፈልጋለሁ
    ከዩኒቨርስቲ ከተመረኩ አመት ከ 6 ወር ሆኖኛል። ግን የተማርኩት ከውጤቴ አንፃር የደረሰኝን ት/ት ነው ።
    አሁን ከተመረኩኝ ቦሀላ ህክምና ባለመማሬ ፀፀት ሊገለኝ ሆነ።
    ምን ይሻለኛል ?
    Is it normal wish or am i late for my dream?🙏

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 Місяць тому

    ❤🤗

  • @shimeliskassahun584
    @shimeliskassahun584 Місяць тому

    ሠላም ዶ/ር ምህረት የኔ ችግር ደሞ አእምሮየ negative ነገር ብቻ እያሰበብኝ ተቸገርኩ ስፀልይም አምላክን የማማረር ነገር ይከናወኔብኛል እባክህ ዶ/ር መፍትሄ ካለ ልጆቸ ላይ እቆጣለሁ ባለቤቴም ጋር እንዲሁ ችኩልና ቁጡ እየሆንኩ ነዉ እባክህ እርዳኝ በተለይ በፀሎት ሰአት ለአምላክ ባህሪ የማይመች ሀሳብ ዉስጤ ያመጣብኛል እባክህ እርዳኝ አመሠግናለሁ❤❤❤

  • @Gete-i6s
    @Gete-i6s Місяць тому

    Thanks Dr

  • @Deriba27
    @Deriba27 Місяць тому

    Doc. Shall I continue my PHD or focus on my own work to defeat poverty or lack of money? Confused and struggle right now.

  • @integratedAgroindustry860
    @integratedAgroindustry860 Місяць тому

    ጥያቄ የሚቀርበው በምን አግባብ ነው ?

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed 2 місяці тому +2

    Q የኔ ጥያቄ
    አንተ ሥትጠፍ በዚው ሊቀር ይሆን ብዬ ማሥበው ለምንድነው ?

    • @KidstArsema-c5l
      @KidstArsema-c5l Місяць тому

      እኔም ሱስ ሆኖብኛል

    • @KewsrMohamed
      @KewsrMohamed Місяць тому

      Ok ስለዚ የብዙዎቻችን መዳኒት ነው 🎉

  • @jacobjericho8667
    @jacobjericho8667 Місяць тому

    Mind your word when you speak behind someone's back 😮 coz the birds 🐦 will carry your words, & you're screwed dry & deep 😅