Dr Mehret Debebe - Ask Dr Mehret - ይጠየቃል ዶ/ር ምህረት - Q14
Вставка
- Опубліковано 8 лют 2025
- By Mehret Debebe, Consultant Psychiatrist and Trainer - nuggets of wisdom with daily question and answer with Dr Mehret Mindset, #drmehretdebebe, #mindset, #personaldevelopment, #mindsettube, Ask Dr Mehret
I am very grateful for this opportunity. የ 100 ቀኑን ሁሉንም ተከታትዬ ስጨርስ በጣም ነው ደስ ያለኝ ባለቤቴ እራሱ ከኔ የተነሳ የዚህ ፕሮግራም ቋሚ ተከታታይ ሆኑአል። ለሌሎችም ሰዎች በየቀኑ ነው ሼር የማደርገው። አመሰግናለሁ ዶክተር። ልፋትህ ሁሌም የሆነ ቦታ ሰው እየለወጠ ነው።🎉🎉
በጣም ቁምነገር የተሞላ ድንቅ ምክር ነው ለምን መስማትና አስተያየት መስጠት እንዳቃተን አልገባኝም ፡፡
ስለምክርህና ስለምታደርገው ጥረት እናመሠግናለን፡፡❤❤❤
እኔም ሰአቱ ካልደረሰ ለመስራት ምንም አቅም አላገኝም ስንፍናዬ ነው እያልኩ እራሴን አስጨንቃለው አንዳንዴ መጨረሻ ሰአት ላይ ውጤታማ ስራ የምሰራበትም ጊዜ አለ አንዳንዴ ምንም ውጤት ማላገኝበት አለ ።
Thank you so much I've been in transformational education over 20 years the way you simplify it is so empowering thank you so much again
ዶክተርዬ አንተን መከታተል ከጀመርኩ ቆይቻለሁ ያለ ስስት ለምታቀርብልን የህይወት ስንቅ ከልብ አመሰግናለሁ ረጅም እንድሜ ከጤና ጋርም እመኛለሁ
እኔ ያለሁት አረብ ሃገር ነው ብዙ አመት ሁኖኛል ግን የመወሰንና ከወሰንኩም ብሃላ በዛ ውሳኔ የመፅናት ችግር አለብኝ ለምሳሌ ለራሴ ቅድምያ ልስጥ እልና ቤተሰብ ተቸገርን ካሉኝ ለራሴ ያልኩት ለነሱ አሳልፌ እሰጣለሁ ሃገሬ ገብቼ ልኑር እልና ሰወችን ሳማክር ሃገር ገብቶ መኖር ምን ያህል ከባድ እንደሆነ ሲነግሩኝ ሃሳቤን እቀይራለሁ ውስጤን የሚፈልገው ህይወት እየኖርኩ አይደለም ምን ትመክረኛለህ
ብዙ ጥያቄዎች እኔንም መልስ ሆኖልኛል አሁን ላይ አዳማጭ ነኝ እና ዶክተር ሰአትህን ስላካፈልከን እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤
እግዜር ይባርክህ
በጣም ጠቃሚ ትምህርት የምናገኝበት ጥያቄዎችን በመመለስ ግንዛቤ አያስጨበጥከን ነው !! ዶ/ር እግዚአብሔር ይባርክህ !! ❤❤❤
Thank you so much Doctor ,I respect and appreciate you .
I am also a deadline person 😢 I cost a lot at the end of the day, losing my weight as well 😢
I love you dr
betam nw des yalegn yihe yenem chiger neber ena senefi endehonku nw asibe yeneberew. Thank you so much Dr God bless you❤❤❤❤❤❤❤
ጥያቄ ????መልሱን ባገኝ ህይወቴ ለይ ትልቁን ለዉጥ ሊያመጣልኝ ይችላል
እኔ የሞያ ሰራተኛ ነኝ ነገር ግን ብዙ የቆየሁበት ሞያ ለይ perfect መሆን አልቻልኩም እና አንዳንዴ በጣም ተናድጁ ማይሆን ዉሳኔ እንድወስን ጭንቅላቴ ይጨቀጭቀኛል ወይም እንዲ እላለሁ ምን አልባት ይሄ የኔ መክሊት አይደለም ይሁን ብዬ አስባለሁ
እኔ እንዲ አምናለሁ ሰዉ በህይወቱ 1ነገር ለይ perfect መሆን አለበት የኔ ምኑ ለይ ነዉ ብዬ መልስ አጣለሁ ።
🙏🙏🙏
ዶክተር ተባረክ በብዙ
በቅድሚያ ለዚህ ትውልድ ዕውቀትን በማካፈል ብዙዎች እኔንም ጨምሮ እየለወጥክ ስለሆነ
ከልብ በጣም አመሰግናለሁ ክበሪልኝ።
ወደ ጥያቄዎቸ ስገባ
1.ሰዎች የነገሩኝ ነገረ ሁሉ እውነት አየመሰለኝ ሀሉንም አንደወረደ እየተቀበልኩኝ ብዙ ጊዜ ስዎች ጋር
መስማማት አልቻልኩም ነገር ግን ለመተው ብዙ ጊዜ ብሞክሪም መቶ አልቻልኩም እረሳለው ስለዚህ ምን ትመክረኛለ ዶክተር ።
2.ስዎችን መልመድ በጣም ይከብደኛል ብዙ ጊዜ እሞክራለሁ ግን ሁለም ሰዎች ሚቀርብኝ ለጥቅም ብቻ ነው ስለዝህ አንዴት ይህን ነገር ማስተካከል እችላለሁ ምክርህ ያስፈልገኛል።
በመጨረሻም ትምህርት በሕይወት ላይ ብዙ ለውጦች አያመጣ ስለሆነ አጅግ አድርገ አመሰግናለው ዶክተር እናም ምላሽን በተስፋ እጠብቃለሁ ።
M.H from Asossa Benishagual Gumuz region ,
ዶክተር አመሰግናለሁ በቅድሚያ። ስቀጥል ጥያቄዬን አቀርበዋለሁ
እነ ማድረግ ያለብኝ ምን እንደሆነ ጠንቅቀ አውቃለሁ ግን ራሰን ማገናኘሁ ሌላ ነገር እያደረኩ ነው። ራሰን ደሞ አባብላለሁ ጥሩ ነገር እያደረክ ነው ምን ነካ እያልኩ። በርግጥ ማደርገው ነገር መጥፎ አይደለም። አመሰግናለሁ
You nailed it Dr 🙏🙏
Thank you ,Dr,i get alot of knowledge with in this ask program
Thanks in advance Dr mehert..nurlene
wow 😮 the idea band the stage
እናመሰግናለን ዶክተር ❤🙏🙏🙏
ተባረክ❤
Tbarek
Thankyou doctor
😊 ተባረኹ 🙏🏾
Thank you very much for your mindset training and real life advice❤❤❤❤
እስቲ ፃፍ ፃፍ እድርጉ እንጂ ምንድነው ዝምታው😍😍😍
Thank you dr
Very helpful 🙏
Thank You Very Much Dr ❤
Thank you D/r
Thank you Dr.❤
Thanks 🙏
Blessings , i gained
Thank you.❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
Wow this is great. Thanks 🙏
Thank you dc❤
❤❤❤
Very convincing!
Thank you 🙏🏾
ከችግር ጋር ፣ከችግር ውጪ ፣ከችግር በላይ የመኖር ጥበብን በደንብ ብታብራራው!
በርግጥ አንተ የማሰብ ክህሎት ተሰቶሀል
Thank you Dr ❤
Thank you!
Thank you
Thank you 🙏