📌የሃገርሽን ልጅ በሰው ሃገር ባስተርጓሚ መጥቶ ፊትሽ ሲቆም መዳኘት ከባድ ነው …አይሳካልኝም የምትሉ እኔን ተመልከቱኝ እውቀትም ገንዘብም አልነበረኝም ‼️

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лют 2025
  • ኢትዮጵያዊ ተከሶ ፊቴ ሲመጣ በጣም ከባድ ነው በሰው ሃገር ላይ የሃገርሽ ልጅ ላይ መፍረድ …ግን ሁሌም ሲስተሙ ላይ እሱ ብቻ ሳይሆን እኔም እንዳለው ፖሊስ በትክክል ስራውን እንደሰራ እንደማረጋግጥ አሳውቃቸዋለው

КОМЕНТАРІ • 118

  • @AhemdMohammed-p4o
    @AhemdMohammed-p4o 6 місяців тому +37

    እረ የማይጠገብ አንደበት ብዙ ተምሬብሀለሁ የእዉነትም ያራዳ ልጅ እድሜና ጤና ተመኘሁልህ ቲጂ መልካም ሰዉ ላንቺም ላቅ ያለ አክብሮት አለኝ አመሰግናለሁ::

  • @ETHIO1800
    @ETHIO1800 6 місяців тому +24

    ያራዳ ልጅ ማር ነው ዘንበል አርገሽ ጠጭው ሌላው ቅራሬ ነው ምንጊዜም አታጭው‼️
    በሒወቴ እጅግ በጣም እና እጅግ በጣም ሲበዛ ደሥ ብሎኝ ካየኋቸው ኢንተርቪዎች አንዱ ኢኼ ነው! ነገሮችን ሳታካብድ ቅልል አድርገኽ ስላስተማርከን እና ስላስረዳከን በእውነት ፈጣሪ ያክብርሕ[]

  • @MekdesTaye-777a
    @MekdesTaye-777a 6 місяців тому +14

    እምዬ ኢትዮጵያ ጀግና ልጆች አሏት❤ መቼም ይሄ ኢንተርቪው ለውስጤ የሰጠኝን ደስታ መግለፅ ከባድ ነው ❤ እግዚአብሔር ይመስገን ከማለት ውጪ❤❤❤🙏 ኪዱዬ የኔ ጎበዝ ኑሪልን❤❤❤

  • @TitiTiti-oe8xv
    @TitiTiti-oe8xv 6 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ ስለ ታሪክህ ስለ ምክርህ እግዜአቤር ይስጥህ

  • @eskenderrade
    @eskenderrade 6 місяців тому +9

    ሲስ ያራዳ ልጅ በሌላ ይደገም ሰላምታዉ የማይቀየር ምርጥ ሰዉ

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt 6 місяців тому +3

    ❤🔈🔉🔊📢📢📣🔉🔊📢📣🔉📢📣📣እውይ አፌ ቁርጥ ይበል,ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ካናዳዊው ጀግና።እድሜ ከጸጋ ጋር አብዝቶ ይስጥህ።ፈጣሪ ይባርክዎት።

  • @abtube01
    @abtube01 6 місяців тому +10

    ኪዱ የቀረፃዉ ነገር ይታሰብበት ምርጥ ፕሮግራም ነዉ

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  6 місяців тому

      ልክ ነው 🙏 በማይመች ሁኔታ የተቀረፀ ነው ይቅርታ🙏

    • @gezahentessema-lo2gs
      @gezahentessema-lo2gs 6 місяців тому +1

      @@abtube01 በደንብ ቀረፃው ይታሰብበት ኢትዮጽያውም ቢሆን የካናዳ በለሥልጣን ነው ቦታው አይመጥነውም።

  • @ZinashTesfaye-ww4iz
    @ZinashTesfaye-ww4iz 6 місяців тому +2

    የእውነት አዳመጥኩት እድሜ ከጤና ከነቤተሰብ እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ ካናዳ ባልኖርም የሀገሬ ጀግና ነህ እኮራብሀለሁ 🙏

  • @GemedaHibaye
    @GemedaHibaye 5 місяців тому +1

    የጥበቃ ስራ ለመሥራት በጣም በጣም ዝግጁ ሆንኛለሁ አራተኛ አመት Accounting and finance ተማር ነኝ 2025 ተመራቅ ነኝ

  • @zj2164
    @zj2164 6 місяців тому +8

    This is the best interview ever. I really enjoyed it too. Many more blessings to you both.

  • @gwarotube
    @gwarotube 6 місяців тому +7

    በጣም ድንቅ ሰው ነው በአካል ስላገኘሁት እጅግ በጣም ደስ ብላኛል እድሜ ከጤና ጋር አብዝቱ ይስጥልኝ ኪድዬ አንቺም ክበራልኝ 🙏🙏🙏

  • @kedijahussin
    @kedijahussin 6 місяців тому +5

    በጣም እሚገርም አገላለፅ ነዉ እዉነት ነዉ የራስ ጥንካሬና ልፉት ይጠይቃልጂ ከጣሩ ካሠቡት እማይደረስበት ነገር የለም ግን ትልቅ ቦታ ለመድረስ ዝቅ ብሎ መስራት ግድ ይላል ግን የኛ Ethiopian ቺግራቺን ዝቅ ብለን መስራትና ሠዉ አዞን ስንሠራ የተደፈርንና ክብራቺን የተነካ ይመስለናል ካሠብንበት ለመድረስ ይሄን ነገር ቺሎ ማለፍ ግድ ይላልና ከጠነከርን እማንደርስበት ቦታ የለም እናመሠግናለን ኪድየ& አቶ ሲስ በጣም እሚገርም ነዉ ይሄን ማአረግ ኖሮት እራሱንኳ ከፍ ለማድረግ አልሞከረም እዉነትም ጨዋ ያሳደገዉ ያስታዉቃን በደብ ገልፆታን ከምር ጀግና አይገልፅህም እረዝም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ተመኘሁልህ አባታቺን እናሳካዋለንዋናዉ አላማዉን ማወቅ ነዉ ግን አሳጠርሻት የኔዋ ኪድ እዉነትም ያራዳ ልጂ ኢትዮ ናቹራል ኮፊ እናመሠግናለን
    እዴት አቶ ተክለ ሚካኤል አልጠየቀም ኪድየ ወይስ ኔክስት እጠብቅ❤🙏

  • @danielnegatu7771
    @danielnegatu7771 6 місяців тому

    እጅግ ሰው የሆንክ ኢትዮጵያዊ ከሁሉም በላይ ትልቅ አመለካከት ያለህ ምርጥ ሰው ፈጣሪ አንተንም ቤተሰብህንም ይባር ።

  • @GemedaHibaye
    @GemedaHibaye 5 місяців тому

    እወድሻለሁ ክድዬ የምትሰጭን መረጃ እጅግ በጣም የምገሪመኝ ጠጌታ አብዝቶ ይባርክሽ

  • @gezahentessema-lo2gs
    @gezahentessema-lo2gs 6 місяців тому +3

    ፒያሳ ብትፈርስም የፒያሳ ልጆች በልባቸው ይዘዋት ዓለም ላይ ይዞራሉ።ለምሳሌ ዳኛ ሲሳይ.... Your honour judge woldemichael,my hat is off to you and I am proud of you.
    Thank you for your wonderful advice

  • @wynshetabebe7600
    @wynshetabebe7600 6 місяців тому +5

    እንግዳችን እንኳን ሰላም መጣህ በጣም ብዙየኛ ወገኖች በፍራቻ ምን የሉኝ ይሆን ሰለሚሉ እውቀታቸውን ይዘው ቁጭ ብለዋል ጥሩ እውቀት አስጨብጥልን ኪዲ አቶ ሲሳይ እናመሰግናለን

  • @Shanko12
    @Shanko12 6 місяців тому +1

    እብረን እድገን እንዴት ነው ፀጉርህን ይዘህ የተቀመትከው ሰለእንግሊዘኛ ሰታወራ አንዴ እንዶን ሰሰንግልዚኛ ያልካት ትዝ ብሎኝ በሳቅ ሞትኩኝ ሰገጤ ሰትሆኒ እኳነው ተሸከሙኝ የሚለው ሲሳይ ሰደት አሸቶ ፈትጎ የለቀቀው ነው በዛ ላይ ፒያሳ ነው ያፈራችው ኑርልኝ ጎደኛየ

  • @Dan-nu2tm
    @Dan-nu2tm 6 місяців тому +1

    ሀይ ኪዲ በእውነት በጣም ደስ የሚል ኢንተርቪው ነበር። እኔ ማንን መድረስ ያለብኝ የት ነው ብዬ እራሴን እንድጠይቅ ነው ያደረገኝ ደግሞ የሚገርምሽ የምኖረው አውስትራሊያ ነው ከገባሁ ወደ 7 አመት ሆኖኞል ግን እስካሁን ትንሽ ትንሽ ፐርፌክት አይደለሁኝም ሁሌ እራሴን እጠይቅ ነበር ግን አሁን በጣም ተመልሶልኛል ሁሉን ማድረግ እንደምችል በጣም ነው የማመሰግንሽ በጣም ታዋቂ የሆኑትን ኢንተርቪው በማድረግና ለኛ አርአያ ስለሚሆኑን።

  • @Cutecinmonroll23
    @Cutecinmonroll23 6 місяців тому +4

    እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጠና ጋር እመኛለሁ

  • @ethio-wolfmedia5802
    @ethio-wolfmedia5802 6 місяців тому +5

    Wow… I am proud of you. He is humble and kind and also he never forget from where he came. He so free from vanity. So he can be a good role model for others.
    God blessed you and your family 🙏🙏🙏

  • @zegeyem9722
    @zegeyem9722 6 місяців тому

    ድንቅ ሰው እውነትም ቀጥተኛ አመለካከት ያለው አስተዋይ ይሄንንኢንተርቪው በመከታተሌ ደስተኛ ነኝ።

  • @minteworku3590
    @minteworku3590 6 місяців тому +4

    ከልብ አመሰግናለሁ በጣም አስተማሪ ቆይታ ነበር።

  • @gebrebariaw4212
    @gebrebariaw4212 6 місяців тому +5

    Thank you Judge for educating us & proud of you sir. የእራዳ ልጅ ምንግዜም ቢሆን complex የሌለው የትም ገብቶ የመኖር ችሎታ ያለው ነው .

  • @sarafaris5018
    @sarafaris5018 6 місяців тому +2

    ኪድ ደስ የሚሉ ዳኛ አያካብድም ኪድ እወድሻለው ከነቤተሰቦችሽ❤❤❤❤

  • @elsibekele5701
    @elsibekele5701 6 місяців тому +5

    What a man of wisdom!!

  • @genetrede484
    @genetrede484 6 місяців тому

    እሰይ የሰፈሬ ጀግና!!👏👏👏👏
    You encouraged so many people who really wants to succeed but confused how and were to start.Thank you for your wonderful encouragement.

  • @zerihunbalta5636
    @zerihunbalta5636 6 місяців тому +8

    በጣም ኮራንብህ ያካፈልከን ልምድ እጅግ ጠቃሚና ተምህርት ሰጭ ነው:: ብዙ መስራትና መድረስ የሚችሉትን ዜጎቻችንን የሚያነቃና የሚያነሳሳ ነው ቲጂ የምታቀርቢልን እንግዶችሽ ከቀን ወደቀን አፍ የሚያስከፍቱና ትምህርት የሚገኝባቸው ናቸውና በርቺ እህታችን አንቺን በአንድ የሴኔት ወንበር ላይ አንድቀን የምናይሽ ይመስለኛል::

  • @nomore8101
    @nomore8101 6 місяців тому +5

    እናመሰግናለን ዳኛ ሲሳይ ድጋሚ እንደምናገኝህ በkidi you tube እርግጠኛ ነኝ እናመሰግናለን🙏🙏

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 6 місяців тому +5

    እውነትም የአራዳ ልጅ በዛ ላይ ተጫዋች ነው:: ድፍረቱ ጉብዝናው እዚህ አደረሰው:: መኪናዋን ስፈልግ በዛውም መንገዶችን አወኩኝ ይገርማል አባባሉ ኪኪኪኪ:: አሁን አራዳ እንዳያድግባት ፒያሳን ቀያየሯት አፈረሷት

  • @Ashenafichacha
    @Ashenafichacha 6 місяців тому +6

    በጣም አስተማሪ ኢንተርቪው

  • @Jckingoflove24
    @Jckingoflove24 6 місяців тому +3

    Great story thank you judge Sisay and Kidi

  • @bethlehemdesta6055
    @bethlehemdesta6055 6 місяців тому +2

    God bless you and all your family. It’s a good lesson to everyone. For all of us, our status should not change who we are.
    I appreciate judge Sisay. He is a real የአራዳ ልጅ ነው::

  • @Fissiha-b3x
    @Fissiha-b3x 6 місяців тому

    Many of the Ethiopians living in foreign countries are successful & confident.Thanks Mr Sisay you're one of the examples.Keep it up.

  • @Burhee
    @Burhee 6 місяців тому

    ትልቅ ሰዉ ምርጥ ሰዉ ያራዲዬ ልጅ ሁሌ ቀለል እንዳለነዉ

  • @elsayohannes7767
    @elsayohannes7767 6 місяців тому +6

    የትም ተወለድ ፒያሳ እደግ ይባል ነበር ፒያሳዬ ❤

  • @ethiopianfunnyvideos7625
    @ethiopianfunnyvideos7625 6 місяців тому +2

    ወንድሜ ይመችህ እኔም የፒያሳ ልጅነኝ እውነትህን ነው አራዳ ማለትን በትክክል ገልፀህዎል በተጨማሪ አራዳ ማለት ሲሳይን ማየት ነው ቡል አያንስቡህም እናመሰግናለን ግን በምን እንደውልልህ በምን አድራሻ እንጻፍልህ እድሜ ጤና ከነመላው ቤተሰቡህ

  • @atsedealemayehu1983
    @atsedealemayehu1983 6 місяців тому

    Smart, Knowledgeable, Witty , Respectful and Helpful human being.
    No dull moment when you spent time with him. I am so amazed of his accomplishment He did his homework with distinction Well done !!!!

  • @amanasgedom
    @amanasgedom 6 місяців тому +2

    In 2009 , I heard from a person who came from Canada, that "Sisay can be a prime minister of Canada" Please think of that bro.

  • @Fekanorwaye
    @Fekanorwaye 6 місяців тому +1

    አቦ ይመችህ ሲስ ኪድ ምርጥ ኘሩግራም

  • @elisaMebratu
    @elisaMebratu 6 місяців тому +1

    በጣም ደሰ የሚል ገለፃ በርታልን

  • @Memamea879
    @Memamea879 6 місяців тому

    ሰላም ኪዲ እኔ እረብ ሃገር 12ኣመት ሞላኝ ግን የዚህ ሁሉ ጊዜ ብሬን ኣጥፍቶውብኛል ኣሁን ሃገርቤት መግባት ኣልፈልግም እና ብእጄ የያዝኩትን ብር ተጠቅሜ ብያንስ መውጣት እፈልጋሎው እና ከቻልሽ እዛ የምመጣበትን መንገድ ብትረጂን በማርያም ትክክለኛውን መንገድ ስለማላውቅ ነው ምክንያቱ ብሬን ኣሁኑም ብልከው ስለማያስቅምጥሉኝ ኣንድ ነገር ልጠቀምበት ኣንቺ ጥሩ ስርእት ያለሽ ልጅ ነሽ እና እባክሽ ኣይተሽ እንዳታልፊኝ ተባበሪኝ🙏

  • @surafealamare1924
    @surafealamare1924 6 місяців тому

    Sisay, my brother, For the amazing person you are, for all that you do and the difference you make, you are truly appreciated. Thank you!

  • @BerhanTv
    @BerhanTv 6 місяців тому +2

    Great job Kidi and Sisay

  • @selam862
    @selam862 6 місяців тому

    Hearing your story, from your beginning to where you are now is simply a powerful message. As you said if you can do it, I can. Especially you were 51out of 52. Youvare very honnest and humble . We are proud of your achievement.
    Kidi , we thank you for bringing this important message. Very interesting interview well done

  • @habtemariammekebeb1946
    @habtemariammekebeb1946 6 місяців тому

    አስተማሪ ነዉ በርችልን ኪዲ ቆንጆ

  • @hanonmera8092
    @hanonmera8092 6 місяців тому +2

    bless him, how humble he is

  • @YordaLucas-vt6gv
    @YordaLucas-vt6gv 6 місяців тому

    በጣም ይገርማል ጅግና new

  • @mulatuayele5168
    @mulatuayele5168 6 місяців тому

    I know Sisay in Kartum while he was working as Interpreter for UNHCR. The councellor he was working her name is Maha. What he said about his communication skill in english at that time wasn't true, Actually he was very good in engish speaker, that's why he was working as interpreter. Other than that Sisay i's a nice & fun loving person. He also used to like' to dance Specially He's very good at break dancing.

  • @azebfisseha7665
    @azebfisseha7665 6 місяців тому +1

    What an authentic personality, genuine, open...ending new Faraday lij!

  • @hirutfisher2631
    @hirutfisher2631 6 місяців тому +1

    My personal hero. Geta eyesus birek yadergeh. Edma tena yesteh.

  • @zeinujoh1045
    @zeinujoh1045 6 місяців тому +1

    ሲሱ ድሮም ጨዋታህ አይጠግብም ነበር

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities23 6 місяців тому +1

    Motivational and Inspiring stories !

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 6 місяців тому

    Wonderful yarda Lege great speech Ma men 👍

  • @soughttozair
    @soughttozair 6 місяців тому +1

    እኔ እንደሚገባን የተሰጠው የአራዳ ትርጉም ስህተት ነው።እኔ እርስ ተብሎ ልጠራ አልፈልግም።አራዳ ማለት ስ😊ማርት ማለት አደለም።እውነታው ከመሸወድ ጋር የተያያዘ ነገር ሁሉ ነው አራዳ የምንለው። ለምሳሌ አንዱ ያልሆነውን ሆኖ ሴት ሸው😊ዶ ያወጣና አራዳ እንለዋለን።ነጋዴ አንድን እቃ ያለዋጋው ሸውዶ ሲሸጥ አንዋሽ አራዳ ነው የምንለው።አስተማሪህ ወላጅ አምጣ ብሎህ ከመንገድ ሰው ይዘህ ትሄድና አባቴ ነው ብለህ ትሸውዳለህ።ከዛስ በእርስ ፎርም ሸወድኩት ትላለህ።ኪዲ ስለ አራዳ ማለት ብለሽ ያልሺው ሰው ማክበር ራስን ማወቅ የዋህ ቅን ምናምን አራዳ ሳይሆን ፋራ ነው ሚባለው አንድን ነገር በእውነተኛነት፣በትክክል፣ሳይዋሽ፣ በየዋህነት፣በቅንነት የሚሙያደርግ ሰው በኛ ግራ በገባው ህብረተሰብ አራዳ አይባልም ፋራ ነው ሚባለው።በጣም የሚያስጠላኝ ቃል ነው።እራዳንና ስማርትነትን መለያየት አለብን። በልጅነት በጣም ጎበዝ የሆነ ተማሪ በክፍላችን ውስጥ ነበር፣ ግን የዋህና ቀጥተኛ ስለነበር ሰው ይቀልድበት ነበር ምንም በዕውቀት ከሁላችንም ቢበልጥ አራዳ አንለውም።ሞኝ ፋራ እንዳለው ነበር ።ከየት አምጥታቹሁ ነው አራዳን እንደፖዘቲቭ ሚተረጎመው።አንድን ማውራት መግባባ የሚቸግረውን ሰው የምናሰቃየው አራዳ የተባለው ነው ፋራ ሞኝ እያለ።

  • @KifleGebre
    @KifleGebre 6 місяців тому

    ጥሩ ነዉ ክፍሌ ነኝ ምንም አልናገርም

  • @meramthahr1541
    @meramthahr1541 6 місяців тому

    Thanks for sharing ❤

  • @EshetuChabo
    @EshetuChabo 6 місяців тому

    አንቺ ልጅ ለንደን ኹኜ ነዉ የማዳምጣችኹ
    የአርባምንጭ ልጅ ነኝ ካናዳ ልመጣ ነበርር ግን ፈረንሣይኛ ሥለማልችል ማጊሊን ትቼ ለንደን መጣኹ ባበሻ ሠማንያ ወጣኹ ከሕብረተሠባዊት ኢትዮጵያ

  • @alemtolcha506
    @alemtolcha506 6 місяців тому

    Betame arife sew new yakerbeshewe, tebareke,kid

  • @AksheZed
    @AksheZed 6 місяців тому +1

    God bless you all and family ❤️ ❤❤❤

  • @htwy52
    @htwy52 6 місяців тому

    አቶ ሳሙኤል እግዚአብሔር ይከተዎት

  • @fasikamegenta5895
    @fasikamegenta5895 6 місяців тому +1

    Amazing ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kassuabrham4291
    @kassuabrham4291 6 місяців тому +3

    ኧረ ስለቋንቋ አታውሪ ኢትዮጵያ ውስጥ እንግሊዝኛ አይደለም ተጨማሪ ቋንቋ አቀላጥፈው የሚናገሩ ልጆች አሪፍ እራይ ያላቸው ልጆች አሉ ቅድስት አንቺ የሄድሽበት ዘመን ላይ ቆመሽ ሊሆነ ይችላል የአሁን ልጆች ለአስተማሪዎቻቸው እራስ ምታት የሚሆኑ ፈጣን ልጆች ናቸው ታወቂ ስለሆነ ላስታውስሽ የየሺዋስ ልጅበ Invitaion አግኝቶ ናሳ ሊጎበኝ ሄዷል እናም ሌላ ጨዋታ አንሺ ትውልዱ እነዳይሰማሽ !

    • @teshayearaya1712
      @teshayearaya1712 6 місяців тому

      እኔ እስከማውቀው የማታቁትን እናውቃለን ስትሉ እንግሊዘኛ ሳወራ ይነስረኛል የምትሉ ኮሌጅ ተመርቃቹ me go this wy የምትሉ ጥቅመኞች ራስ ወዳዶች እንደሆናቹ ነው

  • @veronicakedane9818
    @veronicakedane9818 6 місяців тому +1

    እኔ የተረዳሁት በዳኛ ሲሳይ እነጋገር ያለው ኮንቪደንስ እና ድፍረቱ እንዳንዴ በቀኝ እለመገዛታችን ፍርሀቱን ሁሉ እስወግዳለታል እነሱም ስው እኔም ስው ከተማርኩኝ የሚል ነው

  • @BetiWorku-v3t
    @BetiWorku-v3t Місяць тому

    ses ብአጣአም አነምሰግነለን ጌታ ዪብረክ

  • @moof-academy
    @moof-academy 5 місяців тому

    I share Wonderful experience and he is so nice person

  • @lulahkokanos2544
    @lulahkokanos2544 6 місяців тому

    I remember this guy
    When first be came a police officer
    ብርቅ ሆኖብን
    ግን አናግረነው አናውቅም

  • @GenetWolderufel
    @GenetWolderufel 6 місяців тому +1

    Nice person you too 😘

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 6 місяців тому +1

    አሁን አስታወስኩህ 1989 ደላላ ሆነህ ምርጥ መኪና አጋዝተኸኛል ተመልሼ ስሄድ ፓሊስ ሆኗል እዚህ የለም አሉኝ ባለውለታዬ ነህ ኑርልን ዘርህ ይለምልም እኛም የጥይት ቤት ልጆች ነን አለቀ እንኳን ተወለድክ

    • @ZEMEDE1281
      @ZEMEDE1281 6 місяців тому +1

      ይደልልህ መኪና ኣሻሻጭ ብትል ኣይሻልም

  • @bentataddesse4057
    @bentataddesse4057 6 місяців тому +1

    Thanks

  • @endalkachewmulugeta3403
    @endalkachewmulugeta3403 6 місяців тому

    I thank you biro

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 6 місяців тому +2

    አሹ ኮራሁብህ በቅርብ አገኝሃለሁ

  • @ZulfaKhaderZulfa
    @ZulfaKhaderZulfa 6 місяців тому +2

    በነትሺ😢😢ኢኔ.የለሁት.ዱበይነዉ:በጠም.የምወደ.በሌ.ከነደ:ነዉ.ኢሱ.ኢዚ:አመጠለሸለሁ:አየለኝነዉ😢በዉጥ.ኢነወረሌን.ኢዴት.ለገኚሺ😢😢😢

  • @fig5439
    @fig5439 6 місяців тому +2

    አልሸነፍም !!!

  • @mestawetariku5692
    @mestawetariku5692 6 місяців тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Akmelshifa01
    @Akmelshifa01 6 місяців тому

    አቤት ሲስ የአራዳ ልጅ ተመቸኝ

  • @TT-he6mo
    @TT-he6mo 6 місяців тому

    Sisy nebsa ❤

  • @ኢትዮጲያአገሬ
    @ኢትዮጲያአገሬ 6 місяців тому

    Wawwww does ylal ❤❤❤❤

  • @IbnusirajAbuMehdi
    @IbnusirajAbuMehdi 6 місяців тому +2

    Dess emil program new Mamea ke saudii

  • @Porchmonkey4321
    @Porchmonkey4321 6 місяців тому

    ደሰ የሚል የማያካብድ አራዳ ማለት ይህ ነው።

  • @jemo5716
    @jemo5716 6 місяців тому

    እኔ የምኖረው Sweden ነዉ አንድ Swedish ልጁን ደፍሮ በነፃ ለቀቁት ሚሥቱ ሐበሻ ነች።።።።ግን ኤሮፓ ለልጆች መብታቸዉ የተጠበቀ ነዉ የሚባልበት አገር ነዉ ግን አባት ልጁን ሢደፍር ወይ ካሜራ የለም ብለዉ ከዚሕ አገር Häktad ይሉታል ከሡ አንድ ወር አሥረዉ በመቀጠል förundersökning ይባላል በቃ ለቀቁት ።እኔ የኔ ጥያቄ እሡ Swedish ሥለሖነ ነዉ? በነፃ የተለቀቀ ምክንያቱም ዘረኞች ሥለሖኑ ነዉ??ብቻ ያማል በእርግጥ እግዚአብሔር ለሑሉ ዘመን አለዉ ግን ብዙ ያቺ ሐበሻዋ ሞክራ ፈቱት ልጁም ከደረሠባት ከፍተኛ ትራማ PTSD የሣይኮሎጅ እርዳታ ላይ ነች።

  • @elisaMebratu
    @elisaMebratu 6 місяців тому

    ይሄን ቪዲዬ ለሚበጠረቁ ኢትዪጵያውያን ይሁንልን

  • @MengsteababrhaSbhatu
    @MengsteababrhaSbhatu 6 місяців тому

    Drom indeza neh yemtahw min new akabedkew

  • @endalkachewmulugeta3403
    @endalkachewmulugeta3403 6 місяців тому

    Arada tamechakegne abo

  • @የሩታአድናቂነኝ
    @የሩታአድናቂነኝ 6 місяців тому

    አረ እህቴ በማርያም ወይ ስልክሽን ወይ የቴሌ ግራም ንገሪኝ የሰጠሽኝ ስልክ አይመልስም መሄድ እፈልጋለሁ ወደ ካናዳ

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  6 місяців тому

      ካናዳ መሄድ ለሚፈልግ ብዬ የሰጠውት ስልክ የለም እኮ 😊 እንግዳ ሆኖ ለመቅረብ ነው የሚለው ።

    • @የሩታአድናቂነኝ
      @የሩታአድናቂነኝ 6 місяців тому

      @@kidiethiopia እሺ የእጀንሲ ስልክ ካለሽ ኮሜት ላይ ነው ይሰጠው

  • @tekleonline
    @tekleonline 6 місяців тому +3

    His worship, Sisay Woldemichael, a great friend and a model Ethiopian Canadian. Thank you for interviewing him, kidi.

    • @tekleonline
      @tekleonline 6 місяців тому +2

      ሲስ ከባድ ዳንሰኛም ነው። ባስደነሽው።

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  6 місяців тому

      ​@@tekleonline በቀጣይ አይቀርም 😊

  • @mesaykassa7555
    @mesaykassa7555 6 місяців тому +1

    When you refer to him Pls use his full name respectfully “ Sis” is demeaning he is respected judge

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  6 місяців тому

      ክቡር ዳኛ እያልኩ ብጠራው ደስ ባለኝ 😊 እንደፈቀደልኝ ጠርቸዋለው 🙏

    • @teshayearaya1712
      @teshayearaya1712 6 місяців тому

      @@kidiethiopiaየትልቅ ሰው አክብሮትስ ለምሳሌ ጋሼ ወይም እርሶ

    • @selam862
      @selam862 6 місяців тому

      I think he chooses to be call by his name

  • @seblemetaferia4270
    @seblemetaferia4270 6 місяців тому +1

    Waw Waww wawwww❤

  • @inanu_youtube5148
    @inanu_youtube5148 6 місяців тому +4

    አንደኛ ኮማች ነኝ

  • @catharinaAsratAtraga
    @catharinaAsratAtraga 6 місяців тому +1

    sew mehon endehi new

  • @Drunk-Fly
    @Drunk-Fly 6 місяців тому

    I wonder if he's married to Ethiopian or non- Ethiopian.

    • @Shanko12
      @Shanko12 6 місяців тому

      ሀባሻ ጥሩ ኢትዬዽያዊ

  • @luliyagebrehiwot2112
    @luliyagebrehiwot2112 6 місяців тому +1

    ❤❤❤

  • @felmataismael
    @felmataismael 6 місяців тому +1

    Thanks 🙏
    Good experience 👍👍

  • @hanonmera8092
    @hanonmera8092 6 місяців тому +1

    ARADA

  • @OmarAhmed-e6t
    @OmarAhmed-e6t 6 місяців тому

    Never say never

  • @Selkገበያ
    @Selkገበያ 6 місяців тому +1

    የምንጊዜም ምርጡ ኢንተርቪው ዋዉ

  • @EyuelTemesgen-k8z
    @EyuelTemesgen-k8z 6 місяців тому +1

    ❤🎉🎉🎉🎉

  • @aklile7691
    @aklile7691 6 місяців тому

    ኪዲ፣ የጡት ጠርዝሽን በእንዲህ አይነት ባታሳይ መልካም ነው፣ እንደአፍላ ጎረምሳ።

  • @MimiMimi-ge4un
    @MimiMimi-ge4un 6 місяців тому +2

    ENME YPYSA LJE NJE YWEME TNGO MZKBTE SNMA YNPYARE AKRAJE MNG,AME YRDA LJE MONE WGA ALWE NRLJE WNDMA

    • @MimiMimi-ge4un
      @MimiMimi-ge4un 6 місяців тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zegeyem9722
    @zegeyem9722 6 місяців тому

    ድንቅ ሰው እውነትም ቀጥተኛ አመለካከት ያለው አስተዋይ ይሄንንኢንተርቪው በመከታተሌ ደስተኛ ነኝ።

  • @mynewa5143
    @mynewa5143 6 місяців тому +1

    ❤❤❤