ድምፃዊ አረጋኸኝ ወራሽ በእግር ቢፈርስ እየተፈለገ ነው።ለምን?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 374

  • @artistgenetnigatu1371
    @artistgenetnigatu1371  5 місяців тому +152

    ህጻን ሄቨን ላይ ለደረሰው እጅግ አሳዛኝ ግፍ በእኔ፣ በቤተሰቦቼና በተከታዮቼ ስም ፍትህ እጠይቃለሁ!! የሷ ሞት የሁላችንም መሆኑን አውቀን ድምፅ እንሁን። #ፍትህለሄቨን #ፍትህለእናቷ

    • @AgewKemant
      @AgewKemant 5 місяців тому +9

      የፍትህ ያለህ እናትየዋ እንደተናገረችው ሄቨን ብቻ ሳትሆን ብዙ ተደፍረው የተገደሉ የደሀ ህፃናት ልጆች እሉ ድምፆ ሁኑላቸው ቤተስቦቻቸውን እነጋግሩዋቸው😢😢😢

    • @azizabesher824
      @azizabesher824 5 місяців тому

      😅😅😅

    • @AliaMohammad-t1q
      @AliaMohammad-t1q 5 місяців тому +2

      ይሄነው ድምፅሸ ገኒ በጣም ነው ያዘኩት ሴት ልጅ አለሸ ተይ ድምፅ ሁኝ

    • @makimaki4545
      @makimaki4545 5 місяців тому

      @@AliaMohammad-t1q Ene tyake honobgnal beka

    • @MeseretFkre
      @MeseretFkre 5 місяців тому

      Medhanialem yfredlat yeenat abatwan enba emebete tabslachew

  • @mariyam9670
    @mariyam9670 5 місяців тому +58

    ገኒዬ በግፍ ለተገደለችው ህፃን ፌቨን ድምፅ ሁኑላት እባካችሁ የህዝብ ልጆች ናችሁና

  • @getsolomon
    @getsolomon 5 місяців тому +5

    እንኳን ደህና መጣሽ ገኒ!! ያቀርብሻት እህታችን ለብዙ ሴት እህቶቻችን በተለያየ አረብ ሀገራት ለስራ የሚሄዱት በእምነታቸው ፀንተው በፀሎት ተጋድለው በህይወት ኖረው ወደ ሀገራቸው በሰላም መመለሳቸው የጌታን እርዳታ ያሳያልና !!!
    ገኒ በግፍ ለተገደለችው ለህፃን ሄቨን ድምፅ ሁኑላት!!

  • @food-Ethiopian
    @food-Ethiopian 5 місяців тому +23

    አረ ገኒ ምንድነው በህልማችን እየመጣ ነው ይህንን ሁሉ አልፋችሁ ቤተሰብ የምታስተዳድሩ እህቶች ክብር ይገባችኋል

  • @taychmechal348
    @taychmechal348 5 місяців тому +53

    ፍትህ ለህፃን ሔቨን በ7 አመቷ በግፍ ተደፍራ ለተገደለችው!!!!

  • @MonaTubeማሂ
    @MonaTubeማሂ 5 місяців тому +62

    የህፃንዋን ፍትህ ፋትህ ፍትህ የምትሉ

  • @Tigist22
    @Tigist22 5 місяців тому +26

    አረብ ሀገር የምትሄዱ እህቶች አትበይ ገኒ በጣም ደግ በሀይማኖታቸው የሚኮሩ የሰው ሀይማኖት የሚያከብሩ ውድና እቁ የሆኑ አረቦች አሉ መጀመሪያ እኔ ከምን አይነት ቤተሰብ ነው የተፈጠርኩትና ለምን እዚህ አይነት ሰወች ላይ እንድገባ እጣፈታየ ሆነ ብላ እራሧን ትፈትሽ ዝብላችሁ አረብ ሀገር ሄደን ይኸ ገጠመን ሲሉ ሁሎችንም አይወክልም

    • @mihret-hh7ny
      @mihret-hh7ny 5 місяців тому +3

      የሚያጋጥማቸው እንጂ መርጠው ስራ አይገቡም አፍሽን አትክፈቺ እሺ

    • @Tigist22
      @Tigist22 5 місяців тому +2

      @@mihret-hh7ny ሰው ልጅ አንዱ ብቻ ስለተበደለ ሁሉንም መውቀስ ደግሞ አግባብ አደለም ማሚቶ የአንደበትሽን ቃል ቆጠብ ለማድረግ ሞክር ስንት ደግ ሰወች ባሉባት ሀገር ሁሉም ሲወቀስ ያመኛል ማንነትን መመርመር ይቅደም።

    • @DaniSh-k9k1j
      @DaniSh-k9k1j 5 місяців тому +2

      መርጠሽ ሰምተሽ አትንደጅ
      ልጅትዋ ስለደረሰባት የአረቦች ባእድ አምልኮና ስለሌላዋ መልካም አረብ ተናግራለች።
      ክፉን ክፉ ማለት ችግር የለውም

    • @mihret-hh7ny
      @mihret-hh7ny 5 місяців тому

      @@DaniSh-k9k1j እሰይ ንገሪልኝ ውዷ እህቴ

    • @Tigist22
      @Tigist22 5 місяців тому +1

      አችን አሁን ምን አገበገበሽ ታዳ እ

  • @AbebeKiendie
    @AbebeKiendie 5 місяців тому +29

    ገነት የምናከብርሽ እህታችን ለህፃን ሄቨን ድምፅ ሁኗት

  • @MulumebetAli
    @MulumebetAli 5 місяців тому +2

    አረጋሐኝ ወራሽ አብሮ አደጌ 😮 በጣም ጥሩ ሰው ነው ከነሱ ሰፈር ለቀን አቃቂ ገባን እየመጣ ይጠይቀ ነበርግን እኔውጭ ከሔድኩ በሖላ ተለያየን አረጋሐኝ ምርጥ ወንድሜ ነው ካገኘሽው ሐይ በይልኝ ገንዬ በጣም እወድሻለሑ

  • @kedMam-k4o
    @kedMam-k4o 5 місяців тому +8

    ድምፃዊ አረጋኽኝ ወራሽ በእግር በፈረስ ይፈለጋል የሚለውን ጉዳይ መነሾ ብናደርግ የበርካቶችን ችግር ተረድቶ እና ስለተቸገረው ቤተሰብና ግለሰብ በስልክ መልዕክት እና በቴቪ የቀረበ ርዳታ ጥሪ ሲደረግ ሰምቶ ከመርዳት ወደ ኋላ የማይል ስለመሆኑ ይህ ምሥክርነት የመጀመሪያው ቀን ያለመሆኑን የሚታወቅለት አንጋፋ ሰው ነዋሪነቷ በደብረዘይት አየር ኃይል መግቢያ አካባቢ በቀድሞ 08 ቀበሌ ውስጥ በጡረታ የተገለሉና በማኅበረሰቡ የሚደገፉ ወላጆች ሴት ተማሪ ልጃቸው ከወገቧ በታች በፓሊዮ ሳቢያ እግሮቿ በልምሻ የተጠቁ ውፍረቷም እየጨመረና ከቦታ ወደቦታ ለመንቀሳቀስ ችግሮች የተባባሱባትን ችግር በሚዲያ በኩል እንዲቀርብ ጠይቀንና የከተማው ነዋሪና ችግሩን የተረዱላት እገዛ እንዲያደርጉላት ለቀረበ ጥሪ ለቤተሰቧ እገዛና ለጉዳተኛዋ በመኖሪያ ቤታቸው ተስማሚ ሽንት ቤት በማሠራት /ሁሉንም ላለመግለፅ ነው/ የገንዘብና ቁሣቁስ ሙሉ ድጋፍ 1986/7 አካባቢ ያደረገው በጎነት አንዱ የማንነቱ መገለጫው ነው።"" ማን አለኝ ያላንቺስ ማናለኝ የሚለውን ዜማ ለአረጋኽኝና ለውድ ወንድም እሕቶች እየጋበዝኩ """ቢፈርስ"" የሚለው የሚዲያው ርዕስ በፈረስ ተብሎ ተስተካክሎ ይነበብ። አረጋኸኝ በማኀበረሰቡ ና በቀድሞው መ/ቤቴ የወረዳው ሠራተኛና ማኀበራዊ ጉዳይ ፅ/ቤት ሥምም ምሥጋና ይድረሰው።

  • @elagym5723
    @elagym5723 5 місяців тому +3

    ይህ የምትወያዮበት ጉዳይ እውነት ነው በምንም ነገር ማምለጥ አይቻልም የርኩስ መንፈስ አሰራር የሚፈርሰው በጌታ በናዝሪቱ በእየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ።ኑ ወደ ጌታ እየሱስ ከነብሰገዳዮ አጋንት ማምለጥ ከፈለጋችሁ ብቸኛው መንገድ እየሱስ ብቻ ነው የዳቢሎስን ስራ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ተገለጠ 🙏

    • @ji8m012
      @ji8m012 4 місяці тому

      Amen geta ybarek

  • @user-jd2zj2qm1gGA
    @user-jd2zj2qm1gGA 5 місяців тому +2

    ገነት ያቀርብሻት ባለታሪክ በጣም,አሰገርምኛል ይገርማል በእውነት ባለታሪኳ ሙሉ በጣም ሰቃይ ደርሶባታል እና ፈጣሪ ቶሎ ገላግሎታል ,,እንጅ መጥፎ ሁኔታ ይ ፈጠር ነበር;:

  • @AbebaMengestu
    @AbebaMengestu 5 місяців тому +7

    አረጋኽኝ ወራሽ አንደኛ ደርጃ ት ቤትም ሆኖ ለቀብሌ 13 ይመሥለኝል ሲዘፍን እኔ ደሞ 16 ቀብሌ ስንዝምር እንዲሁ ገራ ገር ምስኪን ልጅ ነበር አሁንም አብዝቶ ይሙላልኽ ጤናኽን ሥራኽንም ይባርክልኽ!!!

  • @ጥሩአለምነኝሀገሯንናፋቂ
    @ጥሩአለምነኝሀገሯንናፋቂ 5 місяців тому +4

    መጀመሪያ ለሄቨን:-
    ደና ነሽ ወይ ሄቨን እንደምን ሰነበትሽ፣
    እኛ ግን ታመናል የሶቆቃ ስንቅን ጥለሽብን ሄደሽ።
    እሽ ይሁን በቃ ላንች ከተመቸሽ፣
    ግን መፅናናቱን ለኛ ላኪ ልማፀነሽ፣
    የናፍቆት ደብዳቤም ላኪላት ለናትሽ።
    ገነመ ስለኔ ብዙ እልሽ ነበር ግን አልችልም ኢትዮጵያ አላሰጠጋኝ አለች እኔ እየፈለኳ 🤐

  • @alihussien6899
    @alihussien6899 5 місяців тому +2

    Geni I am your new subscriber, congratulations I like your show.

  • @helenaabiyot6969
    @helenaabiyot6969 4 місяці тому

    ❤❤❤ ገነት ደህና ነሽ እጅግ እወድሻለሁ አከብርሻለሁ እመብርሃንን መልካሙን ሁሉ እግዚአብሄር ያብዛልሽ !!

  • @AliaMohammad-t1q
    @AliaMohammad-t1q 5 місяців тому +29

    ለፌቨን ያልሆነ ሚድያ አንፈልግም በቃን ወሬ ፍትህ ፍትህ ነው የምንፈልገው በሀሳቤ የምትሰማሙ ከሆነ ላይክ እያርጋች ዘመዱቼ ተቃጠልኩ

    • @በማዳኔ
      @በማዳኔ 5 місяців тому

      በትክክል ሆረሩን እኮ live እያየን ነው ፍትህ ለሕፃን ሄቨን 🙏

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 5 місяців тому

    እግዚአብሔር ጤናሽን ይመልስልሽ የምወዳት ጀግና ነሽ በእሼፕሮግራም አይቼሽ ነበር ሳደንቅሽ ነበር ችሮቤትም እከፍታለሁ ስትይ ነበር ጎበዝ ብትከስሪም አላማሽ ተሳክቷል

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 5 місяців тому +66

    ገኒ ኧረ ለህፃን ሃቨን ድምፅሽን አሰሚ እንዴት እስካሁን ዝም አልሽ ???? ፍትህ ለህፃን ሃቨን😢😢😢😢😢

    • @makimaki4545
      @makimaki4545 5 місяців тому +4

      Men hona new zem yalchew gen

    • @abetu_maren2682
      @abetu_maren2682 5 місяців тому +4

      ህጉ ከልተቀየር መጮህ ሞ ን ዋጋ አለው ጩኸታ ችን ህጉ ይቀየር ጠንከር ይበል ነው እጅ የሱ መታሰር ለኔ ፍትህ አይደለም ለኔ ሽሮ መብያውን መቀረጥ ነው የገኒ የወንድማ ልጅ በግፍ አይደል እንዴ የተገደለኛው ስንቴ ጩኸት የሷ መደፈር ባይሆንም መታሰሩ እማ ምኑን ፍትህ ሆነ እየበላ እየጠጣ መሸኛው ማሳጣት ነው

    • @mihret-hh7ny
      @mihret-hh7ny 5 місяців тому +2

      ዝም አላለችም እሺ

    • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
      @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 5 місяців тому +3

      😮ትገርማላችሁ በባለፈው የወንድሞዋልጂ በሰረተኛ ስትገደል ወታኢትዬጺያ የገደለ ይገደል የሚል ህግ ይፅደቅልን ስትል በጣም ስታመናጭቆትና ማንስለሆንሽ እድህትያለሽ እያላችሁ ስትወቅሱትነበር. ለማንኛውም አሁንም አገራችን ላይ የገደለ ይገደል የሚል ህግ እስካልፀደቀ ገና እናልቃለን😢

    • @adisfikir3502
      @adisfikir3502 5 місяців тому +1

      😂አይታይሺም ድምጽ ሆነችኮ

  • @alemselam2729
    @alemselam2729 5 місяців тому +2

    ድግምታም ሁሉ ከሀገር ስትወጡ እንዲቀናን ምናምን እያልሽ ድግምት እያስደገምሽ ወደ አረብ አገር ትሄጃለሽ ከዛ እራስሽ ያሰራሽዉ ድግምት በጆሮሽ እየጮኸ ሲያስቸግርሽ ወደ አረቦች ታላክኪያለች ... ድምታም ሁሉ

  • @TeshomeAchamyeleh-k4d
    @TeshomeAchamyeleh-k4d 5 місяців тому +5

    ገኒ እባክሽ ይህን አሳቢን ተጋሪኝ።አረጋኽኝ ወራሽ ብዙዎችን የቀየር ልብ ቅን ሰው ነውና ቀአመቱ በጎሰ ላይ ቀርቦ ሽልማት እንዲሰጠው ከተከታዮችሽ ጋር ስሪ።ብዙ ምስክሮች ሊኖሩ ይችላሉ።

    • @hayatjagu1472
      @hayatjagu1472 5 місяців тому

      Batame migaremagi leja gana esane eyalshi esekahune ferase manwe metewajiwe setebale aragagin telanalshi batame nwe mesekebat lalejam aganagte gain babateshi😢

  • @BelayDemise-r4c
    @BelayDemise-r4c 5 місяців тому

    በስመአብ ገንዬ በጣም የምወድሽ አርቲስት ነሽ እና በዚህ አይነት በማየቴ በጣምደስየሚል ነዉ የኔእህት በርቺልን

  • @AsinakechGebeyehu
    @AsinakechGebeyehu 5 місяців тому

    Enamesegenalen Geni ye Ehetahen hewewet tarik lebizuwochachen asitemariy yihonal biye asi alewe gin lehetsian hevean dimitsishen asemi place😢😢😢

  • @marthabelachew4915
    @marthabelachew4915 5 місяців тому +1

    ገኒ ሰላም ላንቺ ይሁን ለህፃን ሄቨን ድምፅሽን አሰሚልን እባክሽ ይሄ ነገ ፈፅሞ እንዲቀር 😢😢😢

  • @alamtesfaye9093
    @alamtesfaye9093 5 місяців тому

    Wow batam dase yamil tarik bazh Agatami ganiy perogiramsh teru naw ❤🙏

  • @zalikataju
    @zalikataju 5 місяців тому +19

    ፍትህ በግፍ ለተገደለችዋ ህፃን ፌቨን

  • @TagistTia
    @TagistTia 5 місяців тому +1

    ገንዬ ሁሉም አንደ አይደለም እኛ እንደአህተ ነው የምንተያው በዙጥሩ አሉ

  • @Tadesemekonen-ei8wu
    @Tadesemekonen-ei8wu 5 місяців тому +1

    ገኒ የሁሉን ቤት ያንኳኳል እናትነትሽ ኑሪልን ሁሌም እወድሻለሁ ካንቺ ጋር መኖር
    ምንኛ መታደልነው።

  • @GenetGetu-t1g
    @GenetGetu-t1g 5 місяців тому +4

    ደስ ይላን እህትየ ግን አንዳንድ ሰወች አረብ ሀገር አምልኮ የለም እምትሉ ሰወች እኔም አይቻለሁ ስንት ባለጌ ሰይጣን አምላኪ ሰወች ሞልተዋን

  • @emugedefe6648
    @emugedefe6648 5 місяців тому +7

    እስኪ በራስ ካልደረሰ አያመንም አይነት አትሁኑ እረ ጭካኔ ፍትሕ ለሕጻኗ ሔቨን 😭😭😭😭😭😭😭

  • @Aberamolla768
    @Aberamolla768 5 місяців тому +3

    ልጅቷ ወሬኛ ነገር ነች ። እኔ በሱማሌ ባህር 11 ግዜ በጅቡቲ ባህር 1 ግዜ ሳውዲ አረብያ ሂጃለሁ ። አሁንም እዛው ነኝ እና ሳውዲ እንደዚህ አይነት ነገር እንደማያምኑ አስረግጨ እነግርሻለሁ ። አርቲስት ገነት ንጋቱ ለመላው ቤተሰብሽ እረዝም እድሜና ጤና ተመኘሁ.

    • @halabazalatube4496
      @halabazalatube4496 5 місяців тому +1

      እኔም እዚህ ሳዑዲ ነው የምኖረው በብዙ ቦታ አጋጥሞኛል

    • @roqayyaoumer3273
      @roqayyaoumer3273 5 місяців тому

      እረ እናንተ እፈሩ ሳዉዱዎች በአንድ አላህ ነዉ የሚያምኑት ነዉር ነዉ::😡😡

    • @saraababa
      @saraababa 5 місяців тому

      የኔ እህት ሰውን መውደድ ጥሩ ነው ግን እከሊን በሆን ማለት ትክክል እይደለም ለምን መሰለሽ። ሰው እራሱን እንጅ ሊላ ሰው መሆን እይችልም። ሰለሆነም እራስሽን ሁኝ። ሊላው ደግሞልጃችሽን በራስሽ መንገድ እሳድገሽ የህንን አለም በደንብ እንዲያዩት እድርጊያችው። እንጅ እንችን ይከታተላሉ እንችን እያዩ ነው የሚያድጉት። ማለት ለራስሽ ዋጋ ማሳጣት ነው። እህቴ

  • @dinsiriiwaqwoyya
    @dinsiriiwaqwoyya 5 місяців тому +2

    እረ ገኒ በህጻናት ላይ ለሚደርሰው ጥቃት ባለፈው በቲቪ ቀርበሽ ስታለቅሺ አልነበር ??? እረ ምን ሆነሽ ነው የዘገየሽው? ስለ አሰቃቂው የሄቨን ግድያ ጉዳይ አንድ ነገር በይ እንጂ !!!!

  • @assefademessie5918
    @assefademessie5918 5 місяців тому

    Geni God bless you. I am happy to see u.

  • @mulugetabiazentakele
    @mulugetabiazentakele 5 місяців тому +1

    ስልክ በአደባባይ ይሰጣል ? ኧረ የሙያ ስነምግባር እንጠብቅ ።

  • @ኑሮበገጠርTube
    @ኑሮበገጠርTube 5 місяців тому

    ኧረ ገኒ አድስ ስንሆን ቋንቋ ስለማንችል በጣም ስለምን ሠጋ ነው እንጂ መንፈስ ምናምን የሚሉሺ እየመጡ እደኔ ከሆነ እውነት አይመሥለኝም አድስ እደመጣሁ 20ቀን የሠራሁበት ቤት እቅልፍ ወስዶኝ አያውቁም ነበር እየፈራሁ በመጨረሻም ትቸው መጣሁ የ20ቀን ብሬን ትቼ ሌላስራ ገባሁ ።

  • @rozakebede2610
    @rozakebede2610 5 місяців тому

    Ke areb hager meta bewend yaletebedelesh sew anchin semaw Egziabher yimesigen esum yetebarek luji nw mechereshachiwun yasamirelachiw🙏🙏❤️❤️

  • @ደበሌሌንጮ
    @ደበሌሌንጮ 5 місяців тому +6

    ፍትህ ለህፃን ፌቨን በግፍ ለተገደለችው ትንሽዬ ህፃን ።

  • @zenebechbabeta970
    @zenebechbabeta970 5 місяців тому +1

    Awo fithi le haven stand for haven please

  • @abebatube3540
    @abebatube3540 5 місяців тому +8

    ገኒዬ በግፍ ለተገደለችው ህፃን ፌበቨን ድምፅ ሁኑላት እባካችሁ

  • @bizenlesh446
    @bizenlesh446 5 місяців тому +10

    ገነት የሄቬን ነገር አላየሁም አልስማሁም አልሽ ምነው ኢትዮጵያዊን ከዳር እስከ ዳር ሶጮኽ

  • @jemilaawol5403
    @jemilaawol5403 5 місяців тому +2

    ኩዌት ሀገር ብዙዎች ሀይማኖት የሌላቸው ሰይጣን አምላኪ አሉ። ባህር ሄደው ለሊትም እዛ ለሊቱን ያሳልፋሉ ።

  • @BanchuShifarawGelaw
    @BanchuShifarawGelaw 5 місяців тому +17

    😢ድምፅ ለፌቨን ገነት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ይህንን ስሜት ታዉቁታላቹህ ከይቅርታ ጋር

  • @solomonTessema-uj7xw
    @solomonTessema-uj7xw 5 місяців тому +2

    Im not going continue your show till i hear your voice about Heaven no i don't have time

  • @BanchuShifarawGelaw
    @BanchuShifarawGelaw 5 місяців тому +3

    እናትዋ ቤሩት❤❤❤❤❤

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ 5 місяців тому

    እኔ እራሴ ኢትዮጵያ እያለሁ ስወደዉ ለዛ ያለው ጨዋ ሰው ይመስላል ያገር ቤቷ ቆንጆ ገጠር ላይ ያለሽ ቆላ ነው ወይ ደጋ ወዴት ነው ያለሽው የሚለው የለመለመ ዛፍ ስር ይመስለኛል ሲዘፍን እሱን ዘፈኑን ለጉድ ነበር የምወድለት አነሱን የመሰለ ጨዋ ሴት አድናቂ የፍቀር ሰው ጀገና ያበቀለች ኢትዮጵያ ወይ ዘመን ተቀይሮ ይገርማል እጅግ

  • @امالبه
    @امالبه 5 місяців тому +19

    አረብ ሀገር አትበይ እሷ እራሷ ምን እንደ አለባት አረጋግጭ የአረብ ሀገር ሀይማኖት ያላቸው ህዝብ ናቸው ገኒ ተብየዋ

    • @HaymanotAweke-j4v
      @HaymanotAweke-j4v 5 місяців тому +1

      ሰዉ ሁሉ ዉሸት ነዉ የሚያወራዉ 😢😢😢😢😢ሆ እኔ ስታመት በስደት ከጭወት ዉጭ የለም አትዋሹ እንስራበት ምድረ ገልቱ

    • @hailetesfay3313
      @hailetesfay3313 5 місяців тому +2

      አማርኛ ተናጋሪ አረብ ነክ ወይስ የአረብ ጠበቃ 🤔

    • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
      @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 5 місяців тому +2

      እውነቱን እሷ ነች የምታውቀው ውሸት አትበሉ ከዚ የባሰ ጉድ አለ አትፍረዱ

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 5 місяців тому +1

      ሙጢ ለሰው ክብር ይኑሩሽ ነገረኛ አሮጊት

    • @عبدالرحمنعلي-ن7خ4ص
      @عبدالرحمنعلي-ن7خ4ص 5 місяців тому +1

      ልክ ነሽ አረቦች ሀይማኖት አላቸው ይሄ ማለት ግን የሚወራባቸው ውሽት ነው ማለም አይደለም ከዚህ የከፉ ነገሮች አሉ አንቺን አላጋጠመሽ ይሆናል ወይንም በቅርብሽ ያሉ ስዎች አጋጥመውሽ አያውቅም ይሄ ማለት ምንም መጥፎ ነገር የለም ሊያስብልሽ አይችልም

  • @ZAHRASEID-v4g
    @ZAHRASEID-v4g 5 місяців тому +6

    በየ ሀገሩ እማይሰማ ነገር የለም ይህ የበአድ አምልኮ ነው አኡዙቢላሂሚነሸይጧን ረጂም

    • @ibrahimahmed2181
      @ibrahimahmed2181 5 місяців тому

      Weshatam mate zalalmachawen yamuslimen sem endatafu nawe yanorute 😢

  • @Rosa-cl6hk
    @Rosa-cl6hk 5 місяців тому +2

    ገኒ ምን አስቻለሽ ለህፃን ፊቨን ምንም ድምፅ ስትሆኝ እያያየነሽ አይደለም ??!😢

  • @Hardshiplife24
    @Hardshiplife24 5 місяців тому

    ገንዬ ስወድሽ❤❤❤🎉🎉🎉!

  • @mimitolcha1101
    @mimitolcha1101 5 місяців тому

    Wey geneye sewedsch angagersch erasu des sil yesew zer bemulu egzabeher abzto yebarekesch Sis

  • @abebakebede1270
    @abebakebede1270 5 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይገስፃችሁ።

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 5 місяців тому +1

    ስለ አረጌ በደብ እዳታወራ ገደብሻት ብዙ ማውራት ስትፈልግ አቋረጥሻት ካገኘችው በደብ እድታብራራ ጠይቂያት

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze 5 місяців тому

    ገኒ የምትባዪውን ስሚ እንጂ ።ለህጻን ፌቨን ድምፅ ሁኚላት ።

  • @Amane-oc4nj
    @Amane-oc4nj 5 місяців тому +2

    ፍትህ ለሄቨን ገንየ እንወደሻለን ድምፅ ሁኝ ለህፃን ሄቨን በግፍ ተገደለች😢😢😢

    • @abetu_maren2682
      @abetu_maren2682 5 місяців тому

      ይበል ነው እጅ የሱ መታሰር ለኔ ፍትህ አይደለም ለኔ ሽሮ መብያውን መቀረጥ ነው የገኒ የወንድማ ልጅ በግፍ አይደል እንዴ የተገደለኛው ስንቴ ጩኸት የሷ መደፈር ባይሆንም መታሰሩ እማ ምኑን ፍትህ ሆነ እየበላ እየጠጣ መሸኛው ማሳጣት ነው

  • @yohanesa7728
    @yohanesa7728 5 місяців тому

    Nice program!

  • @abrahaledendana1157
    @abrahaledendana1157 5 місяців тому

    Some times it is good to listen happy moms

  • @OneLove-rz5jt
    @OneLove-rz5jt 5 місяців тому +1

    አንቺ ቀልቃላ አሮጊት ምነው ስለተደፈረችው ህፃን ዝም አልሽ

  • @almazdubale9277
    @almazdubale9277 5 місяців тому +3

    ገንዬ ምን አስቻለሽ አንች እኮ ለብ እሩሩ ነበርሽ ፈትህ ለህፃን ፌበንዬ ምንነው ዝም አልሽ😊

  • @roqayyaoumer3273
    @roqayyaoumer3273 5 місяців тому +1

    እረ ተዉ የሌላን አረብ ሐገር አላዉቅም ሳዉዲ አረቢያ 100% በአንድ አላህ ነዉ የሚያምኑት ተዉ ግን ነዉሮ ነዉ::🤭🤭🤭

  • @BereeSidau
    @BereeSidau 5 місяців тому +1

    የኔ ሴትዩ እራኒናት ምንም ነገር የለም

  • @hagoswelesi2059
    @hagoswelesi2059 5 місяців тому

    አረጋህኝ ወራሽ የአይዶል ዳኛ በሆነበት ውድድር ከቤቱ ሰራተኛ የነበረች ልጅ ተወዳድራ ከጨረሸች በሁዋላ ሰለ አረጋኸኝ ደግነት መሰክራለችና ጥሩ ሰራውን አደንቃለሁ::

  • @TarikuwaAbrham
    @TarikuwaAbrham 5 місяців тому

    ገኒዬ በጣም በጣም ነው የማከብርሽ የምወድሽ በናትሽ በግል ሥልክሽ ደውዬ ማማከር እፈልጋለው ሥልክሽን እንዴት ላኝኘው

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 5 місяців тому +1

    God is too good ❤❤❤

  • @zdkiram9830
    @zdkiram9830 5 місяців тому +1

    ፍትህ ለህፃን ሔቨን እና በግፍ ለሚገደሉ እና ለሚደፈሩ ህፃናት

  • @legesskhaledtufa4518
    @legesskhaledtufa4518 5 місяців тому +1

    አረብሀገር ስንቶቻችን እህቶቻችን ለሰይሰይጣን ግብር ተበልተው የቀሩ ቤት ይቁጠረው

    • @elizabethhailesellasie1946
      @elizabethhailesellasie1946 5 місяців тому +1

      ይህ ነገር፡ ለፖሊስ እና ለኢትዮጵያ ኤምባሲ report ተደርጉዋል ወይ?? በቶሎ እርምጃ ይወሰድ!

  • @abuaminnur886
    @abuaminnur886 5 місяців тому

    አረብ አገር ሰትሉ የአገሩን ሰም ጥሩ ሳዓውዲ አረብያ ከእንደዚህ አይነት በደል አይፈፀመምና

  • @tedlamakonnen2044
    @tedlamakonnen2044 5 місяців тому +2

    በእርግጥም እናት ስለሆንሽ ለህፃን ፌቨን ድምፅሽን አሰሚ ድምፅም ሁኝያት።

  • @jemalgeleta2441
    @jemalgeleta2441 5 місяців тому

    ምንም አልሰራም??ለምን ወሰዷት?ምንም መጥፎ ነገር ከለደረጉ ችግሩ የድምፅ ብቻ ከሆነ ከጆሮሽ ነው የሚለው አሳማኝ ይመስል ።

  • @yetemegenali-9074
    @yetemegenali-9074 5 місяців тому

    በኛም አገር ከርኩስ መንፈዝ ጋር የሚኖሩ አያሌ ሰወች አሉ አረብ ሀገርም እንደዛው ሁሉንም አረቦች መፈረጅ አይቻልም

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 5 місяців тому

    እግዚአብሔር ከክፋ መንፈስ ሁሉ ጠብቆ አቆየሽ እግዚአብሔር ን አመስግኚ

  • @sewlesew5691
    @sewlesew5691 5 місяців тому +1

    ባክሽ ኢትዮጵያ ይዘሽው የሄድሽው ምናምንቴ እዛ አለ ብለሽ ለጆሮ የማይመጥን ነገር አታውሪ
    ከቤተሰብ ስትለይ በጭንቀት የተመሳሰለብሽን ነገር አታውሪ

  • @MichaelHabte-i2c
    @MichaelHabte-i2c 5 місяців тому +1

    ሕጂ ዶ ይሓይሽ ዓመጽ ቆላዑ ምግሳስ
    ነንሕድሕዱ ዝማናጨቱ ፖለቲካኛ ዓጋመ ዘይረብሑን ህዝብን ቆላዕዑ ምግሰስ
    ካብ ብትግራይ እትፍጠር ባዓል ሃጼይ ዮውሃን፡ ሉአል መንገሸ ስዩም፡ ሕጂ። ድማ እዋሕት፡ ወያነ፡ እዋሐት ሕጂ ከ
    ደብረጭ፡ ጌታቾው፡ ስላም ክፈጥር አብ ትግራይ ጠቅላይ ግዛት ኢትዮጵያ ኮይና
    ክትነብር ኢልካ ዘይሕሰብ እዩ።😅😅

  • @TeshomeAchamyeleh-k4d
    @TeshomeAchamyeleh-k4d 5 місяців тому

    እረ ገኒ ዛሬ ገና በቤትሽ ገብቸ አገኘሁሽ ዴስ ዴስ ብሎኛል።

  • @eshetutefera
    @eshetutefera 5 місяців тому

    እውነት ነውንዴ ገኒ ? ስለ ህፃን ሔቨን ምንም አላልሽምን?

  • @senaitabay5152
    @senaitabay5152 5 місяців тому +4

    🎉🎉❤

  • @ebrahimomer478
    @ebrahimomer478 5 місяців тому

    እንደናግበረሰብ ሁሉም አረቦች መጥፎዎች አይደሉም። እናም ገነት ተብየዋ አመለካከትሽን ቀይሪ። "አረብ ሀገር የሚሄዱ እህቶች"ብሎ ማጠቃለያ መስጠት ያሳፍራል። ብዙ እህቶችም በአረብ ሀገር ህይወታቸውን ቀይረዋል እና...

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 5 місяців тому +1

    ገነት እኔ እናቴን ሳላተት 12አመቴ. እርጂኝ እናቴን ማየት እፈልጋለሁ ያለሁስ ትደት ላይ ነው አላሂ. እየሰራሁ ለቤት ነው ምንም የለኝምብቻ የናቴን አይን አሳዩኝ

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 5 місяців тому

    Sera fe AROGIT, sint yemineger tarik eyale.. LEZA BIS MENESHEM YEMAYAMER

  • @tamrtabebe5561
    @tamrtabebe5561 5 місяців тому +2

    ይች የሠው ቀዳዳ።የጋዜጠኛ ቦዘኔ ።

  • @EmuHanan261
    @EmuHanan261 5 місяців тому +2

    ሽንት ቤት ስተኛ ሰላም አለኝ ስትይ አንድ የገባኝ ነገር አንቺ ለራስሽ ሸይጧን ሰፍሮብሽ ይመሥለኛል ከይቅርታ ጋር

    • @DeboraYitberek
      @DeboraYitberek 5 місяців тому +1

      አመሰግናለው

    • @kabetube
      @kabetube 5 місяців тому

      እውነትነው

  • @hirutgirma3499
    @hirutgirma3499 5 місяців тому

    እስቲ ወይዘሮ ገነት ልጆች አሉሽ ውጪና ፍትህ ለሔቨን ጠይቂ ማፈሪያ

  • @MekuanintAkelew
    @MekuanintAkelew 5 місяців тому

    እህህ ሙሉ ወይም በቤት ስምሽ ሚሚ እኛም ወደ ሚዲያ እንውጣ ብዙ የምናውቀው ነገር ነበር !!ገኒ የእውነት ሠው ከሆንሽ ኮንታክት አርጊኝ ዝም ያልኩት በምክንያት ነው !!!!

  • @JerrySemi
    @JerrySemi 5 місяців тому +1

    አይ ሽቀላ ከየት ነው ግን የምትስበስቢያቸ ድራማው ደስ ይላል ግን በዚ ስአት እኛ የጨነቀን የእጾናት መደፈር ነው ድምፅ ኡኝ

    • @FOZiyAsafa
      @FOZiyAsafa 5 місяців тому

      ሀሀሀ መናቅህ ነው ሽቃላን

  • @ገመዶ
    @ገመዶ 5 місяців тому

    ገነት እንደ ብዙዬ ስታወሪ ኦሮምኛውን እንደምትችይ ብቅ ትላለች በይ በርቺ

  • @gebremariambeyene6969
    @gebremariambeyene6969 5 місяців тому +1

    ሰለ ፍትህ መጓደል ገነት ካንቺ በላይ ከቶ ከየት ለመጣ የችልና ነወ በንቺ ቤተሰብ ላይ የደረሰው በደል የቅርብ ጊዜትዝታ ነዉ።

  • @alemzerecabegaz1463
    @alemzerecabegaz1463 5 місяців тому

    አወ እድ እድል ነዉ ቤሩት ግን ምንም ሰይጣናዊ ነገር የለም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @AsefaTafere
    @AsefaTafere 5 місяців тому

    ፍትህ ለቬቨን አንችም ልጆች አሉሽ ድምፅሽ አሰሚ ገኒ

  • @lulukedir6543
    @lulukedir6543 5 місяців тому

    Ere wishet

  • @mengistutamrat9684
    @mengistutamrat9684 5 місяців тому

    Geni betam yemewdish yemakbersh ethiopiawi artist ihte

  • @foziahmed10
    @foziahmed10 5 місяців тому +2

    የመክሊትን ጨርሼ መጣሁ ላዳምጥ እስቲ❤

  • @Ethio-Talent
    @Ethio-Talent 5 місяців тому

    እኔ ደግሞ ሰው ያገኙ መስሎኝ አዲስ ኪዳንን ምን እንደሆነ የማያውቅ ና ሶሎን እንኳን የማያውቅ አገኘን ብሎ መንጫጫት ምን ይሉታል
    ሰውዬው እኮ የወንጌላውያን አማኝ ነው ለማለት ወንጌልን ማወቅ አለበት አዲስ ኪዳን ማለት ወንጌል ማለት ነው ወንጌል ሳያውቁ ነብይ ?

  • @martatilahun-g6z
    @martatilahun-g6z 5 місяців тому

    ፍትህ በአሠቃቂ ሁኔታ ተደፍራ በግፍ ለተገደለችው ለ7አመቷ ህፃን ሄቨን

  • @millioncr7538
    @millioncr7538 5 місяців тому +2

    ኣረገኽኝ ወራሽ ማለት ከኣርቲስቶች ኢትዮጵያያዊያን መካከል በትግራይ ህዝብ የፈፀሙት ጆኖሳይድ ቁ 1 ነው። ለዘላእለም ለ 100 ትውልዶች ይጠየቃል።

  • @ያለገደብየሀሳብነፃነት88
    @ያለገደብየሀሳብነፃነት88 5 місяців тому +1

    ገኒ please ቢ ን በ አድርጊያት በፈረሰ not ቢፈረሰ🤦🏻‍♂️

  • @tafessetadesse4037
    @tafessetadesse4037 5 місяців тому

    እኔ የጠረጠርኩት ገነትን እራሷን ሁሉ የምታቀርበው በክፉ መንፈስ ስር የነበሩ / አለ የሚሉትን ነው እራሷም አባል ሳትሆን አትቀርም

  • @emugedefe6648
    @emugedefe6648 5 місяців тому +1

    ገነት ንጋቱ እወድሽ ነበር ምነው አፍሽን ዘጋሽ እረ ለሕጻን ሄቨን ድምጽ ሁኝ

  • @HailuAyele-l8x
    @HailuAyele-l8x 5 місяців тому

    ተፈላጊውን ወንድማችን እንዳይጎዳ የፍቅር ያድርገው

  • @tezetaeearada865
    @tezetaeearada865 5 місяців тому +1

    እንዴት ሰዉ እስከሚነግርሽ ድረስ ትጠቢቂያለሽ አሁን በዚህ ጊዜ እንቶ ፈንቶ ታቀርቢያለሽ ለፌቨን ድምፅ መሆን ሲገባሽ

  • @AffectionateGeoCave-nl4jq
    @AffectionateGeoCave-nl4jq 5 місяців тому +2

    8:19

  • @Tgcrib
    @Tgcrib 5 місяців тому +1

    ፈትህ ለ ሄአቨን 😢😢😢
    ፈትህ ለ ሄአቨን 😢😢😢