Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ባለ ግርማ ሞገሱ ዶክተር ምህረት ክብር ይገባሀል በትንሽ ደቂቃወች የብዙ ሰው መልስ እየሰጠህ የምታረጋጋ መማርህን የተጠቀምክበት ሰው ነህና በድጋሜ እናመሰግናለን
ባንቺ ጥያቄ መልሴን አገኘው በተለይ መስመሩን ሲጥሱ መስመሩ ገር ይደርሳሉ የሚለው sound good let us get started Bless you Doctor Miheret
ባንተ መልስ የኔም ኮሜንት ተመልሷል!!❤❤❤
D/r ምህረት በጣም እናመሠግናለን🙏🏽ለጠያቂዋ የሰጠሀት ምክር በጣም ወደደኩት! ለእኔ የመከርከኝ ነዉ የመሰለኝ❤
እንዲህ አይነት ሰዎች ጥቂት ከመሆናቸው የተነሳ ያለ ሁሉ አይመስለኝም ። እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበረ ። ከፍተኛ በራስ መተማመን ደረጃ ሲደረስ የማንንም እርዳታ ያለመፈለግ ለራስ እራሴ በቂ ነኝ ተብሎ ሲታሰብ የሚመጣ ብቸኝነት ነው ። ብዙ ጠንካራ ጎን የአለው ባህሪ ነው ። እንዲህ አይነት ሴት ማግኘት መታደል ነው ።
በጣም ከባዱ ችግር ብዙ የኛ ሃገር ወንዶች እንዲህ አይነት ሴት ይፈራሉ😢አሪፍ መሆን እራሱ አስፈሪ እየመሰለኝ ዝቅ ለማለት እየሞከርኩ ነው እራሴን ማገኘው ፣ወንድ ጓደኞቼ እንኳን ወንዶች እንዲህ አይነት ነገር ስለማይወዱ ሞኝ ለመሆን ሞክሪ ይላሉ፣ጠንካራ ሃሳብን ማንጸባረቅ እራሱ ወንዶችን የሚያሸሽ እንደሆነ ማሰብ ጀመርኩ..እሷ ይበልጥ ታሳዝናለች
እንደእኔ እይታ ከሆነ በደንብ ከፈተሽነው ይሄኛው ብቸኝነት ከራስ መተማመን ጋር የሚያያዝ አይመስለኝም ይልቁንስ እኔ ብቻ ከዋቂ እና ልክ ነኝ ብሎ ከማሰብ የሚመጣ ኢጎስቲክ egoistic ባእሪ ይመስለኛል የማስሎ የፍላጎት ደረጃን እንደምሳሌ ብናነሳ የሰልፍ አክቿላይዜሽን ላይ የደረሰ ሰው ለሰው ሲሰጥ እና ለሌላ ሲኖር ነው ብዬ አስባለው አመሰግናለሁ
Ena lagebashi
@@binyamgirma3144 እንደውም ምርጥ ሃሳብ ጨመርክልኝ ፣ለሌላው መስጠት መትረፍና መቆረስንም ያካትታል ልክ ነህ...ይህን እንደተሸናፊ ወይ እንደፈላጊ የሚያዩትን ወንዶች ምን ትላቸዋለህ?
@@zerubistegni3272 😂😂😂😂ትመቸኛለህ😍
ትዳር የፈጣሪ ሰጦታ ነው ፀልይ
Go to 'The market' or arrange 'the market'....Interesting!!!
ጠያቂያችን አብሽሪ ደሞ የብዙዎቻችን ጥያቄ ነው ያንቺ ብቻ አይደለም ትንሽ ከሠዎች ጋ ያለሽን ተግባቦት አሣድጊ ራሥሽን ሆነሽ ደሞ ምድር ላይ ምንም አዲሥ ነገር አይኖርም ባክሽ .....
ዶ/ር አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ !ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ !🎉
ሰላም ዶክተር እንኳን በሰላም መጣህ። ❤️🙏❤️
DR. Edat neh selam leant yehun.
This direction leads you with prayer and action. Act don’t fear!
ይሄ እጅጉን ይከብዳል በጣም አጥር የሆነ ላይፍ😢😢😢💔
ደጋግሜ እየሰማሁት ነው ። ጥያቄው እራሱ የኔ እስከሚመስለኝ።To apply...
Super👌 thanks Dr I thought you are addressing me personally
God Bless You!❤❤❤
ሰላም ለአንተ ይሁን ዶክተር ስለምትሰጠን ትምህርት እጅግ አድርጌ ከልቤ አመሰግናለሁ ብዙ ነገሮችን መቀየር ችያለሁ በምትሰጠን ትምህርት አሁንም አንድ ጥያቄ አለኝ "ታላቅ ወንድም አለኝ እና እሱ ለኔም ለእህቶቼም ብዙ ነገሮችን አድርጎልናል አሁንም እያደረገልን ነው እና አንድ ነገር ተፈጠረ እኔ ሥራ እንድጀምር እና ራሴን እንድችል ይፈልጋል ይሄንን እኔም እፈልጋለሁ ግን ደግሞ ወንድሜ እኔ መስራት የማልፈልገውን እና ዝግጁ ያልሆንኩበትን እንድሰራ ይፈልጋል እኔ ደግሞ ወንድሜን ማስከፋት በጭራሽ አልፈልግም "ከራሴም አልፎ ለቤተሰቦቼ መድረስ እፈልጋለሁ ግን መስራት በማልፈገው እንድሰራ እየሆነ ነው እና ምንድነው የምትመክረኝ ዶክተር? አመሰግናለሁ
wish you the best to asker i agree with your suggestion Dr. Thanks
Dr enameseginalen zare hulete semahut
ትክክል ነህ ተባረክ
Dr betam enameseginalen
#cherash yamayasasebgi nger normal nwa
hasbu tiru new bemlseke esmalewe dr
You said it. Good luck ladies
Ende amarebih ahun endezih tsim sinorh arif new
One of the best Dr mhret ❤
ዶ/ር መስመር መጣስ ያልከው ላይ ማብራሪያ ብትሰጥበት...ማለቴ መስመር ስንጥስ አንዳንዴ ከማንነት ስብዕናችንጋ ሊንጣረስ አይችልም ወይ? ወይ ሌላ እይታ
Teru meker nwu doctor Enmesgenalen gn ehite gn tselyi Ewunet tedar ke Egziahber nwu mekeru Teru nwu ersesh lay seri ehite doctor endalut Egziahber ke melkawu swu gar yegegnesh
🙏🙏🙏
የሷም ጥየቄ የኔም ነው መልስ አገኘሁ🙏❤
❤❤❤❤
Mlkam edel yegtemat
ስለ ልጅነት ቱራማ ብታስተምሩኝ
ይቅርታ ዶ/ር እኔም ጥያቄ አለኝ ግን የት እንደምጠይቅህ ግራ ገባኝ comment ላይ ባስቀምጥ ጥያቄየን መልስ ትሰጥበት ይሆን?❤
አዎ እሰጣለሁ ብሏል😅
First Comach🤣🤣🤣🙏🙏🙏
Dr Comic not😂😂😂Thankyou
Batàam🎉
Online dating ይሞክሩ
እኔ ልጅ እያለሁ አባቴ አይወደኝም ነበር በዛ ምክንያት ከቤተሰቤ የተለየሁት ገና በ12 አመቴ ነበር እናም ከቤት ወጥቼ ኬክ ቤት ገባሁ ማታ እየተማርኩ ቀን እሰራ ነበር ከሳ እጅግ ብዙ ወንዶች ያፈቅሩኝ ነበር ልጅም ስለሆንኩ አባቴን ስለምጠላ ብቻ ስራየ ወንድን መበቀል ሆነ የምበቀላቸዉ ገላየን ለአንድ ቀን በመስጠት እና ድጋሚ እነሱን አለማየት በሚገርም ሁኔታ ሁሉም እያፈቀሩኝ ያለቅሱ ነበር ያነገር ለኔ እርራታ እና በቀል የመመለስ ስሜት ስለሚሰጠኝ በዛ ቀጠልኩ በዚህ ሁሉ የእግዚአብሔር ጥበቃ ይገርመኛል በሽታ ሳይዘኝ ከሃገር ወጥቼ አረብ ሃገር መጣሁ ከዛ በኋላ ወንድን ማናገርም ማግኘትም አልፈልግም 32 አመት ሆነኝ ገንዘብ አለኝ እግዚአብሔር ይመስገን ግን ማግባት አልፈልግም
ወንድ ሁሉ አንድ አይነት አይደለም ፍቅር ከእግዚአብሔር የተሰጠን ልዩ ስሜት ነው አመለካከትሽን ቀይረሽ ስለ ትዳር ተምረሽ አግቢ አባትሽንም ይቅር በይው ።
አዬሰው ይገርማል 35በጣምብዙነው ፈጠንበይና አግቢከቻልሽ
@@AmenaNesra 🤔🤔🤔 ማግባት አልፈልግም መብቴ መሰለኝ ምነዉ ያለ ተቃራኒ ፆታ መኖር አላችሁ ደግሞ 32 ነዉ ያልኩት
@@AmenaNesra 🤔🤔🤔 ማግባት አልፈልግም መብቴ መሰለኝ ምነዉ ያለ ተቃራኒ ፆታ መኖር አይቻልም አላችሁ ደግሞ 32 ነዉ ያልኩት
yelijinet trauma yitakemal ke psychotherapist gar awiri. you deserve better life.
you highly focused on relationships.you know why,you are traumatized with it
I have asked alot of strong questions but you are ignored them.and ruther you focused on blablablaaaaaaaaaaaaaaaaa
dr ሸበላ እርሶ ተምታታ
ባለ ግርማ ሞገሱ ዶክተር ምህረት ክብር ይገባሀል በትንሽ ደቂቃወች የብዙ ሰው መልስ እየሰጠህ የምታረጋጋ መማርህን የተጠቀምክበት ሰው ነህና በድጋሜ እናመሰግናለን
ባንቺ ጥያቄ መልሴን አገኘው በተለይ መስመሩን ሲጥሱ መስመሩ ገር ይደርሳሉ የሚለው sound good let us get started Bless you Doctor Miheret
ባንተ መልስ የኔም ኮሜንት ተመልሷል!!❤❤❤
D/r ምህረት በጣም እናመሠግናለን🙏🏽
ለጠያቂዋ የሰጠሀት ምክር በጣም ወደደኩት!
ለእኔ የመከርከኝ ነዉ የመሰለኝ❤
እንዲህ አይነት ሰዎች ጥቂት ከመሆናቸው የተነሳ ያለ ሁሉ አይመስለኝም ። እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበረ ። ከፍተኛ በራስ መተማመን ደረጃ ሲደረስ የማንንም እርዳታ ያለመፈለግ ለራስ እራሴ በቂ ነኝ ተብሎ ሲታሰብ የሚመጣ ብቸኝነት ነው ። ብዙ ጠንካራ ጎን የአለው ባህሪ ነው ። እንዲህ አይነት ሴት ማግኘት መታደል ነው ።
በጣም ከባዱ ችግር ብዙ የኛ ሃገር ወንዶች እንዲህ አይነት ሴት ይፈራሉ😢አሪፍ መሆን እራሱ አስፈሪ እየመሰለኝ ዝቅ ለማለት እየሞከርኩ ነው እራሴን ማገኘው ፣ወንድ ጓደኞቼ እንኳን ወንዶች እንዲህ አይነት ነገር ስለማይወዱ ሞኝ ለመሆን ሞክሪ ይላሉ፣ጠንካራ ሃሳብን ማንጸባረቅ እራሱ ወንዶችን የሚያሸሽ እንደሆነ ማሰብ ጀመርኩ..እሷ ይበልጥ ታሳዝናለች
እንደእኔ እይታ ከሆነ በደንብ ከፈተሽነው ይሄኛው ብቸኝነት ከራስ መተማመን ጋር የሚያያዝ አይመስለኝም ይልቁንስ እኔ ብቻ ከዋቂ እና ልክ ነኝ ብሎ ከማሰብ የሚመጣ ኢጎስቲክ egoistic ባእሪ ይመስለኛል የማስሎ የፍላጎት ደረጃን እንደምሳሌ ብናነሳ የሰልፍ አክቿላይዜሽን ላይ የደረሰ ሰው ለሰው ሲሰጥ እና ለሌላ ሲኖር ነው ብዬ አስባለው አመሰግናለሁ
Ena lagebashi
@@binyamgirma3144 እንደውም ምርጥ ሃሳብ ጨመርክልኝ ፣ለሌላው መስጠት መትረፍና መቆረስንም ያካትታል ልክ ነህ...ይህን እንደተሸናፊ ወይ እንደፈላጊ የሚያዩትን ወንዶች ምን ትላቸዋለህ?
@@zerubistegni3272 😂😂😂😂ትመቸኛለህ😍
ትዳር የፈጣሪ ሰጦታ ነው ፀልይ
Go to 'The market' or arrange 'the market'....Interesting!!!
ጠያቂያችን አብሽሪ ደሞ የብዙዎቻችን ጥያቄ ነው ያንቺ ብቻ አይደለም ትንሽ ከሠዎች ጋ ያለሽን ተግባቦት አሣድጊ ራሥሽን ሆነሽ ደሞ ምድር ላይ ምንም አዲሥ ነገር አይኖርም ባክሽ .....
ዶ/ር አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ !
ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ !🎉
ሰላም ዶክተር እንኳን በሰላም መጣህ። ❤️🙏❤️
DR. Edat neh selam leant yehun.
This direction leads you with prayer and action. Act don’t fear!
ይሄ እጅጉን ይከብዳል በጣም አጥር የሆነ ላይፍ😢😢😢💔
ደጋግሜ እየሰማሁት ነው ። ጥያቄው እራሱ የኔ እስከሚመስለኝ።
To apply...
Super👌 thanks Dr I thought you are addressing me personally
God Bless You!❤❤❤
ሰላም ለአንተ ይሁን ዶክተር ስለምትሰጠን ትምህርት እጅግ አድርጌ ከልቤ አመሰግናለሁ ብዙ ነገሮችን መቀየር ችያለሁ በምትሰጠን ትምህርት
አሁንም አንድ ጥያቄ አለኝ "ታላቅ ወንድም አለኝ እና እሱ ለኔም ለእህቶቼም ብዙ ነገሮችን አድርጎልናል አሁንም እያደረገልን ነው እና አንድ ነገር ተፈጠረ እኔ ሥራ እንድጀምር እና ራሴን እንድችል ይፈልጋል ይሄንን እኔም እፈልጋለሁ ግን ደግሞ ወንድሜ እኔ መስራት የማልፈልገውን እና ዝግጁ ያልሆንኩበትን እንድሰራ ይፈልጋል እኔ ደግሞ ወንድሜን ማስከፋት በጭራሽ አልፈልግም "
ከራሴም አልፎ ለቤተሰቦቼ መድረስ እፈልጋለሁ ግን መስራት በማልፈገው እንድሰራ እየሆነ ነው እና ምንድነው የምትመክረኝ ዶክተር? አመሰግናለሁ
wish you the best to asker i agree with your suggestion Dr. Thanks
Dr enameseginalen zare hulete semahut
ትክክል ነህ ተባረክ
Dr betam enameseginalen
#cherash yamayasasebgi nger normal nwa
hasbu tiru new bemlseke esmalewe dr
You said it. Good luck ladies
Ende amarebih ahun endezih tsim sinorh arif new
One of the best Dr mhret ❤
ዶ/ር መስመር መጣስ ያልከው ላይ ማብራሪያ ብትሰጥበት...
ማለቴ መስመር ስንጥስ አንዳንዴ ከማንነት ስብዕናችንጋ ሊንጣረስ አይችልም ወይ? ወይ ሌላ እይታ
Teru meker nwu doctor Enmesgenalen gn ehite gn tselyi Ewunet tedar ke Egziahber nwu mekeru Teru nwu ersesh lay seri ehite doctor endalut Egziahber ke melkawu swu gar yegegnesh
🙏🙏🙏
የሷም ጥየቄ የኔም ነው መልስ አገኘሁ🙏❤
❤❤❤❤
Mlkam edel yegtemat
ስለ ልጅነት ቱራማ ብታስተምሩኝ
ይቅርታ ዶ/ር እኔም ጥያቄ አለኝ ግን የት እንደምጠይቅህ ግራ ገባኝ
comment ላይ ባስቀምጥ ጥያቄየን መልስ ትሰጥበት ይሆን?❤