Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ዶ/ር ምህረትሻሻሻ እንኩዋን ደህና መጣህልን ስትጠፉብን ቁልጭ ቁልጭ 😂እንላለን እንጂ መርሳት እይታሰብምጠያቂያችን ከእብሮ እደግ ፍቅረኛሽ ጋር ተመካክራችሁ እብራችሁ ለመኖር ብትወስኑ ጥሩ ይመስለኛል😍😍😍
Thank you🙏🏾🙏🏾
Listen your mom❤❤❤entoch mkenyate alachew
Thank you. Welcome back!
Dr enqwan dehna metah enameseginalen
ዶክተር መዘግየታችሁ አሳሰበን እንጂ እንዴት እንረሳችኋለን??❤🙏❤
❤ ተባረኹ 😊
Enamesgnalen Dr ❤❤❤
የተወደድክ ወንድም ምህረት የጌታ ሰላም ይብዛልህ በሰላም ነው ወይ ፂምህን ያሳደከው?
Hahaaa...mnew konjo aydelem...?
Thanks
Hello DR how can share you my questions Pls ? Is there any one can tell me the way to ask questions
🙏🙏🙏
ነገሩ ያን ያክል አይከብድም መተው ድረስ የሚያደርስ የሚያስጨንቅ ነገርም የለም።4 አመት ቀላል አይደለም ሊያውም አብሯት የተማረ በአካል የምታውቀው። ምናልባት በእድሜ ስለምትበልጠው እዛ ሲሄድ እንዳይተዋት ፈርታም ይሆናል።ዶር እንዳለው ሊጨርስ ከሆነ እና አንቺ መውሰድ የምትችይ ከሆነ ወይ ጋብቻ ወይ ቀለበት አድርጉ ትምህርቱ ሲጨርስ ትወስጅዋለሽ ጀማሪ ከሆነ እዛ መጥቶ የፈለገውን ፊልድ መርጦ ይማር።ፍቅራችሁን ደግሞ ታጣጥማላችሁ።
❤
እንዴት ነው ጥያቄ የሚላከው ፕሊስ እኔም ጥያቄ አለኝ
respec yor mom b/t make you're decision.
Ethiopia yalu wendoch visa ena usa eskidersu they are so 100% perfect Kza they have another behöver they will change to 100% horere
ኤረ ላይክ ኣርጉለት ቤተሰብ ❤❤❤❤❤
ለራሰሽ ታማኝ ሁኚ ልጅን በትክክል ከወደድሽው እርሱም ከወደደሽ ደግሞም የጋራ ፍላጎት ካላቹ ሌላው መፍቴ የሚያጣ አይመስለኝም አለን አደል እኛ.............?
የት ጠፍተህ ነው ዶክተር?🙄
እህቴ ለጉዳዩ ክብደት ሰጥተሽ ወደ ፕሮፌሽናል ምክር መምጣትሽ ደግ አርገሻል። ዶክተር የሰጠሽ ምክር ተግባራዊ አድርጊው። በተቻለሽ መጠን ሌሎች ሰዎች ጣልቃ አታስገቢ። በቂ ምክር ነው ያገኘሽው።
ዉይ ሁለት አመት ጥያቆ ዉሰጥ አይገባም ምንም ማለት አይደለም
እኔ ከዘጋሁ ወር አለፈኝ ትልቅ እርጋታ እና ሰላም ውስጥ ነኝ በአለፈበት ላላልፍ ለራሴ ቃል ገብቻለሁ ዋግዬንም ራሴንም ስላቀለልኩኝ በተለይ ከአረብ አገር ከምኖር ሴት ጋር አደለም በፍቅር በወሲብም መውደቅ አልፈልግም ከዚህ በኃላ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ለሁላችንም አመሰናለሁ💁❤
የአረብ ሀገር ሴት ስትል ምን ለማለት ፈልገህ ነው አነጋገርህን አስተካክል
እንደት ነው በውስጥ ምትጽፍት ?ልጽፍ ፈልጌ ነበር
አታፈቅሪዉም ማለት ነዉ፤"ልተወዉ እንዴ" ትያለሽ እንዴ? አሁን ይህን ቪዲዮ ሲያየዉ ምን ይሰማዋል? አንዳንድ ሰዎች ደሞ ዉጪ አገር ስትሄዱ አዕምሯችሁ ዉጪ የሚያድርበት ነገር ይገርመኛል፡፡
@@metenfeshaye ሃሃሃሃሃሃሃ
Listen your mom
ቤተሰብ እዚሁ ብታገቢ ሲል ዝም ብለው አይመስለኝም እዚህ ያለው እከሌ ይወድሻል አንቺም ትወጂዋለሽ ይሄንኑ ብታገቢ ይሻልሻል ያሊ ይመስላል እሷም የወላወለችው ተጠባባቂ ይዛ ነው ። በመወላወል ውስጥ ሆና ሃሳቧን የሚያጠናክርላት ማለት እዛው ካለው ጋር ጀምሪ የሚላት ምክር የፈለገች ይመስላል ።ለማንኛውም ትክክለኛው አካሄድ ዶክተር እንዳሉት ነው መሆን ያለበት ግን አይመስለኝም አቋም ተይዞበት ለምክር የመጣ ሃሳብ ነው ።
እህታችን በጣም ጽልይ ለውሳሌ😔😔እና 99% ከ ኢትዮጵያ ያመጡትን ጠይቂ 😔መቀመቅ ውስጥ ከመግባትሽ በፍት 😔😔አምላክ 🤲🏿ይርዳሽ እኔ ግን የምልሽ ከ ቤተስቦች ያሉሽን ነው እግር እስከሚውጣ ድረስማ አቤት ተራራን ነቅዮ አመጣልሽለው ይሉሽል በ ውምዱም በ ሴቶችም በኩል ከዛም ነው ሲኦል የሚአሳዩኝ 😔አምላክ 🤲🏿ይርዳሽ
ዶ/ር ምህረትሻሻሻ እንኩዋን ደህና መጣህልን ስትጠፉብን ቁልጭ ቁልጭ 😂እንላለን እንጂ መርሳት እይታሰብምጠያቂያችን ከእብሮ እደግ ፍቅረኛሽ ጋር ተመካክራችሁ እብራችሁ ለመኖር ብትወስኑ ጥሩ ይመስለኛል😍😍😍
Thank you🙏🏾🙏🏾
Listen your mom❤❤❤entoch mkenyate alachew
Thank you. Welcome back!
Dr enqwan dehna metah enameseginalen
ዶክተር መዘግየታችሁ አሳሰበን እንጂ እንዴት እንረሳችኋለን??
❤🙏❤
❤ ተባረኹ 😊
Enamesgnalen Dr ❤❤❤
የተወደድክ ወንድም ምህረት የጌታ ሰላም ይብዛልህ በሰላም ነው ወይ ፂምህን ያሳደከው?
Hahaaa...mnew konjo aydelem...?
Thanks
Hello DR how can share you my questions Pls ? Is there any one can tell me the way to ask questions
🙏🙏🙏
ነገሩ ያን ያክል አይከብድም መተው ድረስ የሚያደርስ የሚያስጨንቅ ነገርም የለም።4 አመት ቀላል አይደለም ሊያውም አብሯት የተማረ በአካል የምታውቀው። ምናልባት በእድሜ ስለምትበልጠው እዛ ሲሄድ እንዳይተዋት ፈርታም ይሆናል።ዶር እንዳለው ሊጨርስ ከሆነ እና አንቺ መውሰድ የምትችይ ከሆነ ወይ ጋብቻ ወይ ቀለበት አድርጉ ትምህርቱ ሲጨርስ ትወስጅዋለሽ ጀማሪ ከሆነ እዛ መጥቶ የፈለገውን ፊልድ መርጦ ይማር።ፍቅራችሁን ደግሞ ታጣጥማላችሁ።
❤
እንዴት ነው ጥያቄ የሚላከው ፕሊስ እኔም ጥያቄ አለኝ
respec yor mom b/t make you're decision.
Ethiopia yalu wendoch visa ena usa eskidersu they are so 100% perfect
Kza they have another behöver they will change to 100% horere
ኤረ ላይክ ኣርጉለት ቤተሰብ ❤❤❤❤❤
ለራሰሽ ታማኝ ሁኚ ልጅን በትክክል ከወደድሽው እርሱም ከወደደሽ ደግሞም የጋራ ፍላጎት ካላቹ ሌላው መፍቴ የሚያጣ አይመስለኝም አለን አደል እኛ.............?
የት ጠፍተህ ነው ዶክተር?🙄
እህቴ ለጉዳዩ ክብደት ሰጥተሽ ወደ ፕሮፌሽናል ምክር መምጣትሽ ደግ አርገሻል። ዶክተር የሰጠሽ ምክር ተግባራዊ አድርጊው። በተቻለሽ መጠን ሌሎች ሰዎች ጣልቃ አታስገቢ። በቂ ምክር ነው ያገኘሽው።
ዉይ ሁለት አመት ጥያቆ ዉሰጥ አይገባም ምንም ማለት አይደለም
እኔ ከዘጋሁ ወር አለፈኝ ትልቅ እርጋታ እና ሰላም ውስጥ ነኝ በአለፈበት ላላልፍ ለራሴ ቃል ገብቻለሁ ዋግዬንም ራሴንም ስላቀለልኩኝ በተለይ ከአረብ አገር ከምኖር ሴት ጋር አደለም በፍቅር በወሲብም መውደቅ አልፈልግም ከዚህ በኃላ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ለሁላችንም አመሰናለሁ💁❤
የአረብ ሀገር ሴት ስትል ምን ለማለት ፈልገህ ነው አነጋገርህን አስተካክል
እንደት ነው በውስጥ ምትጽፍት ?ልጽፍ ፈልጌ ነበር
እንደት ነው በውስጥ ምትጽፍት ?ልጽፍ ፈልጌ ነበር
እንደት ነው በውስጥ ምትጽፍት ?ልጽፍ ፈልጌ ነበር
እንደት ነው በውስጥ ምትጽፍት ?ልጽፍ ፈልጌ ነበር
አታፈቅሪዉም ማለት ነዉ፤"ልተወዉ እንዴ" ትያለሽ እንዴ? አሁን ይህን ቪዲዮ ሲያየዉ ምን ይሰማዋል? አንዳንድ ሰዎች ደሞ ዉጪ አገር ስትሄዱ አዕምሯችሁ ዉጪ የሚያድርበት ነገር ይገርመኛል፡፡
@@metenfeshaye ሃሃሃሃሃሃሃ
Listen your mom
ቤተሰብ እዚሁ ብታገቢ ሲል ዝም ብለው አይመስለኝም እዚህ ያለው እከሌ ይወድሻል አንቺም ትወጂዋለሽ ይሄንኑ ብታገቢ ይሻልሻል ያሊ ይመስላል እሷም የወላወለችው ተጠባባቂ ይዛ ነው ።
በመወላወል ውስጥ ሆና ሃሳቧን የሚያጠናክርላት ማለት እዛው ካለው ጋር ጀምሪ የሚላት ምክር የፈለገች ይመስላል ።ለማንኛውም ትክክለኛው አካሄድ ዶክተር እንዳሉት ነው መሆን ያለበት ግን አይመስለኝም አቋም ተይዞበት ለምክር የመጣ ሃሳብ ነው ።