የ DNA ምርመራ ሊደረግ ነው ። ልጄ አይደለህም ብሎ አባትነቱን ካደ !!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 919

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 Місяць тому +366

    እስኪ ሚኪን አይዞህ ከጎንህ ነን የሚል ላይክ

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc Місяць тому +5

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @FedilaRedwan-ny2um
      @FedilaRedwan-ny2um Місяць тому +2

      የምር Ethiopia 🇪🇹 sgba bagnghi

    • @FedilaRedwan-ny2um
      @FedilaRedwan-ny2um Місяць тому +2

      Mukey

    • @TenagnewerkTadesse
      @TenagnewerkTadesse Місяць тому +1

      ቨቨcx😅
      ​,x

    • @MuluemebetWako
      @MuluemebetWako Місяць тому +1

      ሚኪዬ አይዞህ በርታ ሁሉም ነገር ያልፋል እስኪያልፍ ግን ያለፋል። ጤናህም ይመለሳል፣ ቆመህም ትራመዳለህ፣ ወደ ሥራህም ትመለሳለህ። አቶ አየለ አባትህም ሆነ አልሆነ ለአንተ ለውጥ አያመጣም ራስህን ችለህ የምትኖር ሰው ነህ ቢሆን እሰየው ነው ካልሆነም አክስትህን ከሁለት ልጆቿ ጋር አግኝተሃል ዘመድ አለህ ከእነሱ ጋር ቅርበትህን አጠናክር እህትህም አለች።

  • @RozaSied-j6n
    @RozaSied-j6n Місяць тому +228

    ችግር የለዉም ሰንት ዋጋ ከፍሎ ያሳደገህ ሰዉየ ነዉ ትክክለኛ አባትህ መወለድ ቋንቋ ነዉ ።

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi Місяць тому +3

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @GalTigray-r2w
      @GalTigray-r2w Місяць тому +1

      እኮ 😥😥😥

    • @Fafi-l6d
      @Fafi-l6d Місяць тому +1

      በጣም😢😢😢😢

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 Місяць тому +1

      ሜይ ልብህ እይስበር እግዛብሄር ያውቃል እናትህ
      በእባትህ ያደረሱትን በድል በማስብ ይሆናል እልነገራቸውም ይሆናል😢

    • @Blivxrnn
      @Blivxrnn Місяць тому +1

      ❤❤🎉🎉🎉

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 Місяць тому +167

    ዮሴፍ ግን ክብር ይገብሀል እንዲህ ተንከባክበህ ስለያዝከው ለአቶ አያሌው
    እንዶም ሚኪና፣የርዳኖስ ለዮሴፍ ካሳ መክፈል አለባችሁ

    • @TffGfyy
      @TffGfyy Місяць тому +1

      በጣም

    • @Mohammed-ip5yq
      @Mohammed-ip5yq Місяць тому

      አይዞወክ ወድሜ ይሠተካከላል በርታ ወድሜ😢😢😢

  • @ዘሀራይመር-ዀ7አ
    @ዘሀራይመር-ዀ7አ Місяць тому +102

    አሁን ተሽሎት ነው የኔ አባት አነጋገሩ የታመመ አይመስልም አላህ ያሽርህ ያረብ

  • @SeadaaberaV
    @SeadaaberaV Місяць тому +88

    ሚኪየ ፀበል ዉሰዱት አንተም ተመርመራችሁ አባት መሆኑን እወቅ❤❤❤

    • @honeyhoney8185
      @honeyhoney8185 Місяць тому

      የኔም ጥያቄ ነው ዲኤኔኑን ማረግ አለበት

  • @HaregHaraka
    @HaregHaraka Місяць тому +28

    ተርዱት ወዶ አይደለም መጀመሪያ ጤናውን ለመመለስ ሞክሩ ፀበል ውሰዱት

  • @Serki19
    @Serki19 Місяць тому +49

    ሚኪዬ የኔ ጀግና ታገስ DNA አስመርምር አባትህ ካልሆነኳ አትራቀው እርዳው እኔ ግን እግዚአብሔር ቢረዳህና ዘሪሁኔ አባትህ ቢሆን ደስስስ ይለኛል ፀሎቴም ነው።

    • @ميريحسن-ت7خ
      @ميريحسن-ت7خ Місяць тому +1

      እንየም እንደ ኣች ነኝ

    • @SenaitTufa-mg5cu
      @SenaitTufa-mg5cu Місяць тому +1

      ሚኪአይዞህ በትክክል ኣባትህ ነው ልብህ ኣይስበር ተስፉም ኣትቁረጥ እሱም ወዶ ኣይደለም የተደረገብት ነገር እንጂ ከዚህ በሃላ ግን ከህትህም ካብትህም ጋር ቀሪውን ዘመናችሁን በተድላና በድስታ እደምትኖር ምንም ጥርጥር የለኝም የፕሮግራምህ ተከታታይ ነኝ ከባህር ማዶ እይዞህ ሚኪዬ ታናሽ ወንድሜ ሁሉ ነው የመስልከኝ
      እእግዛብሄር መልካሙን ያስማን አሜን

  • @selamabebaw4532
    @selamabebaw4532 Місяць тому +40

    እናትህ ጥፍቷን ስታምን መስተፍቅሩ ያሳበደውም ነገር አባትህ ተሽሎት ይሆናል እንጅ እንደዚ ጠነኛ ከሆነ 20 አመት ሙሉ እንዴት እንዲ ኖረ ?? አይዞህ ሚኪ ባይሆንም ደስ ሊልህ ነው ሚገባው. ልጅ ብሎ ያሳደገህ ጀግና አባት አለህ !!! አይዞህ

  • @erukyamuhamed
    @erukyamuhamed Місяць тому +43

    ድኤኔ ተመረመሩ አይዞህ ለበጎነዉ

  • @HanaHana-uv5og
    @HanaHana-uv5og Місяць тому +18

    ዮሴፍ የልጅ ትልቅ ነው ተባረክ የኔ አባት ዛሬ ተረጋግቷል ሚኪ አይዞህ እንዳይከፋህ እንኳን በሂወት አገኛችሁት አትፍረድበት ብዙ የተጎዳ አባት ነው DNA አድርጉ አምኖ ለመቀበል

  • @AtsedeAsalif-qe1lu
    @AtsedeAsalif-qe1lu Місяць тому +40

    ሚኪየ አንድ ነገር አሠብኩ ከምንም በፊት አባትህን ፀበል አሥጠምቀው ወደራሡ ይመለሥ ከዛ ቡሀላ ሁሉንም ማወቅ ትችላለህ እኮ ለጥያቄውም ለምኑም ቸኮላችሁ መጀመሪያ ማዳን አለባችሁ ትክክል አይደላችሁም ሢቀጥል እናትህ ባለችበት ሁለቱንም አሥቀምጠህ ነው መጠየቅ ከዚህ ሁሉ ግን አባታችሁን አሣክሙ ፀበልም አሥጠምቁት

  • @ShibibaAtoipi
    @ShibibaAtoipi Місяць тому +39

    ማሻ አላ ሰውየው ጤነኛነው ሚኪየ አብሽር የዛንኛውም ልጅ ብትሆን. ችግር የለውም እና አንተተረጋጋ ዘመኑ የሰለጠነነው ይጣራል

  • @gideyzeray8169
    @gideyzeray8169 Місяць тому +22

    ሚኪ መጀመርያ ወደ ጸበል ውሰዱት ጤና ይበልጣል ሌላው ምርመራ ከጸበል ቦሃላ ይደርሳል አይዞአቹ በርቱ❤❤❤

  • @AmeleWork-w1b
    @AmeleWork-w1b Місяць тому +23

    ተመስገን ተረጋግቶ ማዉራቱ ዮሴፍ መልካም ሰዉ ነህተባረክ ሚኪ ፀበል ዉሰዱት

  • @MdKgjfjg
    @MdKgjfjg Місяць тому +21

    ሚኪ ታገስ ሁሉም ለበጎ ነው አባትህ እኮ ጤናው ትክክል አይመስለኝም😢😢

  • @Fullnessperson
    @Fullnessperson Місяць тому +11

    ስጀምር አንተ አታዉቀዉም ያሳደገህ ጥሩ አባት አለህ ምንም አይሰማህ ሚኪዬ ከአባትም በላይ አባት ቸሩ መድኃኒአለም አለህ አይዞህ እራስህን ጠብቅ፡፡

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 Місяць тому +34

    ተመስገን ደህና ስለሆነ ደስ ብሎኛል😢
    በደንብ ጸበል ውሰዱት

  • @Aduye1354
    @Aduye1354 Місяць тому +46

    ሚኪ ለእናትህ ይቅርታ አድርግላቸው።አባታችሁ በጣም ብልህ ሰው ነው።

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 Місяць тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ ሰላም ሆነው በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል በዚህ አጋጣሚ ዮሴፍን ሳላደንቅ አላልፍም በጎ መስራት ለራስ ነው ክፍያውን ከእግዚአብሔር ነው የምታገኘው ጀግና ነህ ክበርልኝ ሚኪዬ አይዞህ እግዚአብሔር አዋቂ ነው የDNA ውጤቱን በጉጉት እንጠብቃለን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

  • @amlaksirateferi3323
    @amlaksirateferi3323 Місяць тому +8

    ሚኪዬ አይዞህ ሁሉ ለበጎ ነው አባትህን በDNA ታረጋግጣለህ እባክህ ጠንካራ ሁን ወደ ስራህ ተመለስ

  • @tru1614
    @tru1614 Місяць тому +5

    ሚኪየ አይዞህ በርታ እባክህ እናትህን ይቅር በላት ሰው በልጅነቱ ብዙ ጥፍት ያጠፉል እግዚአብሔር ይቅርታን ይወዳል አባትህን ፀበል ውሰድት ይድናል በርቱ

  • @NgstiNgsti-j7o
    @NgstiNgsti-j7o Місяць тому +17

    በጉጉት ስንጠብቅ ነበር ሚኪዬ ማዓረይ ኣይዞህ እመብርሃን ትርዳቹሁ ግን ብተመረመሩ ጥሩ ነው 😢ወደ ቀልቡ ስለ ተመለሰ ተመስገን ነው 😢

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 Місяць тому +6

    ሚኪየ አይዞህ አተ በጣም አስተዋይ ነህ ለምንም ነገር አትሸነፍ

  • @GaladOsss
    @GaladOsss Місяць тому +79

    ሰውየው ጤነኛ ሆኖ ትልቅ አስተሳሰብ ያለው እደነበር ያስታውቃል

    • @selampeace4261
      @selampeace4261 Місяць тому +1

      ባለጌዎች እያንዳንዳችሁ በዮርዲ እናት የፈረዳተ
      ችሁት ሴቶች እናንተ 100%ልክ እንደ ሚኪ እናት በሰው ህይወት ጣልቃ የገባችሁ ነውረኞች ከአንድ ባህር የተቀዳችሁ ዝሙተኞች እንደሆናችሁ ሳይታለም የተፈታ ነው እያንዳንዳችሁን እግዚአብሔር በአንድም በሌላ ዋጋ ያስከፍላችኋል ዮርዲ የእኔ አህት ስትናገሪ አስለቅሰሽኛል ያለ አባት ያለ ወንድም ያደግሽ ነሽ አይዞሽ አሁን ላንቺ የደስታ ቀንሽ ነው አንቺም እናት እንኳን ደስ ያላችሁ ሚኪ አንተም በዮርዲ አባት ቦታ ብትሆን በጣም አስቸጋሪ ነው እናትህ የአቶ አየለን ህይወቱን ነው የነጠቀችው ግን እንዲህ ስልህ ለእናትህ ይቅርታ ማድረግ አለብህ ክርስቲያን ከሆንክ ሚኪ please ተረጋጋ የአንተ እና ዮርዲ ብዙ ይለያያል አበትዬው ዮርዲን ባለማሳደጉ ፀፀት guilty ነት እየተሰማው ነው የአንተ አወላለድህ አብሮ አቶ አየለን painful የሚያረገው ነገር አለ እስከ .DNA ደረስ ጠብቅ በድንገት እንኳን አባትህ ባይሆን አቶ ዘሪሁን አባትህ አሉ ዮርዲን ግን እስከመጨረሻው አብረሀት ሁን ወንድም ሁንላት ወንድም እና እህት ተርባለች ዮርዲ ምንም ክፉ ነገር ብታደርግ please ተረዳት የአባትዋ ገዳይ ልጅ ነህ ብላ ነው ያንን ሁሉ መከራ ያደረሰችብህ በቀል በጣም መጥፎ እና እግዚአብሔር የሚጠላው ሀጢያት ነው ይልቁኑ DNA እንኳን ሎጅነትህን ብታረጋግጥ እናትህ አባትህን አሰቃይተውት ስለ ነበር please ቀስ ብለህ ለመቅረብ ሞክር በጣም እጅግ በጣም ዮርዲ አባት ተረጋግቶ ስላወራችሁ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ዮርዲ ሚኪ ወንድምዋ እንዲሆን በጣም አባትዋን ለማሳመን ጥራ ነበር

    • @ዘሀራይመር-ዀ7አ
      @ዘሀራይመር-ዀ7አ Місяць тому

      አኔም ፈርጃለሁ ይሔን ሁሉ ሣልሠማ ከሚኪ አርግዛለች ስትል እኳን ልዘሙት አዋርቸም አላቅ ማሬ እኔም በትዳሬ ብዙ አሣልፌአለሁ ጣልቃ እየገቡ​@@selampeace4261

  • @kediramanadem5122
    @kediramanadem5122 Місяць тому +58

    ሚኪ አየህ አባትህ እጅግ ኖርማል ነው ውስጡ ምሁር ነው በክብርና በፍቅር አስተናግዱት ቅረቡት ባህር ነው የሚረዳው በመጥፋቱ ብቻ ነው የተባለው እንዳለ ሆኖ በርቱ አላህ መጪውን የሰላም የፍቅር ዘመን ይሁንላችሁ ፣

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 Місяць тому +5

    ሚኪዬ አይዞህ ያማል በሱም አትፍረድበት እናትህ ያደረገችው ቀላል አይደለም እና ወዶ አይደለም እግዚአብሔር ይርዳችሁ በርታ ጠካራ ሁን ሁሉም አልፎ ታሪክ ይሆናል የኔ አባት አጀት ይበላል ወደ ቀደመው ህይወቱ የይመልሰው🙏🙏🙏

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 Місяць тому +6

    የሚኪ አባት አሁን ምንም የታመመ አይመስልም ተሽሎት ነዉ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤

  • @Hdeh-mc9xw
    @Hdeh-mc9xw Місяць тому +6

    ኢሸአላህ ወንድሜ ሁሉም ለከይርነዉ አብሽር አላህ አየችግረዉም ትክክለኝ አባትህ ያሰደገህ የለፋብህ ሊሆንም ይችላን አላህም ያድርገዉ ያረብ

  • @asresashtahlew4596
    @asresashtahlew4596 Місяць тому +6

    ሚኪ በእናትህ ስለተናደደ ጥሩ መልስ አልሰጠህም አትከፋ ምርመራውንም ቢያደርግም ከደረሰበት አንጻር ደስተኛ ላይሆን ይችላል ያሳደገህ አባትህ አለ እናትህንም ይቅር በላት

  • @טפדהאנדלאו
    @טפדהאנדלאו Місяць тому +1

    ሚኪ አይዞህ በርታ ጠና በል ሁሉም ይስተካከላል ሁሉም ነገር ያልፋል።

  • @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ
    @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ Місяць тому +17

    እኔ ወላሂ ማነም ምንም ቢለኝ ምንም ብሰራ እናተን አላስቀይምም አርቅም ከናቴ በጭራሽ እማየ ሁሌም ኑሪልኝ እና ግን እናትህ ከሰማንው አፃር በጣም አጥፍታለች በጣም ግን ቢሆንም እማየ ያው እማየ ነች አባት እምነት ነው እናት ግዳጂ ነው ።

  • @sebrinatube
    @sebrinatube Місяць тому +11

    ሚኪየ የእውነት ያሳዴገህ አባትህ ቢሆንልህ ዱአየ ነው አላህ ይርዳህ ልጄ ብሎ ያሳደገህ አባትህ ልጅህ አይደለሁም ማለት ይከብዳል

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 Місяць тому +37

    ከየርዳኖስ እናት ይታረቁ አብረው ይንሩ

    • @ፋፊወሎየዋአማራኢትዮጵያለ
      @ፋፊወሎየዋአማራኢትዮጵያለ Місяць тому +3

      አይይይ አይሆንም ትጎዳዋለች መሞቱን ሳታርጋግጥ ልጇን መርዛ አሳድጋ ያበላሽቻት ሚኪ ሙቶስ ቢሆንስ 😢

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 Місяць тому

      @@ፋፊወሎየዋአማራኢትዮጵያለ አዎ ከባድ ነው እናትዋ መርዝ ናት እንኳን ለሚኪ አልገደሉት።ዎንድማ መሆኑ እያወቀች አርግዢለት ማለትዋ ከባድ ነው። ግን ብትስተካከል ቢታረቁ

    • @demwezeassefa5221
      @demwezeassefa5221 Місяць тому

      ​@@askualaregawi2963ግንኙነት ነበራቸው እንዴ???

  • @ApostleTeddyTsegay
    @ApostleTeddyTsegay Місяць тому +65

    ይሄን ሰዉዬ ለምን ወደእምነት ቦታ አትወስዱትም ጥሩ እያወራ ነዉ ግን ሙሉ ለሙሉ ጤነኛ እንዲሆን ዐበልም ቢሆን መዉሰድ ነዉ

  • @فاطمهفاطمه-ح9ص
    @فاطمهفاطمه-ح9ص Місяць тому +13

    አይዞህ ሚኪ ፈጣሪ ከጎንህ ይሁን በርታ ዲኤንኤ ምርመራ አድርግ ባይሆንም እንኳ ከጎኑ እዳትርቅ ፈጣሪ ለበጎ ይሆናል ያገናኛቹህ ሚኪ ፀበል ውሰደው ተሎ ቸላ አትበል እሽ

  • @Footballcomedy-k6e
    @Footballcomedy-k6e Місяць тому +3

    የኔ የዎህ ሚኪየ አይዞህ ያጋጥማል ወንድማችን በርታ ሊነጋጋሲል ይጨልማል ምንም እንዳይሰማህ😥

  • @Rahamaghamdui
    @Rahamaghamdui Місяць тому +6

    ጎበዝ ነው ሰውየ

  • @uhhuhh5398
    @uhhuhh5398 Місяць тому +1

    ወንድሜ.ፀበል.ይጠመቅ.የኔአባት.ተመሥገን.ኖርማን.ሁኖ.ማየታችን.ተመሥገን🙏🙏🙏

  • @MeseretMepngistu
    @MeseretMepngistu Місяць тому +6

    ሚኪ በነገርህ ላይ ይሄን ሰው አትፍረድበት ።ምንም የሚያውቀው ነገር የለም እኔ ግን አባትህ ዘሪሁን የእውነት ቢሆን ደስታዬ ነው። ምክንያቱም አያውቅም ልቡ እንዳይሰበር አስባለሁ። ግን ችግር የለውም ዞሮ ይህም ሆነ ያ አባትህ ዘሪሁን ጀግና ነው።

  • @KrstinaEshetu
    @KrstinaEshetu Місяць тому +3

    ሚኪ አይዞህ የኛ ጀግና ነህ የአባትነት ጥያቄ ስለሆነ ብቻ ነው ምንም እንኳን ጎሎብህ አይደለም እ/ቶ ዘሪሁን ዘላለም እድሜ ና ጤና ይስጥልህ፡፡

  • @zulfajemal5646
    @zulfajemal5646 Місяць тому +10

    ሚኪ ሠዉየዉንቀድማቹሁ ፀበል ዉሠዱት የተደበቀ ነገር አለ ሠዉየዉን ሁለቱም ሴቶች ያሠሩት መተት ነዉ ቀድማቹ ፀበል ዉሠዱት ፈጣሪ ይማረዉ

  • @tsigemengistu8006
    @tsigemengistu8006 Місяць тому +3

    በጣም ያዛዝናል እባካቹ አቶ አየለን ፀበል ውሰዱት። እባካችሁ እባካቹ

  • @Genet398
    @Genet398 Місяць тому +27

    ኣባትህ ግን ያለፈው ነገር የፀፀተ የተገፈው ነግር እንጂ ኣብዶ ኣይደለም😢

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 Місяць тому +2

    ሚኪ እግዚአብሔር ይርዳህ ባባትህ አትከፋ የሱስ ጥፋት አይደለም

  • @FhffgFfgchg
    @FhffgFfgchg Місяць тому +7

    ማሻአላህ ዛሬተሺሎታል ሚኪየ ጤናውከተመለሰ ምርመራ አድርጉ

  • @ChxydNcgdhx
    @ChxydNcgdhx Місяць тому +1

    ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ያዉቃል እግዚአብሔር ይርዳህ ሚኪየ

  • @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ

    ሚኪ ግን ወላሂ አጀቴን ነው የበላኝ የኔ ምስኪን አይዞህ ሚኪየ ሁሉም ይስተካከላን ይሸአላህ ወደ እምነታችሁ ውሰዱት ሚኪየ አተንም አላህ ያሽርህ ወድሜ

  • @አለምገራሚ
    @አለምገራሚ Місяць тому +3

    ሚኪየ አይዞህ ወንድሜ ብርቱ ነህና አሁንም በርታልኝ እግዚአብሔር ይርዳህ እህትህ ም ታሳዝናለች ቅረባት የእናቷ ጥፋት ነው ባንተ ላይ ያረገችው ጥፋት እንጂ ምስኪን ናትሚኪየ በሰውየው የልጅነት ጥያቄህን ተቀባይነት ቅር ሊልህ አይገባም ሲጀመር ታሞ የኖረን ሰው በዚህ መልኩ ማዋራትም ቀላል አይደልም እግዚአብሔር ይመስገን በዛላይ ውሽማው ከሱ እንዳረገዘች አልነገረችውም ስለዚህ አትዘን ልጁንስ መቸ በደንብ ተቀበላት

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf Місяць тому +25

    ሱብሃና አላህ ንግግራቸው የተመሙ አይመስሉም 😢😢😢.

  • @focgkc8594
    @focgkc8594 Місяць тому

    አብሽር ሚኮ ሁሉም ናጋር ይስታካካላል 🙏🏽🙏🏽ፋጣሪ ይማርክ ጭሃርሶ

  • @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ
    @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ Місяць тому +12

    ድኤንኤ ተመርመሩ

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤ሚኪዬ ወሳኝ ሀሳብ ነዉ ምርመራዉ ወሳኝ ነዉ እኛየምንፈልገዉ አንተ ሰላምህን እንድታገኝ ነዉ አባታችን ወደ ራሱ በመ መለሰ በጣም ደስብሎኛል መጨረሻዉን መልካም ነገር ያሰማን ያረቢ❤❤❤❤

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 Місяць тому +22

    ድኤን ተመርመሩ ድራማእየሰሩብህእዳይሆንሚኪ

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 Місяць тому +3

    ።።።።። ሚኪ ጎብዝ እናትህ ወደው አይደለም ሰይጣን እላያቸው ላይ አለ ።።ለሳቸውም ፀበል ያስፈልጋቸዋል።።። አንተ ጤናህን ጠብቅ።።።ዘመንህ የደስታ ይሁን።።።

  • @accacc5974
    @accacc5974 Місяць тому +5

    ሚኪዬ አይዞህ ፈጣሪ ሁሉንም ነጉር ያስተካ

  • @PhoneStore-o4y
    @PhoneStore-o4y Місяць тому +1

    ሚኪዬ ስላልተረጋጋና ቲንሽ ጭቀትምነገር ስላለውነው ወድሜ ሁሉም ነገር ለበጎነው እናም አላህ ያስደስትክ እኛም ወላሂ ህመምክ ህመማችን ደስታክ ደስታችነው በዱአ እናግዝካለን🎉

  • @የየካሚካኤልልጅነኝ-ቸ7ኸ

    ሚኪ አቶ አየ ለነ ከምታስጨንቀው DNA ከዮርዳኖስ ጋር ለምን አታደርጉም
    አባታችሁን ከምታስጨንቁት

  • @NasriyaTilibo
    @NasriyaTilibo Місяць тому +1

    አይዞክ ሚኪሾ አይሳማህ ፈጠሪ የልው ነው የሚሆነው አብሽር ውድሜ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Abbaakoo-bq5sk
    @Abbaakoo-bq5sk Місяць тому +9

    እሽ ሴትየዋ ክፍ ሆነች ምስቱስ እንደት ፈልጋው አላገኘችውም ሰውዬው ጤነኛ ነው ያሳዝናል ሚኪ የእኔ ከርታታ ለእውነት ብለህ ብዙ ዋጋ ከፈልክ ዲኤ ይወስናል እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ከሁሉም አንተ አሳዘንከኝ ከሁሉም የተጎዳይ አንተ ነህ ሴይጣን መላክ ይወልዳል ሚኮ አይዞህ እግዚአብሔር ካንተ ይሁን ።

  • @ራህሚነኝወሎየዋ
    @ራህሚነኝወሎየዋ Місяць тому +2

    አይዞህ ሚኪዬ የኔ ወንድም. ፈተና ተደራረበብክ. በህመም ላይ ህመም በየቀኑ አድስ ችግር. ከቁስልክ በላይ የሚያም. አብሽር. ሁሉም ያልፋል ነገ ሌላ ቀን ነው.

  • @selamgebremedhin
    @selamgebremedhin Місяць тому +17

    ሚኪየ ኣይዞህ መጀመርያ ወደ ፀበል ዉሰዱት ከዛ ኣባትነቱ ይደርሳል ኣትቸኩሉ መረጋጋት ኣለባቹህ ፈጣሪ ይርዳቹህ።

  • @Abera-js2fo
    @Abera-js2fo Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታቹ ጤናማ ናቸው።

  • @fozy514
    @fozy514 Місяць тому +5

    ሚኪ አላሕ ይድረሠልሕ

  • @genetkebede278
    @genetkebede278 Місяць тому +17

    ሚኪ ወለደህ እንጂ አላሳደገህ ደግሞ ግዜ ስጡት ወደ ልቡ እንዲመለስ የሚገላግላቹ DNA ነው በአንድ ደቂቃም ልጅ ይረገዛል ወይዘሮ መሰሉ ብዙ ነገር አበላሹ ሚኪ አይዞህ ተስፋ አትቁረጥ ዮርዳኖስ በተም አደነቁሽ ተባረኪ
    100% ሚኪ ወንድምሽ አርገሽ ሰለተቀበልሽው

    • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
      @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ Місяць тому

      ።ሚርንማ ዉድ🎉

    • @htwy52
      @htwy52 Місяць тому

      ዮርዲ በጣም አመሰገንኩሽ እባክሽ ሆነም አልሆነም ሚኪን እርጂው አይዞህ
      በይው።በጣም ጥሩ እያደረግሽ ነው።

  • @የወሎልጅ-ሐ7ቐ
    @የወሎልጅ-ሐ7ቐ Місяць тому +5

    ወንድም አብሽር ብየሴትየዋ መጥፎ ነት ስለሚታየው ነው እንጅ ይቀበለሃል አባትነቱን

  • @UaeUae-gc5bm
    @UaeUae-gc5bm Місяць тому +1

    አይዞህ ሚኪዬ አትፈርድበት እውነቱን ሲአውቅ ይቀበልሀል ፈጣሪ መጨርሻውን ያሳምርላችሁ❤❤❤

  • @zemzemgashu2989
    @zemzemgashu2989 Місяць тому +13

    ወላሂ አልሀምዱሊላ ከ20 አመት በኋላ ይሄንን ያክል እኳን ማስታወሱ ሴትዩዋ ካልነገረቺው ምን ያዲርግ ታዳ ሰውየው👍

    • @Fafi-l6d
      @Fafi-l6d Місяць тому

      በጣም😢

  • @wellowello1084
    @wellowello1084 Місяць тому +1

    ሚኪየአይዞህ ወንድሜ ❤የኛጀግና በርታ❤ማሻአላህ ሰዉየዉ ጤነኛ ነዉ ሚኪ አብሸር❤የዛንኛዉም ልጅ ብትሆን ችግር የለዉም አና አንተ ተረጋጋ ❤ዮሴፍየልጅ ትልቅ ነዉ አላህ አድሜናጤና ይሰጥህ

  • @wondimeneh
    @wondimeneh Місяць тому +27

    ሁለቱም ሴቶች ለዚህ ሰዉ አይገቡትም ! ሙሉ ጤነኛ ሆኖ ማየት ናፈቅሁ ! ምን አይነት ትልቅ ልብ ያለዉ ሰዉ ነው በድንግል !

  • @ekramnsour1933
    @ekramnsour1933 Місяць тому +1

    ሚኪየአብሺር አይዞህ

  • @Seada4756
    @Seada4756 Місяць тому +2

    በጣምምምምምም ሚገርም አባትነው እንኳን ወደራሥህ ተመለሥክ የበለጠ ደህና ሁነህ ከቤተሠብጋ አድስ ህይወት እንደትኖር መልካም ምኞቴነው

  • @negasajaleta5705
    @negasajaleta5705 Місяць тому +1

    ከሰለፈው ነገር የተነሳ ምንም ብነገር አትፍረድበት ባይሆንም እንኳ ተንከባክበው ምክዬ

  • @f-io7sj
    @f-io7sj Місяць тому +21

    ለየሱፍ ትልቅ ንገር ይድርግለት መልካም ስው ጅግና ብርታ አላህ የጠብቅህ ተርጋጉ መጅመርያ ይዳን ከዛ ድኢይመርመር ውድም አሳዘከኝ በማታቅው ንገር ከባድ ነው 😢

  • @henokasmara9934
    @henokasmara9934 Місяць тому +1

    በጣም ያሳዝናል አይዞህ ሚኪ ወንድሜ ወዶ አይደለም አትቀየሞዉ

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 Місяць тому +40

    እቺ ዬርዳኖስ የምትባል ደርሳ ቅቤ አንጓች ሚኪዬ አደራክን እናትክን አስባት በልጅነቷ ግዜ ያጠፋችው ያጋጥማል

  • @hdbbcbgfg916
    @hdbbcbgfg916 Місяць тому

    አይዞህ ወንድሜ ሚኪ አሏህ ወደ ጡሩ ነገር ይቀይረዋል አባትህም አሏህ ያሰሯቸው

  • @ShewayeMikael
    @ShewayeMikael Місяць тому +3

    Mikiyeeee ibakii isuu ahun kaa raasuu gar adelam ikoo silaziii majamaraa wada raasuu imalasiiiii wadaa xabal usaduuuutiiii xabal xabal inde zimbilachuu atascanaaniquuti wadarasuu tamalisoo kazaa hulunim nagar inagirachuhaal yaane huluunim tiradalachuu tigistii inuraachuuuuuuuuuu❤❤❤

  • @GemilaTemam-bo2qn
    @GemilaTemam-bo2qn Місяць тому

    ሚኪ አይዞህ የሁላችንም ታሪክ ነው ጠንከር በል እሺ ወድሜኤ

  • @bushman3946
    @bushman3946 Місяць тому +3

    ሚኪ አይዞህ አባትህም ጤነኛ ነው

  • @radiatmessfin6712
    @radiatmessfin6712 Місяць тому +1

    ሚኪዬ ሰውዬው በጣም አስተዋይ ነው እርዳታ ይፈልጋል ስለሆነም
    ፀበል ውሰዱት

  • @saedabdallah7463
    @saedabdallah7463 Місяць тому +3

    አይዞህ ሚኪየየ አላህ ጤናውን ይመልስልህ

  • @ועח
    @ועח Місяць тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም በሂወት አለ ሚኪዬ አባትህ ወደ ጸበል ይዛችሁት ሂዱ ሙሉ በሙሉ ጤናው ሲመለስ በውስጡ የያዘውን ነገር ሁሉ ዘርዝሮ ይነግራችኋል 🙏❤🇪🇷

  • @خديجهه-و1ز
    @خديجهه-و1ز Місяць тому +5

    ሚኪ አቶ አየለ በለህ ጥራዉ ምንም ቢሆን አባትህ ነዉ ባይሆንም እንኳን አክበረዉ ትልቅ ሰዉ ናቸዉ ተረዱት ታመዋል በዛላይ ለ20 አመታት እሽ እና ለጤናቸዉ ጣሩለት ጤናቸዉ ከተመለሰ በኋላ ሁሉም ነገር ይደርሳል

  • @YOditAlemu-kt6pt
    @YOditAlemu-kt6pt Місяць тому +2

    ሚኪየ አይዞህ ወንድሜ ዋናው ነገር ማወቅህ ነው እራሱን ሳቅ ልጄ ይልሀል የናትህ ሰራነው ልጄለማለት የጨለመበት

  • @rozaragasa9518
    @rozaragasa9518 Місяць тому +8

    Fayyee jiraa galataa rabbi 😢😢😢yàa rabii galataa kee waqayoo fayyaa isaati yaa deebisuu❤❤❤❤❤

  • @alemyoso2807
    @alemyoso2807 Місяць тому +1

    ሚኪ አይዞህ ጠንከር በል ።አልጠፋም አይባልም ጠፍቷል ግን ጊዜ ውሰድና ይቅር በል እሺ ።አይደለም አንተን እኛንም አናዶናል ። በዚህም ወቅት አለ እያየህ ነው ወጣቱ በደዚህ ነገር የተበከለ ነው።

  • @tsigemengistu8006
    @tsigemengistu8006 Місяць тому +10

    መጀመሪያ ፀበል መውሰድ አይሻልም። ሁሉም ነገር ከፀበል በኋላ ቢሆን ምን አለበት እባካቹ።

  • @RahelGetachew-ef7sr
    @RahelGetachew-ef7sr Місяць тому

    ሚኪዬ ያንተ መከራ ብዙ ነው ግን ጀግናና ቆራጥ ሁን ለሚመጣብህ ሁሉ የአላህ ውሳኔ ነው ደግሞም የደግነትህ ጥግ የሚታይበት ፈተና ነው ጎበዝ ሁን

  • @GenetBekele-b1v
    @GenetBekele-b1v Місяць тому +2

    ሚኪ ምንም እንዳይሰማህ ምርጥ አባት አለህ እውነቱን ለማወቅ ዲኤኔን ይመርመር አቶ አየለ ግን በጣም ያሳዝናል ተረዳው ህይወቱን ሳያጣጥም እንደዚህ በመሆኑ ከእናትህም ብዙ አትጨቃጨቅ በርታ በርታ እሺ

  • @mezamera
    @mezamera Місяць тому +1

    ምኪ ወድሜ አይዝህ እሱምካ ምንም ሰላልንገረችዉ ንዉ እንትህ እጃ ከድኤንየዉ በሁላ ታየዉ አለህ አንተ ካ ጀግን ንህ ተሰፈ አትቁረጥእሸ እራሰክን ተከባከብ❤❤❤❤❤❤

  • @ጠባይግብርምስኩሉ
    @ጠባይግብርምስኩሉ Місяць тому +3

    ተመስገን ደህና ስለሆነ ደስ ብሎኛል በደንብ ፀበል ውስዱት ለውጥ እያመጣ ነው ተስፋ አለው ግን አሁን አታስጨንቁት መጁመርያ ጤናው ነው ሚኪየ ምን ይሆነ እናትህ አዎአጥፍታለች ግን እናት ናት ለይቅርታ ልብ ይኑረህ ይህ አባትነቱ ደሞ ይቀብለሀል ትንሽ ግዜ ያስፈልገዋል 😢😢❤

  • @one-ethio-for-alltogether7659
    @one-ethio-for-alltogether7659 Місяць тому +1

    በጣም አውቂ የበሰለ አባት ነው. እግዚአብሔር ወደ ጤንነቱ ተመልሶ አብሮቺሁ ለመኖር ያብቃቺሁ.

  • @nardosakalu2958
    @nardosakalu2958 Місяць тому +7

    ሚኪ እናትህ በሰሩት ስህተት አንተ አትሸማቀቅ አባትህም ያሳደገህ አባት ባይወልድህም እሱ ነው ማወቅ ግዴታ ከሆነብህ DNA መርመር ይሻል አቶ አይለ ምንም ፀበል ቢሄዱ ይድናሉ

  • @እታገኝሀብቴ
    @እታገኝሀብቴ Місяць тому +1

    አይይይ በጣም የሚያስዝን የቤተሰብ ታሪክ ሚኪ አይዛህ ወንድሜ

  • @SaheedSaheed-fu3ep
    @SaheedSaheed-fu3ep Місяць тому +16

    ለዚህ ሰውየ አትፍረዱበት ድኤንኤ ተመርመሩ ሰውየውን ፀበል ውሰዱት ለእሱ ሁሉም ነገር አድስ ነው ለእሱ

  • @YeshiKebede-b6c
    @YeshiKebede-b6c Місяць тому +2

    ያሳደገህን ማሳዘን ነው መወለድ ቆንቆ ነው ሰውየውን መፈለግህ መልካም ነው እናትህ ካደረሰችበት አኩያ ብታሳክመውም ወደራሱ እስኪመለስ ብትንከባከበውም ይገባዋል ግን ያንን ምስኪን አባት ነኝ ብሎ ያሳደገህን ባትገፋውና ልቡን ባሰብረው ጥሩ ነው

  • @user-by4hg9om9yEMU.MEHARI
    @user-by4hg9om9yEMU.MEHARI Місяць тому +4

    ግድ አባቴ ሁን አትበለዉ ቀስ እያለ ይረዳል ያሳደገህ አባትህ አለ አደለ ሚኪ ❤

  • @yadelewabebaw
    @yadelewabebaw Місяць тому

    አየለ በመረጋጋቱ ደስ ብሎኛል ።ደሞ ደስ የሚል ሰው በማሪያም

  • @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ
    @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ Місяць тому +42

    አህለን ❤❤❤ ሚኪ እባክህ እናትህን አትጉዳት እርግጥ አጥፍታለች ቢሆንም ግን እናት ነች

  • @mahboba1239
    @mahboba1239 Місяць тому +1

    ልህጅኮ፣ፀጋነው፣እሄን፣የመስለ፣ጀግና፣ልጅ
    አብሺር፣የኔ፣ወንድም