Love Gurag pepele. Betam gobeze nesh mar yamribishal.amlak yerdag Hii ye Gurag lij new magbaw. Hii ye Gurage lij jrmen yalshw. Ich mag sehr Gurage Menschen ich werde mit Gurage Frau verheirate. Selam le Ethoi amen. From Ethoi Tigery. sorry Amhrwoch alewodchm
መልክ እና ሥራአት ዋ እንዴት ያምራል ነገሩ የጉራጌ ሤቶች ሦራት አላቸው ❤❤
እናመሠግናለን አተም አሥተዎይነህ
ውድድድድድድድ
😘😘😘😘
በትክክል ብለሀል
ክክክክክክክ እሺ የጋሽ ቴዲ ልጅ
ጉራጌወች ፍቅር ሀገር ወዳዶች
የስራ ሰው እወዳችሆለሁ
ከወሎ አማራነኝ
Hghj Hfhh እኛም እንወዳቹሀለን
እኛም ውድድድድ❤
egnam enwodeshaln mare enamesgnaln enam amara westa new😍
እኛም ውድድድድድ ነው የምናደርጋቹ ደማችን አንድ ነው
እኔ ደሜ ጉራጌ ነኝ ግን አማራዎች ከራሴ በላይ ነው ምወዳቹ
ጉራጌወች ውስጤ ናቸው ቃንቃውን ባልስማም
Me Me እናመሰግናለን
ዋዉዉይታከሡማርአፈናአፈርመርካሞ
እኔ አስለምድሻለሁ
Enamesegnalen
እኔ ኦሮሞ ነኝ ግን ጉራጌ ቤት ነው ያደኩት ሞቼ ነው የምወዳቸው 🤗🤗🤗
እጅግ በጣም እናመሠግናለን ጉራጌና ኦሮሞ በባሕል በቋንቋ በጋብቻ የተሳሰሩ ሕዝቦች ናቸው ለምሳሌ የእኔ እህት ባሏ ኦሮሞ ነው ሁለት ሴት ልጆች ወልደዋል 2ቱም ዶ/ር ናቸው
እኛም ውድድድድድድ
malete
ስለንተ ማንነት መግለፅህ : አሁን ለሰጠኸው አስተያየት አስተዋፅኦ የለውም።
በጣም ስርአት ያላት ልጅ
በሌላም ቃለ መጠይቅ አይቻታለሁ
በጣም ስርአት ያላት ከአለባበስ ጀምሮ እከአነጋገር ስርአት...ቁጥብ
ያለች
ከምንም በላይ እዚ ቀረፃ የሚመጡ የሚለቀለቁት ዱቄት የለባት
ስወድሽ የኔ ውብ!
እውነት ጉራጌ ስራ እና ፍቅር በጣም ነው ያድላችው ውድድድድድ
አቦ ጉራጌ በጣም ነዉ የምወዳችሁ እኔ የደሴ ልጄ ነኝ
ሚና የአባቷ ብቻ. እኛም እንውድሻለን
እኛ እኖዳቺሀላን
እኛም በጣም እንወድሽአለን 💝
እኛም በጣም ነው የምንወዳቹ ኣማራ ትግሬ ኦሮሞ የኢትዮ ህዝብ ባጠቃላይ በጣም ነው የምንዎዳችሁ
😍😘😍
እኔ የቆቦ ልጅ ነኝ በጣም እወዳችሁ አለሁ ጉራጌወች 😍😘😘😘😘😘😘
ጉራጌ በጣም ነው የምወደው ለስራ ጎበዝ ነቸው
አየሩስ ሙሉጌታ ፈጣሪ ይውደድሽ
አየሩስ ሙሉጌታ እኛም እንወዳችሁ አለን
ጉራጌዎች ክትፎዋቹ ጭፈራቹ እዴት ደስ እደሚለኝ በተለይ ደሞ ለስራ ያላቹ ፍቅር በጣም ነው ሚደቀኝ 😍
🙏🙏🙏
አቤት ስርሀት ደስ ስትይ ጎራጌሆች ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይባርካቹ.
እኔ አማራ ነኝ ግን በጣም ነው የምወደው የጉራጌን ባሀል😍
እኛም ውድድድድድድ❤👌👌
እኛም ውድድድድድድድድድድድ
እኛም ውድድድድድድድድድድድ
እኛም ውድድድድ 😘😘😍😍😍😍😍❤❤❤🙏🇪🇹
እኛም ውድድድድድድድ
እኔስ በስቱ ቀናሁባችሁ ጉራጌዌች ይመቻችሁ ቋንቋውንና ጭፈራውን ባልችልም ትመቹኛላችሁ
Amen lacheme yamecheshi eheta cheger yalewme kakaweme cheferaweme enaselemedeshaleni
ወይንሸትየ እሽ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወዳችሁ
Enamesgnaln mrr
ጀሚላ የወሎ ጠበለል እናመሰግናለን ውዴ
ጀሚላዬ ሞያውን እናስለምዳለን ጭፈራው ይለፍሽ ቋንቋ ኣይጠላም
እኔ ጉራጌ በልሆንም ጉራጌዎች ንውድድ ነው ማረገቸው❤️❤️❤️❤️❤️
የተንቢ ይታገሱ አድናቂሽ ነኝ ከቡታጀራ ባህላችን ግልጥ ቁልጭ አርገሽ ስላመጣሸዉ ዋዉ👍👍👍👍👍👌👌👌💋💋💖💖💖
የጉራጌ ልጆች ምናቸው ይጠላል የፍቅር ተምሳሌት አድርጎ ፈጥሮናል
😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘💓💓💓💓💓💓💓
የተንቢ ማር ዘፋን ብትይ ደስ ይለኛል የሀገሪ ልጅ ውስጤ ነሽ ጉራጌ ውስጤ
የኔ ማር ስወድሽ በርች የዘፈንሽ ዘፈን ጥሩ መልዕክት አለው የጉራጌ ማህበረሰብ በጣም ብዙ ባህላችን እየተውን ነው ትኩረት ልንስጥ ይገባል
የኔጣፋጭ
ኢታገሱ የተንቢ ትሬፍ መርካሞ ጉራጌ ሶሬሳ 👌👍💋👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ጉራጌ ውስጤ ናችሁ ስወዳችሁ
እኛም ውድድድድ
ኢታገሡ ክበርልን እወድሻለሁ በጣም እድሜ ከጤና ይሥጥሽ
ኧረ ኮሜንቶች ፈጣሪ ይውደዳቹ እናመሰግናለን ሁላችሁም ጉራጌዎች እንወዳቹዋለን እያላቹ ነው
ጉራጌን የሚጠላ ቢኖር ቆማጣ ሰይጣን ነው
በአንዲት ኢትዮ የሚያምን ዘር ብሄር የመይበግረው ንፁህ የስራ ሰው ነው እኔም በጣም ነው የምወዳቼው በባእድ ሀገር ጉዋደኞቼ የጉራጌ ልጆች ናቼው ሁሉ ነገርሽ ያምራል በርች እህት ጉራጌ ውስጤ ነው
ጉራጌ ባል ፈልጉ ልቀላቀላችሁ
@@ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ሸ5ለ ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍🙌🙌🙌
እኔም የተገረምኩበት ነገር ነው አቦ ጉራጌ
አቦ ጉራጌ ውስጤ ነው
ኦርጅናሉ ጉራጌ ሰለሆነ በጣም ደስ ይላል
ፎርጅድሞ አለዉ?
ስታምሪ የኔ ቆንጆ አለባበስሽ ብቻ ይበቃል😘
ይቺን ልጅ ስወደት የእኔ ውብ
እኔ ወሎየ ነኝ ግና እወዳታለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ የደሴ ልጂ ነኝ ግን እኔና ወዲሜ ጉራጌ ውሥጣችን ናቸው የጉራጌ ልጄ ፈልጉ እራኬ
እኛም፡ውድድድድ
እኛም ውድድድድድድ
እኛም ዉድድድ
❤❤❤❤❤
Hulachinim yeEthiopia lijoch nen
አቦ ጉራጌ ቤስት የምር ስለዘፈኑም ሳይሆን አድብ አላቸው እዩኝ አይሉም ሁሉም እንደነሱ ቢሆንስ አገራችን የት በደረሰች ሰርቶ አዳሪ አላህ ይጨምርላቹ አድናቂ ነኝ ጉራጌ ባልሆንም ውስጤ ናቸውየምር
አቦ እኔ ጉራጌዎች ዉስጤ ናቸዉ በርተቺ እሽ ቆንየ እራኬብም አስነካሽዉ ዋዉ በጣም ጎበዝ ነሽ ራኬብ ግን ሙዚቀኛ ብትሖኝ ያዋጣሽ ነበር፡፡
ዝ የተቢ ንቃር አረምድና ዝ አተመና😍😘😍😘
የኔ ቆንጅ ስወድሽ እማ እኔ ግን የሶዶ ጉራጌ ነኝ
አድ ነን
ያዉ ነን
አንድ እኮ ነን
አንድ ነን
የዛሬ አያርገው ጉራግኛ ጨፈርን ምን ቀረን የት ናቹ ጉራጌዎች ትዝታ ያለባቹ 2005 ስደት አለያየን
ጉራጌ ነኝ ግን ቋንቋውን ባለመቻሌ ሁል ነው የማዝነው ያንቺን ሙዚቃ በፍቅር ነው የምወደው ይቴ
esey guadegna agegnew
and ken enimaralen
@@kidistmeles265 እሺ ጓዴ ለምን እኔና አንቺ አንማማርም?
Fikirte enifelaleg eski fb fikir selam telegram#Addis Tina
የኔ ቆንጆ የተንቢ መርካሞ
የኔ ቅንጆ የተንቢ
ይቱዬ የተንቢ መርካሞ ስወድሽ ተፍተሻል ደሞ ትውልዴ ጉራጌ በኢትዮጵያውያዊነቴ የማልደራደር
ሁሌም በመልካም ስጠሩን ደስ ይመለኝ በጣም ነዉ የማመሰግናቹ ኮሞተሮች ከልብ አመሰግናለሁ
የተንቢ የኔ ማር ሁሉ ነገርሸ ዉብ ነው normal ነው ሁሉ ነገር ይመቻቹሁ
ጉራጌነሽ ውዴ
you are star of gurage artist
ምርጥ ትሁት የጉራጌ መልካማ ንቤርንነ በርቸ ኣቅላሽ ሰብ ይሸብ
ማር ነገር ነሽ በጣም ነዉ እምዉድሽ
Maree yitu!!
ከሙስና የፀዳ ውበት
በትክክል
Hahahahaha
በትክክልነወ
Zed Be Love kkkkk ekooo
😆😆😆
ይታገሱ መለስ በጣም ነኝ የንምወድህ ከ ኤርትራ ነኝ በርቲ ጎበዝ ነሽ እና ቆንጆ
ስነ-ስርአት አንዱ ባህሪያችን መሆኑን አሳይተሽልናል በአነጋር በአለባበስ እህቴ የወንዜ ልጅ የበለጠ ስኬት ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ
ጉራጌ ውስጤ ነው ግን እኔ ቡታጅራ ልጅ ነኝ
En btogm gurgnsh ok
እኔም እንተዋውቅ
@@ማ.የድንግልማርያምልጅነኝ ችግር ዬለውም
😍😍😍😍😍
ሱሱ ነኝ እኔም የቡታጀረ ልጅ ነኝ እኘም እኮ በጉራጌ ነው ምንጠራው
ይቱ የኔ ቆንጆ በርችልን በተለይ የድሮ ባህሎች እንዲመለሱ በሞያሽ የቻልሽውን ሞክሪ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
okአወድሽ ገረ ስራሽ ኢትሜቼ። እናም በጣም ያምራል ጉራጌ ነኒ።።።✈እስኪ በፅለታቹ አትርስ ሀገራችን እናም እኔም በዚ ሳምት ጉራጌ ልገባ ነዉ ስደት በቃ እናምእናተም በሰላም ያገራቹ ይበላቹ ።ሰላሙ እንሳማ የብይ።
እኛ ስልጤዎች በጣም ነው የምንወድሽ በርችልኝ
አበን አባ የሚለው ዘፈንሽ በጣም ደሰ ይለኛል ።
ባህልሽ እና ማንነትሽ ገልፀሻል እና ከአንቺ ብዙ እንጠብቃለን በርቺ እግዛብሔር ካቺጋ ይሁ
እረ ጉራጌ በጣም ነው የምወዳችሁ በጣም ብዙ ጓደኞች አሉኝ ጉራጌ ውሥጤ ነው
Weddd enargishaln
ይተገሱ የኔ ማር ስወድሽ እኮ እከክ ጥግ ነው😍😍😍😍♥️♥️♥️♥️♥️
ጉራጌ ውስጤ ናችሁ
ጉራጌውች ውስጤ ናቹ
Betam des bilognal.beteley neko techawicha new yadegikut .tizita kesekesishibign.demo hulunim awikachewalehu ebakishin yitagesu bertitesh endayiresa tiret arigi .tiru new yeserashiw. Gobez
ጉራጌ ባሎን ይቆጨኝ ነበር
አፎና አፈር
እኔም
proud of being gurage. big respect for artist yetagesu.
ይታገሱ ቆንጆ ስወድሽ እኮ ግን የት አጊቸ ልገርሽ ብቻ ቃላት ያጠረኛል የኔ ውብ መሀተብሽ ብቻ ይበቃኛል ለኔ
ዉስጤ ናቹ ጉራጌዎች ሁሉ ነገራቹ ዉብ
የኔ ፍልቅልቅ ኢታገሱዬ በጣም ግበዝ ነሽ በሁሉም ስራሽ ላይ በብቃት ነው ምትሰሪው ውበት ትህትና የባህል ስርአት ሰው አክባሪነት የፍቅር ሰው መሆኑን ጉራጌ በግልጥ እያሰየሽ ነውና በርችልን የኛ ጀግና ጉራጌ ውስጤ ነው ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ያብዛላችሁ አሜን!!!
*ልጅቴ ስታምር አልባብሱ ማህተባ እውይ ክአይን ያውጣሽ !*
አይዲየ የመእቤቴ ልጅ :- ማህተም ብቻ ምን ይሰራል ሙዚቃ ሙዘቀኛም መሆን ሃጥያአት ነው የኃጥያትም ስራ ነው
@@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር ስንቶች አሎ በስርጋችው ቀን ማህተባችውን የሚበጡሱ እሱማ ልክ ነሽ
@@አይናችንነሽማሪያምአንችን እር ቢያዉልቁት ይሻላል
ይቲዬ እርጋታሽን ጨዋ ነትሽን ሁለ ነገርሽን አደንቃለው ምርጥ የጉራጌ ልጅ ምርጥ የጉራግኛ ሙዚቀኛ ነሽ እና በርቺ እግዚአቤሔር ይርዳሽ የኔ ማር
ይቴ በጣም የምወዳትና ምርጥ ልጅ ናት
Love Gurag pepele. Betam gobeze nesh mar yamribishal.amlak yerdag Hii ye Gurag lij new magbaw. Hii ye Gurage lij jrmen yalshw. Ich mag sehr Gurage Menschen ich werde mit Gurage Frau verheirate. Selam le Ethoi amen. From Ethoi Tigery. sorry Amhrwoch alewodchm
ዘራኝነት እይኑ ይጥፍ እትዮጵየ ለዘለላም ትኑር
ይታገሱ ❤በጣም ነው የምወዳት
የኔዋ የምወድሽ ስስቴ እኮነሽ በትልቅ ደረጃ ደርሰሽ ለማየት ያብቃን ይያሄ ሙጭር 😍😍
አቤት አለባበስ እውይይይይይ ሁሉም ይህ የባህል አለባበስ ትቶ በባድ ባህል ተበርዘናል እምዬ ኢትዮጲያ ትቅደም
😘👍💪💪
ምንም ማድረግ አይቻል ሀገሩ ነዉ እንግድ የኢትዮጵያ ኩራት ❤❤❤❤❤❤
ጉራጌወችን እወዳቸዋለሁ አብሬያደኳቸው ልጇች ጉራጌናቸ አኔግን የደሴልጂነኝ በጣም እወድሻለሁ
ይቴ ተራቂ...አሪፍ ነው! you are Good! ወርድወት!! EBS,...Asfsh RAki
እግዚአብሔር ሁሌም ካንቺጋር ይሁን ቃላቶችሽ ሲያምሩ ትሁት አደበት
እናመሰግናለን .ይታገሱ ሺ ዘበር ንቤደ
የተቢ ባነም በርቺ ጎበዝ እኛ ጉርጌ ሁላችሁም እነወዳቹ ሀለን ዘር ሚቆጥሩት የሀገር ጥቅ የሆኑ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው
ኖቀ ባይጠፋ ደሥ ይል ነበር ትንሽ ሆኜ እህቴ እንሦሥላ ሥታሢዘኝ አሥታውሣለው
ሸጉ የምዎድልሽ ስራሽ ነው ቋንቋውን ባልችልም
ስርዓትሽ ደግሞ ዋው
እግዚአብሔር ከፈቀደ እኔም ለመስቀል ወደ ሶዶ ዬዛ ሰብ ዬበለነ🙏🙏🙏😍😍😍
በቃ አብረን እንሄዳለን
@@ፍቅርንከክርስቶስትህ-ቐ1መ ደስ ይለኛል ማሬ 😘😘
ሥታምሪ ወይ ጉራጌዎች ስነሥራታቹ ገዳይ ነው
ትህትናሽና መልክሽ እርጋታሽ❤❤❤❤❤አቦ ጉራጌ የኔ ቆንጆ አቦ ጉራጌ ስርአትና
ሰላም።ይታገሰዬ።በረቺ።
የተንቢ ኢቱዬ ጌታ የግዝኽ ማር
ይታገሡ ዉሥጤ ናት የማሚ ቃንቃ ሥወድ
የወንዜልጅ ይተገሱዬ አበሳ ሰወደሽእኮ
የኔ ቆንጆ እንዴት እንደ ምውድሽ አለባበስሽ በጣም ስራት ያለው ነው እራክቤልና አስፋ ምርጦች
ሙዚቀኛ ከመሆኗ በፊት አዉቃት ነበር በጣም ስርአት አላት አሁንም ያዉ ነች ምንም ዝና አለቀየራትም
السلام وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
Hello
ውይይይይይ ስወድሽ ቋቆው ባይገባኝም ጉራጌ ዋችን በጣም ነው የምወዳቸው
አቦ ጉራጌ ❤❤❤❤😘
ውናት የጉራጌ ባል ፈልጉልኝ እስኪ 😉
የኔን ባል ልዳርሽ
ክክክክ ምን ችግር አለዉ እንድርሻለን
@@shemimapro4060 ክክክክክክ
እሺ
ሆዳዬ ነይ ወንድሜ ልዳርሽ የምር እኟ ጉራጌዎች ታማኝ ሰው እንጂ ብሄር አንመርጥም ነይ ተቀላቀይ ውዴ
ይቴ ቆንጆ ታምሪአለሽ እነ መሲ የአገሬ ልጆች በርቱልኝ😍😍
waw yetagesu thanks!! u are our ambassador!!! yereqo kereee!!!!!!!!!!!! teze yebere . anefona afere!!!
ጉራጌ የፍቅር ሰውውው
አቦ ጉራጌ መምር ትሽሮ ቴን ዬጣሁ ባሁም ❤😂
ጉራጌ ደስ ይለኛል እኔ ግን ወሎየ ነኝ
እባካችሁ ለይታገሡ አድናቆቴን መግለፅ እፈልጋለሁ
ማሬ ስታምሪ ባላውቀውም ጉራግኛውን በጣም ያምርብሻል አለባበስ ካንች መማር አለባቸው ግን ያገርሽ ልጅ ነኝ ወልሶ ውድድድድ
ዋዉ ጉራጌ ነኝ እሮቀ ናፍቆኛል
ጉራጌነቴ ጉራቴ
Alawukm gurage👌👌👌😚😚😚🥰
ጉራጌ በጣም ነው ምወድው
"Nejat Ali" Ya በጣም ነው ምውድችው ምፍቅርችው ፍቕሪ ናቸው
ይታገስ አድናቃዋ ነኝ
አቦ ጉራጌ ስራአት ወበት አብት ማማራችን❤❤❤❤
ጉራጌ ባልሆን እራሴ አጠፍ ነበረ ይታገሱዬ